ዘማሪ ደረጄ ማሴቦ ተሞሸረ በርካታ ዘማሪዎች የተገኙበት ሰርግ

  Рет қаралды 49,200

ashu winner tube

ashu winner tube

Күн бұрын

Пікірлер: 97
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ዘመናችሁ ይባረክ ግን እረ እህቶች እንለይ ከአዛብ አንሻልም እኮ አለባበሳቺን ያሳፍራል ግማሽ አካል ክፍት ያሳፍራል
@جنا-ح2د
@جنا-ح2د 4 жыл бұрын
አለባበሣችን እውነት ነው መስተካከል አለብን ያሣፍራል
@yaphetelias9681
@yaphetelias9681 4 жыл бұрын
That's true 👏
@asterhailu1954
@asterhailu1954 4 жыл бұрын
ትክክል፣ወይ ዘመናዊነት ተቀላቀልን እኮ, ኧረ ወዴት እየሄድን ነው?????
@asterhailu1954
@asterhailu1954 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች ፣ እንኳን ጌታ ረዳችሁ🙏🙏🙏
@saragebreyesus5191
@saragebreyesus5191 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ የዚህ ሁሉ ባለቤት የሆነው " ጌታ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ " ቀጥየ መስፍኔን በዚህ ሁኔታ በማየቴ አምላኬን አመሰግናለሁ። ልጄ ደረጀ ማሴቦ እንኳን ጌታ ለወግ ለማእረግ አበቃህ። መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላችሁ። ከምስራቅ መ/ከርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ሣራ እባላለሁ።
@የደሙፍሬነኝ-ሠ5ጨ
@የደሙፍሬነኝ-ሠ5ጨ 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ግን እህቶች አለባበሳቹን አስተካክሉ የእግዚአብሔር ቃል ስናገር በአዕምሮ መታደስ ተለወጡ እንጅ ይህን አለም አትምሰሉ ይላል ስለዚህ እንደ ቃሉ መኖር እድንችል ጸጋውን ያብዛልን ጌታ
@nuryanurya2862
@nuryanurya2862 4 жыл бұрын
Amen 🥰❤🙏💥
@Wudnesh-z3q
@Wudnesh-z3q 4 жыл бұрын
Not only girl men too They look like Gay’s
@matiab10
@matiab10 4 жыл бұрын
Very true my brother.
@apostlethomastorchecwtvcha5896
@apostlethomastorchecwtvcha5896 4 жыл бұрын
ተባረክ
@sofiasofia6026
@sofiasofia6026 4 жыл бұрын
መች ይሆን ጌታዬ እንዲ ለማርግ ምታበቃኝ ሰታምሩ ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው ተባርኩ ብርክ በሉ
@saramarkos5596
@saramarkos5596 4 жыл бұрын
አሹዬ እንዴት ነህ ፕሮግራምህ በጣም እከታተላለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ ሙሹሮች እንኳን ጌታ ረዳቹ የደስታና የተድላ ዘመን ይሁንላቹ ዘማሪዎች ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ተባረኩ ሁላቹም
@isaynomore1965
@isaynomore1965 4 жыл бұрын
መስፍን ጉቱ እንዲህ ከስቶ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል:: ተመስገን ጌታ🙏🏾
@hanahanac2749
@hanahanac2749 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቸው አረረረ ቴዲ ኤፌ አፍጥኑት እየጠበቅን ነው
@terefechterefechamanuel3648
@terefechterefechamanuel3648 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hanahanac2749
@hanahanac2749 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@hirutayele5030
@hirutayele5030 4 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ነገር ብኖር የመስፍኔ መክሳት ነው ዋውውውውውው🙌💕❤❤መልካም ጋብቻ
@GG-ny8ic
@GG-ny8ic 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። መልካም የትዳር ጊዜ ብሎም እግዚአብሔርን መፍራት ለቀረው ዘመናችሁ ተመኘሁ ተባረኩ ።
@melatmel4228
@melatmel4228 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ግን የሴቶቹ አለባበስ በጣም ያሳፍራል አለማዊያን እንኳን እንደዚህ አይለብሱም ደሞ ይዘምራሉ እንደዚህ ለብሰው አሰናካይ ሁላ
@beletechkebeda2581
@beletechkebeda2581 4 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደስ አላችሁ ቀጥሎ የቴዲ እነ የኤፍዬ
@hewangirma7684
@hewangirma7684 4 жыл бұрын
Congratulations 🎈🎈🎈👏👏👏🎈🎈🎈 bless you all 🎊🎊🎊🎈🎈🎈🙏🙏🙏👏👏👏
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 4 жыл бұрын
Wowwwwww Tidarachu be geta eyesus yibark 😍😍😍
@denechdesin2638
@denechdesin2638 4 жыл бұрын
Amen Amen tebarku 🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘😘
@DD-hh2qx
@DD-hh2qx 4 жыл бұрын
ጋብቻውን ጌታ ይባርከው ሙሽሮች እንክዋን ደስ አላችሁ ግን የሴቶቹ እለብበስ በጣም የሚያሳፍር አንገት የሚያስደፋ ነው ጌታ ይግለፅላችሁ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 4 жыл бұрын
ሲገርም አንድም ሰው ማስክ አላደረገም ትልልቆች አይደላችሁ ለእናንተም ሁል ጊዜ መነገር አለበት
@titatube6149
@titatube6149 4 жыл бұрын
😁😁😁
@mihretbestoligalyoutube9768
@mihretbestoligalyoutube9768 4 жыл бұрын
Be mejemera Melkam Gabicha yihunlach🥰🥰🥰🥰Lela Degimo Uuuuufffffe ihtoch Sewnetachin Kibher new ibakachu Alebabesachin iske inastekaklewo begeta 🙏🙏🙏🙏
@Selamawit-y1c
@Selamawit-y1c 3 жыл бұрын
Semayawi libs yelebesech set qetita ke disco bet new yemetach i am proud to be eritrean church member
@yt-wb1kj
@yt-wb1kj 4 жыл бұрын
Yagelgayochin bereket mayet betam des yilal. Enkuwan lezi abekachu. All Glory to God!!! Mesfin gutu shenket bilowal. God bless u all!
@Elsa_Jesus
@Elsa_Jesus 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ማስተዋል ይስጠን
@destabelete3097
@destabelete3097 4 жыл бұрын
Congratulations Dareje🌹🌹🌹🌹💐💐💐🎊🎊
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 4 жыл бұрын
Congratulation Dere, አረ ቸርች ይህ መዘንጋት ምንድን ነው? God is in control, but Covid is real.
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
Eyesus maske new yilalu. Be kidmiya ye Egziyabher tibeka siketil yegnam tinikake asffelagi new
@Rippedsad
@Rippedsad 4 жыл бұрын
Derege masebo congratulations in this Bessed 🙏🙏🙏Day & God Bless you more.
@hannahanna826
@hannahanna826 4 жыл бұрын
ጋብቻቹ ይባረክ ጌታ ይባረክ ተባረኩ እሹ ተቢረክ
@tsfanishtsfanish6678
@tsfanishtsfanish6678 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመነቹን ይበሪኪእ
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 4 жыл бұрын
ተመስገን ጌታ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@deboraassefa4821
@deboraassefa4821 4 жыл бұрын
Yetidar zemenachiu Yebark Tebarkuligen 👋👋👋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 👏 ❤ 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke
@Amlkoworship
@Amlkoworship 4 жыл бұрын
wow Derya congratulations በጣም ደስ ብሎኛል
@Lily-fq1co
@Lily-fq1co 4 жыл бұрын
አይ ክርስትና የሴቶቹ አለባበስ,አንዳንዶቹ መከላከያን ግደል ብሎ የሸኘ ነው እዚህ ውሰጥ የሚጨፋረው እናውቃቸዋለን ሁሉም አላልኩም በተረፈ የአብራሀም እና የሣራ ያርግላቹ።
@hayatmohammed3742
@hayatmohammed3742 4 жыл бұрын
Tebarku 🥰🥰🥰
@selamawittube7713
@selamawittube7713 4 жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ እርቀት ስናሳይ የተለየ ውበት የምሰጠው መስሏቸው ነው እንዴ ? እንዶም ልንገራችሁ ስትለብሱ ነው ይበልጥ የሚያምረው እስክ ሴቶች ሰካን በሉ 🙏
@hymanotlema9325
@hymanotlema9325 4 жыл бұрын
ዘማሪ ደሬ መልካም ጋብቻ የዘማሪ ቴዲና ኤፍሬም አለሙ መቼ ነው አረ አሳውቁን
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኩልኝ 🌹🌹❤❤🌹😍😍😍😍
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 4 жыл бұрын
Enquan des alachehu tebareku
@melesecharegameleseche2617
@melesecharegameleseche2617 4 жыл бұрын
Ameeeen tabareku ye abate berukani malkam gabicha yihunlachu
@semeon4christ694
@semeon4christ694 4 жыл бұрын
Congratulation 🎊 🎊 🎊
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 4 жыл бұрын
Zemnachew yebarek tebareku
@mokonanmokonan4654
@mokonanmokonan4654 4 жыл бұрын
አይ ዘመናዊ ጴንጤ እራቁታችሁን አመለክን ሳይሆን ጨፈርን በሉ
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 4 жыл бұрын
Chefra hulu ngerachew des mayel ,, zelay bicha
@freematiyos5634
@freematiyos5634 4 жыл бұрын
Melkam gabicha tebarku gin setochi alebanesachu astekakelu lenante ayigebam ehe alebabesi
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ!!!💐 ግን ምን ነካቹ ማስክ አታደርጉም መጠንቀቅ ለሁሉም ይጠቅማል ምንድነው ጉዳቱ? እግዛብሔር አትጠንቀቁ አላለንም እኛ የአለም ብርህን ነን ለምን በመታዘዝ ለሌላው ምሳሌ አንሆንም ጌታ ማስተዎል ይስጣቹ!!!
@ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ
@ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ 4 жыл бұрын
አለባበሳቸው🤬 ጭፈራ ለምን?!!!!💔🤬
@liyuliyu2963
@liyuliyu2963 4 жыл бұрын
ዋው መልካም ጋብቻ ይሁን
@imoshimosh3672
@imoshimosh3672 3 жыл бұрын
inem gini phenxe neygn gini egiziyabiher yiperdachu mushira indez photo tensta bezi tileqalech yegeta piridi qirib newu
@jamalhotait7909
@jamalhotait7909 4 жыл бұрын
Are begeta simi yazikulachewi alababasachewi minidine????????peels protestanti tkatayochi ibakachu kidisina iko be libisimi ale betami iyetazanagachu new are ahunisi kirisitinayeni iniditala aragachugni 😭😭😭😭😭
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 4 жыл бұрын
አሁን ይሄ ዳንኪራ ቤት እንጂ የአምልኮ ቤት ይመስላል😂😂😂😂😂😂🤔🤔🤔🤔በሂወታችሁ ምቀልዱ🤔🤔🤔እናተን አየሁ
@meletsega6255
@meletsega6255 4 жыл бұрын
Congratulations! ይህ ሰርግ የቆየ ነው በዘመነ ኮረና ነው ?
@ሜቲ
@ሜቲ 4 жыл бұрын
ጌታ ይጠብቅ እንጂ
@eyuawgichow4692
@eyuawgichow4692 4 жыл бұрын
ማፈሪያዎች የጌታን ቤት ያስናቃችሁ። በስሙ የምትነግዱ። ፍርዱ ከናንተ ይጀምራል።
@balyneshgaleto3493
@balyneshgaleto3493 4 жыл бұрын
Wowwwwwwww Amirobchuhal ameeeeeeen
@imoshimosh3672
@imoshimosh3672 3 жыл бұрын
Be eraqoti indezi indeti nawu ?photo sitinesu indezi kissing menfes nachu woyis mindinachu mushiraa maleti erasuwa meshefen alebati inante haxatayignoch balegoch nege xonqayoch
@እየሱስፍቅርነው-ቀ5ሸ
@እየሱስፍቅርነው-ቀ5ሸ 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ💍💏💐
@addis.6469
@addis.6469 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁን
@tsfanishtsfanish6678
@tsfanishtsfanish6678 4 жыл бұрын
መልከም ገቢቸ ይውኒእ
@serketeme7142
@serketeme7142 4 жыл бұрын
dere melkam gabcha yihunlachhu!
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr 4 жыл бұрын
የተባረከ ትዳር ይሑን!
@mare1202
@mare1202 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 4 жыл бұрын
ኮንሰርት ዳንስ ራቁት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙄🤔🤔🤔ገራሚ የዳንኪራ ቤት🙄🤔🤔🤔🤔🤔😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 4 жыл бұрын
አለም ጓዟን ሰብስባ ቤተክርስቲያን ከገባች ቆየች ይህ ሁሉ ለ እግዚአብሔር ክብር ሳይሆን ያው ለ ሙሽራው እና ላ እድምተኞቹ መድመቂያ ነው ልዩነቱ ዘፈን ስለ ሙሽሪት እና ስለሙሽራው ውበት ሲቀነቀን ይህ ደግሞ የዘማሪዎች ጭፈራ ነው አላባበስ 0, ልዩነት የሌለው ክርስትና ያሳዝናል
@meskeremabebe1128
@meskeremabebe1128 4 жыл бұрын
Agree with you. I don't know what is our difference from unbelievable people shame !
@elsaberhe3973
@elsaberhe3973 4 жыл бұрын
Mednwe chfara yegarmale Egzabher yqre yebalach. Jesus is coming soon gays weekup.
@eyedoctor9934
@eyedoctor9934 4 жыл бұрын
It’s so sad I have a lot to say but I better be quiet there’s going to be gossip and I’m not be different oh Lord forgive us please
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 4 жыл бұрын
ጭፈራ ነው ለእግዚአብሔር ሳይሆን ለሰው ክብር ነው ለውጭ ሰዎች ግን አይመሽም ?????
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 4 жыл бұрын
It is ben long time.
@BeeJesusee
@BeeJesusee 3 жыл бұрын
CONGRATULATIONS 🎉🎊DRESSCODE 0 with love and respect let the world perfect neckedness, it's not our job to show skin and invite temptation.
@aztes9960
@aztes9960 4 жыл бұрын
ኣየገረመኝ እስካሁን ደሙ ደሞ ኣልተወኝም እንዴ የልብስ ኣለባበስ ቅድስና የለውም እንዴ በክርስትና ሁሉም ኣይኑተይዝዋል እንዴ እግዝኣብሄር ሆይ ምን ልበል
@lidiyayabatwalij6515
@lidiyayabatwalij6515 4 жыл бұрын
dere merte enkan des aleh wde
@chandrakhadka9388
@chandrakhadka9388 4 жыл бұрын
Wowowow melkam gebech
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 4 жыл бұрын
ምድረ እብዶች😁😁😁😁😁😁😁😁😁በቃ ዝብላቾሁ ታብዳላችሁ አዳራሽ ኢየሱስየለም ሀሰተኛው ኢየሱስ አለላችሁ እሱነው ማያሳብዴችሁ😁😁😁😁
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 4 жыл бұрын
You guys there is no COVID-19 in Ethiopia you look like free please you have to think COVID-19 it’s not fun so many people die you have to think that’s my advice for you guys .
@saragirma3927
@saragirma3927 4 жыл бұрын
Black entertainment
@senayetyemam6277
@senayetyemam6277 4 жыл бұрын
des sitilu
@zainabhousseini7108
@zainabhousseini7108 4 жыл бұрын
Bagaittiinsigahe
@merontaye8723
@merontaye8723 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሂንላቹ ግን ግን CVD 19 ምነው ተዘነጋ ይሄ እምነት ማጣቴ አይደለም እርስ በእርሳችን እየተላለቅን እያለቅን ይህን በሽታ መግስት እና የጤና ባለሙያዎች ያዘዙን ብንጠብቅ ጌታን እናቃለን ባዮች ምነው ይህን ያህል እምነት ካለን ሰላም ያጣችውን ኢትዮጵያ እደአብረሃም ስለአንድ ፃድቅ በተባለልን
@የአላምYouTube
@የአላምYouTube 4 жыл бұрын
wow ekuni desi alik dare 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@dhhsjfufdu2794
@dhhsjfufdu2794 4 жыл бұрын
መስፊን ጉቱን የት ገብቶ ወጣ
@Selamawit-y1c
@Selamawit-y1c 3 жыл бұрын
Be libsachu tegermenal tu stastelu asedabiwoch kenant min enmar Ethiopian singers shame on you
@encouephrem5799
@encouephrem5799 4 жыл бұрын
No mask? Not very smart 😡
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 4 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከከከከከከከከ ፎቆቆ ሁላ
@zmzmm2488
@zmzmm2488 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
Prophet Eyu || Great ግሬት
4:29
Great ግሬት
Рет қаралды 1,9 М.
የዘማሪ ሰላም ሰርግ ይሄን ይመስል ነበር
9:15
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН