🛑 "ዘማሪት ምርትነሽ ምን ነካት" ጭራሽ መዝሙሯን በጭፈራ ቤት?

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 44,783

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: www.instagram....

Пікірлер: 383
@LijBiniTube
@LijBiniTube 2 жыл бұрын
ቪዲዮውን ሳታዩት ለ ኮሜንት ስትሮጡ ወድቃችሁ እንዳትሰበሩ ጠንቀቅ በሉ
@kokobewerku9269
@kokobewerku9269 2 жыл бұрын
ቀላል እሮጦኩ እዴ እኔ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
እሽሽ ወንድማችን ብኒያም
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
ክክክክ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@kokobewerku9269 እህቴ አይዞሽ ያጋጥማል ሁሉም ለበጎ ነው
@user-qw4ht9dj8e
@user-qw4ht9dj8e 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@Yutube-jl3oe
@Yutube-jl3oe 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው ምወዳት ምርትዬን በረከታቸው ይድረሰን በስደት ላለኑ ለሁላችንም ይሄን ፁሁፍ ለፃፈው ወንድማችንም ከልብ እናመሰግናለን
@kidsteamelkukidste7599
@kidsteamelkukidste7599 2 жыл бұрын
ቢኒየ እውነትህን ነው ደግሞ ከእናንተ ንፁህ የሆነ ይውገራት አይደል የሚለው ቃሉስ የራሳችን ምሰሶ አይናችንን አውሮትነው የእሷን ጉድፍ ፍለጋ እንቅልፍ አጡኮ ልቦና ይሰጠን ምርትየ እንኳን ለዜህ አበቃሸ ሀሰት ቢሮጥ እውነትን አይቀድምም ሰለዚህ እህታችን በርችልን።
@adonay3896
@adonay3896 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው ምወዳት ምርትዬን በረከታቸው ይደርብን በስደት ላለነው ለሁላችንም ይሄን ፁሁፍ ለፃፈው ወንድማችንም ከልብ እናመሰግናለን
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ቢኒ እህታችን ምረጥነሽ የተዋህዶ እንቁ ዝማሬዋ በጣም ደስ ብሎን እየናፈቀኝ አምሰመዉ ነዉ በጣም እዉነት አዲስ ዝማሬሽን እንጠብቃለን 🙏🙏🙏
@tarikferita9067
@tarikferita9067 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቢንዬ ደህና ነን ዘማሪት ምርትነሽ እንኳን ለዝች ቀን የድንግል ማርያም ልጅ አበቃሽ እውነት እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ቢንዬ እናት ቅድስ ቤተክርስቲያን ቢሆን ምርቃቱ መልኳም ነው ግን ሆቴልም መመረቁ ምንም ክፋት የለውም አብዛኛው የሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሾች ብዙ ህዝብ ስለማይዝ ነው ሆቴል የሚያዘጋጁት እንረዳቸው አንቸኩል ለውሉም መቸኮላችን ዋጋ ያስከፍለናልና እህቴ ምርትነሽ እግዚአብሔር ዳግም ወደ ቤቱ ጠርቶሽ ለዚህ ክብር ስላበቃሽ እውነት ደስ ብሎኛል ሌሎችንም ከዝች ውብ ልዩ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት የወጡ እህት ወንድሞቼ የድንግል ማርያም ልጅ ወደ ቤቱ ይጥራልን ኦርቶዶክስ ፍቅር ናት በፍቅር የሚኖሩባት ፍቅሩን ያላብሰን በእምነታችን ያፅናን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ።
@elenitube3599
@elenitube3599 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላምክ ይብዛ እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን ዘማሪት ምህርትነሸ መዝሙር በጣም የምወድው የእኛ ሰው የሚሉት አያጡም ማሰተዋልን ይሰጥን የስው ልጅ መዉደቅ መነሳትም አለ አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችንን ዱሯን እሳት መኃሏን ገነት አደርግልን💚💛❤
@heyabapp1603
@heyabapp1603 2 жыл бұрын
ወድሜ ስለ ምታቀርበዉ ሁሉ ደስ ይለኛል ለእህታችን ዘማሪት ምርትነሽ በድጋሜ ኣዲስ መዝሙር ማቅረብዋ ከልቤ ደስ ይለኛ ኣንተ እንዳለከዉ ሆኖ ልብ ብለን ካስተዋልን ኣንደኛ ለባለቤቱ ለበረከት ሲል ካደረገዉ እንደኔ ተቃዉሞ የለኝም ዋናዉ ሂወት የሚሰጠዉ መዝሙር እኩያን መናፍስት የማባር ነዉ እና ዉድ እህቴ ምርትነሽ እግዞኣብሄር እጥፍ ድርብ ጸጋዉን ይስጥሽ ውድ ቤቴሰቦቼ ለጥሩ ሲባል እጃችን እንዘርጋ ከመጥፎ ቃላት ግን እንቆጠብ እግዚኣብሄር ሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ እጠይቃለዉ ሰላማቹ ይብዛ ንቁም በብህላወነ ኣሜን::
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
ሠላም ቢኒ እንዴት ነክ እንኳን አደርሳችሁ ለእመቤታችን ለባእታ ማርያም የተዋህዶ ልጆች ሀገራችን አምላክ ሠላምን ያምጣልን አሜን ፫ አንርሳሳ ወገኖቼ !!!!?
@israel9958
@israel9958 2 жыл бұрын
ሁሌም የሚገርመኝ ከብዙ መዝሙር መሀል በእግዚአብሔር ቃል የሚያጽናኑ መዝሙሮች ጥቂቶች ናቸው። እነሱም በአንድ ወቅት በነመጋቢ ሀዲስ በጋሻው ጊዜ የነበሩትና በአብዛኛው የሱ ግጥሞች ናቸው። ይሄን እንኳን ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔርም ይመሰክራል። አቤት ያኔ ዲያቢሎስ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲወደስ ሲሰማ ለሱ የሚመቹትን ሰዎች አስነስቶ በሀሰት ከስሶ ከቤተክርስቲያን አስባራቸው። ከዛ በኋላ መዝሙር የለ ስብከት የለ ፀጥ አለ። እንዴት አዳራሽ ይዘመራል ይሰበካል እያሉ በነርሱ የቀኑት አገልጋዮች ብቻ ሳይሆኑ ምንም አይነት የወንጌል እውቀት የሌላችሁ ሙያችሁም ሌላ የሆነ አንተና መሰሎችህ ይሰቀል ይሰቀል ስትሉ ነበር። ያሁኑ አስተያየትህ አስገርሞኛል፣ ይህን አስተያየት ለሙያተኞች ማለትም ለወንጌል አዋቂ መምህራን ብትተውና የእግዚአብሔርን ቃል ብትማር ከብዙ ስህተት ተምረህ ራስህንና ሌሎችን ታተርፋለህ አለዚያ የማታውቀውን ሀሳብ እየሰነዘርክ የሚሰሙህንም ገደል ይዘህ ትገባለህ። እግዚአብሔር ይማረን።
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላልል ዘማሪት ምርትነሽ ያጎልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ውዷ እንቁ እና ድቅዬ የሆንሽ እህታችን ዘምሪት ምርትነሽ እንወድሻለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
@israel9958
@israel9958 2 жыл бұрын
ዘማሪ ምርትነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው፤ በሞት ጥላ መካከል እንኳን ብሄድ አንተ ከኔጋር ነህና ክፉውን አልፈራም በይ። ተባረኪ
@nesanetbirhanu9571
@nesanetbirhanu9571 2 жыл бұрын
በኒ ሰላምህ ይብዛ እንደዚህ አንተ ግልጽ ካረከው መቼም ማንም በመጥፎ ጉን አያየውም ወንደማችንም የፃፍው መልእክት አሪፍ ነው እናመሰግናለን ምርትዬ በጣም ነው እመወዳት እንኳን ለዚህ አበቃት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላት 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@genetfitwiasmerom5158
@genetfitwiasmerom5158 2 жыл бұрын
ዝማሬዋ ሁሌም ኣጥንት ያለመልማል ሁል ግዜ ጠላት ለመልካም ነገር ኣይተኛም እና ለበረከት ነዉ የኔ ቂንጆ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
@tsionwoldu652
@tsionwoldu652 2 жыл бұрын
ወይኔ ቢኒ በጣም እኮ አስተዋይ ነህ እኮ እመአምላክ ይሄንን ልብህን አትቀይርብህ ኑርልን ወንድማችን
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ባዓታ ማርያም ባለነበት ትጠብቀኝ ትጠብቃችሁ!! ቤበቴክርሲትያን ብሆን ደሰ ይለኛል😘የዛ ሰው ይበለኝ ❤
@mytab1102
@mytab1102 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለበዓታማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ ምርትየ እምንወድሽ ቅን አገልጋይ እንኳን ደስ ያለሽ ልጁ ቢን ምን አለ መሰለህ የኛ ሰው አንድ ቀን ትንሽ ስህተት ካየ ሁሌም በአንድ መነፅር ነው ሚያየው ልጅ ግ ን እጅ ይባረክ በጣም ፅፎታል እንደው እኛው የተዋህዶ ልጆች ገበናችንን በየሚዲያው ባያወጡ መልካም ነው እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦናን ይስጠን
@dagnachewmekonnen8810
@dagnachewmekonnen8810 2 жыл бұрын
ቢኒ በጣም ድንቅ የሆነልጅ ሁልግዜ ጭንቅላታችንን አመዛዛኝ አናድርገው ለስዋም ለእህቴ ዝማሬ መላእት ያሰማት
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስይላል ዉድ እህታችንሚርትነሽ ጥሩ ልጅ ናት ዝማሬዎሁም በጣም ልቤ ወስጥ የም ገባ ዝሙር ነው ግን ትንሽ ደስ ያላሌ ሆትል ስሆነው
@ኤደንስጦታው
@ኤደንስጦታው 2 жыл бұрын
የምወድሽ ዘማሪ እኔ እራሱ ስተኛ የእሷን መዝሙርነው እየሰማሁ የምተኛው አምሮን ያድሳል ሀሴትንም ያደርጋል እህቴ ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ ምርቴ
@msrt2127
@msrt2127 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ የእግዚአብሔር ልጆች : መርትዬ በጣም ይምወዳት ዘማሪት እንኳን ልዝ አበቃት: አደልም ሆቴል ዓለም ሁሉ ይቀደሳል በእግዚአብሔር ዝማሬ: እልልልል💚💛❤️
@suraman6512
@suraman6512 2 жыл бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን እንዴት እንደምወዳት ይችን ዘማሪ መዝሙሮችዋ ልብን ይነካሉ ተባረኪ😘😘😘
@amorthodox661
@amorthodox661 2 жыл бұрын
ተባረኪ፡፡ጌታ በእሷ ላይ አድሮ ብዙዎችን ባርኩአል፡፡
@suraman6512
@suraman6512 2 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን🙏🙏🙏🙏
@ketemaabebe5235
@ketemaabebe5235 2 жыл бұрын
ለምርትነሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እያልኩ መዝሙር ስላወጣሽልን አመሰግናለሁ ስለምርቃቱ ሆቴል መሆን ለኔ የሚታየኝ መጥፎ ነገር የለም ምናልባትም ያ ሆቴል በእግዚአብሔር ቃል ተባርኮ ለወደፊት ሁኔታዎች ይቀየሩ ይሆናል።
@user-bk2tq5gg1f
@user-bk2tq5gg1f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብኒ አሜን እንኳን ደሰ አልሸ ወድ እህታችን ዘማሪት ምርትዬ የምንወድሸ እንጠብቃለን በጉጉት
@eyea7297
@eyea7297 2 жыл бұрын
ምርትዬ ቅዱስ እግዚአብሔር አሁንም ይባርክሽ 🙏🙏🙏 እንኮን ደስ አለሽ 👏👏👏
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
መልካም ግዜ ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ሁልግዜም ነገሮችን በበብጎ ማየት መልካም ነዉ አቤቱ አምላኼ ሆይ ጣትን ከመቀሰር አድነን ልቦና ስጠን ።ቢኒ መልካም አሳቢ ሰላሙን ያብዛልህ
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 2 жыл бұрын
እኅታችን ምርትነሽ ይሄ ፈተና ነው በእግዚአብሔር አጋዥነት አሳሳቾችን ድል እንደምታደርጊው አምናለሁ። አንች ብቻ በርቺልን።
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 2 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ቢኒ ክበርልን ፀሀፊውንም (ዘላለም ን ከልብ እናመሰግናለን እህታችን ምርቴ እንኳን ዝማሬዋ ትህትናዋ እራሱ ልዩ ነው እግዚያብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃት የመዝሙር ምርቃትን ጨምሮ በርካታ መንፈሳዊ ዝግጅቶች ሆቴል ውስጥ ሲደረግ ቦታው ላይ ባልገኝም በ Live አይቻለው ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ ይመስል ይህ ሁሉ ጫጫታ አስፈላጊ አነበረም ከባዱ ነገር ፍቅርና አንድነት ከመቅደሱ አገልጋዮች ሲርቅ ነው ዘማሪው እንደዘመረው ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከቅድስት ድንግል ማርያም እንድንማር አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን😭🙏
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 жыл бұрын
ቤኒ ወንድማችን የተዋህዶ እቁ አስተዋይ እኮ ነህ በቤቱ ያፅናህ መድኃኔዓለም😍💗⛪🙏
@rarecell7098
@rarecell7098 2 жыл бұрын
በእውነት ነው እጀግ በጣም የምገረም ፀሐፊ ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@yesasye3947
@yesasye3947 2 жыл бұрын
ልክ እንዲህ አይነት አስተያየት እና አስተማሪ የሆኑ አስተያየቶች ያስፈልጉናል እናመሰግናለን ልጅ ቢኒም ሆነ ፅሁፉ የፀፈው ልጅ እግዚአብሔር ይባርካቹ እንዲ አስተማሪ የሆነ ቀና አስተሳ እግዚአብሔር ያድላቹ ያድለን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏🙏🙏
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 жыл бұрын
በእውነት.ምርትነሽኮ.ደስ.የምትልሰውናት.ስትዘምርንኳን.ድምፃበደንብ.አይሰማም.እግዚያብሔር.እድሜናጤናያድላት.መዝሙሮቿ.አይዘገብም
@user-xh9wo5yo6g
@user-xh9wo5yo6g 2 жыл бұрын
ምርትዬ በባጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ መዝሚሩን እስከምሰማ ቸኩያለው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ቢኒ ትሁት ወኔድማችን ክበርልን ምን አለበት ሁሉም እንደ አንተ አስተዋይ ብሆን እናመሰግናለን ውድ እህታችን ዘማሪት ምርቴ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ በቤቱ ያጽናሽ!
@abershtesfaye5896
@abershtesfaye5896 2 жыл бұрын
የእኛ መልካም እህት ምረትነሽ እንኳን ደስስስስስስ አለሽ በእውነት እህታችን እግዚአብሔር ይብረታሽ
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 2 жыл бұрын
Ine Mirtiyen inna Mazmurochuan bexam wudd alewu dammom be Zimarewa Tabarikalewu ahun Egzihaber Tsagawun yabazalt 🙏🙏❤️❤️❤️😘😘😘
@user-nd3ux2ln8z
@user-nd3ux2ln8z 2 жыл бұрын
ሰወች ከመተቸት እራሳን እንመከት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ምርትነሽ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር በሰላም ለዛ ቀን ያብቃሽ
@user-rf5zx9zw3l
@user-rf5zx9zw3l 2 жыл бұрын
ግን ቤተክርስትያን ቢሆን ይበልጥ ደስ ይላል ምርቴ የምወዳት ዘማሪ ናት እግዚአብሔር የልቧን መሻት ይፈፅምላት
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንአሜን በጣም
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 жыл бұрын
ፍቅር ስጠን አምላካችን ዘማሪ ምርጥነሽ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ግዜሽን ይባርክልሽ እንውድሻለን መዝሙሮች እጅግ ያበረታሉ የኛ እቁ የተዋህዶ ልጅ
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ቢኒየ እደት ነህ እግዚአብሔር ይመሥገን በሀገራችንን ቅድስ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላምን ያምጣልን 🙏🙏🙏
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 2 жыл бұрын
ብሌኔደምረኝ
@mintearaya3853
@mintearaya3853 2 жыл бұрын
ምንም አይነት እንከን የሊለው አሰተያየት ንጹህ ክርስቲያን ናት እንኮን ለዚህ አበቃሺ በሉልኝ
@user-ds6lb5dg2l
@user-ds6lb5dg2l 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም እምወዳት አገልጋይ እህቴ ናት ምህረትየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@amorthodox661
@amorthodox661 2 жыл бұрын
ምርትዬን የመናገር ሞራል ያለው ማንም የለም!ቢንዬ ተባረክ 😘ዘላለም የተባለው ሠው የፃፈው እጅግ ግሩም ሀሣብ ነው፡፡
@seninegiyetewahdotemari5381
@seninegiyetewahdotemari5381 2 жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ቢኒ እንኳን ለባእታ ማሪያም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@hasetnegnyabatualij3201
@hasetnegnyabatualij3201 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቢኒየ በጣም ደስ የሚል ሃሳብ/ምክርም ልንለው እንችላለን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ለዕቁ ዘማሪያችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላት🙏 እውነት ነው ቢኒየ አብዛኞቻችን ባለማወቅ ብዙ እንናገራለን የሆነ ነገር ካልተናገርን አላዋቂነታችን የሚታይ እስኪመስለን ባለማስተዋል ብዙ ነገር እናበላሻለን አንዳንዴ ግን የምንናገረውን ካላወቅን ዝምምምምም ብለን ብናልፍ በጣም የተሻለ ነው ባይ ነኝ። አመሰግናለሁ ቢኒዬ!!!
@nestanetsindew4220
@nestanetsindew4220 2 жыл бұрын
ትክክል ቢኒየ እኛም በጣም እንወድሻለን
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ነገረ ማስተዋል ያድለን 😥😥😥እንኳን በእተባርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ
@WaseGa21
@WaseGa21 2 жыл бұрын
በህፃንነቴ መካሴት የሰማሁት ምርትነሽ 😍😍😍
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
አይዞሺ፡ምርቴ፡በርች፡ፀጋውን፡ያብዛልሺ
@lijabina2393
@lijabina2393 2 жыл бұрын
ምርቴ እኖድሻለን ባዲስ ዝማሬ እድትመጪ እየጠበቅንሽ ነበር እንኳን ደና መታሽ
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
ምርት ነሽ አወ እንደስምሽ ጥሩ ምርት ነሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህት ።እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን 💚💛❤😥
@tesfatube8265
@tesfatube8265 2 жыл бұрын
ዘማሪ ምርትነሽ እንኳን ደስ አለሽ መዝሙሮቻ ደም ስርን ሰርስሮ ይገባል የእሷ ብቻ ለምን እንደገነነ አላውቅም ብዙ ልል ነበር ግን ሀሳቤን ወንድማችን በፃፈው ውስጥ አግንቼዋለሁ ወንድሞቼ ላነበብከውም ላስነበበውም እግዚአብሔር ይስጥልን
@bayushtube7706
@bayushtube7706 2 жыл бұрын
ምርትዬ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ያፅናሽ 💚💛❤️
@amanaregawiaregawi8019
@amanaregawiaregawi8019 2 жыл бұрын
ምርትየ በጣም ነው ምንወድሽ ያ ኣዲስ መዝሙረ ዶሞ መዝሙር ከሆቴል ይልቅ ቤተ እግዛብሔር ይሻላል ምክንያቱ ከሰው ቤት የእግዚ ኣብ ሔር ቤት ቢሆን ይሻላል ስለ ቅድስት ቤተ ክርስትያን መጥፎ ኣመለካከት ያለው ቡዙ ሰዎች እንዳሉ ደሞ መዘንጋት የለብንም
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 2 жыл бұрын
የሚጽፉት ግን የሌላ እምነት ተከታዬች ይመስሉኛል ልጅ ቢኒ
@SaraSara-cq1yl
@SaraSara-cq1yl 2 жыл бұрын
ምርትዬ በጣም ነው እምወድሽ ዘማርነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንወደሻለን
@weleshweldemariam7074
@weleshweldemariam7074 2 жыл бұрын
አንኩኣን ደሳለሽ ምርጥየ የኔ ዉ ድ በመዝሙርሽ ጸናናልሁ የኔ ኮከብ አዛብሄር የልብሺን መሻት ይፈጸምልሽ
@enattube7539
@enattube7539 2 жыл бұрын
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ቢንዬ ከምር ተመስጨ አዳምጨዋለሁ ልክ ብለሀል እህታችን ዘማሪት ምርትነሽ እንኳን ደስ አለሽ አለን ምክንያቱም አች አሪያችን ነሽ🙏 ያነበብከው ደግሞ በጣም ይለያል ተባርኩ እናመሠግናለን🙏🙏♥♥
@minasmidea
@minasmidea 2 жыл бұрын
ሰላም ቢኒዬ በእውነት ተባረክልኝ ምርትዬን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለማለት እወዳለሁ አልቃሾች ሙሾ ይደርድሩ እኔ ግን በቻልኩት አቅም መዝሙሯን ለማስመረቅ ከጅማ ወደ አ.አ እሄዳለሁ ከተፈቀደልኝ በዩቱቤ ቀጥታ ስርጭት አስተላልፋለሁ
@soleyanagitu8142
@soleyanagitu8142 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ቢኒ የኛ አምላክ የረከሰውን ቦታ ይቀድሳል እጂ በቦታው አይረክስም የከላት የዳቢሎስ ወሬነው ቢኒ ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣቸው ውድ እህቴ ምርትነሽ እኳን ደስ አለሽ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@abebechalem1466
@abebechalem1466 2 жыл бұрын
ዘማሪ ምርትነሽ እንኳን ለዚህ የተቀደሰ እግዚአብሔርን የምታመሰግኝበት አዲስ የመዝሙር ቀን አደረሰሽ፤፤ የኔ እህት ምንም ይባል ምንም አንች ትክክል ነው ብለሽ ያሰብሽውን ሃሳብሽን ( አዕምሮሽን ) ልብሽን ለመበተን የሚነሳሱትን ተያቸው ዝም ብለሽ ሰራሽን ስሪ በርች ልብሽ አይታወክ ድንግል ማሪያም አትለይሽ ፤፤ ሁሉም በእግዚአብሔር ፈቃድ ይሳካል በርች በርች በርች እህታለም፤፤፤፤
@seyoumabrham4713
@seyoumabrham4713 2 жыл бұрын
ሰላም ቢኒየ የእግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ በጣም ጡሩ ሰው ነህ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
ቢኒዬ ስላምህ ይብዛ የአገራችንም ስላምዋ ይመለስልን። እኔ አንተ የመገሰፅ ምራልም ሆነ ብቃቱ የለኝም አንተ ከራስህ አልፈህ ብዙ መልካም ስራ ቅርስ የሰራህ የተዋህዶ ምርጥ ልጅ ነህ የተሰማኝን ግን አንድ ነገር ልናገር ቪድዮው እንዲከፍቱት ብለህ የምትጠቀማቸው ፁሁፌች ማስተካከያ ብታደርግ ያው እኛ ሁሌም የተጋነነ ነገር ነው ምንወደው ትክክለኛው እርሱ ቢፃፍ ማንም ዞር ብሎ አያይም ግን ባያይ ይሻላል
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@mahderzelalem9767
@mahderzelalem9767 2 жыл бұрын
ቢኒ ገላገልከኝ መጀመሪያ ቪዲዮውን እዩት ስላልከኝ ማለት ነው ርዕሱን ሳየው ተናድጄ ነበር እናም መልዕክቱ በትክክል የተሰጠ ነው ምናልባት እራሳችን እየተነቃቀፍን ለሰዳቢና ለጠላት ክፍተት ባንሰጥ ጥሩ ነው ሁሌ ያስጨንቀኛል መቼ ነው አንድ የምንሆነው ልዩዋን ምረጧን ሃይማኖት በጥቂት የኔ ቢጤ ሰነፎች አናዋርዳት እስኪ እንከባበር ምርትዬ የኔ ምርጥ አደራሽን እህቴ መልሰሽ ወደ ኋላ እንዳትይ አንቺ ወደፊት በቃ አምላክሽን ብቻ ይዘሽ ሰዎች ላይ ስላለው ደካማ አስተሳሰብ አትመልከቺ እህቴ ከአምላክሽ ጋር ወደፊት በርቺልኝ
@tedoethio3204
@tedoethio3204 2 жыл бұрын
ቢኒ ተባረክ የገባህ ነህ ግን ደሞ የዘላለም መልክት በጣም ትክክልና ክትክክልም ሁሉ በላይ ነው እውነት እውነቱን የሚናገር እግዛብሔር አያሳጣን ምርትዬ ፈጣሪ ይርዳሺ መልካም እድል❤❤❤❤🙏
@successtube23
@successtube23 2 жыл бұрын
Tebarek. Yegna sew betam eyakabedin bzu lijochin atan. Fetari kemerechet yawtan. Beka nekefa yikum eski rasachnenifetish
@frewoinekiros3953
@frewoinekiros3953 2 жыл бұрын
በተለይ ምክኒያት ስላለኝ ነው የሚለው መዝሙሯን ሳልሰማ አልውም በጣም በጣም ነው የምወድላት ቢኒ ሁላችንም እኮ ጉድለት አለን ለአንድ ቀን የሰራነው ግንባራችን ላይ ቢፃፍ አይደለም ከቤት ልንወጣ ከአልጋችን አንወርድም የተፃፈውን ለመሸፈን
@mokietekle7104
@mokietekle7104 2 жыл бұрын
ሰላም ልጅ ቢኒ ለዘማሪት ምርቴ እንኩዋን ለዚ ኣበቃት በጣም ደስ ብሎናል። አንተም ርእሱን ስትጽፍ አስበህ ብትጽፈው ደስ ይላል እንደዚህ መሆን የለበትም ቢስተካከል።
@richyamtube3415
@richyamtube3415 2 жыл бұрын
መልካም ሀሳብ ነው:: ሆቴሉ ግን Deleopol ነው ሚባለው
@user-xr3vq1wd4o
@user-xr3vq1wd4o 2 жыл бұрын
አሜን ስመይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ምህርትነሽ እንኳን ደስ አልሽ ውንድማችን ዘላለም በእውነት ትክክል ነህ ቃል ህይወት ያስማልን
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 жыл бұрын
አገልጋዩጋ ያለው መከፍፈል በጣም ከባድ ነው እርስ በርስ ይቀናናሉ መምህር ዘላለምም በትክክ ገልጾታል ምርቴ ማለት በአገልግሎቷም ከዛ በዘለለም በቅር የማቃት ናት ለአገልግሎቷ ቀና ሲቀጥል ምርቴ በተለይ በዝወቅት ለቤተክርስትያን የምታስፈልግ ቅን አገልጋይ ናት።
@alisaindya3088
@alisaindya3088 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቢኒ
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 2 жыл бұрын
የኔ እህት ምርትዬ አንቺን የደገፈ እግዚአብሔር ነው ያ የከፋ የመሰለው ቀን እንኳን ዛሬ ታሪክ ሊሆን ያልፋል ለጊዜው ነው በኔ አልተጀመረም ብለሽ ነበረ ጎንበስ እያሉ ነው መኖር ወደ ከፍታው ያመጣል ያላወቀሽ ብዙ ቢሉም ያመንሽው የታመነ ነው በህይወት ዘመንሽ በቃልኪዳኗ ድንግል ትደግፍሽ ኑሪልኝ
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 2 жыл бұрын
Thanks
@גויתואלם
@גויתואלם 2 жыл бұрын
ምርቴ በጣም የማረሳው መዝሙር ሁሌ እመኑ በሱ የሚሎውን እስራኤልም መጥታብን ነበረች። ዝማሬ መልአክትም ያሰማልን
@munitmekuria9906
@munitmekuria9906 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን በእውነት እንደክርስቲያን አንደበትን መጠበቅ ያስፈልጋል በውጭ አለም ይምንኖር እኮ እሁድ እሁድ ለቅዳሴ ይነሱን የኻስ መጫወቻ አዳራሽ እንደ ቤተክርስቲያን አድርገን እንገለገልበት ነበር ሰው ቦታን ይቀድሳል አስተዋይ ልቦናን ያድለን
@UserB721
@UserB721 2 жыл бұрын
ቢኒ እኔም ሁሊ የምለው ሀሳብ ነው ቤተክርስትያን ለምንደን ነው ሰፊ ቦታ ተቀብላ የማስመረቂያ አዳራሽ ማይሰራው ?እንሰራው አለን ሀሳቡን ለሁሉም አደረስህ እንደው ቤተክርስቲያንም ለጆቿ በየቦታው ባይንከራተቱ መልካም ነው እላለሁ ዘማሪት ምረትየ በጣም ነው ምንውደሽ በጉጉት ነው የምንጠብቀው መዝሙረሽን ውዷ እህታችን በረች ብዙ መሰራት ትችያለሽ
@user-dl3jb3zj6g
@user-dl3jb3zj6g 2 жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን እግዝአብሐር መልካምነዉ
@tigistkinfu7540
@tigistkinfu7540 2 жыл бұрын
የመዝሙሩ ምርቃን ፕሮግራም አይደለም ጭፈራና ሌላ ነገር ሊኖረው እኛ የሆቴሉ ሰራተኞች እንኳን ቀሚስ እና ነጠላ አድርገን ነው የምንገኘው🙏🏾
@soilyanaaelum945
@soilyanaaelum945 2 жыл бұрын
ወድ እህታችን ዘማሪት ምርትንሽ ፀጋው ይብዛልሽ በርችልን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@Nagen_promotion7747
@Nagen_promotion7747 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ቢኒ ግን ምንም የማናውቀውን ግራ አታጋቡን። መምህራንም ዘማርያንም አርአያ ለመሆን ሞክሩ እላለሁ ።
@antenehtesfaye3833
@antenehtesfaye3833 2 жыл бұрын
እባካችሁ ዘማሪዋን አትግፏት ምነው እንደዘርፌ ለምን አልተንደፋደፈችም ነው? ለምንድነው ራሳችንን ማየት ያቃተን? ያሳዝናል፤ ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን በርታ ምርቴ ጸጋው ይብዛልሽ ክፉ አይንካሽ።
@user-zk3kt6ss1b
@user-zk3kt6ss1b 2 жыл бұрын
ሰው እደራሱ ነው ሰውን የሚያው ዘማሪት ምርትነሽ ማለት እኔ እደናቴ ነው የምወዳት የሷ መዝሙር ስሰማ ያስለቀሰኛል በጣም ነው መፈሴ ይረጋጋል❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 2 жыл бұрын
ምን ችግር አለው ሆቴል ብታደርገው አልጨፈረች ዘመረች እጂ ዘማሪ ምርትነሽ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው አህታችን መዝሙሯ ውስጤን ይነከከዋል 👏👏👏👏🙌⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@user-qr9je4hb3e
@user-qr9je4hb3e 2 жыл бұрын
ምርትነሽ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እሜገርመዉ ሴከፋኝ ከማዳምጠዉ አንዱ የሶን መዝሙር ነዉ በርች እግዚአብሔር በጥበቡ ያቆይሽ
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 2 жыл бұрын
ቢኒሹ እኛ ሰው የምንባል ፍጡር ምን አይነት ባሀሪ ነው ያለን አቤት አቤት እግዚአብሔር መሀሪ ነው እኮ እንደድርጊታችን ብሆን በምድር መገኘት የለብንም ምንም መልካም ነገር ብታደርግ ነቀፋ እጸጽ አይቀርም ምህረት ይላክልን መደኃኒያለም። ግን ግን ቢኒሹ በማሪያም ጢምህን ተላጨው እሺ እወድካለሁ የኔ መልካም እመብርሀን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን ትስጠን
@user-gf5xr8vs2z
@user-gf5xr8vs2z 2 жыл бұрын
ሰላም ቢኑ እንዴትነህ እኔ እምልህ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም ማን ነዉ ስለሱ ሰዉዬ ትንሽ በለን ግራ እየተጋባን ነዉ ብዙ የተዋህዶ ልጆች መዝሙሩን ይሰሙታል
@hiwotgrimaa3903
@hiwotgrimaa3903 2 жыл бұрын
በትክክል 🙏🙏🙏🙏🙏
@emutube6354
@emutube6354 2 жыл бұрын
ቢኒዬ አንተ መልካም ሰው ሰላም ብዝት ይበልል
@hiwotmelese8680
@hiwotmelese8680 2 жыл бұрын
ትሁቷ ምርትዬ እንኳን ደስ አለሽ እኛም በዝማሬሽ ልንረሰርስ እግዚአብሄር ይርዳን!
@mekdesmekdi4776
@mekdesmekdi4776 2 жыл бұрын
ቢኒ ወንድሜ በጣም ነው የማከብርክ ነገር ግን መዝሙር በምንም ታምር ሆቴል መመረቅ የለበትም ባይ ነኝ ።። በተ ክርስቲያን ቦታ አላጣችም!! ስፊ ቦታ አለን !!
@ሊቀመዘምራንማስረሻጋሻሁን
@ሊቀመዘምራንማስረሻጋሻሁን 2 жыл бұрын
ቢኒ ትክክልኛ ኦርቶዶክሳዊ ስብህና ያለህ ነህ ቢኒ ስም ባልጠራም የነከሌ መዝሙር ሲመረቅ ሆቴሌ ቢሆን ችግር የለውም አሁንም ከግሩፕ አስተሳሰብ ካልቆመ ቤተክርስቲያን እያሰደብን ሆዳችንን እየሞላን መኖር ይቁም ቢኒ የእውነት ሰው
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ቢኒየ እዉነት ነው መስተዋልን ይስጠን ሎሁላችን
@addismazengiya4328
@addismazengiya4328 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኗን ይባርክልን እህታችንን ፈጣሪ ሀይልና ብርታቱን ያብዛላት 🙏🙏🙏🙏 አረ ሰውማ ምን ላውራ ነው ምን ላፍርስ ነው የሚለው አይ ሰው ከባድ ነው 🤔🤔🤔 ለሁላችንም እግዚአብሔር ልባችንን ይክፈትልን ማስተዋል ልብ ይስጠን 🙏🙏🙏 ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ ምድር ይሁንልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏⛪️💚💛❤️🇪🇹
@yesasye3947
@yesasye3947 2 жыл бұрын
በተለይ በአሁን ሰአት እርስ በርሳችን መከባበርና ተባብረረን በተዋህዶ እምነታችንን መጠንከር አለብን ትልቅ እምነት ነው ያለን አናርክሰው እንጠቀምበት
@ledegcrafts370
@ledegcrafts370 2 жыл бұрын
hayemanote emchieam beserachen ayerkesm
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 жыл бұрын
ሲጀምር ሆቴል ጭፈራ ቤት አይደለም ሁላችንም ገብተን የምንገባበዝበት ነው ደሞ በሷ አልተጀመረም ምርትየ እንኳን አደረሰሽ😊❤😘 ናይት ክለብ መሰላቸው ሆይ
@tewodrosnegere2516
@tewodrosnegere2516 2 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ ሰብስክራይብ አድርገንሀል ታዲያ ለምን live ስትገባ ወዲያው አይደርሰንም ???
@blenbekele6312
@blenbekele6312 2 жыл бұрын
እንደው ከእነሱ ወገን ሊያደርጉዋት ፈልገው ነበር አልተሳካላቸውም ይሄ የነ ተሀድሶ ነን ባዮች ስራ ነው ልብሽ አይደንግጥ በርቺ እህቴ
@user-dl3de7cy3t
@user-dl3de7cy3t 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ቢኒ እኛ ሰወች ስንባል መልክት ከማድመጣችን በፊት ያልተገባ ነገር ለመናገር ነው ስንሮጥ የምንገኝ በተለይ በክርስትና ህይወት ስትሄድ ስትሰሳት በመምከር እና በአገልግሎት እድትበርታ ከማድርግ ይልቅ እራሳቸው ስህተት በመፈለግ ከአገልግሎት እድትርቅ ሲጥሩ የምታገኛቸው
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 жыл бұрын
Lij bini ante hule melkaminet enji kifu ayiwetahim💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤🙇🙇🙇🙇👈👈👉 egziabher zemenihin yibark⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💒 emiye Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 lezelalem tinur
@mekdiyetewahdolijj8438
@mekdiyetewahdolijj8438 2 жыл бұрын
በትክክል ነህ
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 2 жыл бұрын
ዘማርት ምረትዬ በጣም የምንወዶው ዘማርት ነት ቁጡር 5 ይዘ ብቅ ብለሌች እኛም በጉጉት እዬጣበቀን ነው በምረትዬ ለይ መንም መታችት አያስፈልግም የልጁ የፁፉ መልእክት አስተማረ ነው
@frykhalifa
@frykhalifa 2 жыл бұрын
ዘንዶሮ ሰው ለመሰብር ከዲያብሎስ በልጥናል ቤኔዬ እግዚአብሔር ልቦና የሰጥን ብቻ
ዘመንን የሰራ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)
20:21
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 124 М.
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 1,8 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 38 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН
誰かいる?Is anyone there? #demonslayer #cosplay #shorts
0:14
い〜っつも一緒Always together
Рет қаралды 3,1 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
0:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,5 МЛН
Yeh bachha pagal hai  #comedy #funny #shortsfeed #cutebaby #youtubeshorts
0:40
Rohit Dev
Рет қаралды 22 МЛН