KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//ዝምታ ያሸልማል// "አሳውን በቁሙ ጠጣው🤣 የማይዳስስን መጠርጠር"🤣 🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/
26:44
//ዝምታ ያሸልማል// "ፊታቸው በሾርባ ተጥለቀለቀ " 🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/
25:32
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
//ዝምታ ያሸልማል// "በአንድ ምት መሬት ዋጠችው" 🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/
Рет қаралды 468,410
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@FatmaMohamed-lf9li
Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ልክ እንደነሱ ድምፅ ሳላወጣ የምስቀው ወይስ ሁላችሁም ናችሁ ቅመሞች😅😅😅😅😅
@aminamudark2339
Жыл бұрын
እኔም እንደነሱሁ ድምፅ ሳላወጣ የሳኩት😂😂😂
@kiya6821
Жыл бұрын
me😂😂
@አየሁጉንድሬዋ
Жыл бұрын
😂😂😂😂አረ እኔምነኝ
@tsigeredatube440
Жыл бұрын
😂😂😂 me 🤭🤭
@Medinayesuf-ob4ny
Жыл бұрын
😂😂😂 እኔም ነኝ
@bsgd936
Жыл бұрын
የስደት ኖሮ መረር ያላችሁት የረፍትን እንጂራ ሚስታችሁ ጤንነት ደምሩኝ😢😢😢😢
@ZamniyZamniy
Жыл бұрын
Amne
@ራሕመትይማም
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hjbcbjdhghd-tr5yl
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
Жыл бұрын
አሚን
@zeberaali5809
Жыл бұрын
አሜንያረበልአለሚንሀቢባቲ
@biruketawitkefelegn8010
Жыл бұрын
ጨዋታው ዘና ፈታ ያደርጋል 😂😂😂😂 ግን የተቆነጠጠው ልጅ ማርያምን አሳዘንኝ😢 ሲጀመል ልጁ እንዲሁ ሲያዩቱ ያሳዝናል እንኳን ተቆንጥጦ ብቻ ይቀጥል ጨዋታው ❤
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
Жыл бұрын
በሠው ስቃይ መሣቅን እያለማመዱን ነው
@SamsungJ-oe8fh
Жыл бұрын
እኔም 😂😂😂😂
@RyhffRhgdf
Жыл бұрын
እንዴት እንዳሳዘነኝ እንባዬ መጣ ጌታን😢😢😢😢
@MekdelawitNigatuMekdelawitniga
Жыл бұрын
ከአፍንጫ ፀጉር የተነቀለው እና የተቆነጠጠው ማርያምን በጣም ነው ያሳዘኑኝ😢😢😢😢😢ፊታቸውም ያሳዝናል ምንም ነው ያላዘኑላቸው ጨዋታው ለዛ ቢኖረው ጥሩ ነው
@ሱሱየNወዳጅ
Жыл бұрын
መነጸር የለበሰው እና ሌላኛው ነጭ የለበሰው ለዚህ ጨዋታ አይመጥኑም ዳርና ዳር ያሉት ደስ ሲሉ
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
Жыл бұрын
እኮ😢😢
@EyerusalemBirhanu-gr9fu
5 ай бұрын
የተቆነጠጠዉ እና ከአፍንጫዉ ፀጉር የተነቀለዉ በጣም ያሳዝናሉ ግን ጨዋታው best 👍👍👍👌👌👌
@Genet-vz3bh
Жыл бұрын
ተወዳዳሪዎች እባካችሁ ደክማችሁ ዋጋ እንዳታጡ እያሰባችሁ ተጫወቱ ሌላው በጣም የማደንቅህ ጒደኛው ሽንኩርት በልቶ ያገዘው በጣም አድንቄሀለው ደግሞም አስተዋይ ልጅ ነህ
@aminataminat766
Жыл бұрын
የኔ አባት አይይይይ የተቆነጠጠዉ ልጅ አጀቴን በላዉ ወላሂ😢😢 ❣️❣️❣️❣️❣️
@أميحيىمحمد-ث3ه
Жыл бұрын
የኔ አባት አይይይ የተቆነጠጠውልጅ አጀቴን በላው ውላሂ💔💔💔
@RyhffRhgdf
Жыл бұрын
በጣም ውይ😢😢😢😢😢😢😢😢
@hawahawa7709
Жыл бұрын
ተቀጭው መከራውን እያየ እየተቀጣ ሌሎቹ ምኑ ነው የሚያስቃቸው😢 ሽልማቱበዝምታ ሁኖ ሳለ? ???? ይህነየ ሽልማቱ በመሳቅ ቢሆን ፀጥ ትሉ ነበር!!!!"
@MemetGuzel-hr5hn
Жыл бұрын
ወይኔ የተቆነጠጠውልጅ አስለቀሰኝ ጓደኞቹ ግን ጨካኝ ናችሁ 😢😢
@hanaethiotube5312
Жыл бұрын
ለእኛ ለምናየው ልንስቅ እንችላለን ግን ለገንዘብ ተብሎ በሽታ ላይም መውደቅ አለ ለምሳሌ አፍንጫ ውስጥ ፀጉር መንቀል ምን ማለት ነው ሁሉም ስርአት ሲኖረው ጥሩ ነው የምር በጣም ያሳቅቃልም ያስቃልም
@trueHero495
Жыл бұрын
የአፍንጫ ጸጉር መንቀል ባክቴሪያል/ቫይረስ ኢንፌክሽን ሊፈጥር ይችላል።
@መድናmedina
Жыл бұрын
ሚስኪን የተቆነጠጠው ልጅ ኡፍፍፍ😢😢😢😢 ኧረ እኔ አላሳቀኝም
@tshayemareyam1215
Жыл бұрын
ጥሎበት ድጋሚ ሽንኩርት ብላ ውይኢኢኢ😢
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ
Жыл бұрын
ሲያናድዱ ልጁ ችሎት እነሱ ዝም ባለማለታቸዉ ተበሉ😢
@ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል
Жыл бұрын
ኧረ ዘወትር ግን ትንሽ ፈገግ አይልም አቤት አኮፈታተር እርግጠኛ ነኝ አደጋ ቢመጣበት በመኮፋተሩ ፍርተው ትተውት ነው የሚሄዱት 😂😂
@مريمانامريم-ت9ز
Жыл бұрын
የምር ያሥጠላልእኔን የተቆነጠጠዉ ልጂ😢😢😢😢 ግን የቀሩት ቂም በቀል አለባቸዉ ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ ምናለ ቢያሥመስሉ የቆነጠጡት አጄቴ ተላወሰ😢😢😢
@mengsteabteklit-lm3xm
Жыл бұрын
🙆😂😂😂😂😂
@ambaselwuchaleአምባሠልዉጫሌ
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢የተቆነጠጠዉ አሣዘነኝከመጥፎ ጓደኞ ይሠዉራችሁ
@Abi-kc6kk
Жыл бұрын
አረ መነፀር የለበሰውን ልጂ አንዴ አጋጮልኝ ደሜን አፈላው
@Tube-zh9dt
Жыл бұрын
እኔም ባገኘሁት😡😏
@ኤፍታህ-blen
Жыл бұрын
😂😂😂
@HhggHhgg-ok4jz
5 ай бұрын
በጣም ምን ግልፋጥ ነው
@maartaafirdiisaa6410
Жыл бұрын
ይሀ እኮ ለሽልማት ተብሎ ሳይሆን ሁነታው ራሱ የምያሰቅ አይደለም የምያሳቅቅ እንጅ😢❤
@SamA-yj5yp
Жыл бұрын
ኢቢኤስ ጥሩ ጥሩ ፕሮግራሞች አሉዋቹ ይህ ዝምታ የምትሉት በጣም መጥፎ ህፃናት ምን ይማራሉ ከዚ በጤና በኩል አደጋ አለዉ ይነሳ ይህ ፕሮግራምና የሚያቅጥል የሚወዳደሩት
@kalkali
Жыл бұрын
ዳጊ ምን ሆኖ ነው ከልጁ ጋር የቆየ ቂም አለብህ እንዴ ቀጠቀጠው እኮ ልጁ አሳዘነኝ የኔ አባት😢😢😢 የዛሬ ቅጣት በጣም ያስጠላል በጣም ይከብዳል የተቆነጠጠው ልጅ የኔ ጌታ በሉት እኮ😢
@fatemahery
Жыл бұрын
ሰህ
@mengsteabteklit-lm3xm
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
Жыл бұрын
ጓደኝነትን ያሻክራል የምር😭
@hilinaeshete2478
Жыл бұрын
ከዚህ ይተማርኩት ሰው ለገንዘብ ሲል እንዴት በጋደኛው ላይ በሰው ላይ እንደሚጨክን ነው እያሳሳቁ ጭካኔን ማለማመድ ይቅር ይበላችሁ
@GenetGenet-vv2zt
Жыл бұрын
አረ ይሄ ጨዋታ ተመችቶኛል ሁሌም ቀን በቀን ስሩልን ፈታ ነው የሚያደርገኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁
@mabu4825
Жыл бұрын
ዝም የለ ናጃ ወጣ ብለወል ያኛ ውዱ ናብይ ሰለለሁ አለይሂ ወሰልም❤❤❤❤
@najatali3746
7 ай бұрын
Saswas❤❤❤
@saadas9954
Жыл бұрын
ከሚጫወቱት የዳኛው ብቃት number 11111111ዘወትርን አለማድነቅ አይቻልም ዳኝነት ፐፐፐፐ እኔም ታፍኘ በሳቅ ክክክክክ
@almazabdo1106
Жыл бұрын
አራ ከልድ ኡነትም ፈርዶባታል ሚስክን አሳዛኒካኝ አላህ ይርዳህ ያዛሬ ዉድዲር ያታጎዳህ አንቴ ነህ እንዳ እድልሆኖ😢😢😢😢❤❤❤
@ralanzi4296
Жыл бұрын
የኔ ጌታ አሰለቀሰኝ ግን ምን አይነት ጨከኝ ናቹሁ እንደዚህ አድርጋቹሁ የምትቆነጡጡት ሳታሳሙሙ አትቆነጥጡቱም በዛ ላይ ሽንኩርት ደርሰው ጓደኛውን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ያቅምህን አግዘሐዋን❤❤❤ሌለቿቹሁ ግን
@banchijenber5992
Жыл бұрын
በጣም ያሳቅቃል ጨዋታ ከሆነ ተመልካቺን ዘና ማድረግ አለበት የባለፈዉ ሳምንት የተሻለ ነበር። መሻሻል አለበት ሳቅ የሚያጭር ቢሆን ባይ ነኝ
@TeninetBirshettena
Жыл бұрын
wow
@bintali8096
Жыл бұрын
የተቆነጠጠው ልጁ በጣም ያሳዝናል😢😢
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
Жыл бұрын
ያማል ቅኔው,,,❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኢትዯጵያ ህዝብ ይሔ ለአንተ ነው ❤❤❤❤ እየመረረህም ቢሆን ዝምምምምምምምምምምምምምምም በል
@hannafantayedemisse6455
Жыл бұрын
እውነት ለመናገር የዛሬው አያስቅም 😢በጣም ከባድ ነው😢
@mfmmamd6002
Жыл бұрын
በጣም ዘና አርጋቹናል ሽንኩርቱ ከባድ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ከማዳም ኩሽና ነኝ ይመቻቹ❤❤❤
@ታዲያስታዲያስ-ረ5ሠ
Жыл бұрын
አረ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ወየው ዘንፍሮ😂😂😂😂
@user-vx7id7wt3m
Жыл бұрын
ወይኔ ግን ቀንጥጫው እና ሽንኩርቱ የደደረሰው አሳዘነኝ በተለይ ሲቆነጠጥ 😮😢😂
@fetihajilalutube6339
Жыл бұрын
ካሊድ የኔ ወንድም ምስኪን አብሽር እሺ ደሞ ሽንኩርት በባዶ በጣም ነው የሚያስጠላው
@Nebihat
5 ай бұрын
የኔወድም አገላቱህ በቀል ያለባቸውነውየሚመሥሉትኮ😢😢😢ደሞ የሌን ሥምነውየያሥከው ካሊድየ አይዞን❤❤❤😊
@nnnn5292
Жыл бұрын
ለምን የዛሬዎቹ እደባለፈው ሳምንት ብር አልተጨመረላቼውም ሀራም አታዳሉ ከሰጣችሁ ለሁሉም ስጡ 😢😢😢😢😢
@MimiMimi-bf5gg
Жыл бұрын
😂😂😂ሁለት እራስ ሽንኩርት እውነት ከባድ ነው አሳንሱት ሽንኩርቱን
@TarikwogasoYemaryam
Жыл бұрын
አር በጣም ነው የሚስጠሉት ለጓደኝነታቸው እንኳን አስቡም 😢😢😢😢
@My-Amhera-fano
Жыл бұрын
ሲናድዱ
@Rዘረኝነትጥብናት
Жыл бұрын
ኧረ የቦክሱ ነገር ልጁ አይነሳም ነገ
@weynshetwudima-cc6cs
Жыл бұрын
እኔ ያናደዱኝ ሲቀዱ ሌሎቹ ይገለፍጣሉ የመጀመራው ልጅ ተቀጠቀጠ ሚስኪን
@f8863-z7k
Жыл бұрын
ሽኩርቱን ተቀብሎ የበላው ልጅ መልካም ሰው ተባረክ❤
@ዜድየኪዳንልጅ
Жыл бұрын
በጉጉት የምጣብቃው ፕሮግራም ነው ስውዳችሁ EBS እበሶች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍😍😍😍😍
@ቃልፍፁምኢትኤል
Жыл бұрын
ካፍጫው ፀጉር የተነቀለው ልጅ አስተዋይ ነው እርጋተው ደስ ሲል
@Firdous-db5zq
Жыл бұрын
እንዴ ወላሂ ዘለዘሉትኮ ልጁን እያለቀሰ እንኳ አያዝኑለትም ወይ እርህራሄ ምንም ጨዋታ ቢሆንም የምር ይደብራል😢
@ኡሚቲዩብ-ከ7ከ
Жыл бұрын
ወይ ኻሊዲዬ የኔ አሳዛኝ አይዞህ ምን አይነቶቹ ጨካኝ ናቹ ስታስጠሉ የቆየ ቂም አለባችሁ እንድ ምናለ ቀስ አርጋችሁ ብትቆነጥጡት ደባሪ ናችሁ በጣም
@ኡሙሀዩቲነኝየስልጤዋ
Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የዘወትር ኮስታረነት ነዉ 😎😎😎
@GggGggg-cg3wd
Жыл бұрын
ያዝናናልምያሳዝናልም የዘወትር መኮሳተር ግን ተመችቶኛል
@ሀስናሙሀመድ
Жыл бұрын
ቢቀርስ የተቆነጠጠው ልጅ😢😢😢
@min7anu835
Жыл бұрын
ሚሰኪን በጣም አሳዘነኝ
@maartaafirdiisaa6410
Жыл бұрын
በርግጥ የዝህ ፕሮግራም አለማ አሁን ህስባችን ላይ እየደረሴ ያለ ስቃይና ሰቆቃን የምያሳይ ነው 🙏🙏😔😔😥😥🤐🤐
@BebaBeba-m7u
Жыл бұрын
ለምድነዉ ግን እደዚህ ምትጨከከኑት ታመከኪረቹ አትመጡም😢😢😢😢😢😢 ቅጠቱን እትጨከከኑ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fatemahery
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@weynshetwudima-cc6cs
Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሽንኩርት ምን ያካክላል ከምር ግን ያሳዝናሉ ሚያናድዱት ሚስቁት ጓደኛቸው እየተቀጣ😥😥😂😂
@etenugetahun3578
Жыл бұрын
አለመሳቅ አይቻልም ይሄ ዝምታ ግን ትዳር ለመመስረት የሚፈልጉ ሰዎች የሽምግልና መልስ እሺ የሚባለው ከነደነዚ አይነት ውድድር በኋላ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ይሄን የቻለ ወንድ ትዳር ውስጥ ያለውን ነገር መቋቋም አያቅተው
@ሲምካርድ
Жыл бұрын
ዘውትር ግን ጎበዝ ነው ትንሽ እንኳን ፈገግ አይልም😮
@ሳርዬዩቱብ21
Жыл бұрын
ዝምታ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ሰቆቃ ይገልጻታል ዘወትርዬ
@genetmamo9311
4 ай бұрын
❤😮😊❤❤
@tayeabebe2033
Жыл бұрын
የመጨረሻ አፀያፊ ነገር ነው የምትሰሩት ስንት ትምህርት የሚሰጥ ውድድር እያለ ነገ ህፃናት በየቤቱ አንድ ነገር ቢፈጠር ተጠናቂ ናችሁ ደደቦች ደነዞች።
@AbrehaLemlem
Жыл бұрын
ወይኔ ልጁ አሳዘነኝ ከምር አለቀሰ እኮ 😢
@yesewneger950
Жыл бұрын
ያዝ እንግዲህ በጣም ደስ የሚል ቅጣት ነው 😂😂😂
@SaraYu-gd7ms
Жыл бұрын
አፌን አፍኜ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@AlazarDesta-om2gt
Жыл бұрын
እቤት እኮ ነሽ መሳቅ ይቻላል😂😂😂ወይስ ሞኝ ነገር ነሽ
@ፋፊብንትካሣውየጫቀታዋ
Жыл бұрын
@@AlazarDesta-om2gtወዬው😂😂😂😂😂😮
@Emebetmoges932
Жыл бұрын
እኔ እራሱ😂😂😂😂
@SaraYu-gd7ms
Жыл бұрын
@@AlazarDesta-om2gt ኧረ ሳቄ ናልኝ አለ ያገሬ ሰው ሞኝ አላልሽም
@HawaHawa-t6q
5 ай бұрын
እንድ ከልጁ ቂም አለባችሁ እንድ ስታናዱ እዝነት የሚባል የላቸው አላህ ይጠብቅህ ኸሊድ😢
@mehdiasani4337
19 күн бұрын
በጣም እኔማ መጀመሪያ የመጣብኝ ጓደኞቻቸውን የሚገድሉ ሰዎች ነው ይህን ሳይ ወላሂ ደሞ ሁሉም ካፊርጨ እንደነበሩ ጠረጠርኩስ ስማቸውን ለማየት ወደዃላ ተመለስኩ
@maartaafirdiisaa6410
Жыл бұрын
እንግድያስ ጥቅሙ ለያንአንዱን ስቃያችንን እነደት መቋቋም አንዳለብን እና ዝም ብለን የእግዚአብሔርን ቀን መጠበቅ ማስተማሪያ ነው ። ዝምታ የሸልማል። 😢😢🤐🤐🤐❤️❤️
@FanayeMndaye
2 ай бұрын
እማዋ ድረሽ አለመሳቅ አይቻልም 😂😂😂😂😂
@seadamohammed3792
Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው የቆነጠጡት😢😢😢😢
@asdpeh3842
Жыл бұрын
የምር በጣም አሣዘነኝ የቆየ ቂም አለባቸው መሰለኝ😥😥
@hayat6939
8 ай бұрын
በጣም ጨካኞች እንደት ሰው በጎደኛው ላይ ይህን ያህል ጭካኔ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
Жыл бұрын
እኔ ራሱ ታፍኜ በሳቅ መሞቴ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሆዴን አሳመሙኝ 😂😂😂😂😂ይመቻችሁ ሳቅ በናፈቅንበት እደዚህ አስቁንጂ😂😂😂❤❤❤
@Tube-nx9lr
Жыл бұрын
እንዴ ህጉ ለኔም ይመስል ታፍኜ መሳቄ😂😂😂
@brukie7774
Жыл бұрын
ወዮ የኔ አብሬ እንደነሱ መሆን😂😂😂የተቆነጠጠው ግን በጣም ነው ያሳዘነኝ 😪😪
@zahranihad6191
Жыл бұрын
ለዛ ያለው ጨዋታ አድርጉት የዛሬ ሳምንቶቹ ያምሮ ነበር ይህ ግን በቀል አደረጉት እረ ለዘብ ያለ ይሁን
@WrerFset
12 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጌታን በጣም ነው የክፍታችሁን ጥግ ያየነው በሰው ደካማ ጎን እየገባችሁ ማሰቃየት ምን ይባላል 😢😢😢😢
@kalkali
Жыл бұрын
እነርሱ እሺ ለብራቸው ነው የኔን መታፈን ምን ይሉታል 😂😂😂 እኔ ብቻ አይደለሁም ኣ?😂
@user-toybi
Жыл бұрын
ወላሒ እኔም😂😂😂
@Medinayesuf-ob4ny
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@AlMushe-bt6yq
Жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል😅😅😅
@etalem3596
Жыл бұрын
ስጠብቃቹ ነበረ❤❤❤❤😂😂😂😂ስወደቹ
@ሳሉነው
Жыл бұрын
ይህ ነገር ግን ጓደኛሞችን አያቀያይምም እውነት አንዱ በቅጣት እየተሰቃየ የማይቀጠው እየሳቀ ያስበለዋል በዚያ ላይ ጨከን ጨከን ያሉ ቅጦቶች ላይ እዝነት እንኳን የለቸውም ሆ ሆ😂😢
@mengsteabteklit-lm3xm
Жыл бұрын
መሣቅ ኣይቻልም እኮ ጀዝባ ሥለሆኑነዉ እጂ ዝም ማለት ነዉ ህጉ
@cellone8915
Жыл бұрын
እረ ወንድ ልጅ ቆፍጠን ጠንከር ሲል ደሰ ይላል የዛሬዉ ግልፍጦች አብሶ መነፅር ያረገዉ
@hiatmohameed4278
Жыл бұрын
ግን መነጽር የለበስው በሳቅ ልፍዳ ነው ጸይሙ ልጅ ሲያምር በዛላይ ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉
@GenetFikadu-b6x
Жыл бұрын
ምነው ኢብኤስ በዚህ ልክ ወረደ ይሄ ምን ያስተምራል ሰውን ማስጨነቅ ከእናንተ ይሄን አልጠብቅም😢😢😢
@Munababa507
Жыл бұрын
እንደኔ የዛሬ ሳምንቱ ነው ፈታ ያደረገኝ የምር
@hayatebrahim4289
Жыл бұрын
አጀማመሩ ገና ዘጋኝ የሳምቶቹ ይለያሉ🥰
@Munababa507
Жыл бұрын
እኮ እኔ እስከ መጨረሻው አላየሁትም ትቸው ወጣሁ ወላሂ
@መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ
Жыл бұрын
እኔም የዛሬው እንኳን ፈታ ሊያደርገኝ የጭራሽ አናዶኛል😏😏😏
@HiwiLove-je2kv
Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም በሳቅ አፈረሰኝ😂😂😂😂😂
@hawaomafrah5905
Жыл бұрын
ይሄ ጨዋታ ትንሽ ቢያዝናናም ግን ብዙ ያሳቅቃል ከኢቢኤስ ፕሮግራሞች ያልወደደኩት ይሄን ፕሮግራም ነው 😢
@emusara2016
Жыл бұрын
ሽንኩርት የበላው ልጅ ሲያሳዝን
@zeburazzz8351
Жыл бұрын
የኔ ወድም አራት ቅጣት የደረሰው ልጅ እደት እዳዛዘነኝ አጀቴን በላው
@alyayasenshewmolo3632
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@asniko4444
Жыл бұрын
የምር በጣም ጨካኝ ነቹ ልጅን እንዴት ነዉ የምትቆነጠጡት ለብር ብላቹ 😥😥
@shamasiyasaeed335
Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ አችብቻ ነው በድብ ያየውሽ❤
@ZeynebaSeid-on7wc
Жыл бұрын
መነጸር የለበሰው እየገለፈጠ እሱ ነው ያስበላቸው 🤔🤔🤔
@RfewDge
Жыл бұрын
አወ የምር መጋጭላዉን ነበር ማዉለቅ🤕
@hiwet__dagne4697
Жыл бұрын
በየቀኑ ለምን አይሆንም 😅😅😅
@helentube4131
Жыл бұрын
ውይ ወንዶች ግን ጭካኔያቹ ሚስኪን በቁንጥጫ ተጫወቱበት😢😢😢😢😢😢
@bdjkddhdjjd8300
Жыл бұрын
ደግሜ አየሆት ናሆምን ለማየት ይሂ ነገር ወዴት እያመራኝ ነዉ🤔
@mawaysh
Жыл бұрын
እሔማ የጓደኝነት እርህራሔ የሌለበት አረመኔነት በስመአብ አትተዛዘኑም እዴ ?😢
@samiraamna-zr2qz
Жыл бұрын
እረ ባአላሂ ካፍጫ ፀጉር መንቀል በጣም ከባድ ነው ቅጣቱ ደስ አይልም 😢😢😢😢😢
@ZinetNurye
Жыл бұрын
አፍነው ሊገሉን ነው በሳቅ😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@b.tyoutube8191
Жыл бұрын
ሁለቱ ጥቁሮቹ ዋው እንዴት ያሳዝናሉ❤❤❤❤❤
@rahelyifru
Жыл бұрын
ባልወለደ አንጀታቸው እናቱ እንኳን አልቆነጠጠችውም ይደብራል እስከሚያለቅስ መዝናኛ እንጂ እንደዚ ደስስ አይልም😢😢😢😢😢
@betilove19
Жыл бұрын
የኔ አፌን አፍኜ መሳቅ ምን ሚሉት ነው❤❤
@aseed792
Жыл бұрын
ቆይ የኔ መጨነቅ ምን ይሉታል እዳልስቅ አፌን አፍጀ ልሞት ሆይ 🙄
@Enzeshhlefom
Жыл бұрын
በጣም በጣምቆንጆ ነው😂😂😂😂😂😂😂
@Enzeshhlefom
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
Жыл бұрын
😂😂😂😜😜እኔኮ ደስ የሚለኘ ጋዜጠኛው ኮራ ቀብረረ ብሎ ቀጥሉበት
@mengsteabteklit-lm3xm
Жыл бұрын
ቢሞት ኣይሥቅም ጌታን እኔም ፅምፄን ኣጥፍቼ ነዉ የምሥቀዉ 😂😂😂
@chaltulencho2545
Жыл бұрын
ምን ለማስተማር ይፈልግ ነው?
@HayataliAli-bg1kt
Жыл бұрын
ይሄን ጫወታ በጉጉት ስጠብቀው ነበር አንደኛ ኮሜንት ነኝ
@yoniabd4882
Жыл бұрын
congra😂😂😂
@eldanagetachewtube4260
Жыл бұрын
Power of money 😢ጓደኝነትን የምጠላው በዚህ ዘመን ለዚህ ነው እመቤቴን ምኑም ደስ ኣይልም
@AbrehaLemlem
Жыл бұрын
ebs ሶች ኡፍፍፍፍፍፍ እንደው ምን ላርጋቹ በጣም እኾ ነው የምታዝናኑን በተለይ ይሄ እና የቃጠሎ ፍልምያ ቀጡሉበት ያው ተወዳዳሪዎች ብሩን እያሰባቹ😂😂😂
@meremamerema7164
Жыл бұрын
ኡፍፍ የኔ ወንድም የተቆናጠጠው ልጅ የምር ያሳዝናል ኡህህ😢😢😢😢
@mawaysh
Жыл бұрын
ቀያዮቹ ሶስቱ ስታናድዱ 😡😡😡 ዳር ያላችሁ ሁለቱ ፀይሞች ጎሽ ትለያላችሁ😍
@hawahawa7709
Жыл бұрын
የሚገለፍጡትን ምናለ ቢደርሳቸውና ቢቀጡ አይይ እድል😢
@jamelayimer
Жыл бұрын
አፍጫው ሲነካ የኔ አይን አብሮ አለቀሰ😭😭😭
@kidist1955
Жыл бұрын
አረ ወይኔ 🙆ዘውትር ግን ፊቱ 😮 የሚያስቅ ሁኔታ ላይ ኣይደለም ያለው 😢😮
@zebu4271
Жыл бұрын
አደራቹ አደራቹ ቲክቶከሮች አታምጡብን የሳምንቶቹም የዛሬዎቹም ምርጥ ናቸው
@seni-t4u
Жыл бұрын
የሳምቱም ያሁኖቹም tik tokr nachew eko hoo
@zebu4271
Жыл бұрын
@@seni-t4u ቢሆንም አስቀያሚዎቹ አይደሉም ግን አይቻቸውም ስለማላውቅ ነው
@ethiopianbestsatellitedishtrai
Жыл бұрын
Dngay ena tiktoker alneberu ende enezas
26:44
//ዝምታ ያሸልማል// "አሳውን በቁሙ ጠጣው🤣 የማይዳስስን መጠርጠር"🤣 🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 382 М.
25:32
//ዝምታ ያሸልማል// "ፊታቸው በሾርባ ተጥለቀለቀ " 🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 418 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
1:04:03
በያይነት በአንድ ድስት ይሰራል / ሼፍ ዚ ማጀት የምግብ ዝግጅት ውድድር
Chef Z Majet ሼፍ ዚ ማጀት
Рет қаралды 115 М.
36:48
//ዝምታ ያሸልማል// "ወንድ አቅራቢዎቻችን ቅጣቱን ተቀብለዋል ግን እንዴት ዝም ይበሉ"🤣🤣 /ገናን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 957 М.
14:00
አለመሳቅ አይቻልም / አዝናኝ ቀልዶች ከdominate nuri ተጋበዙልኝ ቤተሰብ @seifuonebs @ebstvWorldwide @Ale_Tube
Dominate nuri official
Рет қаралды 2,5 М.
29:41
//የሻይ ሰዓት// "በድምፅ ውድድር ቀይ ካርድ ሲሰጠኝ በቲቪ እንዳይተላለፍ አልኳቸው... በፊልም እየመጣው ነው" ቤተልሄም ሸረፈዲን //ቅዳሜን ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 5 М.
25:00
//ትንሽ እረፍት//"አንበሶቹ ሳይበሉን አበላናቸው " በአንድንት ፓርክ የእንስሳት ማቆያ //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 385 М.
1:01:40
Dr. Wodajeneh Meharene | 📌 በ 21 ቀን ራስን መቀየር የሚያስችሉ 24 የህይወት መርሆች | inspire Ethiopia | ዶ/ር ወዳጄነህ ማሀረነ
Lifestyle Ethiopia
Рет қаралды 1,2 МЛН
2:07:47
Jesus Movie HD Amharic Language
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲዩብ / orthodox tewahdo tube
Рет қаралды 1,9 МЛН
21:13
//እድርተኞቹ //"ጥፍራችንን፣ ቅንድባችንን ሳንሰራማ ቀብር አንሄድም"...🤣🤣 እድርተኞቹን ምን እየሆኑ ነዉ..?//እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 882 М.
14:13
24 ሰዓት ከ አፎሚያ ጋር: Addis Delights Unveiled In a 24-Hour Adventure with Afomia | Ep. 3
DINK TV | ድንቅ ቲቪ
Рет қаралды 51 М.
34:12
//ዝምታ ያሸልማል// ላለማጣት የተደረገ ጥረት😂🤣 ከቅቤ እስከ ሚጥሚጣ //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 178 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН