ዘመድኩን እና# መምህር ፍንታሁን ዋቄ ተፋጠጡ🙆

  Рет қаралды 19,335

biksenytubeየድንግል  ማርያም ልጅ ነኝ21

biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21

Ай бұрын

#biksenytube21#sher#liker

Пікірлер: 69
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 27 күн бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄን ለማመስገን ቃላቶች ያጥሩኛል ብቻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ።
@tekleabmekonen6877
@tekleabmekonen6877 25 күн бұрын
🎉🎉
@yibkaladdisu2580
@yibkaladdisu2580 28 күн бұрын
ምርጥ አባታችን ናቸው እግዝአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@wmym
@wmym 27 күн бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄን ሰምቼ አልጠግባቸውም! እግዚአብሔር ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@GetachewGhirmay
@GetachewGhirmay 27 күн бұрын
የአብርሃም አምላክ የይሳቅም ቤዛ የያዕቆብ አባት ልዑል እግዚአብሔር እርሱ ቤቱን ያጥዳ በጎቹን ይጠብቅቃለ ሂዎትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዘም ያድርግልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ሀገራችን ዳሯን እሳት መሀሏን ገነት ያድርግልን የእመብርሃንን የአስራቷን ሀገር ከቀን ሰባሪ ከለሊት ወራሪ በቸርነቱ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 26 күн бұрын
ቃለሕይዎት ያሰማልን መምሕሮቻችን
@user-wo9lj5zl3g
@user-wo9lj5zl3g 16 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@zewdiehailu7990
@zewdiehailu7990 27 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@tedlamakonnen2044
@tedlamakonnen2044 28 күн бұрын
ሁለታችሁም ለኔ ውብ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጆች ናችሁ።
@assefabelay3044
@assefabelay3044 27 күн бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@user-uw3ic3mc7b
@user-uw3ic3mc7b 26 күн бұрын
ሰላምታዬ ይድረሳችሁ ።ወገን በራሴ ጉዳይ ያለቀስኩበት ዘመን ከመብዛቱ የተነሳ ።እመቤቴ ማርያም የተናገረችኝ ለጥያቄዬ መልስ የሚሰጡን አጋእስት አለም ስላሴ መሆናቸውን ነግራኛለች ።ለእኔ ክብር ለማይገባኝ ይሄንን ከመለሰችልኝ በስብሰባው ላይ ጌታ መንፈስ ቅዱስ በሲኖዶስ ውስጥ በስብሰባው ውስጥ መልስ ይዞ እንደሚመጣ ነው የነገረችኝ በርትተን ብንማልድ እመቤቴ የተናገረችኝን በምልጃዋ ተፈፃሚ ታድርግልን ዘንድ በእንባ እንለምን እንመፀን ይፈፀምልን የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ እንዲጠብቅልን እንትጋ እላለሁ።
@degolabraha9972
@degolabraha9972 28 күн бұрын
ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን የተዋሕዶ ዕንቁዎቻችን አስተምሩን ተባረኩልን ኑሩልን የእመብርሐን ባርያዎች
@mulatuhabtemariam3661
@mulatuhabtemariam3661 26 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@sebalyoschenke1393
@sebalyoschenke1393 28 күн бұрын
አሁን ይህንን ውይይት ተፋጠጡ ያስብላል ወይስ ሀሳቡን በማጋነንና አንባቢ ለማግኘት ብልጠት ሆኖ ሀሳቡን ለማንኳሰስ፤ በጣም ወራዳነት ነው።
@rosesinke2983
@rosesinke2983 27 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማል እድሜና ጤናይስጥልን
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 27 күн бұрын
Thank you memiher Fantahun
@alexet12
@alexet12 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
@Endalk21
@Endalk21 27 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን 🙏🙏🙏
@markosgebermedhin
@markosgebermedhin 27 күн бұрын
መምህር ፋንታሁን እንኳን ደህና መጡ በመምህር ዘመድኩን ቻናል ድጋሚ እንደምናገኘዎት ተስፋ እናደርጋለን
@adugnatamiru3623
@adugnatamiru3623 26 күн бұрын
በእውነት የማዝናው የምንናገረው እና የምንኖረው ህይወት መለያየቱ ነው። ማንን እያልኩ እንደሆን ባለቤቱ ያውቀዎል። እግዚብሔር ይቅር ይበላቸው
@NebiyuHabte
@NebiyuHabte 27 күн бұрын
God blessed all!
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 23 күн бұрын
እውነት ክርስቶስ ነው ከዛ ደግሞ አንድ ክርስቶስን ስለድንግል አማለጂነት እውነት የሚያስተምረንን መምህራንን ማዳመጥ እውነተኛች እንዴት ይታወቃሉ በሚድያ እናተ እያላቹሁ ዘመዴ መምህር ፋንሁን የሚጠቅሙን ሼር አድርጉልን
@HaileFentabil
@HaileFentabil 27 күн бұрын
ማራናታ ፋኖ የኢትዮጵያ መድህን ነው❤ Fano is our Insurance! ፋኖ ያሸንፋል! ድል ለአማራ ፋኖ!😂 ሞት ለዘንዶው ብልፅግና መንግስት 😊
@ababamoges4604
@ababamoges4604 26 күн бұрын
🌹🌹🌹🌹
@eyobshibabw3173
@eyobshibabw3173 26 күн бұрын
ወይ ጉድ
@assafakaasa5354
@assafakaasa5354 27 күн бұрын
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 25 күн бұрын
አባታችንኦሮሞአደሉምስላልሆኑምነውሰውእንዲናገርየሚጋብዙትምለዛነውእባካችሁእውነትንፈልጉሀገራችንሰላምናትእንደዚዘመንመጥቃአይቼአላቅምኢትዮጵያተረጋግታአትለፍልፉብኝአብቹይበቃኛልብላለችአትጩሁብኝልጆቼንአትግደሉብኝኪሳችሁንሰርታችሁሙሉብላለች
@mekonnengetaneh1900
@mekonnengetaneh1900 26 күн бұрын
መምህር ፋንታሁን በጣም አከብርዎታለሁ ነገር ግን ሚዲያ ይምረጡ😮😮😮
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 27 күн бұрын
አሉኝ የምላቸው ምርጥ ምሁሮቼን ፈጣሪ ይጠብቅልኝ በጣም ነው የማመስግነው መምህር ዘመድኩን በቀለ መምህር ፈንታሁን ዋቄ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክበሩልኝ
@Gojjam.-cy5gn
@Gojjam.-cy5gn 25 күн бұрын
መምህር ፋንታሁን እንወድወታለን ይበርቱ
@werkneshnessibu5430
@werkneshnessibu5430 28 күн бұрын
KZbinroch እባካችሁ ለሕሊናችሁ ሥሩ፣ እነዚህ ሁለቱ ብርቅዬ የቤተክርስቲያን ጀግና ልጆች የሚነጋገሩት፣ የሚወያዩት በአንድ ጉዳይ ላይ በአሁኑጊዜ በቤተክርስቲያናችን ላይ እየዘነበ ያለውን በረዶ የምናመልጥበትን መንገድ ነው። ተፋጠጡ የሚለው ርዕስ ግን አፍራሽ ሃሣብ አለውና ቢታረም ።
@user-vw3cf8rw9y
@user-vw3cf8rw9y 26 күн бұрын
እዉነት አይደል እንዴ ተፋጠ ጡ መባል ለሞን ከበደህ ,ሸ የበአዴን ወይሰ የኦነግ ወይሰ የወያኔ ካድሬ?
@user-uw3ic3mc7b
@user-uw3ic3mc7b 26 күн бұрын
ዘውድነሽ ነኝ ።ህልሙን ያየሁበት ቀን የዛሬ ሁለት አመት በፊት ግንቦት 23 የጊዮርጊስ ዕለት ዕለቱ ማክሰኛ ነበር ።የተኛሁበት ቦታ መጥታ ነው የነገረችኝ መልሱን እንድትሰጠን እንድታሰጠን ምልጃዋ አይለየን።
@user-wo9lj5zl3g
@user-wo9lj5zl3g 16 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡ መ/ር ፋንታሁን❤❤❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 26 күн бұрын
መምህራችን እንኩዋን በደህና መጡ❤❤
@fekaduneka
@fekaduneka 27 күн бұрын
መምህር ፋንታሁን ከማንም የቤተክርስቲያኒቱ ልጅ የበለጠ በአሁኑ ወቅት ያለችውን የተዋህዶ ቤተክርስቲያንና የቅዱስ ሲኖዶስ አባላትን በደንብ ጠንቅቆ አውቆአቸዋል የጨረቃ ጳጳሳትን አደለም እነሱንማ ማንም ምናምንቴነታቸውን ተረድቷል በተለይ የቤተክርስቲያኒቱ የበላይ አባቶች ናቸው የሚባሉትን አነ ብጹዕ በመግለጫ በጮማ ቃላት አደንዛዦችን ምዕመኑ ግን ሃቀኛ አባት የሚላቸውን በቃ ቤተክርስቲያንን ከጠላቶቿ ለመታደግ ከጠላቶቿ ከተፈለገ እንደ ኮመዲያኑ ሰባኪ እንደ ማጅራት መቺው በላይ እንደ ጮሌ አደንዛዥ መግለጫ ተራኪዎችን በጥንቃቄ ተመልክቶ ወደ ዕውነቱ በቆራጥነት እንዲመለሱ ማድረግ አለበት ይሄ ብጹዕ ብጹዕ ቅዱስ ቅዱስ መባባሉ አባቶቻችንን ለጊዜውም ቢሆን አስንፎአቸዋል አደንዝዞአቸዋል አዘናግቷቸዋል ብዬ አምናለሁ
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 26 күн бұрын
አሁንም እግዚአብሔር ያዉቃል እቺን ቤተክርስቲያን ያሻግራል የዉጪዉሳይሆን የዉስጡ ነዉ ሊያፈርሳት የሚታትረዉ
@disbydude124
@disbydude124 27 күн бұрын
Kaleheywet yasemalen
@martaeshetu7420
@martaeshetu7420 27 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር
@geteneshworkneh8688
@geteneshworkneh8688 28 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡ የኦርቶዶክስ ጀግና !!!!!
@user-rj2bj6io9d
@user-rj2bj6io9d 28 күн бұрын
በርቱ ምእመናንን ማንቃት ያስፈልጋል
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 27 күн бұрын
ወልቃይትን፣ጠለምትንና ራያን መሬት ካልወሰድን እንሞታለን!(ህወሕት)
@user-yw3lo2cm6z
@user-yw3lo2cm6z 27 күн бұрын
መምህር እድሜ ይስጥልን
@NebiyuHabte
@NebiyuHabte 27 күн бұрын
Kalehiwet yasemaln !
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 26 күн бұрын
ሕመምተኛውና እብዱ ዘመድኩን መቼ ይሆን የምትድነው ? እንዲሁ እንደ ባዝንክ እንደ እብድ ውሻ ምላስህን አውጥተህ ለሀጭህን እየእፈሰስክ ነው የምትኖረው። የማትረባ ነህ.......
@asrattadesse480
@asrattadesse480 26 күн бұрын
እባክዎት በእነዚህ ከሃዲ የኦሮሞ ጳጳሳት የተሞላውን የኦሮሞ ምዕመን በኦሮምኛ የሚያስተምሩበት ቻናል ቢኖር
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 27 күн бұрын
ዘመድኩን ስድአደግ ክፍትአፍ ነው በተደራራቢ የማንነት ቀውስ የሚሰቃይ። እንዴት ይሄ ቦይ ውስጥ ያደገ ቦዘኔ ከመምሕር ፋንታሁን ዋቄ ፊት ቀርቦ አፉን ይከፍታል የሚከተሉት ችግሮች አሉበት ይቅርታ በትክክለኛው የPsychiatry terminologies ለመጠቀም እገደዳለሁ 1-Childood developmental disarray (abandoned street boy) 2-Juvenile delinquescence 3-Loss of inhibition 4-Identity crisis & soliciting unwarranted gain 5-Vulnerability to antisocial behaviour
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 23 күн бұрын
እውነትን ስለመናገር እንደሬት መረራቹሁ ይሄው አመት አለፈኝ ፕሮግራሙን ሁሌ እከታተላለሁ የሀቅ ሰው ነው❤❤❤🎉🎉🎉
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 26 күн бұрын
ብዙ ጊዜ ሳየው ዘመዴ ሲፅፍም ሆነ ሲያወራ ብዙ ጊዜ ስለ ሴት ጭን ስለሴት ልጅ መቀመጫ ስለኮንደም ሳያወራ በፍፁም አያሎፍም ግን ይህ ሰው ነው ዓውደምሕሰትላይ ሆኖ መንፈሳዊ ት/ምት ሲያስተምር የኘበረ ? ወሲባም ነገር
@geteneshworkneh8688
@geteneshworkneh8688 28 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን !!!!!
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 26 күн бұрын
እኔምለው። ዘመዴ የሚባል ውሻ ለምንድን ነው እንዲህ የሚጨማለቀው ??????
@abuchu2824
@abuchu2824 24 күн бұрын
Boru meda lay ke 25,000 belay muslimochin mechefchef be menfes kudus merinet new ? asazgn new ! Sijemer chefchafiw Yohans Englizin merto amitito wgenun yasgedele banda ayidele endie ? andu ke andu yemigachibachihu ... be ciristna sim negadie ,teret bicha
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv 28 күн бұрын
አባት ሳይሆን እበት ብዬ እኔ ተለይቻለዉ
@tamirutola1807
@tamirutola1807 27 күн бұрын
There is no the word tewahedo in the bible so no tewahedo religion mean false faith
@user-by5rr1xh8x
@user-by5rr1xh8x 27 күн бұрын
Tewahido is secret it doesn't been seen for those who don't believe it , but also it is clear and seen fot us that we believe it and living in it .
@sileshimelesse1578
@sileshimelesse1578 26 күн бұрын
Do not fool yourself brother .Your body and Soul is a living testimony for Tewhido Orthodox. Do not Comment for the Sake of Criticism . Read the genuine Bible and and Save your Soul. Do not be follower of mortal people. Base your faith on everlasting God who descends and Crucified in Cross to save your and my dirty life
@tamirutola1807
@tamirutola1807 26 күн бұрын
@@sileshimelesse1578 I said holy bible says the only religion is Apostolic that worship the only God ,creator and savior,Jesus Christ the others are trinity religious that believe more than one God out of bible
@cartok5042
@cartok5042 26 күн бұрын
ፈሪ ስለሆነ ነው ከሃገር የወጣው ቤተክሪስትያኗ ችግር ላይ የለችው ካለ በሃገሩ ሆኖ ነው እንዲለወጥ ማድረግ ያለበት በእኛ ሞት ለውጥ ለማየት አይሞክር አንተ እንኳን የፋኖ ዜና ጥቅም ያስገኛል ስትል የነሱን ዜና ታቀርባለህ የኦርቶዶክ ከመሰለህ ወደዚያ ትዞራለህ የአንተ ጥቅም ነው።
@abdurezaqesmail8918
@abdurezaqesmail8918 28 күн бұрын
ቦሩሜዳ ላይ የተጨፈጨፉት 30ሺህ ሙስሊሞች የቤተክርስቲያኗ ችግር ነበር የኋንስ የፈታላችሁ ስትገርሙ
@TajudinMohammed-xh2xe
@TajudinMohammed-xh2xe 26 күн бұрын
Bullshit
@feedelband205
@feedelband205 28 күн бұрын
እባክዎ ከዚህ ጀርመን ከሚኖር ለፍላፊ ተጠንቀቁ ነገ እንዳይሸጡ እንዳይለወጡ አድርጎ ሌሎችን የአማራ ታጋይ መሪዎችን እንዳዎረደው ያዎርዶታል እኔ ብቻ ልሰማ እኔ ብቻ ነኝ አስታራቂ እኔ እኔ ብቻ ሁሉንም ላቡኳው የሚል ደፋር ነው
@esubalewgize160
@esubalewgize160 27 күн бұрын
ወንድማለም በትንሹ ሃሳብህን ልጋራህ ግን የዘመዴን እውነታ ጠቅልለህ በዚህ ደረጃ ሰትደመድም ግን እንደተጣመመ ዛፍ አጎንብሰህ የቀረህ ይመሰለኛል ቀና ቀና ቀና!!!በል!!!!!!!!!!ዙሪያህን ሁሉ ተመልከት እንደጋሪ ፈረሰ ዓይንህ/እይታህን አታጥበው።
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 27 күн бұрын
ትክክል ዘመዴ መራታ ነው።በ፰ዓመት በስደት ዘመኑ አንድም ቀን ሰላማዊ ሰልፍ፣ስብስባ፣ በቤተክርስቲያን የተዘጋጀ ሰልፍ ሄዶ አያውቅም።እዛው ቅርቡ ያለ ሚካኤል እንኳ ሄዶ አያውቅም። ያለኔ ሰው የለም የሚል ማይም ነው (እራሱ ነው ማይምነቱን የሚያወራ)። እሱ ሲያስተባብር፣ሲለምን ነው የሚያምርበት ፖለቲካ ኔፓ ነው።
@ewnetayele
@ewnetayele 26 күн бұрын
በርቱ
መምህር ዘመድኩን  እኔ  እረፍት ልይ ነኝ አለ
37:58
biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21
Рет қаралды 6 М.
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,7 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 13 МЛН
መምህር ፋንታሁን ዋቄ አስገራሚ ምላሽ ሰጠ | Memeher Fantahun Wake
12:10
ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫
Рет қаралды 135 М.
Ultra Meme Mashaa 😱😱😱 (Animation Meme) #memeanimation
0:10
Crazzy Toon
Рет қаралды 12 МЛН
ТЫ С МАМОЙ В БОЛЬНИЦЕ😂#shorts
0:53
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,2 МЛН
in japan #tokyodrift
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 63 МЛН