🎼ዘማሪ ሳሙኤል አምዴ 🎧ዝማሬ በፍቅር ይሁን ጉዞ በፍቅር🎤የናዝሬት አጥብያ ሐ/ቤ/ያን ዘማሪየእግ/ር ፍቅር

  Рет қаралды 184

APOSTOLIC SUPER MEDIA

APOSTOLIC SUPER MEDIA

Күн бұрын

🎼ዘማሪ ሳሙኤል አምዴ
🎧ዝማሬ በፍቅር ይሁን ጉዞ በፍቅር
🎤የናዝሬት አጥብያ ሐ/ቤ/ያን ዘማሪ
የእግ/ር ፍቅር ብናውቀው ብገባን
የእራሱ የሆነውን ሁሉን ሰጥቶናል
ኃጥአትን ስጨምር ግን ፍቅሩን አበዝቶ
ወዴ ምድር መቷል ክንዱን አዘጋጅቶ
የጥልን ግድግዳ በደሙ አፈረሰው
ለእኛ በደል ኃጥአት መስቀል ላይ የዋለው
ያን የፍቅር ጥግ በሞቱ የገለፀው
የናዝረቱ ኢየሱስ ፍቅር ግድ ብሎት ነው
ኢየሱስ ፍቅር ነህ ፍቅር
ውዴ " " "
አባ
አንተ
ወንድምህ ስከፋው በረከት ይገፋል
የወንድም በደል ወደ ላይ ወደ አምላኩ ይጮሃል
እግ/ርን ማወቅ ለጥበበኞች ነው
ፍቅርን እንላበስ እግ/ር ፍቅር ነው
ታድያ ምኑ ላይ ነው ወንድሜን(እህቴን)የሚለው
ሸክሙ(ዋ) ከብዶበት(ባት) ስወድቅ(ስትወድቅ) እያየሁ
ስደክም ላግዜው መንገዱን ጉዞ ስከብድበት
የዐይን ምሶሶ ሸሽገ ወንድሜ ላይ ስፈርድ
ለላውን ዝቅ ሳደርግ ሳይገባኝ እርሴ ዝቅ እያልኩ
ፀጋዬ ተወስዶ ባዶዬን ፍላጎተን እየኖርኩ
አራ አይሁንብኝ ሮጨ ሮጨ ድካም ብቻ
ምበልጠውን ጥዬ አልሰጠው ለስጋዬ ምርጫ
መገፋፋት ይቅር እርሻው ቤቱ እኮ ሰፍ ነው
ሰማይ ካላስገባኝ መድከሜ ጥቅሙ ምኑ ላይ ነው
እንያያዝ ቤቱ በአንድ ልብ በአንድ አሳብ
ፍቅርን እናስቀድም ቅድስናው ያብብ
ፍቅር ይሸፍነው ያለብንን ክፍተት
ጥል ክርክር ይውጣ ያ ትላቁ ኃጥአት
በፍቅር ይሁን ጉዞ በፍቅር
ንጹህ ልብ ትህትናም ይጨመር
ንፋስ እንዳይገባ በመሀላችን
ቦታ ስፍራ ይጣ ጠላታችን

Пікірлер
ኃይል የሌለው ደካማውን New Apostolic Songs
9:55
APOSTOLIC SUPER MEDIA
Рет қаралды 687
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 22 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,4 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 16 МЛН
Epic Reflex Game vs MrBeast Crew 🙈😱
00:32
Celine Dept
Рет қаралды 8 МЛН
Yidnekachew Birhanu-ሙሉ ስራዎች-Non Stop Ethiopian New Music 2024
47:18
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 39 М.
ፍቅርህ መድኃኒቴ ነው ደስታህ ብርታቴ
26:34
APOSTOLIC SUPER MEDIA
Рет қаралды 113
ህይወት እዳይበላሸ😭
27:06
Helu Tube
Рет қаралды 49 М.
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW SONG 6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 2,7 МЛН
🔥 New 2024 Tigrigna nonstop music mix vol. 02 #DJFILI #Tigrigna
39:07
DJ FILI ዲጄ ፊሊ
Рет қаралды 95 М.
ጥላሁን ገሠሠ የፍቅር ሙዚቃ
1:01:10
Ethiohope
Рет қаралды 167 М.
🔴 90's Collection Music - Dan Ab /ዳን አብ/
26:53
Dan ab official 🎼
Рет қаралды 225 М.
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 22 МЛН