ዘማሪ አውታሩ ከበደ/መባ ሰጥቶ ባዶ እጁን ለቀረሰው እንዲህ አይነት መዝሙር …… Awtaru Kebede ስጦታዎቻችን

  Рет қаралды 27,008

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

Күн бұрын

Пікірлер: 115
@derejemuskrat2978
@derejemuskrat2978 Жыл бұрын
ኤዱ አንዲሁ ስትታዪ የሚባርክ ነገር አለበሽ በዚህ በረከት ተባርከሻል እንወድሻለን ወንድም አውታሩ ተባረክ አንተ መዝሙር እንደዘናብ የሚፈስልህ ዘማሪ ነህ በዚህ ዘመን ክርስቲያኑ መዝሙሮችህን እየተባረከበት እየተፅናናበት ነው ተባረክ
@Melka7dan
@Melka7dan Жыл бұрын
ኤዱ ወደ ተውሽው ፕሮግራም ስለተመለስሽ በጣም ደስ ብሎኛል:: ስጦታችን የሆነውን አውቴን ስለቀረብሽ በጣም ደስ ብሎኛል:: በአውታሩ መዝሙር እግዚአብሔር ብዙ ጊዜ ተናግሮኛል አፅናንቶኛል:: እንደ እርሱ ያሉትን ህይወት የሚሰጥ ዝማሬ የሚዘምሩትን ጌታ እለፍ አድርጎ ይስጠን::
@kidistTeshomee
@kidistTeshomee Жыл бұрын
like 1000000 in addition my comment መዝሙር የእግዚአብሔር ስጦታ እንደሆነ በአንተ፣ በሊሊ፣ በቤቲ ተዘራ፣ ቤቲ ወልዴ… እያየን አሁን መዝሙር መግጠምና ዜማ መስጠት መሆኑን ሳይ አዝናለሁ እግዚአብሔር ፊት ስለምትሆኑ ልዘምር ብላችሁ ሳይሆን ህይወታችሁን ከጌታ ጋር ስላጣበቃችሁ ድንገት ስትዘምሩ ተገኛችሁ እሱን ዘመን ይመልስልን ጌታ
@Melka7dan
@Melka7dan Жыл бұрын
ታምሜ ሆስፒታል ገብቼ ነበር የተኛሁበት ከፍል አንድ አይነት ህመም ያለብን ሰዎች ነበርን ከዝያን አንድ ከአጠገቤ የተኛች ተማም መተንፈስ አቅቷት ከተቀመጠችበት ድነገት ወድቃ ሞተች:: ለእኔ ደግሞ ሰው ስሞት የመጀመሪያዬም ስለነበነ በጠና ስለታመምኩ በጣም ተደነገጥኩ :: በድንጋጤ ከአልጋዬ ተነስቼ ወደ ውጭ ወጣሁ:: ነርሶቹ ተቆጥተውኝ ወደ መኝታዬ ተመለስኩ:: በቃ ቃላት ልገልፀው በማይችለው መልኩ ተረበሽኩ :: ሬሳውንም ላለማየት ብዬ ተከናንቤ ተኛሁ:: በዝህ ሰዓት ነበር ጊዜና ቦታ የማይገድበው ጌታ በሰው ሃገር ላይ ማንም በሌለበት የእኔም ሬሳ ይወጣል ብዬ እየሰብኩ የአውተሩ መዝሙር እንደ ድንጋይ ተወርውሮ ወደ ልቤ የመጣው:: ገና ነው የአምላኬ ስራ ገና ነው በአንቺ የጀመረው ገና ነው መነው ቆሟል ያለው:: እያየው ያ የሞት ፍርሃትና ጨለማ ከዙሪያዬ ጠፋ:: በመጨረሻም በጣም እየከበደ መጣ ከለሁበት ሆስፕታል ወደ ሌላ ሆስፒታል በአምቡላንስ አልጋ ተገፍቼ ሄጄ ከ 5 ወር ቆይታ በኃላ በእግሬ ተረምጄ ወጣሁ:: ኢየሱስ ጌታ ነው:: ለዝህ ነው ህይወት ያለው መዝሙር ያልኩት::
@sebletilye3174
@sebletilye3174 Жыл бұрын
ጌታዘመናችሁን ይባርከው፡ በመዝሙሮቻችሁ ብዙተፅናንተናልብዙጌታተቀብለዋል ስጦታዎቻችን ናችው፡❤❤❤❤❤❤
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ብዙዎችን ባርኳል አፅናንቷል እንደገና ስለቀጠልሽ ደስ ብሎኛል ኤዱዬ ተባረኪ❤ዘማሪ አውታሩ በአንተና በቤተሰብህ ውስጥ ስለበዛው ፀጋ ጌታን እንባርካለን በኔ ዘንድ የተወደዳችሁ ናችሁ ስለተባረክንበት ስለተፅናናንበት ዝማሬዎችህ እግዚአብሔር ይባረክ።
@antenehbogale9794
@antenehbogale9794 Жыл бұрын
አውቴ ውድ ሰው ስላየውክ ደስ ብሎኛል፣፣፣ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደሞ መዝሙርህ ናፍቆናል።
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 Жыл бұрын
አውታሩ እኮ ጀግና የእግዚአብሔር ሰወ ነው ስወደው እኮ። ህይወቱ እና መዝሙሮቹ አንድ ናቸው ❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አውቴ ይትባረክ ወንድም ገና ዛሬ ሰማሁ ቃለመጠይቅህን የመጀመሪያህ ይመስለኛል አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ኤድዬ ለምልሚልን እናመሰግናለን
@sabaantewan9975
@sabaantewan9975 Жыл бұрын
አውትሽ ደሰ ብሎኛል እንኳን ችግርን እረሳህው ምርጥ የእምነት ሰው ተባረክ❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
MY GOODNESS OH.
@mekame2023
@mekame2023 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ብርክ በሉ አዉታሩ በመዝሙሮችህ እንዴት እንደተባረኩበት ቃላት የለኝም ዘመንህ ይለምልም
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Жыл бұрын
ተባረክልን እንወድሃለን በረከታችን ነህ ጌታ በዝማሬዎችህ አጽናንቶኛል ባርኮኛል ሁሌ ደጋግሜ ሰማቸዋለው ማይሰለቹ ናቸው የፀጋው ባለቤት ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ🙏 ኤዱዬ ተባረኪልን❤
@rahwagebreghergish7342
@rahwagebreghergish7342 7 ай бұрын
My favorite gospel singer Awtaru God bless you
@netsanete1578
@netsanete1578 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ አውታሩ እጅግ በጣም በጣም የምውደው ሳየው በጣም ደስ ይለኛል በምዝሙሩ እንደኔ የሚባርክ የለም ዓውቴ በጣም አከበርሃሉ ለምለም ኤዲ የኔ ማር አውታሩዑን ሰላቀረብሸልን ጌታ የባርክሽ ❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
MY GOD OH.
@mekonenaragieyimam2877
@mekonenaragieyimam2877 Жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ፣ የእግዚአብሔር ሰው፣ ኤዱ፣..... በዚህ በብዙ በተማርንበትና በትጽናናንበት ዝግጅትሽ፣ በመመለስሽ በጣም ደስ ብሎኛል። እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ። ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@healthyfood7119
@healthyfood7119 Жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን የእግዛብሔር ሰው አዉታሩ ከበደ የእኛ በረከት ነህ በእዉነት ሁል ግዜ ስከፋኝ ስደሰትም የአንተን መዝሙር ቀንም ለሊትም ባዳምጠዉ የማይሰለቸኝ ተባረክልን ።
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Жыл бұрын
የተባረከ ዘማሪ አውታሩን ስለ ገባሽን እናመሰግንሸለን ተባረኪ ኤደን ብዙ ተምሬሃለሁ ረዥም እድሜ ኑሩ
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Жыл бұрын
አውታሩ መዝሙር መዘመር ብቻ በጣም ትሁት ሰው የሚረዳ እጅግ መልካም ሰው እንደሆነ በቅርቡ ያገለገለው ሰው(ኮሚ) በብዙ መሠከረለኝ። አግዚአብሔር አመሠገንሁ።መላ ቤተሰብህን እና አገልግሎትትህን ይባርክልህ።ኤደን ቸባረኪ።
@selamawitmelese4540
@selamawitmelese4540 Жыл бұрын
አንተ ለብዙዎች ትምህርት ነክ ተባረክ❤❤❤❤ትውልድክ ይባረክ ❤ኤድ ወድሻለው❤
@Eagle1503
@Eagle1503 Жыл бұрын
Awtaru kebede blessed singer really ❤
@lilaarega9774
@lilaarega9774 Жыл бұрын
የምወድሽ ኤዱዬ በእንዲህ አይነት ሁኔታ ተገልጠሽ ሳይ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።ብሩክ ነሽ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
YEAH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@frehiwotterefe8957
@frehiwotterefe8957 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እንኳንም ጌታ ፀጋ አበዛላችሁ ተወዳጆች በጣም የተባረከ ጊዜ ነበር ጸጋ ይብዛላችሁ ። ኤዱዬ ለምልሚ አውታሩ እንደዘመረው እንደ ንስር ወደላይ ወደላይ ከፍ እያደረገ ያኑርሽ ብሩክ ሁኝ። አውታሩ በአንተ መዝሙር ሁሌም እባረካለሁ ጌታ ኢየሱስ ጸጋ ያብዛልህ።
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 Жыл бұрын
Awte ስጦታችን እንወድሀለን ቀለል ያለ ሰው ዘመንህ ይባረክ
@truthneverdies7552
@truthneverdies7552 8 ай бұрын
አውታሩ ቅባታማ ዘማሪ ብሩክ ነህ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AWTARU KEBEDE.
@zackhenok
@zackhenok Жыл бұрын
You’re loved Edi ❤
@Salamnechtadessee
@Salamnechtadessee Жыл бұрын
Wooowww Eduye welcome🎉🎉🎉🎉🎉 Tabaraki awitem edu buruki🎉
@ሰዉሁን-ለ1ገ
@ሰዉሁን-ለ1ገ Жыл бұрын
በጉጉት ሰንጠብቅሽ ነበር የተባረክሽ ዘመንሽ ይባረክ
@genetsade6865
@genetsade6865 Жыл бұрын
ተባሬክ ፈጣረ ይባረክሽ እንወድሻለን🖐❤
@nuhamin9673
@nuhamin9673 11 ай бұрын
Wiy eden degmo bedenb satazemiriwu ykirta ykirta yemilewu mezmurih swedewu❤
@Salamnechtadessee
@Salamnechtadessee Жыл бұрын
Amen hallelujah ♥️♥️♥️♥️👏👏
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 Жыл бұрын
Welcome ኤዱዬ ብርቱ እህታችን በርቺልን አንቺ የተወደድሽ
@NegaAyalew-vz9hz
@NegaAyalew-vz9hz Жыл бұрын
Eduye...great to se you again...demo sakishen siwodew
@mihretegiso2037
@mihretegiso2037 Жыл бұрын
Awutisha I love you💓💓💓💓💓
@MarkGlory-y3c
@MarkGlory-y3c 8 ай бұрын
Desssssssssssssssssssssssss sil begeta❤❤❤❤❤❤❤
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 Жыл бұрын
Wooowww Eduye welcome 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Tabarakuuu awitem & edu buruki balulingn ❤❤
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg Жыл бұрын
ውይ ኤድዬ እንኳን ወደዚ ወደተወደደ ስራሽ ተመለስሽ የተቆረጠ ቪድዮ አይቼ የድሮ ነው አዲስ ብዬ ነበር ዋው የድሮዋን ሳቂታዋን ኢድዬን አውትዬ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ዘርፕራይዙንም እንዳትረሺ ኤድዬ 🥰🙏
@abelwolde-dj6cb
@abelwolde-dj6cb Жыл бұрын
The professional one finally ❤
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi Жыл бұрын
ውይ አውቴ የተባረክ ነክ ልጅነታችንን ካስዋቡ ዘማሪዎች አንዱ ነህ bless you more
@yonnaskahsai-hk8rh
@yonnaskahsai-hk8rh Жыл бұрын
ኤዱየ በጣም የተወደድሽ እህታችን ዳግመኛ በዚ መልክ እንደገና ስላየሁሽ እጅግ ደስ ይላል ኣውቴም እግዚአብሔር ይባርክህ ።ተባረኩልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Manna2
@Manna2 Жыл бұрын
አውቴ በዚህ ፕሮግራም ስላየሀህ ደስ ብሎኛል እህቴ ኤደን ዘመንሽ ይባረክ
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 Жыл бұрын
ኤዱዬ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው በልቤ ማስብሽ በርቺ ፀጋ ይብዛልሽ!
@mulugetahailu
@mulugetahailu Жыл бұрын
ኤዱ ጀግና እናት እና አውቴ ውድ ወንድም ተባረኩልኝ❤🎉🎉❤
@yosafmesfin6093
@yosafmesfin6093 Жыл бұрын
አዉታሩ ምርጥ ሰዉ
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 Жыл бұрын
Welcome !!!! Edu and Awte, ድንቅ ወገኖች!!! please if you can the witnessing of that young man who is Ethiopian and Nambian, he went to hell in hight, that's amazing testimony. God bless you all
@ASterWolde-n1s
@ASterWolde-n1s Жыл бұрын
አውታሩዬ በጣም እንወድሃለን ልጆቼን አውታሩን መቼነው የምንጎበኘው እያልኳቸው ነበረ
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 Жыл бұрын
አዱ እንኳን ደህና መጣሽ ተባረኪ
@selamdana9285
@selamdana9285 Жыл бұрын
የኔ አንደኛ ❤️awute
@akberetberhaneofficial36
@akberetberhaneofficial36 Жыл бұрын
Good to see you back Eduye tebareki
@lazarus7717
@lazarus7717 Жыл бұрын
edu geta eysus ybarksh enkwan dehna metash
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰 በአካል አብረን ያለን እስኪመስለኝ ድረስ ነው የሰማሁት። ኤዱ አትጥፊ። ተባረኩ!!
@derem107
@derem107 Жыл бұрын
Welcome edu we miss u
@b.geberu3563
@b.geberu3563 10 ай бұрын
Welcome Edu ❤❤❤
@ሚሚኢየሱስባርያነኝ
@ሚሚኢየሱስባርያነኝ Жыл бұрын
Edu ikuwani geta erdash
@buzetadesse8594
@buzetadesse8594 Жыл бұрын
Yetewededachu yabate birukan tebarku
@tsionsolomon9496
@tsionsolomon9496 9 ай бұрын
Amen 🙏
@ruthdawit346
@ruthdawit346 Жыл бұрын
eduye,bereketachin
@surafelabebe8678
@surafelabebe8678 Жыл бұрын
ኤድዬ ተባረኪልኝ የኢየሱስ ጅግና ሴት አውትዬ በዝማራዎችህ ተባርኬአለሁ ተባረኩልኝ❤❤❤
@Melkamu-p3u
@Melkamu-p3u Жыл бұрын
❤❤❤Awute betam eiwodihalewu
@EfremWeldedawit
@EfremWeldedawit 9 ай бұрын
Tabrek.baruk
@kidistyigletu7425
@kidistyigletu7425 Жыл бұрын
አዉታሩ እንወድሃለን ዘመንህ ይባረክ !!!
@tekluroba9608
@tekluroba9608 7 ай бұрын
you are the best
@kidistyigletu7425
@kidistyigletu7425 Жыл бұрын
ኤዱ እንኳን ጌታ እረድቶሽ በሰላም መጣሽ ተባረኪ !!!
@kibebew
@kibebew Жыл бұрын
ወይኔ ኤዱዬ እንዴት ደስ እንዳለኝ...እንኳን ደህና መጣሽ ። አንችንም ፒሮግራምሽንም በጣም ነው ምወደው ❤ stay blessed🙏
@hewangirma7684
@hewangirma7684 Жыл бұрын
Waaaaaaaaaaw praise God,,,awtea we love you,,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏
@EyobedKobe
@EyobedKobe Жыл бұрын
Tbarkhu😊❤
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 Жыл бұрын
You are so blessed ❤❤❤
@abatemengistu9153
@abatemengistu9153 7 ай бұрын
ተባረኩ
@lazarus7717
@lazarus7717 Жыл бұрын
awtaru tebark
@bethelderibie
@bethelderibie Жыл бұрын
ስወዳቹ ሁለታችሁም ስጦታዎቻችን ናችሁ
@Jesusismylife-fz2ow
@Jesusismylife-fz2ow Жыл бұрын
Tebarek.
@zezugeber2025
@zezugeber2025 Жыл бұрын
Ede tabarke
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 Жыл бұрын
ኤዱየ እንኳን አየሁሽ ደስ ብሎኞል
@serkalemtenkir
@serkalemtenkir Жыл бұрын
Welcome edi
@TesfahunDesalegn-dc7qf
@TesfahunDesalegn-dc7qf 7 ай бұрын
Tabaraku
@elilhagos9952
@elilhagos9952 Жыл бұрын
Awtaru my favourite, I m so blessed by his songs
@BBrejoice
@BBrejoice Жыл бұрын
Welcome back Edu🙏🙏
@kabualem110
@kabualem110 Жыл бұрын
ኤዱየ የንየ ማር በረከታችን እንኩዋን ወደ ሚድያ ተመለሽልን ሳቕሽ ናፍቆን ነበር ኡፍፍፍ ተባረክልኝ
@mhiretwoldegiorgisofficial3410
@mhiretwoldegiorgisofficial3410 Жыл бұрын
Wooow yemigerm interview God bless you both
@betelhemkelemework4855
@betelhemkelemework4855 Жыл бұрын
God bless you both
@SamuaelTesfa
@SamuaelTesfa Жыл бұрын
God bless it
@bahiruabide922
@bahiruabide922 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@amykussa7270
@amykussa7270 Жыл бұрын
God bless you all
@selamawitmesfin9456
@selamawitmesfin9456 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@GanetJ
@GanetJ Жыл бұрын
ተባረኩ በብዙ❤❤❤❤❤❤
@tsegayohannes7993
@tsegayohannes7993 Жыл бұрын
Welcome back Edu. May God bless you abundantly❤😊
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi Жыл бұрын
Samrin wededkuat kante agelaleste demo tadla🥰😍
@rosemare8314
@rosemare8314 Жыл бұрын
Wendige awetaru geta kene betesebeh yebrekh
@rosemare8314
@rosemare8314 Жыл бұрын
Edu wede serashe(agelegiloteshe)seletemeleshe geta yebark
@tigistfikremariam8859
@tigistfikremariam8859 Жыл бұрын
❤❤❤
@Ephremberhane-s1o
@Ephremberhane-s1o Жыл бұрын
የተወደድክ የጌታ ባሪያ !!
@Ruth-bz7ww
@Ruth-bz7ww Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ababatesfaye4426
@ababatesfaye4426 Жыл бұрын
God bless you
@miheritidafarigetahoytames2066
@miheritidafarigetahoytames2066 Жыл бұрын
Wooow adu well come❤❤❤❤❤❤❤ god bless you
@dinkineshdinkuhonja5009
@dinkineshdinkuhonja5009 Жыл бұрын
ስውድህ አውተ
@JesusGuideUs
@JesusGuideUs Жыл бұрын
ጥያቄ ለወንድም አዉታሩ አሁን በኢትዮጵያ ያሉ መሬወች ክርስቲያን ናቸዉ ወይስ አይደሉም?
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WHAT A FUNNY THING OH.
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
እረ ኤዱ እካንም መጣሺ
@amentvethiopia
@amentvethiopia Жыл бұрын
Welcome Eduye yene konjo ❤❤❤❤
@libanosayza2433
@libanosayza2433 Жыл бұрын
welcome eden
ጽናት || ክፍል 20 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
35:12
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 41 М.
Awtaru Kebede | የአምልኮ ጊዜ | Philadelphia Gemeinde
45:18
Philadelphia Church
Рет қаралды 124 М.