ዘማሪ ሐዋዝ ለቅዱሳን ያለውን ፍቅር በ እንባ አሳየ | hawaz | Binyam shitaye | zemaryam|

  Рет қаралды 18,703

ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media

ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media

Күн бұрын

Пікірлер: 173
@eteneshgerma8510
@eteneshgerma8510 8 минут бұрын
እግዚአብሔር። ይመስገን። የጠፉ አኡሉ ይመለሱ ማን እንደ ተዋህዶ
@AlemneshSuym
@AlemneshSuym 2 күн бұрын
ተመስገን የድንግል ማርያም ልጀ እንካን ወደ እናት ቤተ ክርስትያን ተመለሰክ ዘማሪ ሃዋዝ ተገኝ ሌሎቹንም የጠፉትን በጎች እግዛአቤሔር እንቅፋት ሳይነካቸው በቤቱ ይመልስልን😂😂🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤❤
@Mesker-xc5kh
@Mesker-xc5kh Күн бұрын
የእውነትን መንገድን ባታውቋት ይሻላል ይላል እውነትን ክዶ መሄድ በውሃላ ዎጋ ያስከፍላል ወደጌታተመለስ
@bezamengesha8515
@bezamengesha8515 Күн бұрын
ሐዋዝ በጣም ጥሩ ዘዴ ነዉ በወንጌል ኦርቶዶክስን አንቃ።ወንጌልማ እንደዚ ዋጋ ተከፍሎ ነዉ እንጂ ።ኦርቶዶክስ በወንጌል ሊደርሳት ነዉ።
@Misrach-o1i
@Misrach-o1i 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ምን ይሳነሀል የኔ አባት የሁል ጊዜ ምኞተ ተሳካ 😢😢😢በጣም ነው የምወደው ዘማሪዎችን ❤❤❤❤❤
@MesiTilahin
@MesiTilahin 6 сағат бұрын
እልልልልልልልልልል....ዝማረሪ መላህክት ያሰማልን
@WelansaGachena
@WelansaGachena 3 күн бұрын
እልልልልልልልልል ክብር ለስላሴ እመቤቴ በለተቀንሽ ልጅሽን ስለመለሽልን እጅግ እናከብርሻለን እኖድሻለን ሀዋዝ እንኳን ወደዚህች የአለምህዝብ ሁሉ መጠጊያና ተስፋ መንግስተሰማያት የሆነች ቅድስት ቤተክርስትያን በሰላም ተመለስክ ገና ገና የአለምህዝብ በሙሉ ወደተዋህዶ ይመጣል ይህ የማይቀር የማይቀየር እዉነትነዉ የተዋህዶ ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን በዘማሪ እዝራም በአንተም መምጣት ልቤ ሀሰት አደረገች አሁን ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን ቤተክርስትያን አብረናቹ ለመዘመርጓጉቻለሁእግዚያብሔር ይመስገን እልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@emuAlmu-e6q
@emuAlmu-e6q 44 минут бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉትን ሁሉ ወደ ቅድስት ቤተክርስቴያን ይመልሳቸዉ❤❤❤🎉🎉🎉
@yemareyam21
@yemareyam21 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 2 күн бұрын
ክበር ለድንግል ማርያም ልጅ ክበር እንኳን ደህና መጣ የጠፉትን በጎች እግዝአብሔር ሆይ ወደ ተዋህዶ እዲመለሱ ግለጥላቸው
@amarikgeto791
@amarikgeto791 2 күн бұрын
ዛሬ በአንዲት ነፍስ መመለስ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆይ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አሜን ። እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ በርታ። አባቶቻችን ወንድሞቻችን በእውነቱ ይሄ የልፋታችሁ ውጤት ነው በርቱልን የቅዱሳን አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን ገና አለም ሁሉ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያ. ይመጣሉ።❤❤❤🎉 እዮቤ የትናገርከው ነገር አስር አመት ሳይሄድ በአንድ አመት እየተፈፀመ ነው 😅😅😅
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 2 күн бұрын
ክብር ለመዳህኒአለም ይሁን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 күн бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በልጅነት የዘምርክሌት ቅዱስ ሚካኤል, ድንግል ማርያም እንኳን ረዳህ ❤️
@ChristianSolomon-k5p
@ChristianSolomon-k5p 3 күн бұрын
እልልልልልልልልል እግዜሐብኤር ይመስገን አዋዝዬ መዝሙሮችህህን በፊት በጣም ነበር
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 3 күн бұрын
😢እግዚአብሔር ይመስገን🙏እልልልልልልልልል እንኳን ወደ እናትህ እቅፍ ተመለስክልን ወንድማችን ሀዋዝ
@ኦርቶዶክሳዊሚዲያ
@ኦርቶዶክሳዊሚዲያ 3 күн бұрын
አሜን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናው
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 3 күн бұрын
@@ኦርቶዶክሳዊሚዲያ አሜን አሜን አሜን!🙏 በጣም ደስ ስላለኝ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ
@ኦርቶዶክሳዊሚዲያ
@ኦርቶዶክሳዊሚዲያ 3 күн бұрын
እናመሰግናለን
@hgttgyyyghh4139
@hgttgyyyghh4139 3 күн бұрын
የቅርታ ለጥያቄዬ በንጤ ሆኖ ነበር እንዴ ??
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 3 күн бұрын
@@hgttgyyyghh4139 አዎ ተሀድሶ መናፍቅ ነበረኮ
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 2 күн бұрын
እልልልል እልልልል እልልል እልልል ላንተ ምን ይሳንሐል ጊታየ አምላኬ አመስግኛለው ተበርክኬ ክበርልኝ ክበርልን አባቴ
@CuanRisa
@CuanRisa 3 күн бұрын
egziabher yimesgen🙏🙏🙏 mecherashawu yasamirilet ende solomon abubeker endayihon egziabher yirdawu
@AsratZeleke-h7d
@AsratZeleke-h7d 2 күн бұрын
እውነት ነው በጣም የምወደው ወንድማችን ነው እንወድሀል በረከት ህ ይድረስብን
@TemuTemsgn-q4m
@TemuTemsgn-q4m 23 сағат бұрын
Egziabher yetemesegene yhun.
@FanoosFanoos-gn6xm
@FanoosFanoos-gn6xm Күн бұрын
Egziyabhar yimesgenn wendmachn Enwedhalen Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sasab2001
@sasab2001 Күн бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 3 күн бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እግዚአብሔር ይመስገን ባሁናት እንዳ አንቴ የጠፉት ባጎች ባሙሉ እማ አምልኮ ዌዳ ቤቱ ትማልሳችሁ 🤲🤲🥰🥰
@TegaMaryam
@TegaMaryam 3 күн бұрын
እንኳን በሰላም ተመለስክ ደስ ብሎናል ልክ እዝራ ሲመለስ እደተደሰትኩት ደስ ብሎኛል ሌሎቹንም ይመልስልን ተሳዳቢወቹን ግን ልብ ይስጣቸው እደትዝታው አይነት እመቤቴን ቅዱሳኑን ከሚሳደቡት ከነሱ ቢማሩ
@meazakefeni678
@meazakefeni678 Сағат бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አሰበህ
@TensaeTilahun-o7g
@TensaeTilahun-o7g 3 күн бұрын
በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HewanGirma-h3n
@HewanGirma-h3n 3 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ ተመስገን አምላኬ❤❤❤
@ሰላምየማሪያምልጅነኝ
@ሰላምየማሪያምልጅነኝ 2 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Beza-f2k
@Beza-f2k 3 күн бұрын
Maryamye enate edet dese edalng temsgen ortodox Tewahido lezelealem tenur❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Tsgehaylay-ns8pv
@Tsgehaylay-ns8pv 2 күн бұрын
አግዝኣብሄር ይመስገን
@TegesteTegest
@TegesteTegest 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልእኮንም ወደእናትህ እቅፋ ደህናመጣህ ሀዋሳ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ManuelaMusie
@ManuelaMusie 2 күн бұрын
Keber ledengle mariame lije kale ylenchm ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tigstfanta
@Tigstfanta Күн бұрын
Igizaberi yimesigeni Eeeeeeee🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sabayemane8740
@sabayemane8740 2 күн бұрын
ተመስገን እንኳን ወደ ቅድስት ቤት ተመለስህ መዝሙሮችህን በጣም አዳምጣለሁ
@KeurhHeye
@KeurhHeye 2 күн бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣልን እንኴንም በእማቤቴ ኪዳነምህረት ቀን ወደ ቤቷ መጣክልን እንባክን ፈጣሪ ይቀበልክ እሱ ይመልከተህ❤❤❤❤❤❤❤
@ነጻነት-ቘ5ደ
@ነጻነት-ቘ5ደ 2 күн бұрын
እልልልልልልል አሰይ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 3 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር የኔ እናት ኪዳነምህረት በለተቀና ደስ የሚል ነገር አበሰረችን ወድ የተዎህዶልጆች እካን ደስ አላችሁ ወድማችን እካን ደህና መጣህልን
@BiruktayitMasresha
@BiruktayitMasresha 3 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቅዱሳን ፃድቃን ሰማእታት ስማቸው ይክበር ስለተመረጠ ነው የተመለሰው እግዚአብሔር ይመስገን
@AishaAsh-p4z
@AishaAsh-p4z 2 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መዳህኒአለም ክበረልኝ እኳንም ከሥተትህ ተመለሥክልን ፀጋበረከት ይሥጥልን አዝየ ነበረ ክበረ ቸሩሆይ ከጨለማ አውጥቶ ወደብራሀን መገድ መለሠልን ሌሎቹንም ልቦና ማሥተዋሉን ያድልልን
@AddisYemikael
@AddisYemikael 3 күн бұрын
ልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እናት ቤተክርስትያን በሰላም መጣክ ወንድማችን !!
@اوديباي
@اوديباي 2 күн бұрын
ልልልልልልልልልልልልልሎሎሎሎሎሎሎሎ ተመስገን
@ኦርቶዶክሳዊሚዲያ
@ኦርቶዶክሳዊሚዲያ 22 сағат бұрын
አሜን
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 3 күн бұрын
እንኻንም ውድ እናት ቤተክርስቲያን ተመለስክ እልልልልልልልልል
@SaeaWe-c3l
@SaeaWe-c3l Күн бұрын
❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@TensaeTilahun-o7g
@TensaeTilahun-o7g 3 күн бұрын
እንኩአን ደስ እለን❤❤❤❤
@mestawetashenafi7598
@mestawetashenafi7598 3 күн бұрын
እልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የጠፋው ልጃችን ተመለሰልን እልልል 🙏
@BiruktayitMasresha
@BiruktayitMasresha 3 күн бұрын
እንኳን ወደ እናትህና አባትህ ቤት በሰላም ተመለስክ እልልልልልልልል
@Yordanos-rq2be
@Yordanos-rq2be 2 күн бұрын
የምርበጣምከማከብራቸውናከምወዳቸውዘማሪያ፣አንተናእዝራየንነውበጣምደስብሎኛል፣
@MaritoMri
@MaritoMri 3 күн бұрын
ክብርለሚገባዉ,ክብርስጡይላልቃሉ,የገባዉ,ይመጣል,የገባዉ,ይመጣልወደቤቱ,እኮን,ደናመጣህ,❤❤❤❤❤❤
@MeazaMichaels
@MeazaMichaels 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ እንደእኔ የተደሰተ ሰው ያለ እስከማይመስለኝ ድረስ እኔም የጠፉብኝ ቤተሰቦቼ እንዲመለሱ በፀሎት አስቡኝ።
@FrehiwotAshenafi-r3q
@FrehiwotAshenafi-r3q 2 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
@AberashiMisitafa-zt2eh
@AberashiMisitafa-zt2eh 3 күн бұрын
እግዚብሔር ይመስገን😢😢❤❤❤❤❤❤
@MedhanitAyalew-f7l
@MedhanitAyalew-f7l 2 күн бұрын
አምላክ ትዝታውንም ይመልሰው
@almazalmaz1418
@almazalmaz1418 2 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤
@MunaMercho
@MunaMercho 2 күн бұрын
ተመስገን እንኳን ወደ እናትክ ቤት በሰላም ተመልሰክልን❤❤❤❤❤
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 3 күн бұрын
ሀዋዝዬ ምን እንደምል አላዉቅም። በደስታ ሰክሬያለሁ ።እልልልልልልልልል እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስክልን። 🎉🎉🎉❤❤❤❤🙏🙏🙏
@AzebAzeb-is3sw
@AzebAzeb-is3sw 3 күн бұрын
መደሐኔዓለም ይመሰገን
@n.f.fn.f.f7390
@n.f.fn.f.f7390 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ድመስገን
@TesfayeMamo-q9f
@TesfayeMamo-q9f 3 күн бұрын
ጥሩ ነው ሔደ ተመለሰ ብዙ አይደንቅም ለሌሎቹም ልቦና ይስጣቸው
@BelyuF
@BelyuF 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭
@SelamYafet
@SelamYafet 3 күн бұрын
Kbr msgana legeta yhun esu mn ysanewal hawas enkan geta eredak keadarash yawetahn geta edme lkhn tegezalet temesgen🙏🙏🙏🙏🙏😭yetefa simeles minegna yasdestal
@samriAddis
@samriAddis 3 күн бұрын
እመቤቴ በፍቅሯ መመለስ እማትችለው ነገር የለም ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን እንኳን ለቤትህ አበቃህ ወንድማችን
@setugebreeglabal8231
@setugebreeglabal8231 Күн бұрын
Hawazi temelesi Geta eko limeta newi wengel yashinfal
@Ruhama-b1i
@Ruhama-b1i 2 күн бұрын
እግዚያብሔር ይመስገንልልልልልልልል እልልልልልልልልል
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm Күн бұрын
የእሱ መመለስ አይገረምም ስንት ነብሳት አሳስቷል ይዟቸው የወጣውንም ነብሳትመመለስ አለበት ።😊😊
@ManuelaMusie
@ManuelaMusie 2 күн бұрын
Eleeeleeeeeeee ey edete des ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤
@MedhanitAyalew-f7l
@MedhanitAyalew-f7l 2 күн бұрын
እንኳን አምላክ ወደ እውነት መለሰህ ወንድሜ
@tigigetu3792
@tigigetu3792 2 күн бұрын
Elelelelelelelelelelelelelr😢😢😢 yedesta enba anebahu
@MulukenMensa
@MulukenMensa 2 күн бұрын
ELLLLLL egzhbhar yimsgan ❤️🙏
@hanamulgeta5623
@hanamulgeta5623 3 күн бұрын
Elelelelelelele Elelelelelelele sele hule egezihabehare yimesegen
@yonasalene2077
@yonasalene2077 Күн бұрын
Enkuan le betik abekahi kirstyan hulem ashenafi new eina kirstyanoch huleme ashenafi neni egizihabehare amilaki ke weladite amilak digil maryam gar kena gar silalu amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤
@ማህደር-ደ2ሰ
@ማህደር-ደ2ሰ 3 күн бұрын
Wanwe yethadeso oner zemari nwe
@lemhar1134
@lemhar1134 2 күн бұрын
Elelelelelelele
@MihretAbade
@MihretAbade 2 күн бұрын
እእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ። ምን ነክቶህ ይሆን????
@MeskeremAnbesse-sy2cg
@MeskeremAnbesse-sy2cg 3 күн бұрын
Elelelele elelelele elelelele
@SSs-l7e
@SSs-l7e 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@TensaeTilahun-o7g
@TensaeTilahun-o7g 3 күн бұрын
እእእእልልልልእእእእእልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 2 күн бұрын
ተመሥን ስለሁሉም ነገር
@meazakefeni678
@meazakefeni678 Сағат бұрын
የጠፋው በግ ተገኝቷልና .....
@Wine-y4q
@Wine-y4q 3 күн бұрын
ሀዋዝ ና ወደ ጌታ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ❤❤❤❤
@Misrach-o1i
@Misrach-o1i 3 күн бұрын
የምያድናው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛው አምላክ ነው ሀሰተኛው የጴንጤ አያድንም ሲኦል ይከታል እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችሁን ያብራላችሁ 😢
@etaferahubutle
@etaferahubutle 3 күн бұрын
እእእእእእእእእእ እግዚያብሔር ይመስገን
@AyniyeYirafo
@AyniyeYirafo 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tajetaye
@Tajetaye 3 күн бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@AzebAzeb-is3sw
@AzebAzeb-is3sw 3 күн бұрын
እልልልልል
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese Күн бұрын
አቤት የዱርዬ ጥርቅም ሌቦች ጠንቋይ መተተኛ ደብተራ ተጠራቅሞ እንዴት ሠላም ይወርዳል አገራችን ኢትዮጵያ ከሑከት ከጦርነት ተላቃ ሠላም እንድትሖን ከተፈለገ የቆሎ ተማሪ የአብነት ትምህርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ማጥፋት ነው ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች ።
@yirgshalula157
@yirgshalula157 2 күн бұрын
Elilililillll.......
@Mesi-i9e
@Mesi-i9e 3 күн бұрын
በደሰታ ሰዉነተ እንቀጠቃጠል እልልልልልልልልልል
@asterniguse4199
@asterniguse4199 3 күн бұрын
Ezabar yemasgan be ewunt 🙏🙏
@Wine-y4q
@Wine-y4q 3 күн бұрын
ምነው ወደቤተ ጣኦት ተመለስክ ወደ ጌታ ኢየሱስ ኑ ❤❤❤❤ሀዋዝ።
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@AberashiMisitafa-zt2eh
@AberashiMisitafa-zt2eh 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@SaraSara-wv8on
@SaraSara-wv8on 3 күн бұрын
እረ ሙሉው የት ላጌኘው
@ኦርቶዶክሳዊሚዲያ
@ኦርቶዶክሳዊሚዲያ 3 күн бұрын
ጃንደረባው ላይ ማታ ይለቁታል መሰለኝ
@betsinshaw5259
@betsinshaw5259 3 күн бұрын
Esay wendeme desalen betam egzeabher yemsgen
@MesfinSebel
@MesfinSebel 3 күн бұрын
❤🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤🎉እልልልልልልእልልልልልልልልሰሰሰ
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 3 күн бұрын
እልልልልልልልልል
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 3 күн бұрын
Elelelelele Temesgen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NitaMan-f8b
@NitaMan-f8b 2 күн бұрын
አይ ሀዋዝ እግዚአብሔር እራሱ ወደ ልጁ ይመልስህ ወደ ዘመርክለት
@mitikegetachaw
@mitikegetachaw 3 күн бұрын
Enkuan dehna metak wondime
@Metani-r8n
@Metani-r8n 3 күн бұрын
እልልልልልልልል❤❤❤
@ማህደር-ደ2ሰ
@ማህደር-ደ2ሰ 3 күн бұрын
Egziyabher yemsgen elelele
@zinnnbayyy7612
@zinnnbayyy7612 Күн бұрын
እንዴት ከብርሃን ወደ ጨለማ???? ሃዋዝዬ እግዚአብሔር ይርዳህ ያሳዝናል
@SelamAsefa-c2w
@SelamAsefa-c2w 3 күн бұрын
እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣህ😂😂😂
@تاليتال-ش4ط
@تاليتال-ش4ط 3 күн бұрын
Temesgen❤❤❤❤❤❤❤
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
HARD_MMA
Рет қаралды 3,8 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
ጋዲሳ| እዮብ ዘሚካኤል | ዮሃድ ንጉሴ |
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 5
ሶፊያን በ መዝሙርሽ አድኝም    |sofia shibabaw | Binyam shitaye | zemaryam|
4:00:32
አንዲት ቤተክርስቲያን | Andit Betekrstiyan
Рет қаралды 24 М.
በ ሐዋዝ መመለስ እዝራ ደስታውን ገለጸ | hawaz | Binyam shitaye | zemaryam|
22:19
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 4,5 М.
ቀጣይ ደሞ ሶፊያ ሽባባው ወደ ኦርቶዶክስ | መዝሙር ያሬድ, ዲያቆን ዘማርያም
1:11:21
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 43 М.
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН