ዘማሪ ካሮል ሐይማኖቱን የቀየረበት ጉዳይ እና እጅግ አሳዛኙ የልጁ ነገር

  Рет қаралды 30,178

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 214
@MalasachiHuseni
@MalasachiHuseni 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 5 ай бұрын
ካሮል በጣም የተረጋጋ የልጅ አዋቂ በዚህ ግር ግር በበዛበት ዘመን በርግጥ እየሱስን እያየን እንድናመልክ የሚያደርግ ወጣት ነው ሰው ሁሉ ልጟም ለቆ በሚጋልብበት ዘመን እውነተኛውን ድንቁን ውቡን እየሱስን እዩልኝ እያለ የአምላኩን ውበት የሚያሳይ ውድና ድንቅ ወጣት ነው ካሮልዬ የምትወደድ ድንቅ ልጅ ነህ ቤትህ ትዳርህ ህይወት ኑሮህ ሁሉ ይባረክልህ እየሱስ ባንተ ውስጥ ውብ ነው
@eyerusalemtekeba3781
@eyerusalemtekeba3781 5 ай бұрын
አቤት እየሱስ ስንቱን ማረከው! የሚድኑትን ያብዛልን!!!
@berhanulegesse8589
@berhanulegesse8589 5 ай бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ። እኔም 5 አመት በዚያ ቤ/ክ ቆይቼ የዮሐንስ ወንጌል ሳነብ ጌታ እውነቱን አበራልኝና ጊዜ ሳላባክን ቶሎ ወጣሁኝ።
@christianmikyas8366
@christianmikyas8366 Ай бұрын
አቤት እንዴት መታደል ነው ካሮልዬ ዘመናቹ ይባረክ ከነ ቤተሠብህ።
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 5 ай бұрын
ዋው ጌታ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ሀይማኖቱን ቀየረ ሲባል የተገላቢጦሽ የሆነ መስሎኝ ነበር ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን እጅግ ደስ ይላል ስላሴወችን በማመንህ በጣም interesting ነው ጌታ ሆይ እጅግ አመሰግንሀለሁ ስለ ወንድሜ ካሮል የአባትህን መዝሙር መጀመሪያ የዘመርከውን ድሮ በጣም እንዘምረው ነበር ካንተ የሰማሁት ዝማሬወች በሙሉ ልብን የሚነኩ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል የታጀቡ ናቸው መዝሙሮችህን ልቀቅልን
@rb2782
@rb2782 5 ай бұрын
በጣም የምወደው ትሁት ልጅ ነህ ካሮልዬ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤
@ሚሚኢየሱስባርያነኝ
@ሚሚኢየሱስባርያነኝ 5 ай бұрын
Caloriye ❤❤❤ባንተ ዉስጥ ኢየሱስ ይታያል የኔ ወንድም ስወድክ❤❤❤❤❤ ተባረኩ
@yonatangebremariam8434
@yonatangebremariam8434 20 күн бұрын
Bro Carole;U r so blessed in Jesus Almighty Name!!!!! Wish u more and more blessings in Jesus Name!!!!
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን የተሞላ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 5 ай бұрын
ጌታ አብርቶልካል ወንድሜ. የተነካ ሰው ሲያወራ ውስጥ የማላቀው ደስታ ይሰማኛል ❤❤❤
@SelamGirma-e9c
@SelamGirma-e9c 5 ай бұрын
ይህንን መንፈስያገኝው እኮ በፊት ነው ከእውነተኛው እምላክ ነው የትቀበለው በፊት ነው የበራለት እግዚአብሔር እንድ ነው ስሙም ኢየሱ ነው ይሄን ማወቅ ነው መብራት ማለት
@ashenafia5046
@ashenafia5046 5 ай бұрын
I was worshiping with Karole in the clubhouse on social media every Saturday morning in ET time. All his songs touch me deeply, bless me more, and help me to submit my soul to Jesus. Pastor, you are really smart in choosing guests. Keep going, many thanks.
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 5 ай бұрын
የሚደንቅ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ልጅ ነው ። በእውነት እግዚአብሔር ያብዛልህ🙏
@Peacemaker-z6j
@Peacemaker-z6j 5 ай бұрын
ካሮል ጌታ እየሱስ ይባርክህ መዝሙሮችህ ብቻ ሳይሆን ህይወትህ ራሱ እየሱስን ያሳያል ። ተባረክ
@አቤኒፍሬ
@አቤኒፍሬ 5 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ወደ እውነተኛው መንገድ መራህ እላለሁ ካሮል በጣም ደስ ብሎኛል ይህንን በመስማቴ ። በነገራችን ላይ አንድ ምስክርነት አለኝ እኔ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝና ሁሌ ወደ ፈተና አዳራሽ ስገባ "እውነተኛ ወዳጅ ቀን አይቶ ማይከዳ ገበናን የማይገልጥ አይቶ የኔን ጓዳ እኔስ አንተን አየሁ የእውነት መታመኛ የማትለወጥ መሸሻ ጓደኛ አንተን ብዬ እኔስ አላፈርኩም አንተን ብዬ" ለኔ ይሄ ዝማሬ ልዩ ቦታ አለው የኔን ያህል በዚህ ዝማሬ የተባረከ የበረታ እና የተፅናና ይኖራል ብዬ አላስብም እና ካሮል ክብሩን ባንተ የገለበጠ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ምንም ልልህ አልችልም ፈጣሪ ይባርክህ።አመሰግናለሁ
@Wende2mi
@Wende2mi 5 ай бұрын
Wow Carolye be ewunet geta zemenehn yibark. We love you so much
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 5 ай бұрын
ዘመንህ በብዙ ይባረክ 😇😇🙏🙏
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 5 ай бұрын
ክብር ፡ለእግዚአብሔር ይሁን ፡እግዚአብሔር፡ይባርካችው፡ተባረኩ
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 5 ай бұрын
በዚህ በዘመን አተላ ጌታ በደጅ በሆነበትና ሊመጣ ቅርብ በሆነበት ጊዜ ወደኋላ ተመለሰ የምትል መስሎኝ እንዴት አሞኝ ነበር እኔ ትልቅ አናትህ ነኝ ፍጻሜህ ይባረክ የጽድቅ ሰው ያድርግህ ተባረኩ !
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 5 ай бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ ትህትና #Carol_Desta🙏 God bless you 🙏
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 5 ай бұрын
ሀይማኖት አልቀየረም እየሱስን ነው ያገኝው የሕይወት መስመር መንገድ ንድፍ ነው ያገኝው የእውነት አቅጣጫ እየሱስ እየሱስ❤❤❤❤❤
@ignitus7777
@ignitus7777 4 ай бұрын
ሐይማኖትም ቀይሯል!
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 5 ай бұрын
በእውነት ጌታ አግኝተህዋል ወንድም ካርሎ ከእርሱ ጋር ያለህ አቅርባት ሕይወት ሆኖልሀል በጣም ድንቅ መንፈስ 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐
@AbebeAshenaf-k6z
@AbebeAshenaf-k6z 5 ай бұрын
እኔም ካሮሊዬ በጣም ነው የሚወድክ ተባረክልን ወንድሜ!!
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 5 ай бұрын
ካሮል ድምፁ መዝሙሩ በጌታ ድንቅ ነው እየሱስን ይወደዋል
@yenealemnadew9874
@yenealemnadew9874 5 ай бұрын
Ye hawariyat wengel hulem yashenfall .. eyesus yemolabet ena begltsh yemikebrbet srat yalew church nw Amen 🙏
@NelomaNeloma
@NelomaNeloma 5 ай бұрын
ሀሰተኛ ስም የያዘው ሐዋርያዊት ወይም ኦንሊ ጂሰስ የሚባለው ተቋም ቤተክርስቲያን አይደለም ሰይጣናዊ ህብረት ነው። ምክንያቱም አብ የሌላው ወልድ የለውም ፣ወልድም ከሌላ መንፈስ ቅዱስ የለም ። አብ፣ወልድ፣መንፈስ ቅዱስ የለም ማለት እግዚአብሔር የለም ማለት ነው። እርሱ በሌለበት ቤተክርስቲያን የለችም ፣የሰይጣን ቤት ነው። ወደ እውነተኛው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ተመለሱ።
@AshagreBelayneh
@AshagreBelayneh 5 ай бұрын
​@@NelomaNelomaatisaset mestaf kidus bedenb anbib
@asemamawabera1790
@asemamawabera1790 5 ай бұрын
እንኳን ጌታ ኢየሱስ አስመለጠክ የእኛ ወንድም በጣም ደስ ብሎኛል
@YakobFanta
@YakobFanta 5 ай бұрын
ኦንሊ ጅሰስ በተክርስቲያን በጣም መልካም ነገር ተካፍያለሁ እስካሁን ማደንቃቸው እሽ ቀጥለሰ ካሮሌ
@YakobFanta
@YakobFanta 5 ай бұрын
ካሴ እንጆይ እናረጋለን በእንድ አይነት ቀልድ እንጆይ ያላደረገን መች እናደረግ
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 5 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@abaycherinr2086
@abaycherinr2086 5 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 5 ай бұрын
ጌታ ብርክ ያድርግህ ወንድማችን አንተ ስጦታችን ነህ❤❤❤❤
@BezuneshYilma
@BezuneshYilma 5 ай бұрын
ጌታ ይባረክህ ግን እንደት አላወቅንም እስከ ዛሬ
@kidanegeresu3521
@kidanegeresu3521 5 ай бұрын
Wow!Amazing man carol. በጌታ ጸጋ አሁንም በርታ።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER CAROL FEKADU AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.
@GeteDriba
@GeteDriba 5 ай бұрын
አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 5 ай бұрын
ወድማችን አሮል የተወደድህ ጌታ ያብዛክ
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 5 ай бұрын
የተወደደ ወንድማችንን አዲሱን አልበም ከዩቲብ አድራሻው በመግባት like and share የሚገርሙ መንፈስ ያለባቸው ዝማሬዋች ናቸው ። እናመሰግናለን ካሮል ስለትጋትህ በርታ።🎉🎉🎉
@havenheli7073
@havenheli7073 5 ай бұрын
Sew liwendemu biretat new mihon yalibiy
@loveothers6956
@loveothers6956 5 ай бұрын
carol ከባድ የአምልኮ መንፈስ ነው ያለው❤❤
@tanahanedorro3255
@tanahanedorro3255 5 ай бұрын
Amen Amen Amen tbarek ❤🙏
@esraeleyasu-qu1gs
@esraeleyasu-qu1gs 5 ай бұрын
ኩሪፍቱ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን ስላለችበት ሁኔታ ዘግቡልን እስኪ ከባድ issue ስለ ሆነ
@GeniMirinda
@GeniMirinda 4 ай бұрын
Bexam dink lij zemenik yibarek
@mihretutagesse6862
@mihretutagesse6862 5 ай бұрын
Very amazing testimony. It is also my part part of Life.
@titiyishak8795
@titiyishak8795 5 ай бұрын
Carolye God bless you
@jeshurun2746
@jeshurun2746 5 ай бұрын
በጣም የሚባርከኝ ሰው ነው❤
@selamdawit3757
@selamdawit3757 5 ай бұрын
The first person who crossed the borders. The holy spirit really helped you.
@israelalge
@israelalge 5 ай бұрын
Yeah Lord Holy Spirit helped him
@eyerusalemtekeba3781
@eyerusalemtekeba3781 5 ай бұрын
Amen and Amen!
@janetwalden7233
@janetwalden7233 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Jesus Christus ❤❤❤
@zahraabdelnabi1005
@zahraabdelnabi1005 Күн бұрын
Sawu ka birihane gin indet wode chalama hiwot yihedale betam azinalawu sila nafisih kanu sayichalimibe wode kadimo guya tamalase
@FikereFikeredubamo
@FikereFikeredubamo 5 ай бұрын
Wow tabarek
@mememalase-wk8kv
@mememalase-wk8kv 5 ай бұрын
Thank you ❤
@tagesetageleabate5730
@tagesetageleabate5730 5 ай бұрын
It is amazing revelation. He is the Lord.
@TewoderoseKefela
@TewoderoseKefela 5 ай бұрын
የእየሱስ ሰላም ያለው ሰው ያስታውቃል :ሰላሙ የተወሰደበትም አንዲሁ
@kassamamie7590
@kassamamie7590 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ i love yoh morr carolo
@misaw6162
@misaw6162 5 ай бұрын
Yes, one of the landmarks of heresy is isolating and restricting followers from interacting with others. That is exactly what the kid is expressing about his old community.
@ERILINKS
@ERILINKS 5 ай бұрын
He is so amazing person, i saw his tedtimoney on tiktok
@Teddy-bm6mf
@Teddy-bm6mf 5 ай бұрын
Blessed,
@tessemafune779
@tessemafune779 5 ай бұрын
Carrol የተናገራቸው ነገሮች ሁሉም እውነት ናቸው፣ እኔንም ኢግዚአብሄር ከዛ ቤት ነው ያስመለጠኝ። ውጭው ስታይ የእምነት ቤት ይመስላል ግን የምነገረው ወንጌል ሳይሆን መፎክር ብቻ ነው። እዛ ቤት ስላስ(Trinity) ማለት የፍልስፍና ቃል ነው የምባለው።
@እስራኤልሆይስማጌታአምላካ
@እስራኤልሆይስማጌታአምላካ Ай бұрын
እንደ አንተ አይነት ሐዋርያት ቤተክርስቲያን ውስጥ አልነበረም ያው ለሌብነት ስላተመቼች ነው 😂😂
@DaniBezaDanielBezabih
@DaniBezaDanielBezabih 5 ай бұрын
Thank's❤❤❤❤❤❤❤
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ronycell1590
@ronycell1590 5 ай бұрын
ካሮልዬ❤❤❤❤❤
@senijess7689
@senijess7689 5 ай бұрын
Tebarekulen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lucymucy1540
@lucymucy1540 5 ай бұрын
ወንድሜ በመዝሙር ተባርኬአለሁ
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka 5 ай бұрын
GRACE ❤🙏
@christianmikyas8366
@christianmikyas8366 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@buze1buze227
@buze1buze227 5 ай бұрын
yerega Yeteregaga Carolye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ The Best Of Best Zemari
@YakobFanta
@YakobFanta 5 ай бұрын
ካሮ ወቶ የደንገጠ ምናልባት ምናልባት ለነፈሱ ተጨንቆ ካልሆነ በስተቀር በሐዋርያትና በነብያት መሰረት የቆሜ ሰው ተራራው ወደ ባህር ብውሰድም ንቅንቅ የለም
@Esayas.gatiso
@Esayas.gatiso 2 ай бұрын
amen❤❤❤❤
@እስራኤልሆይስማጌታአምላካ
@እስራኤልሆይስማጌታአምላካ Ай бұрын
የጥቅም ሰው እኛ ጉረኛ ሰው ነው ለዚህ ነው ከቤተክርስቲያን የወጣ አሁን በቅርቡ ካሮል አለም አቀፉ ቤተክርስቲያን ቢለው እንደምትከፋት አልጠራጠርም😢
@Konjo-pp5v
@Konjo-pp5v 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ለእናትም መልካም ግዜ
@alemtewelde123
@alemtewelde123 5 ай бұрын
Tebareku wede wendemoch❤❤❤❤
@HaniniCell23
@HaniniCell23 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@EdenTefer
@EdenTefer 5 ай бұрын
Geta yebarikachu bexame desi yelale leqetxaye tewuledi xeru negeri newu
@tesfayetabotamha3715
@tesfayetabotamha3715 5 ай бұрын
Wow!!
@እስራኤልሆይስማጌታአምላካ
@እስራኤልሆይስማጌታአምላካ Ай бұрын
ስላሴ የአጋንንት ቃል ነው 100%
@user-vh6ig3vb
@user-vh6ig3vb Ай бұрын
ቱታ ኮታ እያልክ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን የካድክ ሕይወት አለኝ ብለህ ታወራለህ ሕይወት የለህም
@serkalemgezahagne
@serkalemgezahagne Ай бұрын
እንደዚህ ነው ያስተማሩህ
@serkalemgezahagne
@serkalemgezahagne Ай бұрын
ጌታ አይንህን ይክፍትልህ
@user-vh6ig3vb
@user-vh6ig3vb Ай бұрын
?????😲
@derejeersedo9224
@derejeersedo9224 5 ай бұрын
Subscribed ❤
@user-wn4en6wg
@user-wn4en6wg 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shimeayele2136
@shimeayele2136 5 ай бұрын
አለማዊነት ፋልጎ ነው
@ignitus7777
@ignitus7777 4 ай бұрын
በምን አወቅህ?
@user-vh6ig3vb
@user-vh6ig3vb Ай бұрын
አይ ኦጄ ቤተእምነቱን ጥሎ የወጣዉን ሰዉ የብር ፈልጎ ነዉ ትላላችሁ ቄስ አስፋዉንም ቤት ሽጦ ሩቅ ሀገር ሄዷል አላችሁት 😂😂 ዉሸታሞች
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 5 ай бұрын
ርዕሱ ይስተካከል 😮
@asratmekuria4934
@asratmekuria4934 5 ай бұрын
በሚዲያ ላይ የሚተላለፉ ነገሮች ከፊደላት ግድፈት ጀምሮ በጥንቃቄ ሊሰሩ ይገባል ስል አሳስባለሁ የወንድማችን የካርሎስም ጉዳይ ርእስ አሰጣጡ አስደንጋጭ ነበር ከተዛባ የክርስትና አስተምህሮ ነው የተመለሰው ከአንድ ሃይማኖት ወደ ሌላ ሃይማኖት አይደለም የተሸጋገረው እንዲያው ሰው ደንገጥ ብሎ ይህን ጉድ በመመልከት ሰው ይሳባል በሚል አጉል ፈሊጥ በተለይ ክርስቲያናዊ ሚዲያ የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል አይነት መሆን አይገባም እላለሁ ለወደፊቱ
@htmebamena5477
@htmebamena5477 5 ай бұрын
Ewer .nehe ende . Wede. Laye yemtangtetw kalor Achebew
@Peacemaker-z6j
@Peacemaker-z6j 5 ай бұрын
Kassahun : who inpired you to make an album ? Carol : I was singing since i was 7 ( good answer)
@YakobFanta
@YakobFanta 5 ай бұрын
Caro ስለአንተ የሚባል ሰይሆን ስለእናንተ የሚባሉ አማልክት አሉ በሰብከት ፣በህልም ሶስት ይታያሉ በመዘመር ግን አንዱ እንዴት ይደመጣል ??
@amanuelokbu506
@amanuelokbu506 5 ай бұрын
Shalom!!! Pastor Kasahun ke amet befit ymeslegnal yayehut vision sle ante ena sle angafaw paster Bekele wektu kremt hono huletachu wede tlki kulkulet tachgnaw mdr eyeweredachu neber znab eyezenebe neber kebab atmospher neber ena suddenly direction keyrachu weda regim daget lay meramed jemerachu ena ket yale menged sleneber zigzag/right left/ eyaregachu new wede chaf lay bsnt dkam stdersu new yayehut ena ene betam dengiche nebr siyayo gna last lay beselam wedelay slewetachu des alegn kbr hulu legeta yhun tebareku
@abayneshethloplqnangigo1315
@abayneshethloplqnangigo1315 5 ай бұрын
AmenAmen ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉
@YakobFanta
@YakobFanta 5 ай бұрын
ምንአልባት የጫካ መንፈስ ገብቶ ይሁን መልስ ኮ ያለው እቤት ነበሬ
@SaraTesfaye-v2d
@SaraTesfaye-v2d 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@kiflekabato
@kiflekabato 5 ай бұрын
ሓዋርያት ነበረ አሁን ግን ፕንጤ ሆነ
@zahraabdelnabi1005
@zahraabdelnabi1005 Күн бұрын
Tagalagile nabarik gin tasabarik inje
@wudetariku1639
@wudetariku1639 5 ай бұрын
Ameeeen.ameeen
@zahraabdelnabi1005
@zahraabdelnabi1005 Күн бұрын
Yesawu adinakot midirawe nagar ayatalilh carol nisiha giba na tamalase 1 geta 1hayimanot 1 timikat wode mitel wode ihunatachawa temalase
@meklitk.9703
@meklitk.9703 5 ай бұрын
Weyne pasteru engilzegnaw bikerbihs
@addisforum1618
@addisforum1618 5 ай бұрын
ከሀዋርያት ወደ ጴንጤ።ድሮ ጴንጤና ሀዋርያት አንድ ይመስሉኝ ነበር።
@TesfahunTadesse-nn1wp
@TesfahunTadesse-nn1wp 3 ай бұрын
ዛሬም አይኖቼ አንቴን ያያሉ😢
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🌺🌺🌺🌺👑👑👑
@TheElitehumans
@TheElitehumans 5 ай бұрын
Ayfeqedim. Sew new. Yemifeqdew
@mulukenmarkos962
@mulukenmarkos962 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dygheyuu7792
@dygheyuu7792 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@Ethio_star
@Ethio_star 5 ай бұрын
ከአርባምንጭ ዮኒቨርስቲ ጀምሮ አውቀዋለሁ ወጣ ያለ ስታይል ስላለው እይታ ናአቴንሽን ፈላጊ ነው ብለው በሀዋሪያት ቸርች ዘንድ ራሱን ዝቅ አያደርግም ተብሎ መድረክ አይሰጡትም በዚ አኩርፏል ፌመስ መሆንም ይፈልጋል ባይብል ስቴዲ ተካፍሎ አያውቅም መዝሙር ብቻ እንጂ የሀዋሪያት እምነት እንኳ ድሮም አልገባውም
@havenheli7073
@havenheli7073 5 ай бұрын
Abet lewere fitenet manem endayekidemign mehonunew fitenit le❤ bihon deseyel nebire besemeab sew liwere ended yefitenal miheret yasefilgal
@senaysenayet775
@senaysenayet775 5 ай бұрын
የሰው ድካም ማውራት ምን ይጠቅማል ሰው እኮ ይለወጣል አንተ ከምታውቀው ዘመን እስካሁን ብዙ ነገር ይለወጣል ጌታን ስለሱ አመስግን
@elisa3493
@elisa3493 5 ай бұрын
የሚገርመው፡የሚዘምረውን መዝሙሮች፡በጣም፡አሽሞንሙኖ ቀለም ቅላፄ እራሱ፡ስለሚጨማምርበት፡አይመቸኝም።ወጣያለ፡አዘማመር፡የሰውመዝሙሮችን፡ሲዘምር፡አምልኮው፡ይጠፋብኝል።ወይበጊሊዘኛ፡ቢዘምር፡ጥሩነው፡በተረፈ፡ልጁ፡ትህትናው፡ደስይለኛል።
@Ethio_star
@Ethio_star 5 ай бұрын
@@senaysenayet775 አሁንም እየዋሸ ነው
@የሰላምአምባሳደርእዮብአበ
@የሰላምአምባሳደርእዮብአበ 5 ай бұрын
መቼስ ሐዋሪያት የሚባሉት ቆሮንቶስ ላይ ያሉ የብርሐን መልክተኛ ሐሰተኞች የሞሉበት ተረትና ምሳሌ ከመፅሐፉ ውጪ የአባቶች ቀን እያሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ይሸጣሉ አንድ መፅሐፍ ቅዱስ ክህደትና ማስመሰል ጋራ የተሞሉ ናቸው እይታ መታየት ይወዳሉ ፈውስ የለም መዳሰሰ የለም እንደቃልቻ ለሐሰተኛው ክርስቶስ መጨፈር ብቻ ነው
@CalnNega
@CalnNega 5 ай бұрын
ወዳጄ ስላሴ የሚል ቃል መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የለም። የሌለ ነገር ማመን ከዬት ነው?
@SingersileshiBarasa-ez3hc
@SingersileshiBarasa-ez3hc 5 ай бұрын
Ara awokn bcha stbelu ist teregagu
@ignitus7777
@ignitus7777 4 ай бұрын
ኦንሊ ጂሰስ የሚል ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ?
@user-vh6ig3vb
@user-vh6ig3vb Ай бұрын
ኢየሱስ አብም ወልድም ነዉ የምል የለም ያልተፃፌ ከየት አመጣችሁት ? የአብ ልጅ ነዉ የምል እንጂ2ኛዮሐ1÷3
@htmebamena5477
@htmebamena5477 5 ай бұрын
Karol.. segete. Selase, taote mehonun. Atawkem neber?
@ignitus7777
@ignitus7777 4 ай бұрын
ጣዖት ምን እንደሆነ ሳታውቅ ነው "ሥላሴ ጣዖት ነው" ምትለው? ኧረ ማወቅ ከማውራት ይቀድማል!
@hiwotsoboka2070
@hiwotsoboka2070 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Peacemaker-z6j
@Peacemaker-z6j 5 ай бұрын
Pastor Kassahun has Amharic speaking audiences ,who interviews amharic speakers is using english unnecessarily .
@mindayeneshTesfaey
@mindayeneshTesfaey 5 ай бұрын
❤❤❤
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,8 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 941 М.
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН