ዘመናዊ የውጊያ መሳሪያዎችን መታጠቅ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ። Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 40,296

EBC

EBC

Күн бұрын

ቴክኖሎጂ ያፈራቸውን ዘመናዊ የውጊያ መሳሪያዎች መታጠቅ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ። #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 190
@Hkim185
@Hkim185 8 ай бұрын
ወንድማችንን መግደያ ነዉ
@rimhussen6699
@rimhussen6699 8 ай бұрын
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@michaelzere8780
@michaelzere8780 8 ай бұрын
የዉግያ መሳርያ ስትገዛዉና ስታመርተዉ ልዩነት አለዉ : ሐአንድ ሀገር መሳርያ ሰለገዛ ብቻ ሐያል ተዋጊ ልያደርገህ አይችልም እንደሱ ቢሆን እማ ደርግ አይሸነፍም ነበር
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat 8 ай бұрын
መግዛትና ማምረት ሃያል ተዋጊ ከመሆንና ካለመሆን ጋር ምን ያገናኘዋል? የመግዛትና ማምረት ልዩነትስ ከውጊያ ብቃት ጋር ምን ግንኙነት አለው?
@ሀገሬለኔ
@ሀገሬለኔ 8 ай бұрын
የራሱን ህዝብ ለመጨፍጨፍ ነው ።
@ሃሙድሰይድ
@ሃሙድሰይድ 8 ай бұрын
😂😂
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 8 ай бұрын
አንዱ ገዢ ካንዱ እማይሻልበት እና እማይማርበት ብቸኛ ሀገር ኢትዮጵያ!! በመሳሪያ ጋጋታ ቢሆን ኖኖ ደርግ ነበር
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 8 ай бұрын
ይህ ነው ኢትዮጵያ ሀገር ማለት አስብል ጀነራል ከፍ ከፍ ከፍ በልልን
@Tbebu2815
@Tbebu2815 8 ай бұрын
34 ሚልዮን ህዝቡ ተረቦ እያለ እህል ከመግዛት ይልቅ ለአንድ ተዋጊ ጀት 30 ሚልዮን ዶላር የሚገዛ ያበዱ ሰዎች ስብስብ። ህዝብ ሰላም እንጂ ጦርነት ኣይፈልግም
@Gsonswk
@Gsonswk 8 ай бұрын
إن لم تكن قوياً لن يحترمك أحد حتى دول شرذمة الشعوب والعالم سوف تتطاول عليك وتتجرء عليك مثلما تفعل مصرائيل الآن وتطاولها على أثيوبيا وتحريضها لدويلة الصومال المستعربه التي تعيش على هامش دويلات العربان والمستعربين بدءة تتطاول على أثيوبيا لأجل مصالح مصرائيل وبتحريض من مصرائيل ما الفائده من الطعام وأنت ليست قوياً يهاجمك شرذمة العالم ويمنعك عنك مايريد وقتما يشاء
@seyatech6932
@seyatech6932 8 ай бұрын
ደንቆሮ ! ወደብ በማግኘታችን ብቻ ዙሪያችንን በሙሉ በጠላት ተከበን ሳለ አንተ ግን ስለረሃብህ ትጮሃለህ
@zionzion7109
@zionzion7109 8 ай бұрын
በሆዳቸው እያስቡ መመራት እንጂ ዝጭራሽ መምራት እንደማይችሉ በግልጽ እያየን ነው።
@alialax4188
@alialax4188 8 ай бұрын
ዝምበል ረሀብተኟ
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n 8 ай бұрын
Ante today jibe
@mass-media6445
@mass-media6445 8 ай бұрын
ብቃታችሁ እኮ አይተነዋል ያልታጠቁ እና ላማዊ ሰዎች መግደልና መጨፍጨፍ ይህ ነው ችሎታችሁ። ብቃት ቢኖራችሁ ኑሮ ሱዳን የወሰደችው መሬት ለመመለስ እንኳን አልቻላችሁም። ከሶማሌ የማትሻሉ አየር ሀይል ነው።
@Bobdon-xm8ft
@Bobdon-xm8ft 8 ай бұрын
ማንንም አንሰማማም ኢትዮጵያ ወደፊት።❤❤❤
@bamanwale
@bamanwale 8 ай бұрын
yes yes yes
@gyttfyiu5984
@gyttfyiu5984 8 ай бұрын
awo mannm asemun enatebet slalgeba awo asemim yanate beteseb slaltefenakelu yachinat / eht ...slaltewegachi ... slalterabu...
@Bobdon-xm8ft
@Bobdon-xm8ft 8 ай бұрын
@@gyttfyiu5984 ሶማልያዊ ነህ /ሽእንዴ?
@shimelisbenti5883
@shimelisbenti5883 8 ай бұрын
ክብር የአገር አለኝታ ለሆነው ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን
@namanekemti8556
@namanekemti8556 8 ай бұрын
የአብ አህመድ ነገር፤ ሚሊዮኖች ተርበው አፈር እየበሉ፤ ማዳበሪያ ሳሆን ህዝብን ለመፍጀት የጦር መሳሪያ ይገዛል። ይህም ውድቀቱን ያፋጥነዋል እንጅ አያድነውም።
@daved5683
@daved5683 8 ай бұрын
Thank you for your service our beloved military ❤
@BrightHope-HorizonMedia
@BrightHope-HorizonMedia 8 ай бұрын
ምስኪን ህዝብ በነዚህ ጀዝባዎች በቀጣይ ይታለላል። በገዳዮች የምትመራ ኣገር።
@ISAAQAHMEDMAHAMMEDIsaaq
@ISAAQAHMEDMAHAMMEDIsaaq 8 ай бұрын
Somalia 🇸🇴
@wendesenteka9408
@wendesenteka9408 8 ай бұрын
proud of you Field Martial Brhanu Jula !!! proud of you the greatest Genaral Yilma Merdasa !!! proud of You the wisest Leader Dr Abiy Ahmad Ali !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 8 ай бұрын
Viva Ethiopa ❤❤❤❤❤
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc Ай бұрын
🥰🥰ኢትዮጵያ ETHIOPIE ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤ ኢትዮጵያ ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤🥰🥰ኢትዮጵያ ETHIOPIE ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤ ኢትዮጵያ ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤
@tadagi_tube
@tadagi_tube 8 ай бұрын
Im amhara i stand with ethiopian military የኢትዮጵያን መከላከያ መደገፍ በፍፁም ብልፀግናን መደገፍ ማለት አይደለም
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ 8 ай бұрын
እውነተኛ ሀገር ወዳድ አመራር ሲኖር ሀገራችን ከሩቅ ተፈሪ ከቅርብ ተከባሪ ትሆናለች🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏
@Worasi
@Worasi 8 ай бұрын
ቲሽ ኮተት ድንቄም ተፈሪ ና ተከባሪ ፧ ችጋር ሀገር መቼም
@abenezersalemu6146
@abenezersalemu6146 8 ай бұрын
@@Worasiye Egypt Ahya! Kechamam
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ 8 ай бұрын
@@Worasi የግብፅ ቡችላ የሻዕቢያ ተላላኪ ይሄ ዜና አይመቸውም እየመረረህ ዋጠውውውውው
@nonstopmusicEthiopian
@nonstopmusicEthiopian 8 ай бұрын
​​@@Worasi ደነዝ denkoro fetret neh እመን
@Freedom-vk6vo
@Freedom-vk6vo 8 ай бұрын
ቢኖር ብለሽ አስትካክይ አብይም ጁላም ለኢትዮጵያ የማይመጥኑ ሆላቀሮች ና ጠባቦች ናቸው
@bekiisamuel
@bekiisamuel 8 ай бұрын
Actually this model doesn't qualify as 5th rather it is 4th generation. 5 ኛ ትውልድ የሆው የ ራሺያ ምርት Su 57 ብቻ ነው
@redseanilenile7285
@redseanilenile7285 8 ай бұрын
Finally, one smart man that doesn’t take everything fed in the media!!! I was saying the same thing!! This is 4th gen fighter
@matmarmg459
@matmarmg459 8 ай бұрын
The term "5th generation" is not exclusive to a single model but generally refers to a new era of advanced fighter jets with enhanced capabilities.
@milliontafesse2858
@milliontafesse2858 8 ай бұрын
በጣም ኮርቻለሁ!!!!!!!
@Militarychannel12
@Militarychannel12 8 ай бұрын
It is great that we have upgraded our air power but a little mistake i heard from the report he said 5th generation but it is actually 4th generation
@matmarmg459
@matmarmg459 8 ай бұрын
The term "5th generation" is not exclusive to a single model but generally refers to a new era of advanced fighter jets with enhanced capabilities.
@Abdi-uh5hz
@Abdi-uh5hz 8 ай бұрын
​​@@matmarmg4595th generation is exclusive to stealth aircrafts. SU57, J20, F22 and F35 are operational 5th generation stealth aircrafts. Su-30 is 4+ generation, even SU35 is not 5th generation aircraft.
@YohanisZelalem-p2y
@YohanisZelalem-p2y 8 ай бұрын
Its fourth generation aircraft but with 5th generation technology upgrade, so its debatable, some call it 4++ or 4.5 generation, one thing for certain is that it cant be called 4th generation.
@Abdi-uh5hz
@Abdi-uh5hz 8 ай бұрын
​@@YohanisZelalem-p2yReally? Su-30 is 4++ generation? ኧረ እየቀነስን. Su-30 እንጂ Su-35 አልተባለም. Basically, both are 4th generation airframes with upgraded avionics and systems.
@ሃሙድሰይድ
@ሃሙድሰይድ 8 ай бұрын
ውሾች መጮሃቸውን አያቆሙም ጀግኖች ሃገራቸውን መገንባትና ማዘመን ይዘዋል።
@ደሴ
@ደሴ 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Ethiopia6831
@Ethiopia6831 8 ай бұрын
ክብር ለ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት 🫡🇪🇹🇪🇹💐💐💐
@enyewmelesse5644
@enyewmelesse5644 8 ай бұрын
keep moving General
@azanawalagaw4017
@azanawalagaw4017 8 ай бұрын
ብልፅግናወች ውሽታችሁ ቀንሱ በሽት አግር አታፍርሱ የውግያም ችሎታችሁ ውሽት ብቻነው
@abaynehadmikew5130
@abaynehadmikew5130 8 ай бұрын
ለዚህ ነዋ አራት ኪሎ የገባህ ?????የእረኛ ሰብስብ እንዲሁ እያወራህ ታልቃለህ ምን ጊዜም ለጀግናዉ መከለከያችን !!!!!!!!አንድ ለሃምሳ የዕረኛ መንጋ !!!!!!!!!!!!!
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n 8 ай бұрын
Antenna lete abuka eshi.
@wendesenteka9408
@wendesenteka9408 8 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ባንዳ እከኮች ተፈጥረውባት ጡትዋን እየነከሱ ተቸገረች እንጂ ሁሌም ተፈሪና ተከባሪ ናት !!!!! ወራዳ ሰው ትል !!!!
@sileshia9828
@sileshia9828 8 ай бұрын
Might with merit is deterrent. May God give wisdom and tranquility to both our people and leaders. May He bless our country.
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 8 ай бұрын
ፉትህለሰውድአረቢእሰረቤትላሉወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sam-oz9kd
@sam-oz9kd 8 ай бұрын
Somalia 🤗
@Zaid-ju6ps
@Zaid-ju6ps 8 ай бұрын
ጅግና ናችሁ መከላኪያ❤❤❤❤❤❤❤
@zionzion7109
@zionzion7109 8 ай бұрын
ሃሃሃ ይሄ ምርኮኛ ስለ ጦርነት ምን ያውቃል ? ንፁሁን ገበሬ በዶሮን ይደብድብ እንጂ። ፋኖማ መንፈስ ሆኖባቸዋል።
@henokalemu9130
@henokalemu9130 8 ай бұрын
አይደል ወሬ መቼም አያልቅባቹ። እናተን መጠበቅ ሰለቸን እኮ?
@zionzion7109
@zionzion7109 8 ай бұрын
@@henokalemu9130 በ 3ሳምንት ነበር እኮ የናንተ ደነዝ መሪ እንጨርሳቸዋለን ያለው ሃሃሃ በደንብ እያስታጠካችሁን ነው ።
@henokalemu9130
@henokalemu9130 8 ай бұрын
የሆንክ ባንዳ የባንዳ ዘር።
@zionzion7109
@zionzion7109 8 ай бұрын
@@henokalemu9130 ባንዳማ እናንተ ናችሁ መዋጋት እቅቶችሁ ንፁሀኑን በዶሮን የምትፈጆ (የታሪክ ነቀርሳ ባንዳ የሚለው ቃል ያንስሀል)
@henokalemu9130
@henokalemu9130 8 ай бұрын
@@zionzion7109 ባንዳ ሀገር ሻጭ። ሀገራችንን ቆርሳቹ የሸጣቹ። ሀገራችንን በርሃብ እንድትጠራ ተግታቹ የሰራቹ የባንዳ ዘሮች ናቸው።
@Shebelle_River
@Shebelle_River 8 ай бұрын
ጀግኖች
@KingEthiopia-n8t
@KingEthiopia-n8t 8 ай бұрын
መጀመሪያ ብድራችሁን መልሱ ምድረ እንስሳ ሁላ ጉራ ብቻ ወሬ ወሬ ሁሌም ቀናችሁን ጠብቁ መጥፊያችሁ ቅርብ ነው
@ethiopolitics123
@ethiopolitics123 8 ай бұрын
ፍየሌን ነብር በላት
@EyoAbe-v2c
@EyoAbe-v2c 8 ай бұрын
አጠቃቀሙ ነው ዋናው🤣🤣🤣 ፋኖን💪💪💪ተመልከቱት እስቲ ቆመህ ጠብቀኝ ይዞ ነው...አንድ ጥይት ለአንድ ጠላት ተኩሶ የማይስት...ከ መካናይዝድ ጦር ጋር ገጥሞ እያርበደበደው ያለው ሰራዊትህን ብትንትኑን ያወጣው...ለማንኛውም ዐማራ በታሪኩ ጦርነት ጀምሮ ገጥሞ ተሸንፎ አያውቅም እስከ ምድር ፍፃሜም አይሸነፍም ቁርጥህን እወቅ...ለሶማሊያ ከሆነም ቄሮ ተዋግቶ ያቆማት እንደሆን እናያለን በጀቱ ሽፋን ስጡት🤣🤣🤣🤣 ግን SU 30 መች ነው የተመረተው...ከ34አመታት በፊት😂😂🤣🤣🤣
@rozayallou5348
@rozayallou5348 8 ай бұрын
የጨነቀለት
@Freedom-vk6vo
@Freedom-vk6vo 8 ай бұрын
2 ጄት ገዛን ብሎ ማውራት ፍርሃታችሁን ያሳያል ለሁሉም ንብረትነቱ የኢትዮጵያ ነው።ይልማም ወደ አውስትራሊያ በግዜ ሂድ
@AwiiQano-ym9dx
@AwiiQano-ym9dx 8 ай бұрын
❤🎉
@OpiaCafe
@OpiaCafe 8 ай бұрын
💪💪💪💪💪
@VoiceofJustice-md7py
@VoiceofJustice-md7py 8 ай бұрын
It is great job. However, Su-30 is not considered a 5th generation aircraft. The Su-30 is a 4th generation fighter jet designed and manufactured by the Russian company Sukhoi.
@daved5683
@daved5683 8 ай бұрын
How do you know? KZbin expert
@HenokGirma-n9s
@HenokGirma-n9s 8 ай бұрын
አሁን ይሄ ከህዝብ ጥቅም በልጦነው ህዝብ እደቅጠልበ በርሀብና በጦርነት እየረገፈ ለራሳቸው ጥቅምና ስልጣንን ማቆያ ትርኪሚሪኪ ይሰበስባሉ እስኪ ህዝባቹሁን ቆምብላቹ እዩ ችግር ፈተና እዳክምር ስደት በሞላበት ሀገር ምንም እዳልተፈጠረ እደሞላላት አገር ከሌሎችሀገርጋ መፍጨርጨር ምድነው ነገደሞ ልክ እደድሮኑ በገዛው በህዝብ ንብረት መልሳቹ ህዝብን ትወጉበታላቹ አይ ኢትዮጲያዬ ፈተናሽ በዛ ፈጣሪ የሚበጅሽን ያምጣልሽ ።🙏🙏🙏
@samonsisay5326
@samonsisay5326 8 ай бұрын
Nuclear lemin አትታጠቁም ህዝብን ማሸነፍ አይቻልም !!
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 8 ай бұрын
ከማን ጋር ልትዋጉ ነዉ ከሻዕቢያ ጋር ወይስ እንደ ለመዳቹሁ አማራ ክልል ሠላማዊ ህዝብ ልትደብደቡ አስባችኋል
@NumberSeven49
@NumberSeven49 8 ай бұрын
ኢትዮጵያንውያንን እርስ በእርስ ከማናከስ አልፎ ከጎረቤቶቿ ጋር የማበጣበጥ ፖለቲካ ግን አይከብድም?
@tsegayetube4730
@tsegayetube4730 8 ай бұрын
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ .....የጦር ጀት የገዛችሁም እንዲገዛ የፈቀዳችሁም በሙሉ ከጥቂት ዓመታት በኋላ ወደ እግዚአብሔር መሄዳችሁ አይቀርም። የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚልሰው የሚቀምሰው አጥቶ በረሃብ መሞት በጀመረበት በዚህ ወቅት ይህ ዜና መስማት ምንኛ ያሳዝናል? ፈጣሪ ሕዝቤ ተርቧል ቢላችሁ መልሳችሁ ምን ይሆን? ጋዜጠኞችም ጨምሮ ሰማይ ቤት እኮ እንዲህ አይነት ዜና የለም...........።
@fghmkvjhk
@fghmkvjhk 8 ай бұрын
አቤት ንግግር 🎉
@bulgaw
@bulgaw 8 ай бұрын
Keep updating us this nonsense.
@Swiftbeard
@Swiftbeard 8 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ሰው ባይኖር እንኳን እግዚሃብሔር ይዋጋል፡፡
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 8 ай бұрын
Hahaha
@mekdeshailu4674
@mekdeshailu4674 8 ай бұрын
ጀግኖች❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@eriart5057
@eriart5057 8 ай бұрын
ለምን ህዝቡን ኣታበሉትም።ውጊያ ለማንም ኣይጠቅምም።
@habesha2965
@habesha2965 8 ай бұрын
ዘጠኝ ሱሪ ፈስ አያድንም አትንጠጫበጩ
@ሀገሬለኔ
@ሀገሬለኔ 8 ай бұрын
የተበደረችውን መክፈል ያቃታት ሀገር ጀት ገዛች ታሳዝናላቹ
@אמבצאוטספאי
@אמבצאוטספאי 8 ай бұрын
በታሪክ እንደምንሰማው ከአባቶቻችን ታሪክ እንደተረዳሁት የኢትዮጵያ ጎራዴዎችና የኢትዮጵያ አየር ጏይል የውጭ ጠላትን አንገት የቆረጡ ጣልያንና ሱማሌን እጅ ከዚያወዲያ የተመረቱ የአየር ጀቶች የእራሳቼውን ህዝብ ነው ሲጨፈጭፋና ሲያወድሙ የምናየው እራስን በራሥ አይ በበኩሌ እድገት አልለውም በማን እንፍረድ በህዝቡ ወይሥ በሚመራው መንግሥት በማን??????? መልሱን ለሁሉሙ
@grsemaichew-ek6hc
@grsemaichew-ek6hc 8 ай бұрын
Berhanu jula gala air force
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n 8 ай бұрын
Hahaha Jelanefo Komatsu
@jeremiah2516
@jeremiah2516 8 ай бұрын
Where is F-35
@muradabrahim1610
@muradabrahim1610 8 ай бұрын
😊
@surafeladmasu3259
@surafeladmasu3259 8 ай бұрын
Viva Ethiopa
@Rocky-life518
@Rocky-life518 8 ай бұрын
It’s 4th generation. Su 50 is the fifth generation
@Worldvax
@Worldvax 8 ай бұрын
57*
@warfaageeddi3128
@warfaageeddi3128 8 ай бұрын
PP want to stay in power forever through military but they will be ousted just those before them.
@mmm-oy3nc
@mmm-oy3nc 8 ай бұрын
Keep living in the past....pp will be here your entire life😂😂
@abenezersalemu6146
@abenezersalemu6146 8 ай бұрын
let it stay power !
@truthbetold1279
@truthbetold1279 8 ай бұрын
Your ignorance level is out of this world. PP is the current ruling political party. The military has no affiliations to any political parties. Its job is protecting the country from foreign and domestic enemies.
@matmarmg459
@matmarmg459 8 ай бұрын
It is true if your mind still frozen in the 60s. The ENDF is being built for the future generation. PP is only for this generation. Next generation Ethiopians will have their own party. By that time, Ethiopia will be on of the prosperous countries.
@truthbetold1279
@truthbetold1279 8 ай бұрын
@@matmarmg459 let just hope that the next generation won't be imbeciles as you're.
@baba2191
@baba2191 8 ай бұрын
ፈምድረ ኡሪ ፋንዶ ጉድ በላብህ
@DaveTD
@DaveTD 8 ай бұрын
Tewagubet eask ....
@DonaldJPutin5
@DonaldJPutin5 8 ай бұрын
💪make ethiopia stronger 💙
@DadiDad-n5i
@DadiDad-n5i 8 ай бұрын
😂😂😂 የሄ የ5 ትውልዲ ኣይደሉም የ4ኛ ትውልድ ነው 5ኛ ትውልድ ጥቂት ኣገሮች ያሉት ነው ሱ-30 የራሻ ነው ሱ-35ና57 ናቸው የኣሜሪካ ደግሞ ኤፍ35
@nebiatabrham9766
@nebiatabrham9766 8 ай бұрын
ዱቄት ነው የትሆኑት !ኢትዩጵያን ያዋረድችሁ ! እህል ግዙ !
@AyAy-t3z
@AyAy-t3z 8 ай бұрын
Etiyopey,mnm,adfratim
@issu23
@issu23 8 ай бұрын
Propaganda!!
@kidusabebe6634
@kidusabebe6634 8 ай бұрын
They are not 5th Gen
@abdirahmanmohamed4705
@abdirahmanmohamed4705 8 ай бұрын
Ethiopians can't use these fighter jets? I see the Russian instructors and that means Ethiopian pilots and technicians are still learning how to fly and repair these jets.
@daved5683
@daved5683 8 ай бұрын
You must 3:22 be Somali .. Ethiopian Air Force is historically the best ones. Trained by Russians more than 50 years. Soon you will taste your medicine if not surrender
@abaynehadmikew5130
@abaynehadmikew5130 8 ай бұрын
ጠላተች እርማቸሁን አዉጡ ግበፅም እነዲሁ ????? አየር ሀይላችን ምንጊዜም ወደፊት።!!!!!!!!!
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 8 ай бұрын
Mesaria endengezaa bedha akemachen zembelew yegabezunal, egna ga nu kezi gezu ... Feedmarshaljilo
@samsontilahoun7097
@samsontilahoun7097 8 ай бұрын
እናታቹን ልብዳ ንጽሀንን ልጨፈጭፉበት ።ሰይጣኖች
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 8 ай бұрын
የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም አለች አያቴ ምንም ብትደረር
@wendesenteka9408
@wendesenteka9408 8 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ባንዳ እከኮች ተፈጥረውባት ጡትዋን እየነከሱ ተቸገረች እንጂ ሁሌም ተፈሪና ተከባሪ ናት !!!!! ወራዳ ሰው ትል !!!!
@wendesenteka9408
@wendesenteka9408 8 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ባንዳ እከኮች ተፈጥረውባት ጡትዋን እየነከሱ ተቸገረች እንጂ ሁሌም ተፈሪና ተከባሪ ናት !!!!! ወራዳ ሰው ትል !!!!
@zenebehadgukidanu2540
@zenebehadgukidanu2540 8 ай бұрын
ሰው ተርቦ ጀት መግዛት ለዛውም የራስህን ዜጋ ለመደብደብ ።ታድያ መሳርያ ካላቹህ በሱዳንና በኤርትራ የተያዘ መሬት ለምን አስታስመልሱም
@ananiateferi
@ananiateferi 8 ай бұрын
They are not 5th gen
@user-Ur-CR
@user-Ur-CR 8 ай бұрын
It's good but ahun yemiyasfeligew be food security lay tenkiro mesrat new... Other wise hihen miskin hsb Andi qen adebabayun leteqawimo endemimolaw aliteraterim!!! Believe me our federal government ' bezaw bota yedegefe hsb bezaw bota liqawem tinish gize qertotal'
@setanyehuabebe6812
@setanyehuabebe6812 8 ай бұрын
80 /100 በወገን ጦር ይመታል
@hagerawiraye1552
@hagerawiraye1552 8 ай бұрын
Feed the poor people first, I don't know why the elite in Ethiopia they can't learn from their mistakes.
@bmsk0076
@bmsk0076 8 ай бұрын
Nah! It’s better to feed the rich😂
@TuraMan-l6i
@TuraMan-l6i 8 ай бұрын
fayisa
@amensisa3648
@amensisa3648 8 ай бұрын
ENDF
@travelwithmike8930
@travelwithmike8930 8 ай бұрын
40 million times 5 su30 . Haha 200 million cost weapons for one of the poorest country of the world haha 😂. Better use the money to improve people life .
@Worldvax
@Worldvax 8 ай бұрын
You know, you need prosperity guardians. Now go check the Indian’s defence budget.
@travelwithmike8930
@travelwithmike8930 8 ай бұрын
@@Worldvax world food program say 20.1 million people of Ethiopia need urgent food. Men what do you think which comes first food or su30
@travelwithmike8930
@travelwithmike8930 8 ай бұрын
@@Worldvax anyway this SU30 also buy by long time debt. According to analysts, Ethiopia owes about $7.7 billion to foreign governments, most of that to China. It also owes $5.2 billion to private creditors, including $3.2 billion to commercial banks
@AshenafiTesfaye-lw7pk
@AshenafiTesfaye-lw7pk 8 ай бұрын
Russianm aladanem atketatelum enda aby 30nm btametu sam aytefam.
@MohmadMoala-jt1cw
@MohmadMoala-jt1cw 8 ай бұрын
አንድ ሀገር በጦር መሳሪያ ብቻ ሰላሟ ሊጠበቅ አይችልም ሀይማኖትን ከሀይማኖት ብሄርን ከብሄርን ወንድሙን ከወንድሙ እያጣላ ያለ መንግስት እያለ እደትነው የሀገር ሰላም እሚረጋገጠው እስኪ መጀመሪያ ከሰፈር ፖለቲካ ውጡ
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ 8 ай бұрын
ሳይብስብህ ታየው በመቀመጫህ እያሰብክ ሰለሆነ ባፋንኩሎ ቴስታ ዲጋሊና ይላል ጣልያን (ጭንቅላትህ ከዶሮ ያነሰ ነው)
@fjhggjih5413
@fjhggjih5413 8 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
@nebathassenkedir5076
@nebathassenkedir5076 8 ай бұрын
Hezbu megeb new yamiasfelgew Torenatun aqumu Yanuro wedenatun hezbu kabdotal mela fetarulet
@grsemaichew-ek6hc
@grsemaichew-ek6hc 8 ай бұрын
Tigray is a country somalia will approve tigray independence
@AssabisEthiopian
@AssabisEthiopian 8 ай бұрын
Yes without Raya and wolkayet
@hailedc6725
@hailedc6725 8 ай бұрын
Kiki
@Worldvax
@Worldvax 8 ай бұрын
Desert parasite detected.
@grsemaichew-ek6hc
@grsemaichew-ek6hc 8 ай бұрын
@@AssabisEthiopian we will take welqayit one day any way
@grsemaichew-ek6hc
@grsemaichew-ek6hc 8 ай бұрын
@@AssabisEthiopian finfine is oromia period
@eliasmesfin
@eliasmesfin 8 ай бұрын
ኧረ ደነዞች። አራተኛ ትውልድ አውሮፕላን ነው።
@abenezersalemu6146
@abenezersalemu6146 8 ай бұрын
Dege aderege ! Dedeb!
@matmarmg459
@matmarmg459 8 ай бұрын
The term "5th generation" is not exclusive to a single model but generally refers to a new era of advanced fighter jets with enhanced capabilities.
@morat795
@morat795 8 ай бұрын
ፈስ
@wedimat7293
@wedimat7293 8 ай бұрын
​@@morat795 SU-57 is the only 5th generation fighter jet, you talk nonsense!
@eliasmesfin
@eliasmesfin 8 ай бұрын
ኧረ ንገርልኝ ለነዚ ደደብ ወያላዎች። ሩሲያ ከሰራችው su 57 ብቻ ነው አምስተኛ ትውልድ ሚባለው። አሜሪካ ከምታመርታቸው ደግሞ። F22 እና F35 ናቸው አምስተኛ ትውልድ ሚባሉት። ጋዜጠኞችም ጁላም ደነዝ ናቸው።
@DadiDad-n5i
@DadiDad-n5i 8 ай бұрын
ምን እንደገዙ ኣያውቅቱም እንዴ 5ኛ ትውልድ በእስራኤል፡ኣሜሪካ፡ሩስያ፡ቻይና ብቻ ነው ያሉት ለገበያም ቡዙ ኣያውልቱም ስለዚ ለምን ትዋሻላቹ 4ኛ ትውልድ ነው
@petermessay469
@petermessay469 8 ай бұрын
Nice
@rozayallou5348
@rozayallou5348 8 ай бұрын
ብልፁግና እራሱ ይቀበርበታል
@abaynehadmikew5130
@abaynehadmikew5130 8 ай бұрын
አነተ ሀሳብህ ሳይደርስ ብልፅግና አስቀድሞ ይቀበረሃል ተባይ ባንዳ ትወድማለህ ምን ጊዜም ብልፅግናችን!!!!!!!!!!!
@rozayallou5348
@rozayallou5348 8 ай бұрын
@@abaynehadmikew5130 አንተ ደደብ ምንው ተቃጠልክ ሂድና የመከላከያን እሬሰን አንሳ እደቅጠል እረግፏልሀል ተባይ አንተ ነህ ጥጋባቹሁ አላስችል አላቹሁ
@SherifGizawSoldierfunny-ke4rz
@SherifGizawSoldierfunny-ke4rz 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Brukhhh
@Brukhhh 8 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@gyttfyiu5984
@gyttfyiu5984 8 ай бұрын
maferiya wechi !!! mngna tlk sra akerebachihu !! diha wun mahberesb yedihawun ljichi bediron... mecheresachihu sayasachihu!! hzb erabn eyalachihu?? yetornet dakira ahunm tdegsalachihu.... fetari shifetun lenate yargewu
@abeltadesse4104
@abeltadesse4104 8 ай бұрын
አማራዎች ድምፃችንን አጥፍተን እየገዘገዝናችሁ ነውና እማራ የሚመራት ኢትዮጲያን በቅርቡ እውን ማድረጋችን አይቀሬ ነው!!!
@SeidAsefa-v9o
@SeidAsefa-v9o 8 ай бұрын
Zeba menesheinew yeteijibe Deme den wa shersimutalejii charahata simeretei folysina heveretesiv akahavavay baleynate
@kidane6417
@kidane6417 8 ай бұрын
😂😂😂 yenra binrh sew kalal manm ayisaram
@addis1-xd1kz
@addis1-xd1kz 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂 good luck
@kunsahaho607
@kunsahaho607 8 ай бұрын
Ahun Fanoye min litihon newu? 🤣🤣😜😜😜
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 8 ай бұрын
😂😂😂😂😊
@Blockbuster-f3
@Blockbuster-f3 8 ай бұрын
😂
@chuchuyeshitla7733
@chuchuyeshitla7733 8 ай бұрын
stop your nonsense propaganda Birhanu!
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 106 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 129 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 130 МЛН
የንሥሮቹ ወጌሻ
43:34
Fana Television
Рет қаралды 132 М.
'ከአቃቂ እስከ ጫካ' - ክፍል 2
53:13
EBC
Рет қаралды 115 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.16 "ሼፍ ሒሩት"
39:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 901 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 106 МЛН