KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ብቻውን መራኝ Bereket Fekadu New Protestant song BECHAWEN MERAGN
7:24
መስከረም ጌቱ - ምን እንጠይቅልዎ | Hintset
14:16
Уральские пельмени в Камеди 🥰 #ComedyClub #КамедиКлаб #овршоу #уральскиепельмени #тнт #харламов
00:58
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
ዘማሪት በረከት ፍቃዱ “እየጠበኩህ ነው" Bereket Fekadu new song “EYETEBEKUH NEW” new Protestant song
Рет қаралды 34,922
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 9 М.
Bereket Fekadu OFFICIAL
Күн бұрын
Пікірлер: 197
@bereketfekaduofficial3151
5 күн бұрын
እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው። ሰቆ/ኤር 3:25 እግዚአብሔር ልመናችሁን ከሰማይ ይስማችሁ ተባረኩ!!!!
@Hirut-hn2lf
5 күн бұрын
Amen
@Deginet12
5 күн бұрын
Amen 😭 May Living God be there for you whenever you need him. 🤎
@AdugnaTadesse-x3n
5 күн бұрын
Amen
@lelabelete7905
5 күн бұрын
Amen ❤❤❤
@itsmee5496
5 күн бұрын
Amen my dear❤❤
@surafelhailemariyamofficia6728
5 күн бұрын
ቤኪዬ የእውነት አንቺ በረከታችን ነሽ እኮ ዘመንሽ ይባረክ ዝም ብለሽ ዘምሪልኝ በብዙ እንፅናናለን .......ናና እየው .......እኔ እና አንተ የምናውቀው........ ኡኡኡኡኡ 😢😢 እጠብቅሀለው ….🙌🙌🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🎤🎬🎸🎧🪇🪘🪕🪈💎💎💎🥁🪗🎻🎺🪕🪈🪘💎💎💎
@seblewongelwasihun776
5 күн бұрын
ተስፍ ቆርጠው መጠበቅ ላቆሙት ለእንደ እኔ አይነቷ ለመነሳት የረዳ ነው ዝማሬሽ። ተባረኪልኝ❤🙏
@HannaHun-e7l
5 күн бұрын
የሁልጊዜ ቃሌ ነበረች "እየጠበኩህ እኮ ነው"መቼ ነው የምትመጣው እለው ነበር ጌታን ለብዙዙ አመታት ከብዙዙ ትዕግስት ከብዙዙ ጥበቃ እና ፅናት በኃላ ጌታ ሲመጣ በ አንድ ቀን ሁሉንም ነገር ቀየረውና አሁን ያ ሁሉ አልፎ ተመስገን እላለሁ
@zemaritzemenaygosayeofficial
5 күн бұрын
ፀጋህ ይበቃኛል በአንተ ምክር ልረፍ 🙏 የኔ ውድ የምወድሽ ተባረኪ ክፉ አይንካሽ❤
@abrahamhannibalthetraveller
5 күн бұрын
ፍቅርሽን ዶክትሪን አልገደበውምና አንቺንም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ!! ውድ ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ!!❤❤
@zemaritzemenaygosayeofficial
5 күн бұрын
@abrahamhannibalthetraveller አሜን አመሰግናለሁ በጣም እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
@tsiontilahun3669
5 күн бұрын
ዜድዬ ብሩክ እህቴ ብሩክ ሁኚ እማዬ አንቺንም ክፉ አይንካሽ የአባቴ ልጅ፡፡ ቤኪዬ ተባረኪ እናቴ ጸጋ ይትረፍረፍልሽ
@SuraBirhanu-ow1jn
5 күн бұрын
❤❤❤ tebareki anchim zemenaeko
@JesusisthewayJesusisthelife
5 күн бұрын
የኔ ብሩክ በረከታችን ነሽ ፀጋ ይብዛልሽ እወድሻለሁ ❤❤❤
@ElshalomBekele
2 күн бұрын
ኮሽ ባለ ቁጥር አልደናበርም እየጠረጠርኩህ እምነቴን አልጥልም አንተ ላይ ነው አቅሜ የጩኸቴ ብርታት አቤቱ አቤቱ አቤት የምልበት❤❤❤
@HelenGetachew-d6x
5 күн бұрын
ይሄ መዝሙር ብቻ እኮ አይደለም ፀሎት ነው ከእግዚአብሔር ጋር ንግግር ነው ትምህርትም ነው ። በእውነት እንባ እንባ እያለኝ የሰማሁት የጊዜዬ መልእክት ነው። ተባረኪ እህቴ
@tigistteshomeiu6638
5 күн бұрын
ጸሎቴን በዝማሬ ሰማሁት...
@tinatinu8009
4 күн бұрын
አንዳንዴ በጣም ቆንጆና ጣፋጭ ምግብ በማያምር እቃ ይቀርባል ቤኪዬ ይህን ውብ መልክት ውብ ድምፅ ጆሮን ሳይወድ በግድ በሚቆጣጠር❤❤❤❤❤❤❤ስላቀረብሽልን ተባረኪልኝ
@mayayetg402
5 күн бұрын
ምን ልበል😭😭😭 ሰሞኑን ስሟገትበት የነበረ ነዉ... ጌታ ሆይ ጠብቄህ ጠብቄህ.. የዘገየህብኝ መስሎኝ መከራና ረሃቤ አሸንፎኝ.. የራሴን ምርጫ እንዳልይዝ በፊትህ ሰነፍ እንዳልባል እያልኩ..😭😭 ጌታን መጠበቅ መልካም ነዉ🙏 የምትዘገይ ተስፋ ግን ልብን ታዝላለች😭😭😭😭
@TebazuBekeleOfficial
5 күн бұрын
Uffffffi የሚገርም መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው እየሰማሁ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ🙏😭😭😭🥰❤
@BerhaneNegere
2 күн бұрын
እጅግ ድንቅ መዝሙር ጌታ አብዝቶ ጨምሮ ዪባርክሽ ተባረኪ ።
@jesusislordamen8063
5 күн бұрын
በመንፈስ መስመጥ፣ መሰወር ፣መወሰድ ይህን መዝሙር በደንብ ይገልጽልኛል። የኔ እህት ከላይ ተቀብለሽ ስለሰጠሽን የጸጋው ባለቤት ይባረክ። ዘመንሸ ይለምልም፣ ይጨምርብሽ! በ ጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛልሽ!!!
@yudayeson93
4 күн бұрын
እየሱስዬ እየጠበኩህ ነው ከትላንቱ ይልቅ ❤❤❤❤ እወድሃለሁ
@bettytewolde7698
4 күн бұрын
Psalms 130 5: ንእግዚኣብሄር እጽበ፣ ነፍሰይ ትጽበ ኣላ፣ ብቓሉውን ተስፋ እገብር ኣሎኹ። 6: ሓለፋ እቶም ወጋሕታ ዚጽበዩ ሐለውቲ፣ እወ፣ ሓለፋ እቶም ወጋሕታ ዚጽበዩ ሓለውቲ ነፍሰይ ንእግዚኣብሄር ትጽበዮ ኣላ። 🤲🙌
@BirukEsatu
5 күн бұрын
Bereket!! ቤኪዬ በእርግጥ አንቺ በረከታችን ነሽ! ፀሎትሽን ምክርሽን የሒወት ንፅህናና ለጌታ ያለሽን ክብርና ፍቅር እያሰብኩኝ እግዚአብሔር ሰው አለው እላለሁ። ስላወኩሽ እራሴን እንደ እድለኛ እቆጥራለሁ።
@ambayeadane9150
5 күн бұрын
ጠብቄ ከማደምጣቸው ጥቂት ዘማሪዎች አንዷ🎉🎉❤❤ ይብዛልሸ❤❤❤
@SabaAlemu-mc5on
2 күн бұрын
ዘመንሽ ይባረክ እሕቴ❤❤
@dawitkebede6856
5 күн бұрын
ድንቅ መልእክት ያለው በመንፈስ የታጀበ ለስለስ ባለ ለመስማት በሚጋብዝ ሙዚቃ ባመረ ዜማ እና ድምፅ በረከት ሆነሽናል ተባረኪ 🙌🙌
@TamiruTesfaye-i4t
3 күн бұрын
ኮሽ ባለ ቁጥር አልደናበርም እየጠረጠርኩህ እምነቴን አልጥልም አንተ ላይ ነው አቅሜ የጩኸቴ ብርታት አቤቱ አቤቱ አቤት የምልበት 😳🙌
@MadinaHussen1943
2 күн бұрын
Amennn Zemenish Yibarek bekiyee ❤❤
@mihretdikamercyofficial8276
3 күн бұрын
“እየጠበኩህ ነዉ”🤲🏾ሁሌ በዝማሬዎችሽ እንዴት እንደምባረክባቸዉ🙈😍እየሰማዉ ቀጣይ መዝሙርሽ ደሞ ይናፍቀኛል you are such a blessing ቤኪዬ ይብዛልሽ🤗❤
@BetselotTessema
5 күн бұрын
14፤ ሥጋዬን በጥርሴ እይዛለሁ፥ ሕይወቴንም በእጄ አኖራለሁ። 15፤ እነሆ፥ ቢገድለኝ ስንኳ እርሱን በትዕግሥት እጠባበቃለሁ፤ ነገር ግን መንገዴን በፊቱ አጸናለሁ። ኢዮብ 13:14-15
@Joyhappy-yc5kf
Күн бұрын
timely messege May God Bless you more !!
@ayelehuka592
5 күн бұрын
ጌታ ሆይ እባክህን በአግባቡ ለአንተ ክብር ብቻ እንድኖር ስለ ውዱ ልጅህ ብለህ የምያበረታኝን ያንተ ጸጋ ስጠኝ።😭😭😭❤❤❤ በሩዬ ጌታ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ❤
@BanchiAlexWesu
2 күн бұрын
ቃል የለኝም ❤ ተባረኪ ቤኪ
@WebalemBerhanu
5 күн бұрын
ጌታ ሆይ በትግስት እንድጠብቅ እርዳኝ በነገር ሁሉ አጽናኝ በምፈተንበት ነገር ሁሉ ጸጋ ይርዳኝ ❤❤❤ ተባረኪ እህታችን ጸጋ ይብዛልሽ
@itsmee5496
5 күн бұрын
ፀጋህ ይበቃኛል በአንተ ምክር ልረፍ❤❤❤❤❤❤
@meseret5776
5 күн бұрын
የሁልጊዜ ፍለጋዬ ላይህ የምናፍቅ የእኔ ጉዳይ አንተነህ ኢየሱስ ይሁንልኝ ያልከኝ🙏😭😭
@albeneabraham8281
5 күн бұрын
Dear Bereket, I have much respect for you, dear. You’re incredibly gifted. “Felagiye “ yemilew mezmurish ena lelochim hayal nachew. Keep it up! Many blessings!
@Hirut-hn2lf
4 күн бұрын
እግዚአብሄርን እየጠበቁ ላሉት ደግሞም በመጠበቅ ዝለው ላሉ እንዲሁም በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ላሉት የሚያበረታ የሚያፅናና እና መምጣቱን እርግጠኛ የሚያደርግ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኪ ውዷ እህቴ
@yoditalemayehu3789
4 күн бұрын
መንፈስ ያለበት በፀሎት የሚያሰጥም በህልውናው የሚያቆይ..የሚያስነብት ለእኔ መልክት ያለው ዛሬም ስጋዬን በጥርሴ ነክሼ እንድፀና የሚያረግ ዝማሬ ተባረኪልኝ.
@ruthisaac3946
5 күн бұрын
Such a Blessing prayer song ! On repeat 🔁. God Bless you Bereketachin 🙏
@kedisinaleegziabiher3125
5 күн бұрын
አንች የተባረክሽ አቤት እንዴት እንደምወድሽ እንደምባረክብሽ መዝሙሮችሽ በሙሉ ረጋ ያሉ የመዝሙር ለዛ ቃና አላቸው ይብዛልሽ ተባረኪ እህቴ❤
@selamawitadmassu634
5 күн бұрын
እንደ ሁሌም እላለሁ "እልፍ ሁኚ"!!!!!❤❤❤
@TiztaAyele-x4c
3 күн бұрын
ቤኪዬ በመዝሙሮችሸ በጣም ነው የምባረከው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌
@MuluMikir
5 күн бұрын
Listening repeatedly ❤ 🙌 በአንቺ ውስጥ አልፎ ስለሚፈሰው ሠማያዊ ዝማሬ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@BrookEndryas
5 күн бұрын
ጸጋ ይብዛልሽ ቢኪ ሁሌም መዝሙሮችሽ ሀይል አላቸው ወደ ሰው ልብ ሰርጸው ይገባሉ ሁሉንም ነው ደሞ ምወዳቸው የምር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን የተባረክሽ ነሽ በቃ❤❤
@gracejesus6881
5 күн бұрын
እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው። ሰቆ/ኤር 3:25 AMEEEEEEN! YOU ARE BLESSED BEKY
@JosephBLC-s6y
Күн бұрын
😢😥😥አሜን ❤
@MesiAzene8894
5 күн бұрын
አባቴ እየሱስን የሆዴን በዚህ መዝሙር አወራዋለሁ ደሞ🥲🥰። ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ቤኪዬ❤
@nathanfikre1124
3 күн бұрын
Leb myantse mezemur 😮😮 tebareki
@genettamirat1795
3 күн бұрын
ኮሽ ባለ ቁጥር አልደናበርም እየጠረጠርኩህ እምነቴን አልጥልም😢😢❤
@gracedana
3 күн бұрын
Amen! 🙌🏾 May the Lord bless you and keep you always in His grace.❤️
@dawitnegash5333
5 күн бұрын
ብቻ ዝም አትበለኝ!! የክርስትያን እስትንፋስ ያለው እዚህ ሀረግ ላይ እኮ ነው , የልባችን ምት ቀጥ የሚለውም የሚቀጥለውም ጉዳያችን ነዉ። ቤኪ ተባረኪ
@shewayimer5584
5 күн бұрын
Eufffffffff mn laregsh bekiyeeee beka nefse wst new yegebaw zmaresh ke kandebetsh yemifesewn ye hiwet zema geta kezih belay yabzalsh❤❤❤❤❤
@JOHNFIKRE1
4 күн бұрын
አሜን ጌታ ሆይ እየጠበኩህ ነው😢🤲 ተባረኪ እህታችን
@jaelmedad3360
18 сағат бұрын
tebareki lyrics bilekekilin
@alamireweyasu1037
5 күн бұрын
አሜን ድንቅ ነው። በኪዬ የኔ እህት ፀጋ የበዛልሽ: አሁንም በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልሽ!😭😭😭❤
@girmayyohannes8024
4 күн бұрын
የጸጋው ባለ ቤት እግዝኣብሄር የተመሰገነ ይሁን ላንቺም ጸጋው ኣብዝቶ ይጨምርሽ ጥሩ ስራ ነው የሰራሽው ተባረኪ ሁሉ በሰኣቱ ውብ ይሆናል የሚያይ ያይሻል
@jesusislord6649
2 күн бұрын
ተባረኪ ❤
@itsmee5496
5 күн бұрын
ቤኪሻዬ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እጅግ በጣም ነው ምወድሽ ሁሌም ዝማሬዎችሽ ያንፁኛል❤❤❤❤
@WarkineshUrgesa-c2c
5 күн бұрын
ብቻውን መራኝ ቢሚለው በአንቺ መዝሙር እየተባረኩበት ሌላ በረከት የሆነ መዝሙር ባረክሽን የኔ ውድ እህት ምን እላለሁ ብርክክ በይ ❤
@rgitv8564
5 күн бұрын
Leyu new Bereksho
@TesfayeTadesse-s8n
5 күн бұрын
ትሁነኝ ፍቃድህ ያልከው ይከተለኝ
@TensaieMezgebu
3 күн бұрын
ቀጥይበት
@SuraBirhanu-ow1jn
5 күн бұрын
#Tsegahi yibakagnal bamikiri liraf🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉 Tebareki ite barchi ,inkushin tebiki
@esayastotobaofficial8660
4 күн бұрын
ተባረኪልን😍😍
@addisjesus7446
2 күн бұрын
God bless you
@mesaygudina2658
5 күн бұрын
አንቺ ግሩም ዘማሪ እንዴት እንደምወድሽ እኮ!ድሮም በድምፅሽ ውስጥ ልዩ ቅባት እንዳለ ፅፈልሽ አውቃለሁ።አሁን ደግሞ ደስ የሚል ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ ድንቅ መዝሙር ነው የሰጠሽን ።ተባርኪልኝ❤❤
@naolsamuel8696
5 күн бұрын
Amazing! great Song GOD bless you abundantly my sister.🔥
@bemnetyohannes-v3y
4 күн бұрын
Bekiyee tebarekii❤❤
@tsedeybefekaduzegeye8970
5 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልሸ ......ዘመንሽ ይባረክ።
@bethelehemtadesse4078
5 күн бұрын
እውነት እኮ ነው ! ኮሽ ባለ ቁጥር አልደናበርም 🙏 ቤኬዬ❤ ተባረኪ ከማለት ሌላ ምን ልበል ፀጋውን ያብዛልሽ
@EyerusalemLorenso
5 күн бұрын
ና ና እየው ጌታ ሆይ😢ተባረኪልኝ
@Eyesus-
5 күн бұрын
God bless you ❤🙏 Please share the lyrics if possible?
@Deginet12
5 күн бұрын
I can’t stop crying 😢 😭😭 Bless you bekiye🤎
@abelabraham1988
4 күн бұрын
ቤኪዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ
@betelhemgetachew-i3m
4 күн бұрын
Yene brkk ewedshlew....zemensh yibareklegn
@FableTeller-r1c
5 күн бұрын
tebareki
@BetelhemMohammed-nj2vs
5 күн бұрын
Girum meleikt!! Esssey yihen tsega yafeseselesh geta smu lezelalem bruk yihun!!!🙏🙏🙏...bekiyee tebarekilegn!❤❤
@abrahamhannibalthetraveller
5 күн бұрын
መልሱ ከጠበቅሽው፣ ከተመኘሽው በላይ በእርግጥ ይመጠል!!!ውዴ በረከት!!!❤❤
@BamlakDesalegn-d7e
5 күн бұрын
ተባረኪ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያፍስስብሽ❤
@Ermiproduction-6237
4 күн бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባረክ ብርክ በይልኝ ❤❤❤❤
@bizuayehudaniel8047
5 күн бұрын
ተባረኪ ከማለት ሌላ ምን እላለሁ❤
@dawitbehagaofficial
5 күн бұрын
Bekisha, you're our blessing! may God bless you more🙌
@YosephbezuHaile
4 күн бұрын
Bekiye tebareki geta abzeto yebarksh🥰🥰🥰
@abenetasrat1157
5 күн бұрын
ቤኪዬ በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው ተባረኪ🥰🥰🥰
@mihiretkebede4048
3 күн бұрын
የሚያፅናና ዝሜሬ ተባረኪ ቤኪ❤
@TeshomeMamo-y6e
5 күн бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ተባረኪ!!! ጌታን በተስፋ የምጠብቁት አያፍሩም
@derejedegu6369
5 күн бұрын
Woooo grace grace of Jesus
@betheloluma4375
Күн бұрын
Tebareki
@FamilyKingdommission
5 күн бұрын
Bekya wonderful song... you are blessed.... you are the blessing of the generation. We love you,❤️
@besufekadhailu396
5 күн бұрын
Beki ehitachin betam yeteregaga ena nebsin ke Geta ga yemiyatabk zimare new tebareki
@ejigayehutiruneh1392
5 күн бұрын
Amen! ABBA I will wait on you patiently. Thank you for sharing dear sister tebareki!
@biltsegaeyasu3991
4 күн бұрын
😢❤❤ egziyabiher kezi belay yabiralish beki
@destagezahegn2396
5 күн бұрын
ተባረኪ እህቴ ጌታ ሆይ እግርህ ስር መሆን ይብዛልን ❤
@hawimamo7822
5 күн бұрын
Geta yesus yibariksh segawun yabzalish
@frehiwotmesele1885
5 күн бұрын
ባንተ ጊዜ ሲሆን ይሰማሃል ሁሉም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@martigetachew2065
5 күн бұрын
❤❤ Endesmsh berekte neshe 😢😢😢😢waw
@Yemisrachmekonn5513
5 күн бұрын
Tebarkilgne bekiye etbikhalhu eytertrku eminten altelme ❤❤ 🙌🙌 tebarkilgne
@singerhenokassefaofficial
5 күн бұрын
እየጠበኩህ ነው አጽናንቶኛል ቤኪዬ
@Shashefish
5 күн бұрын
ተባረኪ እህታችን ጸጋ ይብዛልሽ❤❤❤
@AbinetBekeleHD
3 күн бұрын
🤔በኢየሱስ ስም ምን አይነት መዝሙር ነዉ! ቤኪዬ '' እኔ እና አንተ በምናዉቀዉ ጉዳይ መልስ እጠብቃለሁ ከሰማይ '' 🤔እንዴት ነዉ በጌታ መዝሙር ያደረግሽዉ!?
@naomimershaBrave
4 күн бұрын
God bless you Bereketeye!!!
@natnaeltekle8213
5 күн бұрын
Beki ፀጋው ይብዛልሽ ተባረኪልኝ
@birhanmamo2772
5 күн бұрын
በብዙ ተባረኪልኝ
@emnetbelete6480
5 күн бұрын
Tebareki Bekiye. May the Lord cover you and keep you.
@bemhretu
3 күн бұрын
ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ቤኪዬ❤
@wubalemteklemariam3166
4 күн бұрын
በጣም የምወድሽ ዘማሪ ለኔ ነው መልክቱ
7:24
ብቻውን መራኝ Bereket Fekadu New Protestant song BECHAWEN MERAGN
Bereket Fekadu OFFICIAL
Рет қаралды 179 М.
14:16
መስከረም ጌቱ - ምን እንጠይቅልዎ | Hintset
HintseTube
Рет қаралды 39 М.
00:58
Уральские пельмени в Камеди 🥰 #ComedyClub #КамедиКлаб #овршоу #уральскиепельмени #тнт #харламов
Comedy Club
Рет қаралды 6 МЛН
00:59
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
Натурал Альбертович
Рет қаралды 5 МЛН
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 38 МЛН
00:17
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН
8:53
SAMUEL NEGUSSIE “ ትወደኛለህ" NEW VIDEO መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2017/2024!!!
OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE
Рет қаралды 131 М.
15:53
የውጤት መንገድ ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
Bereket Fekadu OFFICIAL
Рет қаралды 709
6:11
ባለ መድኃኒት Bale Medhanit New Gospel Song by BEHULUM TEMESGEN | ft Bethelem Samuel @biniyamdesalegn
Behulum Temesgen-በሁሉም ተመስገን
Рет қаралды 15 М.
2:52:56
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1 МЛН
46:23
በ‘DNA’ ምርመራ ውጤት ቀረፃ ላይ ፍፁም ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 656 М.
8:24
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song 2024
Selam Desta Official
Рет қаралды 1,1 МЛН
1:00:14
🔴 “ #እንዴት_ማራናታ_ትያለሽ” I #ዘማሪት_ምህረት_ኢተፋ I @ecclesiamedia316 I #2024
Ecclesia Media / Haile Abiy Taddele
Рет қаралды 21 М.
1:05:47
||Tedy Tadesse and Mesfin Gutu | Collection Album | Non Stop Ethiopian Protestant Mezmur||
YEABTSEGA ALEMU OFFICIAL
Рет қаралды 19 М.
15:06
Rediet Yirgu @ Kingdom Sound Worship Night 2024 " Lekibir Yemihon " Original Song By Yohannes Girma
Kingdom Sound
Рет қаралды 85 М.
17:09
ሰላም ጌታቸው | የቤ/ክኒቱ አምልኮ ህብረት || Ethiopian Amahric Live Worship
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 158 М.
00:58
Уральские пельмени в Камеди 🥰 #ComedyClub #КамедиКлаб #овршоу #уральскиепельмени #тнт #харламов
Comedy Club
Рет қаралды 6 МЛН