#ዘመናዊ

  Рет қаралды 6,632

QESEM MEDIA ቀሰም ሚዲያ

QESEM MEDIA ቀሰም ሚዲያ

Күн бұрын

ቀሰም MEDIA
የተለያዩ ወቅታዊና ጠቃሚ መረጃዎችን ወደ አድማጭ ተመልካቾች ያቀርባል። አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የመረጃው ተጠቃሚ ይሁኑ።
የቤት ሂሳብ ማሰራት ለምትፈልጉ
የቤት ዲዛይን እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ
ስለቤት እንድናማክራችሁ የምትፈልጉ
የቤት ማስዋብ ስራ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ
🇪🇹0921272805 ደውሉልን
በኢሞ በዋትሳፕና በቴሌግራም አማራጭ ያገኙናል።
• #ዘመናዊ የፕላስቲክ ኮርኒስ-ለጭቃ ...
ዘመናዊ የፕላስቲክ ኮርኒስ ለጭቃ ቤት
• #ዘመናዊ-የጅብሰም-ኮርኒስ-አሰራርና...
ዘመናዊ ጅብሰም
• #ትንሽ ብርና #ትንሽ-ቦታ ላለው ጠ...
በትንሽ ብርና በትንሽ ቦታ ላይ የሚሰራ የቤት አሰራር
• #Almunium_door and win...
ማራኪና ውብ የአልሙኒየም ስራ
• #ዘመናዊ _80ቆርቆሮ#ቤት @በብሉኬ...
የእንጨትና የብሎኬት ቤት የዋጋ ንፅፅር

Пікірлер: 110
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 жыл бұрын
ቀሰም media ጠቃሚ መረጃን ያገኙበታል አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለማዘዝ ለምትፈልጉ 🇪🇹0921272805 ልታናግሩን ትችላላችሁ።
@binetmohammediloveethiopia1961
@binetmohammediloveethiopia1961 3 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይር ወንድሜ 110 ቆርቆሮ ነው ቤቴ ኮምቦልቻ ለኮርኒስ ስንት ብር ይወስዳል የፕላስቲክ ኮርኒስ ጥራት ያለው
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 жыл бұрын
በውጩ ነው ወይንስ በሃገር ውስጡ?
@binetmohammediloveethiopia1961
@binetmohammediloveethiopia1961 3 жыл бұрын
@@qesemmedia9480 ተመራጩ ማንኛው ነው የሚሻለውን
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 жыл бұрын
በዋትሳፕ ፃፊልኝ
@binetmohammediloveethiopia1961
@binetmohammediloveethiopia1961 3 жыл бұрын
@@qesemmedia9480 እሽ
@ibrahimmuhammad74
@ibrahimmuhammad74 3 жыл бұрын
እሚገርም መረጃ ነው ለኔ ታሠሩልኛላችሁ በጣም ውብ ነው ማሻአላሕ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 жыл бұрын
እንሰራለን በሚገባ
@hagrewelotube4855
@hagrewelotube4855 3 жыл бұрын
በታም የምግርልገው ነገር በታም እናመስግናለን
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 жыл бұрын
Egzihaber yimesgen 🙏 antem selameh yibzalesh...
@user-gz5ne9up1g
@user-gz5ne9up1g 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወላሂ የምፈልገው መረጃ ነው
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
🙏
@makhiyasait1001
@makhiyasait1001 2 жыл бұрын
በጣም ነው እምፍልገው ማሻ አሏህ በዋሳፕ አናገርኝ😍
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
መርሃባ🙏🙏
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
በኔ ቁጥር ገብተሽ አናግሪኝ
@omrmobile2678
@omrmobile2678 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መረጃህ ወሳኝ ነው
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
🙏🙏
@mahubetube6317
@mahubetube6317 3 жыл бұрын
ማሻአላ በርቱ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ራሂቲዩብ
@ራሂቲዩብ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ቀሰም በርታ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zahraethiopian9117
@zahraethiopian9117 2 жыл бұрын
ወሎ መከነሰላም ትህዳላችሁ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
እንሄዳለን 0921272805
@ሀያትወሎየዋ-የ5ሸ
@ሀያትወሎየዋ-የ5ሸ 2 жыл бұрын
@@qesemmedia9480 ወግድስ
@moofhh1685
@moofhh1685 2 жыл бұрын
@@qesemmedia9480 ተንታ አጅባር ትሄዳለቹ
@zcvvgfff8078
@zcvvgfff8078 3 жыл бұрын
Wa sa wb berta wandemachini
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 3 жыл бұрын
ማሻላ፣ኢሸአላ
@ፍቅር-ከ4ፀ
@ፍቅር-ከ4ፀ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@wendemjemalarebianmejles
@wendemjemalarebianmejles 3 жыл бұрын
Wow.......
@fatumafatuma3827
@fatumafatuma3827 3 жыл бұрын
ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሄ ወበረካተሁ ውይ ተወደል እንሽአላህ ቢቀንስ ትስራልንአለህ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 жыл бұрын
Insha allah
@medinasayd4723
@medinasayd4723 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታ ወድም
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@نورمحمد-م7ي5ظ
@نورمحمد-م7ي5ظ 2 жыл бұрын
ለገጠር ለቤተስብ ማስራት ፈልጌ ነበር ተወደደ ከሸራ ናከዚ ውጭ ሌላ ኮርኒስ የለም የንታቁ ንገሩኝ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
ምን አይነት ኮርኒስ ማሰራት ፈልገክ ነው?
@نورمحمد-م7ي5ظ
@نورمحمد-م7ي5ظ 2 жыл бұрын
@@qesemmedia9480 ለገጠር የሚሆን ወጪው ቀለል ያለ ፈልጌ ነበር
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
@@نورمحمد-م7ي5ظ በውስጥ አናግረኝ መፍትሄ ይኖረናል
@ትህትናትህትና
@ትህትናትህትና 2 жыл бұрын
ሰላም እዚህ ቤት
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i 2 жыл бұрын
መካነሰላም ትሄዳላችሁ?
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
እንሄዳለን
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 3 жыл бұрын
የት ነው ያለህው ቀለም የምትቀቡ ተሆነ በናትና በዋትሳብ ሀይ ብየሀለሁ እናውራ
@mhmdnoor4970
@mhmdnoor4970 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ደስስይላል
@ፋጢማሙሀመድየወሎልጅ
@ፋጢማሙሀመድየወሎልጅ 2 жыл бұрын
ለጭቃ ቤት ለ90 ቅጠል ቆሮቆሮ ሥንት ይወሥዳል
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i 2 жыл бұрын
ለ70 ቆርቆሮ በውጩ ስንት ይሆናል?ከነ ሰራተኛው መካነሰላም ከሄዳችሁ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
መካነሰላም እንሰራለን በውስጥ አናግሩን
@mirarizal3169
@mirarizal3169 3 жыл бұрын
ዋዉ
@thinkothinko4423
@thinkothinko4423 3 жыл бұрын
47 qorqor isab siralign eski le kornis be fexari
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 жыл бұрын
በውስጥ መስመር አናግሩን ሂሳቡን እናወጣለን
@ለሚናጫቀታየውቦችሀገር
@ለሚናጫቀታየውቦችሀገር Жыл бұрын
ቦረና ትሄዳላችሁ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 Жыл бұрын
እንሄዳለን 0921272805 ደውሉልን
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 2 жыл бұрын
የትናችሁ❓❓❓❓
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
የትኛውም ቦታ እንሰራለን
@zented1924
@zented1924 2 жыл бұрын
አልገባኝም ግረግዳው ም ነው ወይሥ ጣራው ብቻ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
ጣራው ብቻ
@tejogure2167
@tejogure2167 Жыл бұрын
Yet nechuw
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 Жыл бұрын
0921272805
@firehiwotyilma6644
@firehiwotyilma6644 2 жыл бұрын
ሠላም ለናንተ ይሁን የት ነው የምትገኙት
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
የትኛውም ቦታ ሂደን እንሰራለን በዋትሳፕ አናግሩን
@sofiasofia163
@sofiasofia163 2 жыл бұрын
ወንድም አንተነህ እምትሰራዉየብላስቲክኮርኒስ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
አዎ እንሰራለን
@hayatyoutube5591
@hayatyoutube5591 2 жыл бұрын
በሌላ ከለር አለ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
አለው
@firdwos
@firdwos 3 жыл бұрын
የት አካባቢ ናችሁ ?
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 жыл бұрын
በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ያገኙናል
@user-zn9ht3bi3s
@user-zn9ht3bi3s 2 жыл бұрын
የትአካባቢናችሁ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
A.a ምን እንታዘዝ ?የትኛውም ቦታ እየሄድን እንሰራለን
@kelembiru2758
@kelembiru2758 2 жыл бұрын
ፕላስቲክ ኮርኒስ ትሰራላችሁ?
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
እንሰራለን በውስጥ ያናግሩን
@hagrewelotube4855
@hagrewelotube4855 3 жыл бұрын
ውይ ኑሮ ውድነት በታም ውድ ነው ዋጋው እኔ ስድስት ክፍል ቤት ነበረኝ ግን ዋጋው አዙሮ ሊደፋኝ ነው
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 жыл бұрын
አይዞን አንድ ቀን ይሰራል
@najat5814
@najat5814 3 жыл бұрын
80ቅጠል ግን 3ክላስነው 60ሺ ነው ሚፈጀው
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 жыл бұрын
በቤቱ ስፋት ይወሰናል
@najat5814
@najat5814 3 жыл бұрын
@@qesemmedia9480 እሺ
@mhmdnoor4970
@mhmdnoor4970 2 жыл бұрын
የቴሌግራምሊንክካለህወድም
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
@Halalmo
@lanalana6862
@lanalana6862 2 жыл бұрын
የት አካባቢነው
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
የትኛውም አካባቢ እየተንቀሳቀስን እንሰራለን
@medinaassen3832
@medinaassen3832 3 жыл бұрын
ወአሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱሠላምወንድምለቤትህአድስነኝማሻአላህበጣምደስይላል
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ
@zainbemam8390
@zainbemam8390 3 жыл бұрын
Yte akababi nawe 80kara sntnawe 5kfle
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 жыл бұрын
በውስጥ አናግሩን ሁሉም ቤቶች አሰራራቸው ይለያያል
@woineabreha4510
@woineabreha4510 2 жыл бұрын
ውጫሌ እሮቢት ትሄዳላችሁ ከይቅርታ ጋ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
እንሄዳለን በውስጥ አናግሩኝ
@hassansafar702
@hassansafar702 2 жыл бұрын
ወግድትሄዳላችሁ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
እንሄዳለን በውስጥ አናግሩን
@hayatyoutube5591
@hayatyoutube5591 2 жыл бұрын
ሀይቅ ትሠራላችሁ ወይ
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 2 жыл бұрын
እንሰራለን አናግሩን
@RS-nr1sq
@RS-nr1sq 3 жыл бұрын
ወንድሜ የኔ አሁን 86ቆርቆሮ ሆኖ 3ክላስ ነው እስከግርግዳው ስንት ይፈጃል👍
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 жыл бұрын
በጂብሰም ነው?
@RS-nr1sq
@RS-nr1sq 3 жыл бұрын
ኮርኒሱን በፕላስቲክ ግርግዳውን በጅብሰም
@qesemmedia9480
@qesemmedia9480 3 жыл бұрын
ይቻላል በውስጥ መስመር አናግሪኝ
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 3 жыл бұрын
ምንዛሪ በጨመረ ቁጥር የቤት እቃ በጣም ውድ ነው እኔም 60 ቆርቆሮ ነበረኝ አላህ ይገዘን
@RS-nr1sq
@RS-nr1sq 3 жыл бұрын
@@bedrianesru6973 አሚን እህቴ
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 192 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 37 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 15 МЛН
ДЖЕФ  ЕЩЕ ПОМОГАЕТ!
9:37
Valera Ghosther
Рет қаралды 687 М.
NOOB vs Strongest BattleGrounds
13:58
Davebb933
Рет қаралды 6 МЛН
ХАЛК ОТБАСЫН ҚҰТҚАРДЫ (GTA V)
16:55
Салли PLAY
Рет қаралды 90 М.