ዘማሪ ጳዉሎስ ካባቶ/ ኔጌ ሄጌ አይባ ሲቆይ/ Singer Paulos kabato/ Nege Hege Ayba siqoy/ Apr 2024

  Рет қаралды 80,116

SINGER PAULOS KABATO OFFICIALLY

SINGER PAULOS KABATO OFFICIALLY

Күн бұрын

#የመዝሙር_ትርጉም_በአማርኛ
እንዴት ድንቅ ፍቅር ነው ያለህ(2×)
ይህ ፍቅር እኔም ይኑረኝ
ከሚሸጡ ጋር አብሮ የሚያስበላ
ከሚሰቅሉትም ጋር የሚያስወዳጅ
ሊገድሉህ ሲማከሩ የሚያስማልድህ
መከራው ሲበረታ የሚያስመሰግንህ
መርገማችንን ለራሱ የሚወስድ
ኢየሱስ እንዳንተ ርህሩህ የለም
ዝም ስትል ይሳደባል አሉ
ይህ ሰው ይሙት ብለው እየፈረዱ
በክቡር ፊትህ ላይ ሲተፉ
በጥፊ እየመቱ ሲያንገላቱህ
ኢየሱስ እንዳንተ ማንም የለም
ፍቅርህ ገደብ የለውም ዘላለም
ልብስህን ገፈው ሲያዋርዱህ
ብዙ ሰዎች ከበው ሲመለከቱህ
በመቃው ራስህን ሲመቱ
እየደጋገሙ ሲዘብቱብህ
ባስብ ባሰላስል እንዳንተ የለም
ፍቅርህ ገደብ የለውም ዘላለም
እስከ ጎልጎታ ድረስ ሲያሰቃዩህ
ሁሉ ሸሽተው ስሞን ሲያግዝህ
በመስቀል ላይ ቸንክረው ሰቅለውህ
እስቲ ወርደህ ራስህን አድን ሲሉህ
ፀሐይና ጨረቃ አከበሩህ
ራቁትህን ሊሸፍኑ ጨለሙ
ሆምጣጤ በሰፍነግ ሞልተው አጠጡህ
ሁለተኛ ጮኸህ ነፍስህን ተውህ
ምድር ተናወጠች ዓለቶች ተሰነጠቁ
የጥልም ግድግዳ ተነቀለ
ዮሴፍ ሥጋህን ከመስቀል አወረደው
በዓለትም መቃብር አኖረው
ያ አሳች እንዳይነሳ እያሉ ሲማከሩ
መቃብሩን እስከ ሶስተኛ ቀን ሲያስጠብቁ
እነማሪያምን መልዓኩ እንዲህ አላቸው
እናንተ የሚትሹትን እኔ አውቃለሁ
ከሞት ተነሥቶአል መጥታችሁ እዩ
የይሁዳ አንበሳው አሸንፎአል ደስ ይበላችሁ
ከመቃብር ተነሥቶአል መጥታችሁ እዩ
የይሁዳ አንበሳው አሸንፎአል ደስ ይበላችሁ
እንዴት ግሩም ድል ነው ያለህ(2×)
እኛንም ይግዛን ይህ ፍቅርህ
#newalbumsong #addisababa
#ethiopia #eritrea #ethiopiansong
#eritreanmusic #marsiltvworldwide #awutartube #eyuchufa #ebs #mezmur #new #wolayta #addischewata #abelbirhanu #addismerega #amharicmusic #amharicmezmur
#zemari#ethiopia #protestant #mezmur #new2024 #ebs #bereket #yidnenkachewteka#berekettesfaye #gamogna#wolayta #wondimushulgado #selam#donkeytube#ebstv#Tibebuworkeye

Пікірлер: 142
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ተሻገር ያለው  ዘማሪ መስፍን ጉቱ 2016/2024
6:11
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 2,4 МЛН