ዘመድኩን እማቀዉን አወጣለሁ አለ ምን ተፈጥሮ ነዉ

  Рет қаралды 2,343

feacho adiss

feacho adiss

Күн бұрын

Пікірлер
@IserviceCell
@IserviceCell 10 сағат бұрын
ድል፡ለተጨቆነዉ፡ለአማራ፡ህዝብና፡ድል፡ለጀግኖቻችን፡ፋኖኖፋኖኖኖ💚💚💛💛❤❤💪💪💪💪💪💪
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 9 сағат бұрын
አማራ የሚፈልገው የሚኖርበት መሬት ነው። አማራ አራቱን ጠቅላይ ግዛቶች በእጁ ካላስገባ አማራ ይጠፋል።
@ShimelsGetie
@ShimelsGetie 4 сағат бұрын
ለትግሉ ተቆርቋሪ የሆነ አካል በውስጥ ገፅ ስህተት የሰራውን አስተያየት መስጠት ብንችል መልካም ነው።ሆነም በሚድያ የምንናራግበው ጥሩ አይመስለኝም ።ጨርሻለሁ መልካም ድል።❤❤
@Doorloveree
@Doorloveree 9 сағат бұрын
Zemedkun bekele is an uncovered Oromo PP member.
@yihenewandualem1161
@yihenewandualem1161 3 сағат бұрын
ጥሩ እይታ። መተቸት እና ተቋም የማፍረስ ሂደትን መለየት አስፈላጊ ነው። አሁን በእልህ የጀመረው ተቋም የማፍረስ ሂደት ነው
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 2 сағат бұрын
ተነካነክ. ምራነብለህዋልስለሆነም እየመራህነው ማለት ነው ዘመድኩም ።
@ShimelsGetie
@ShimelsGetie 4 сағат бұрын
ለትግሉ ተቆርቋሪ የሆነ አካል በውስጥ ገፅ ስህተት የሰራውን አስተያየት መስጠት ብንችል መልካም ነው።ሆነም በሚድያ የምንናራግበው ጥሩ አይመስለኝም ።ጨርሻለሁ መልካም ድል።
@TegegneSinshaw-w7c
@TegegneSinshaw-w7c 3 сағат бұрын
መጀመሪያ አስረስ ከምስራቅ ጎጃም ምን ሰርቶ ነው መጠየቅ አለበት ለምን ለሚሊሻና ለመከላከያ ለቆ ወጣ???
@getutilahun
@getutilahun 5 сағат бұрын
የማንም ደጋፊ አይደለሁም ግን ዘመዴ በጣም የማከብርህና የማደንቅህ ሰው ነበርክ አሁን በአድ አፍታ ተቀይረህ የንፁሑን ፣ የምሁሩን እና የአርበኛውን የፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤን ስም በከፍተኛ ገንዘብ ተገዝተህ ጥላሸት ለመቀባት ያደረግኸው ሙከራ አማራን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ያሳዘነ እና ያስቆጣ ነበር። ስለዚህ ንፍጣም በግ እንዳልልህ በፊት ያደረግኸው አስተዋፅኦ ይገታኛል ፤ እበት እንዳልልህ እበት ብዙ ጥቅም አለው ፤ስለዚህ ንፍጣም በግ አትሁን ወንድሜ።
@awekesidlel2470
@awekesidlel2470 2 сағат бұрын
ምን እያላችሁ ነው እነ ዘመነ እና አስረስ መተቸት የለባቸውም እያላችሁ ነው ዘመድኩን እኮ ለማንም የማይራራ ቆራጥ ታጋይ ነው የዛሬውን የአሳዬ ደርቤን ትንታኔ አድምጥ ያለዚያ የሚተቹን ሁሉንም ፈርጃችሁ እረፉት::
@gelegudizaw1008
@gelegudizaw1008 Сағат бұрын
ምንም ይህን ምን እንዲህ አይባልም፣ ምንም ይስራ ምን እሱ (ዘመድኩን) ሊወዳደር እና ሊወራ አይችልም። እንኳን ከአመራሩ ከተራ ወታደር ጋር እኩል አይሆንም፣ ፍፁም ስህተት አቀራረብ አደረክ ምንም ምን ያግዝ በሚናው በደንበሩ ምንም ማማሰል አይችልም
@ShimelsGetie
@ShimelsGetie 4 сағат бұрын
ለትግሉ ተቆርቋሪ የሆነ አካል በውስጥ ገፅ ስህተት የሰራውን አስተያየት መስጠት ብንችል መልካም ነው።ሆነም በሚድያ የምንናራግበው ጥሩ አይመስለኝም ።ጨርሻለሁ መልካም ድል።❤❤
@ShimelsGetie
@ShimelsGetie 4 сағат бұрын
ለትግሉ ተቆርቋሪ የሆነ አካል በውስጥ ገፅ ስህተት የሰራውን አስተያየት መስጠት ብንችል መልካም ነው።ሆነም በሚድያ የምንናራግበው ጥሩ አይመስለኝም ።ጨርሻለሁ መልካም ድል።❤❤❤
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
ከዘመነ ወደ አስረስ የዞሩ ፊቶች #tewodros
53:40
Ethio Selam Media_ኢትዮ ሠላም ሚዲያ
Рет қаралды 575
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን እና ባለስልጣኗን ያፋጠጠው የነዳጅ ጉዳይ @ethiopiareporter
22:50
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 71 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН