ዝሟሞጃት Ethiopian food how to make zmuamujat

  Рет қаралды 13,276

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

ዝሟሞጃት Ethiopian food how to make zmuamujat

Пікірлер: 135
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
Abi tube link kzbin.info/www/bejne/iIitq59_iLCXn8U Emity roman link kzbin.info/www/bejne/g3i5c6JomqyhhpI በያላችሁበት ሰላም ለእናንተ ይሁን ቪድዮውን አይታቹ ከወደዳቹት ላይክ ሳታደርጉ አትውጡ አስታየታችሁን ስለምትሰጡኝ ከልብ አመሰግናለው ሰብስክራይብ በማድረግ ደግሞ የአዶት ቤተሰብ ይሁኑ
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Adotye tebarekiligne yene konjo🙏🏾❤️🤗
@betyyoseph1572
@betyyoseph1572 4 жыл бұрын
0
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 4 жыл бұрын
የተንቢ የተንቢ💙
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 жыл бұрын
ሺ ጊዜ የሚደረግ ቢሆን እኔ አደርግ ነበር ግን አይቻልም እስኪ ጉራግኛ አስለምጂኝ ለስሙ ጉራጌ ነኝ ግን ጉራግኛን መናገር አልችልም ትንሽ ትንሽ እሞክራለሁ እሰማለሁ መልስ ይቸግረኛል የተወለድኩበት አከባቢ ጉራግኛ የሚያወራ የለም ወላጆቼ አልፎ አልፎ እንግዳ ሲመጣ እርስ በርሳቸው ሚስጥር ሲያወሩ ነው እንጂ ብዙም ጉራግኛ አያወሩም ነበር ያው ልጅነት ነበርና ብዙም ትኩረት አልሰጠውም ነበር አሁን ግን ማወቅ እፈልጋለሁ ማውራት አልችልም እንጂ የጉራጌ የባህል ምግብ መስራት ሁሉንም እድሜ ለእናቴ አስተምራኛለች ባለሞያ አያት እናት አሉኝ ስወድሽ ውዴ
@ruthlove1462
@ruthlove1462 4 жыл бұрын
አዶትዬ እጅ ይባርክ ብያለሁ ለመስቀል እሰራዋለሁ!! ሌላው ድስቶቹንና ጥልፍ ያለባቸ ሳሀኒዎችን(ነጩን ጣባ) ማለቴ ነው ኬት ነው የገዛሽው እኔ አውስትራሊያ ነው የምኖርው
@mhaelet
@mhaelet 4 жыл бұрын
የተንቢ ያገር ባይ እግርዴ የታገድ የኔ ባለሙያ የሁል ግዜ ተከታታይሽ ነኝ በቃ አንቺ ምርጥ ነሽ ባለሙያ ከልብሽ ውስጥሽ ትልቅ ተሰጦ አለ እግዚአብሔር አሁንም እውቀትሽን ይጨምርልሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ጉልበትሽን ይባርክልሽ። ከንቺ አይቼ ለመጀመሪያ ግዜ ቂቤ አነጠርኩ ላዛኛ በመጥበሻ ሰራው እውቀትሽን ሰላካፈልሽን አመስግናለው። ለኔ በያንዳንድ ስራሽ ጀግና ሴት ነሽ በርችልን ሁሌም ካንቺ ጋ ነን።
@deboradebora2168
@deboradebora2168 4 жыл бұрын
ኧጀና አፈር አጃህ የትባረክ ካቺ ብዙ ሙያ ተምሬለው ባሌ ታድሎ በነገራችን ላይ ባሌ ትግሬ ነው እኔ ጉራጌ የኛን የጉራጌ ምግብ ይወዳል
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 4 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ከነቤተሰብሽ ስትሰሪ በፍለፊት ስለሆነ ብዙ ነገር አስተምረሽኛል ባሳየሽኝ መንገድ ሰርቼው በጣም ወድጀዋለሁ በርቺ።
@tirufikir2443
@tirufikir2443 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መልካም በአል። የማጠኛው እንጨት ሊንክ ካለሽ አስቀምጪልኝ ላገኘው አልቻልኩም እባክሽ
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ያላችሁኝ አንዳችሁ ሌላችሁን በዚህ መልኩ ማስተዋወቃችሁ በጋራ መስራታችሁ፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ የአገሬ ልጆች ይህ አንድነትና ትብብር በሁሉ ዘርፍ ለምድሬ እና ለህዝቧ ይብዛ ደግሞ ባለሙያ ናችሁ እናመሰግናለን ተባረኩ፡፡
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
አዶትዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የምትሰሪው ሁሌም💚💛💝🙏
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 4 жыл бұрын
Bexam arif new tebareki
@Lovelyathome
@Lovelyathome 4 жыл бұрын
Thank you for sharing this recipe with us! I love your presentation! Keep it coming Adot!
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 4 жыл бұрын
Adis subscriber negn abzagnawun video ayehut betam gobez balemoya nesh bezu eyetemarkubet naw , thank you my dear 😍berchi ❤️
@tg5355
@tg5355 4 жыл бұрын
ሙያ ከንፅህና ጋር በርቺ ቆንጆ!!!
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 4 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ። ድስቶችሽ እና ማቅረቢያ ሳህኖችሽ በጣም ያምራሉ። አመሰግናለሁ።
@ET-hd3el
@ET-hd3el 4 жыл бұрын
Woww yeni konjo betam new yemewdeshi yeni balemoya 👍👌💯💞
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ቃላት የለኝም በእውነት የሚገርመው ጎመኑ አይጠቁርብሽም እኔ የምሰራው እና ያንች አይገናኝም ።ግን በጣም እየለመድሁ ነው እድሜ ለእናንተ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 💓
@tefsehetbelaineh1616
@tefsehetbelaineh1616 4 жыл бұрын
Ejeshe yebareke melkam yemeskel Beale kemelawe betesabesh gare
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሞልቶ ነው የሰጠሽ እጅሽ ይባረክ 🥰🥰
@haymanotderbea2545
@haymanotderbea2545 4 жыл бұрын
Betam miyamir tafach nw I will try it thank u! Bealun b kitfo enasalfewalen
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ 4 жыл бұрын
የኔ እናት መጣሽ በቅርብ ቀን ነዉ ቤተሠብ የሆንኩሽ ግን ያለፈዉን ሁሉ ሣየዉ በጣም ብዙ ነገር ተማርኩ እጅሽን ይባርከዉ አችን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ አዶትዬ እህቴ
@firyotfiryot397
@firyotfiryot397 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ንፅህሽ ከምንም በላይ ይማርከኛል በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን
@tgmcmaster2639
@tgmcmaster2639 4 жыл бұрын
I just want to say I Love the collaboration!!! Women empowering one another. Please continue collaborating. So inspiring.
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 4 жыл бұрын
ሊሊዬ የኔ ባለሙያ እጀናፈር 👏🏾👏🏾👏🏾😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰 እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘😘😘❤️
@SurprisedHammerheadShark-ed7dr
@SurprisedHammerheadShark-ed7dr 8 ай бұрын
እናመሰግናለን !!!!!❤❤❤❤❤❤
@rahmahassen7363
@rahmahassen7363 4 жыл бұрын
Hello did you buy your spoon from abesha store as well?
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Adotye wow this is mouth watering 😋👌perfect muyama ale thank you for sharing I really appreciate you 🙏🏾my dear Egizabiher zemenishen yibareki 🙏🏾❤️
@mercybiru6769
@mercybiru6769 4 жыл бұрын
የጉራጌ ባህላዊ ምግብ ስወድ 😘😘😘ሁሉንም የመስቀል ለታ ልክ እንዳንቺ ነው የምሰራው የሰሩ እጆች ይባረኩ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
አዶትዬ ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው፡ አቤት ሙያ 😍 እጅሽ ይባረክ ♥️
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Wow perfect as always thank u dear
@selammoges5830
@selammoges5830 4 жыл бұрын
weyne banatushi erguz negn ahun lije milkit kawexa beanchi new gin minm yemaywetalat balemoya nesh ejish ybarek
@seniyajamal4385
@seniyajamal4385 4 жыл бұрын
ዋቶም አለሽ። እውነት ባለሞያ ብሎ ዝም ነው ከልብ ጉራጌ። ነሽ በርቺይ
@ጌታሆይኢትዮጵያንአስባት
@ጌታሆይኢትዮጵያንአስባት 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@AbiTube
@AbiTube 4 жыл бұрын
Thank you so much Liliye Tebarekilign. Gomen beayib looks so delicious 👏👏
@merongashe9
@merongashe9 4 жыл бұрын
Wow ejish yibarek
@theyohannesfamily8437
@theyohannesfamily8437 4 жыл бұрын
God bless your hand
@ruthbaltina2594
@ruthbaltina2594 4 жыл бұрын
Wow looks yummy berchi mare
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 4 жыл бұрын
እኔ ዛሬ ነው ቤተሰብ የሆንኩት። emitin ምክር ሰምቼ። ሶስታችሁም በጣም በሚገርም ሁኔታ ነዉ መስቀልን እንድንቀበል እያዘጋጃችሁኝ ያለው። በእዉነት ተባረኩ። ግዜ ካገኘሽ ጎራ በይ እኔ ጋርም😍
@winniekifle6705
@winniekifle6705 3 жыл бұрын
Thank you for sharing dear
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
➽➽እጀና አፈር እጃሽ እተባረክ ጡሩ 👏👏😘😘👌👌
@hermelahaile4700
@hermelahaile4700 4 жыл бұрын
I love your show can you show me chiko aserare
@kuridemisse1716
@kuridemisse1716 4 жыл бұрын
Love it, i am Guraga but I don't know the language, if there's a book, where I can learn the language please advice 🙏 😀
@seniyajamal4385
@seniyajamal4385 4 жыл бұрын
እናትሽንም እድሜያቸውን ያርዝምልሽ
@jeryskitchen5944
@jeryskitchen5944 4 жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏looks delicious
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 4 жыл бұрын
I always egger to see what you will show us up coming videos' and i am really impressed , you are just magical!!! God bless you
@habtemariamaskale1830
@habtemariamaskale1830 4 жыл бұрын
ጎመኑ ከየት አገኘሽው
@Truth-wb5nk
@Truth-wb5nk 4 жыл бұрын
የማይካድ ነው ሞያሽ ባለሞያ ነሽ በውነቱ ግን አንድ ጥያቄ እሚገዛ ሰው አለ ቲሸርቶቹን 🤔 I m saying this out of curiosity
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 4 жыл бұрын
ባለሙያ 👍🏾 ሲያስጎመጅ !!!እጅሽ ይባርክ 🙏🏾
@EYERUSALEM-l6q
@EYERUSALEM-l6q 4 жыл бұрын
baredukoo 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾 Great job thank you 🙏
@foziyaomer4930
@foziyaomer4930 4 жыл бұрын
Adotiye andegna👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@ለታሪክአበራ
@ለታሪክአበራ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ያምራል
@sinafikishgarede1544
@sinafikishgarede1544 4 жыл бұрын
እ/ር የስጥሽ የምስሪው ነግር ሁሎም ያምራል
@flower525af4
@flower525af4 4 жыл бұрын
Yemtiseriyachew Hulu betam yemigerarim new bewinet adotiye....tiyake alegn gin please. 1) shekilawin lik kehabesha store ketita geziten metekem enchilalen weyis memuashet alebet? Endetis yimuashal? 2) ye ayib mategnaw ket yigegnal . Simu min yibalal? Thanks etebikalew melisishin yene konjo
@genetzewde4837
@genetzewde4837 4 жыл бұрын
የት ነው የምናገኘው ዋች እዚህ ሀገር አማዛን ላይ ይገኛል ወይ
@mekdykzy2608
@mekdykzy2608 4 жыл бұрын
Good job 👌
@saramekonnen9179
@saramekonnen9179 4 жыл бұрын
ሰላም አዶት እንኳን አደረሰሽ ሸክላ ድስቶቹ እና ጣባዎችሽ ያምራሉ በጣም የት አገኛለሁ እባክሽ ንገሪኝ የኔ ባለሙያ በጣም አከብርሻለሁ ኢትዮጲያ ነው ያለሁት
@fetiyabeautyfood6815
@fetiyabeautyfood6815 4 жыл бұрын
Wow betam yasegomgale egeshe ybarek yena balemuya
@lenalena7417
@lenalena7417 4 жыл бұрын
Thank you
@belayneshmeshesha4709
@belayneshmeshesha4709 4 жыл бұрын
Egeshe yebarke
@mihretmanaye7413
@mihretmanaye7413 4 жыл бұрын
Samri tube lay copy arigawalech esti eyiw yesaw sira mesirek wonjelim hatiatim naw! Tebariki balemoya nesh!
@semegnwondmiu6442
@semegnwondmiu6442 4 жыл бұрын
Wow very nice food👍👍👍
@betiyoutube6798
@betiyoutube6798 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ምርጥባለሙያ ነሽ ማሬ❤
@nihal-ru4sy
@nihal-ru4sy 4 жыл бұрын
Wey adotye tenesh azenkubesh gomen akekakeleshenm 1nd lay neber masayet yeneberebesh
@enocook
@enocook 4 жыл бұрын
Perfectly presented great job
@rehne1396
@rehne1396 4 жыл бұрын
Egena afer mirikamo
@seniyajamal4385
@seniyajamal4385 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ምን አይነት ወተት ነው እርጎ ወይስ ዝብሎ ወተት አይቤ ለመስራት?
@memywa2756
@memywa2756 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@mnaeatingshoweats1318
@mnaeatingshoweats1318 4 жыл бұрын
ዋቹ የት ይገኝል
@tarzanambesa2273
@tarzanambesa2273 4 жыл бұрын
ወይኔ ታድለሽ ሁሌም ጎበዝ ነሽ ፡በጣም ኣደንቕሻለሁሽ
@ammylife9831
@ammylife9831 4 жыл бұрын
ዋዉ ጥሩ
@matitibob5735
@matitibob5735 4 жыл бұрын
Ejena wet yewuran wow
@genetwelbe2892
@genetwelbe2892 4 жыл бұрын
ቅቤ ከፌርላድ ማርኬት ገዝቼ ሞክሬዋለሁ ቆንጆ ነው
@HayatHayat-wj2bz
@HayatHayat-wj2bz 4 жыл бұрын
ትሬፍ አጅየት 👍
@liyaroba3441
@liyaroba3441 4 жыл бұрын
Enam enam enam yna melkama ebem aselanash💚💛❤
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
ባህልሽን ቋንቋሽን በዚህ መልኩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@maryethio163
@maryethio163 4 жыл бұрын
Nechun taba yete gezashewe linkun tel me pls
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
አዶትዬ እየጠበኩኝ ነበር ከበአሉ በፊት ስላሳየሽን ከልብ አመሰግናለሁ
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 4 жыл бұрын
የጎመኑን ቅጠል ነውወይስ እንጨቱን ነው የተጠቀምሽው??? ስትቀቅይ ስላላየሁ ነው የምታውቁ መልሱልኝ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 жыл бұрын
ቅጠሉን ብቻ ነው ብላለች
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 4 жыл бұрын
ቆንጂት እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
@እኔጃፈራሁ
@እኔጃፈራሁ 4 жыл бұрын
አሽቃሩ።እንኳ አብሮ።አሰናደም።ግን። እህቴ።እርጎነው።የሚዘጋጀው?
@lovetedashi9308
@lovetedashi9308 4 жыл бұрын
Wow I can't wait for the next 😍
@tenayenedaw8167
@tenayenedaw8167 4 жыл бұрын
የኔ ባለ ሞያ
@MrAnakonda1999
@MrAnakonda1999 4 жыл бұрын
ጎመን የት agengesh የ ኢትዮጵያ ጎመን ነው?
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
እዶትዬ ድስቱን የት ገዛሽው
@rakebkassahun1522
@rakebkassahun1522 4 жыл бұрын
ጓበዝ በርቺ የጉራጌ ቆንጆ
@woinalemu8537
@woinalemu8537 4 жыл бұрын
የመሥቀል ዝግጅቶችሽን ሁሉ እሥካይ እንዴት እንደቸኮልኩ
@Maayaa-wp5nk
@Maayaa-wp5nk 4 жыл бұрын
የተባረከ ይሁንላቹው
@Godisgood20209
@Godisgood20209 4 жыл бұрын
አቤት ስትችይበት እኮ🤩
@birkineshtereda2896
@birkineshtereda2896 4 жыл бұрын
oregano= ጦስኝ ዋች= ወይራ በአማርኛ ስማቸውን ካላወቅሽው ብዬ ነው። መልካም የመስቀል በዓል
@sifanhassan3682
@sifanhassan3682 4 жыл бұрын
ኧጃኽ የትረፍ
@j7corr152
@j7corr152 4 жыл бұрын
አጅየትና ወዬም አስናናህ
@ritakonjo1234
@ritakonjo1234 4 жыл бұрын
አረ ሚጥሚጣ እባክሽ ለ ግማሽ ኪሎ ሚጥሚጣ የሚሆን ጨዉና ቅመም መመጠን ፃፊልኝ
@seniyajamal4385
@seniyajamal4385 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር በጣባችን ነው ሚያምረው በጥቁሩ
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 4 жыл бұрын
Began konjo yemitafet siyayut belugne belugne yemil.
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 жыл бұрын
የተንቢ እጅየት ዝሟሞጃት አረምድ እዮ እዮ አሽቃሩ አጃህ የትረፍ የጉራጌ ጡሪ
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
አዶትዬ እናመሠግናለን ቆንጆ ያጠንሽበት ዋች ያልሽው ወይራ ነው? ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@fathimakadheeja8821
@fathimakadheeja8821 4 жыл бұрын
አይደለም በመልክ ተመሳሳይ እንጨት ነው ስታጨሽው ልዪነቱን ታውቂዋለሽ
@wosenebayisa3267
@wosenebayisa3267 4 жыл бұрын
I like your cooking. You are balemuya. Gin can you show us the picture of the wach? Yet enagegnewalen? Please 🙏. Thanks
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
@@fathimakadheeja8821 ዋንቸ ይባላል ከኢትዮጵያ ለማሰመጣቶ መርካቶ ቆጮ ተራ ይገኛል ወይራ አይደለም ሽታውም ይለያል ።ልዪ ቃና የሚሰጠው የጉራን ባህላዊ ምግቦች አንዱ እሱ ነው
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
@@wosenebayisa3267 ዋቸ ሳይሆን ተመሳሳይ ሽታ ያለው አማዞን ላይ #ኦሎይቨ ውድ። ብለው ይሸጡታል ተመሳሳይነት አለው ዋንቸ ግን አይደለም
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ አናመስግናለን ::
@tinunur4321
@tinunur4321 4 жыл бұрын
ow meskel chenem geredo
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
የተንቢ ወሄም አሰናናህም አዶትዬ እጀና አፈር
@tsigetsige3860
@tsigetsige3860 4 жыл бұрын
እንመኽታ ምሽትንያ እጅ የትርፍ ዳዎና ቦጌም ኸነምኽም
@tdtadesse547
@tdtadesse547 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍Enkwan aderesachu leberhane meskelu ✝️✝️✝️💕💚💛❤️
@abebechderara2790
@abebechderara2790 4 жыл бұрын
Wowwwwww andega neg aydel swedesh eko
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 4 жыл бұрын
ቆጮ እንዴት መስራት እንችላለን ሜለቴም ቡላ የደረቀው ከሱቅ አገኘለው
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
ነሰራችው vido ስላሉ ወደ ሆላ ሄደሸ ተመልከቼው
እጅ የሚያስቆረጥም የእናቴ ብራብራት
14:25
Adot አዶት tube
Рет қаралды 23 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
የምንቸት አብሽ አሰራር how to make ethiopian minchet abish @zedkitchen
9:58
ምን ሲሉ አሰቡት የሚያስብለው የበርበሬ አዘገጃጀት
5:52
Gomen Kitfo ጎመን ክትፎ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 34 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН