ዘመናዊ የቡፌና ሀልጋ የዱላብ ዋጋ ዝርዝር በወግዲ ከተማ የሚደረሱ | The price of a modern buffet and halga bar

  Рет қаралды 32,122

አብሮነት Tube Abronet Tube

አብሮነት Tube Abronet Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 128
@ሰበዉተተንዥአታወልክ
@ሰበዉተተንዥአታወልክ 2 жыл бұрын
ማነኘዉም እቃዎች ያምታቃርቡት ከና ዋጋቸው ስሆን በጣም ደስ ይላል በርታ
@zeharaahmed7771
@zeharaahmed7771 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ከነዋጋው ስለምታቀርብልን እናመስግናለን
@ሉቤወለየዋይቱብ
@ሉቤወለየዋይቱብ 2 жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በየትያውም አለም ዳርቻ ያላቸሁ ላገራቸሁ በስላም ያብቃቸሁ ከድንገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቸሁ ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኛሁ ቅኖች ውደ ቤቴ ጎራ በሉ ይቱብ ቻ ናል አለኝ 🇪🇹❤️🇪🇹✅ ላይክ።።።
@እዉቀትፈላጊዋ
@እዉቀትፈላጊዋ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኢንሻ አላህ ለኔም ታደረሡልኛላችሁ
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Жыл бұрын
ማሻአላህ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያምር እቃ ስትሰሩ እናተን አየሁ በርቱ ወንድሜ
@حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث
@حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሽኩረን የምታቀርባቸው ሁሉ ሀሪፍ ናቸው
@Tube-yd4yi
@Tube-yd4yi 2 жыл бұрын
የትነወ አዳማይደርሳል?
@tegestbeza3808
@tegestbeza3808 2 жыл бұрын
ዋው ነው ስራችሁ
@ሠሚራቲውብ
@ሠሚራቲውብ 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤በረታልን ኢንሸአላህ እናዛለን
@masaratmasa6414
@masaratmasa6414 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@የዋህምንይሆናል-ፐ9ወ
@የዋህምንይሆናል-ፐ9ወ 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ወድሜ በርታ
@mesitube8988
@mesitube8988 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@zemuhussen8862
@zemuhussen8862 2 жыл бұрын
ማሻአላበቅርብቀንኢሻአላ👍👍👍
@abazemary4646
@abazemary4646 2 жыл бұрын
Thank you bro 👍🙏 ባጉጉት የታባኩት video ነው
@fatumaffatumaaa8358
@fatumaffatumaaa8358 2 жыл бұрын
ግንለምን ዋጋአትናገሩም ማለቴ ዋጋውን አውቀን።እንድናሰራ
@meki391
@meki391 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ዋጋችሁ ራሱ ተመጣጣኝ ነው
@rabiayimam3588
@rabiayimam3588 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም,አሪፍ,ነዉ,እኔም,እፈልጋለሁ ,ብፌና,,አልጋ,የዉስጥ,በር,ቀይ,የጣዉላ,ማለት,ነዉ,እፈልጋለሁ,የት,ይገኛል,ብታሳየይስ?,,,ሀርቡ,እንድታርስልኝ
@fatumaffatumaaa8358
@fatumaffatumaaa8358 2 жыл бұрын
በጣምያምራል
@fatumaseid2220
@fatumaseid2220 2 жыл бұрын
አስፈላጊ ነገሮችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ግብ ደቂቃ በጣም ቀነስክ. ትንሽ ጨመር አድርግበት ላንተም ይጠቅምሀል እኛንም አይጎዳም
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 2 жыл бұрын
አይ ባለቤቴ💔💔💔💔💔
@aishamuhammed650
@aishamuhammed650 2 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ህይር ወድሜ የቴራዞ ዋጋ ስንት ነዉ አሁን ላይ
@Sumayyas229
@Sumayyas229 2 жыл бұрын
Aslamualekum አህለን welcome ማሻ አላህ በጣም ያማምራሉ 👌
@Ethiokids11
@Ethiokids11 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ላይክ ሼር
@hiyabgidey4217
@hiyabgidey4217 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@sarayousef2021
@sarayousef2021 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 10 ай бұрын
የት ነው
@betselot9906
@betselot9906 2 жыл бұрын
የት ነው ቦታው ?
@sadaahmed252
@sadaahmed252 2 жыл бұрын
ዋጋዉ በጣም ዉድ አረገቻሁት እናተ ደሞ
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ 2 жыл бұрын
በርታ👍👍👍
@Sendo-e5i
@Sendo-e5i Жыл бұрын
መካነሰላምታደረሳላችሑ
@jihadkamaal
@jihadkamaal Жыл бұрын
Mashallaa
@ጓልገረብሀራ-ኈ1ፈ
@ጓልገረብሀራ-ኈ1ፈ Жыл бұрын
ወደ ክፍለ ሀገር መላክ ይቻላል ወይ??
@ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
@ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 2 жыл бұрын
ትልቁ በፌእሰተስንት ነው ማሜ
@meseretmalekamu5786
@meseretmalekamu5786 Жыл бұрын
ቁም ሳጥናሁ እና ቡፌው ስንት ነው
@hhhugj8789
@hhhugj8789 Жыл бұрын
የትነው ማሰራት እፈልጋለሁ❔
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 2 жыл бұрын
ወድሜ ወግድን አሰጎብኘን እመሰግናለን
@hawaebrhaim
@hawaebrhaim 8 ай бұрын
እኔ እፈልጋለሁኝ ወረባቦ ትራንስፖርት በማን ነው አልጋ ብፌ ቁም፠ሳጥን
@sameramohammad-iz1jj
@sameramohammad-iz1jj Жыл бұрын
ስልክቁጥራችሁንአስቀምጡ
@MoMo-wl5xg
@MoMo-wl5xg 2 жыл бұрын
መሺአላ
@tekateka5942
@tekateka5942 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር አስቀምጡት
@nawafsomin8262
@nawafsomin8262 Жыл бұрын
👌👌👌
@alemstehayadane8111
@alemstehayadane8111 2 жыл бұрын
ቁጥራችሁን አስቀምጡልኝ ወልዲያ ትወስዳላችሁ
@abronettube
@abronettube 2 жыл бұрын
0943810982
@فاطمةحسن-ن5ل4ب
@فاطمةحسن-ن5ل4ب 2 жыл бұрын
አቀስታ ታደርሳላችሁ
@KsaKsa-rh2xp
@KsaKsa-rh2xp 2 жыл бұрын
ወልደያ ታደርሳላቹሁ ወንድም
@ሰላምዩቱብ-ዀ9ኰ
@ሰላምዩቱብ-ዀ9ኰ Жыл бұрын
Wlday twsedalahiuh
@rhamtistore3951
@rhamtistore3951 2 жыл бұрын
ስንት ነው ዋጋው በተመሳሳይ አሰየን
@Sendo-e5i
@Sendo-e5i Жыл бұрын
የትነው
@Paper-yu8yr
@Paper-yu8yr Жыл бұрын
የት ነው ወድም. ወደ ደ ሲ ትወሥደላቺሁ
@ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ
@ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ 2 жыл бұрын
የቴሌ ግርም ልክ የት አለ እራያ ቆቦ ታደርሳላችሁ
@ቢንትከወሎቦረና
@ቢንትከወሎቦረና 2 жыл бұрын
ቦረና ወግድነው
@AsAs-bt2lc
@AsAs-bt2lc 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጢም ያምራሉ
@OmarFafi-d8k
@OmarFafi-d8k Жыл бұрын
የት አገር ነህ
@ahmedethiopia3722
@ahmedethiopia3722 2 жыл бұрын
ቦታውን ንገሮን እጨቱሰ ምን እጨት ነው
@Enbebdjfn
@Enbebdjfn 2 жыл бұрын
ወድሜበፈጠረህ መልስልኝ ራያ ቆቦ ሮቢት መሄድይቻላንወይ
@shashetu5502
@shashetu5502 2 жыл бұрын
እስኪ አብረን እንጥለብ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ጥያቄ አልኝ ሀልጋዉ ከ ሁለት ኮሜድኖ ጋር እንዲሁም ኮስሞ ጨምሮ ስንት ይሆናል ?
@makiyamakiya7492
@makiyamakiya7492 2 жыл бұрын
ግን የት ነው
@zubedazubeda4892
@zubedazubeda4892 2 жыл бұрын
ኢኔም መዘዝ ኢፈልገለዉ ቁጥር ዬትአለ
@Hነኝወሎየዋ-b9b
@Hነኝወሎየዋ-b9b 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምማሸአላህ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
እርፍነችው በርታ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም👍👍👍
@cd4076
@cd4076 2 жыл бұрын
መሻአላህ መሻአላህ
@masaratmasa6414
@masaratmasa6414 2 жыл бұрын
ማሠራት እፈልጋለው
@alemmuheymer5788
@alemmuheymer5788 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የት ነው መቀመጫችሁ ድሴ ወይስ
@masaratyoutube9493
@masaratyoutube9493 2 жыл бұрын
ወድም በጣም ደስ ይላል በቅንነት እንደማመር
@MdMasud-ju6ci
@MdMasud-ju6ci 2 жыл бұрын
ሰላም
@toybatubetoybatube90
@toybatubetoybatube90 2 жыл бұрын
የትነው እፈለግአለሁ
@ሱስነኝወሎየዋ-ሰ4ፀ
@ሱስነኝወሎየዋ-ሰ4ፀ 2 жыл бұрын
ቁጥር እምታቁ ስጡኝ
@toybaseid2014
@toybaseid2014 Жыл бұрын
እኔ እፈልጋለሁ ሠርታችሁ የተወሠነ ጊዜ ታሥቀምጡልኛላችሁ ወይ
@abronettube
@abronettube Жыл бұрын
0943810982
@እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ
@እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ 2 жыл бұрын
ከላላ መላክከቻላቹ ቁጥርአስቀምጡልን
@patimaaishawawe2833
@patimaaishawawe2833 2 жыл бұрын
የት ነው ቦታው
@sintusuye9424
@sintusuye9424 2 жыл бұрын
ጀግናዎቼ ናችሁ በርቱ
@jameelajameela8865
@jameelajameela8865 2 жыл бұрын
ዬተ ነዉ
@seadayeabideriwas8555
@seadayeabideriwas8555 2 жыл бұрын
ዉጫሌ ታደርሳላችሁ ወይ ሁለት ቁምሳጥንእፈልጋለሁ
@amirsalim9707
@amirsalim9707 2 жыл бұрын
Inanillhh inem and kan maxalo
@shashetu5502
@shashetu5502 2 жыл бұрын
ቆቦ ታደርሳላችሁ ወይይይይ
@misraaqasem3734
@misraaqasem3734 2 жыл бұрын
how much
@hadya1435
@hadya1435 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ሠላምነህ ይቅርታ እፈልጋለሁ የትነው
@sunriverdu1783
@sunriverdu1783 Жыл бұрын
መኮይ ታደረሳላችሁ እንዴ
@ሀዋኢክራም
@ሀዋኢክራም 2 жыл бұрын
ቤተሠብሁኛለሁ
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 жыл бұрын
የት ነዉ ያላችሁት ኮበልቻ ታደርሳላችሁ ወይ
@hiatmohameed4278
@hiatmohameed4278 2 жыл бұрын
ኬሚሴ ናቸው
@selimh7387
@selimh7387 Жыл бұрын
ቁጥርአስቀምጡ
@abronettube
@abronettube Жыл бұрын
0943810982
@tomesjone6001
@tomesjone6001 2 жыл бұрын
መሬት ታስተዋዉቃላቹ
@ሀዋኢክራም
@ሀዋኢክራም 2 жыл бұрын
ማነሺየገዛሺው ሹክቀይኝ እኔምእፈልጋለሁ
@zouditasama3211
@zouditasama3211 2 жыл бұрын
የትነው አገራችሁ
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ 2 жыл бұрын
ኬሚሴ
@zouditasama3211
@zouditasama3211 2 жыл бұрын
መከነሠላም ባዝዝህ ታደረሣለህደ
@TgestYouTubi
@TgestYouTubi Жыл бұрын
Bertu,wedmochyiy
@bezachiyusuf9749
@bezachiyusuf9749 2 жыл бұрын
ሐይ
@OmarFafi-d8k
@OmarFafi-d8k Жыл бұрын
ያለህው
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 2 жыл бұрын
የቴሌግራም አድራሻችሁን አስቀምጡልን ማዘዝ እፈልጋለሁ
@abronettube
@abronettube 2 жыл бұрын
t.me/abronet_tube_kemise
@alammarya9497
@alammarya9497 2 жыл бұрын
ሰላም ለናትይሁን ዉንድማችን
@zenabsaid4564
@zenabsaid4564 2 жыл бұрын
እረ ቁም ሳጥኑኑ እፈልገዋለሁ
@aynalemketema9404
@aynalemketema9404 11 ай бұрын
ወግድ ታደርሳለህ ወይ
@hayatiaha1876
@hayatiaha1876 7 ай бұрын
ስል ቁጥር የለውም
@balaybalay5087
@balaybalay5087 Жыл бұрын
Yet now
@ሰበዉተተንዥአታወልክ
@ሰበዉተተንዥአታወልክ 2 жыл бұрын
👍👍👍👌
@rehimaxtube-
@rehimaxtube- 2 жыл бұрын
እኔ አድናቂያችሁነኝ ቤቴ ይለቅ እና ሙሎ የቤት እቃ ከትንሺ እስከትልቅ ከናተነው የምገዛው
@abronettube
@abronettube 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ እኔም በምችለው ጥሩ የምለውን ቆንጆ ስራ እሰራለሁ ሽኩረን
@alammarya9497
@alammarya9497 2 жыл бұрын
እኔ ስልካቹሁን አፈልጋለሁ
@mohammedseid8989
@mohammedseid8989 2 жыл бұрын
በራፍ ትሰራላችሁ?
@hayattsegaw
@hayattsegaw 2 жыл бұрын
ዳማ ትወስዳላችሁ?
@fouzfouz8624
@fouzfouz8624 2 жыл бұрын
ቡፌ3መአዘን ትሰራላችሁ
@TgestYouTubi
@TgestYouTubi Жыл бұрын
Yet nachu
@mariyamgashi1938
@mariyamgashi1938 Жыл бұрын
Silk quxur asqamixulin istii
@ሠሚራቲውብ
@ሠሚራቲውብ 2 жыл бұрын
ወግድ የሚገባ ከሆነው
@Munera-fj2jr
@Munera-fj2jr 2 жыл бұрын
ሀላባ ትደሪሳለቹ ወይ
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
የኔም ጥየቄ ነዉ እኔም የሀለበ ልጅ ነኝ. ብየደርሱልን እነዘሌን
@abronettube
@abronettube 2 жыл бұрын
0943810982
@abronettube
@abronettube 2 жыл бұрын
0943810982
@ali3989
@ali3989 2 жыл бұрын
እኔምፍልጋለሁወግዲለሚነኝ
@mekaseid2111
@mekaseid2111 2 жыл бұрын
እኔ ካቢ ነኝ አይ አብረን እንጥለብ
@zenabcane4605
@zenabcane4605 2 жыл бұрын
Quxun lakiliny
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 22 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 21 МЛН
1894 SINGER Sewing Machine Restoration
31:46
NATRA
Рет қаралды 23 МЛН
ሙሉ የቤት ዕቃዎች ከነ ሙሉ ዋጋቸው
14:53
Wollo Furniture ወሎ ፈርኒቸር
Рет қаралды 24 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 22 МЛН