“እዛ ለቅሶ የለም--☀️☀️ በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት

  Рет қаралды 7,686

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Күн бұрын

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 29
@Mebratu-n2x
@Mebratu-n2x 3 ай бұрын
ሁሉም አቀፍ ትመህርት ለሰው ልጅ ጠቃሚ እና ትክክለኛ መንገድ ማሳያ ስለ ሆነ እያንዳንዱ ቃላት በጉጉት የሚሰማ እግዚአብሔር ይባርክህ ቸሬ....
@AMEN12728
@AMEN12728 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አባት ሆይ ስላጽናናኸኝ አመሰግንሃለሁ!! አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እ ወ ድ ኃ ለ ሁ! እግዚአብሔር አለቴ፣ አምባዬ፣ መጠጊያዬ፣ መድኃኒቴ፣ ህይወቴ… ተመስገንልኝ!!... እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏♥♥♥♥
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 3 ай бұрын
ትክክል ፓስተረቸሬ ወንድማችን
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 3 ай бұрын
አንተንወንጌልስሰማ ልቤ በደስታ ይሞላል ቃልህእውነትነው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 ай бұрын
ቸርዬ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ስለምታስተምረን እናመስግንሀለን🙏🏾❤️
@AbrahamChala-b8m
@AbrahamChala-b8m 3 ай бұрын
D week ew
@winniedawit4823
@winniedawit4823 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@lizs4142
@lizs4142 3 ай бұрын
ቸርዬ ብሩክ ነህ በኢየሱስ ስም ጠላትህ ጨው እንደቃመ ቀንድ አውጣ ይቅለጥአሜን። ማራናታ አባ ሆይ ሳትለቀኝ ና
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር ቸሬ ።ዘመንህ ይለምልም።❤
@mulusima6273
@mulusima6273 3 ай бұрын
ተባረክ ፓስተር ቸሬ! የጊዜውን ቃል ስላስተማርከን::
@RediYabsra
@RediYabsra 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏♥️♥️♥️♥️
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 3 ай бұрын
Amen 🙏 amen praise the Lord 🙏🙏
@messya7125
@messya7125 3 ай бұрын
ትክክል ፈጣሪ ይባርክህ ❤
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 3 ай бұрын
አሜንንንን ቨስተር ቸሬ ተባረክልን 🙏❤️❤️
@BezaelyasBeza
@BezaelyasBeza 3 ай бұрын
ተባረክ
@dinitadesse7157
@dinitadesse7157 3 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ተባረክ ትምህርትህ ስር ሰዶ ነው የሚገባው
@Almaz-e4l
@Almaz-e4l 3 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 3 ай бұрын
amen amen amen !!!!!
@selamdesta6679
@selamdesta6679 3 ай бұрын
One of the hundred best teaching of pester chera . GOD it is amazing if some one listen it from heart .Anyway Thank you bother Chera
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 3 ай бұрын
ቀህይወት ያሰማልን
@henoktsegai4488
@henoktsegai4488 3 ай бұрын
ቸሬ ተባረክ ጌታ ይባርክህ ❤❤❤
@Jer-b4u
@Jer-b4u 2 ай бұрын
Amen....egziabher abzto yebarkeh.. be geta eyesus krstos sem amen...
@sintayehuasres2930
@sintayehuasres2930 3 ай бұрын
አሜን
@MazaMaza-st4rd
@MazaMaza-st4rd 3 ай бұрын
Amen.ameeeen❤❤❤❤❤❤
@AsmeretGebremeskal
@AsmeretGebremeskal 3 ай бұрын
Ameeeeen hallelujah
@MeseretRhodes
@MeseretRhodes 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@megibotsound4205
@megibotsound4205 3 ай бұрын
God bless you &your family long Life with Gospel Service forever !! Amen !
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 3 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen pastor Chere
@abcdef-cp4ed
@abcdef-cp4ed 3 ай бұрын
it's cool
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН
"አንተ ወጣት ለማን ነህ?"....በፓ/ር ቸሬ
1:01:16
Epaphras Christ church
Рет қаралды 59 М.
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,4 МЛН
‘’አትጠግብም” አታከማች --በፓ/ር ቸሬ
49:51
Epaphras Christ church
Рет қаралды 12 М.