KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ያልተጠበቀ! የፔንጤው መምህር ጉዱን አጋለጠ!ቲክታከሮች ለ ተዋህዶ መሰከሩ!አደገኛው የሶሪያ እስር ቤት!እንዳልክ ተሰደበ ተዋረደ!ethiopia
24:07
ዐቢይ የካዱት "እንጨፈልቃቸዋለን''፣ የጅቡቲ የድሮን ጥቃት በኢትዮጵያ፣ በትግራይ በኮሚሽኑ ላይ ውሳኔ፣ የኮሪደሩ ጦርነት፣ "50 አመት ወደኋላ"|EF
19:52
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
እዝራ ቀድሞ ከ ተዋህዶ የወጣበት ጉድ አጋለጠ!ሊያ ሾ ይቅርታ ጠየቀች! አዶኒ ተሞለጨ !የ አንድ ሳምንት ህፃን አንቃ ገደ*ች! ጆሲ ወደ ተዋህዶ!ethiopia
Рет қаралды 20,555
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 139 М.
Miko react
Күн бұрын
Пікірлер: 124
@mikooffical234
Ай бұрын
ሁሌም ምርጥ ፕሮግራሞች ከ ሚኮ ጋር
@Tigist-o1y
Ай бұрын
ስላም ሚኮዬ እንኳን ደህና መጣህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤
@MekdiEthiopawi
Ай бұрын
ሰላምህ ይብዝ ሚኪ ❤❤❤
@mikooffical234
Ай бұрын
አሜን tgye@@Tigist-o1y
@mikooffical234
Ай бұрын
@@MekdiEthiopawiአሜን ቤቲዬ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
Ай бұрын
እኔም 15ዓመት ነው የወለድኩት
@YoyoYo-d2u
Ай бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስውሯ ማርያም ብፅእት እናት 😍😍😘😘😘😍😍😍
@salwasalwa6826
Ай бұрын
ስዉሯ ማርያም❤❤❤ ምስክርነት ደስ ይላል! ተመስገን!! እፃኑን አንቃ የገደለችዉ በጣም ያሳዝናል
@LemlemAga
Ай бұрын
የልጅቱዋን አስተያየት እኔ በጣም እድግፋታለዉ ስንት መረዳት ያለበት ሰዉ አለ ሀገራችን በየመንገዱ እረዳት አተዉ የወደቁ እዉነቱዋን ነዉ እነዚህ በሰለጠነ ሀገር እየኖሩ መጠንከር ሲገባቸዉ መለመን በጣም ያሳፍራል ሚኮዬ በርታ
@Tigist-o1y
Ай бұрын
ስለ አዶናይና መስሎቹ በጣም ነዉ የማፋረዉና የማዝነዉ ክብር በርሃ ወጥተዉ ስራ ሳይመርጡ ለሚስሩ ወንዶችና ለጠንካራዎቹ አላማ ላላቸዉ ሀማም ሳይፀየፉ ስርተዉ ለተለወጡት የማዳም ቅመሞች
@Shishige
28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@BRTUKAN5TUBE
Ай бұрын
ወይልካም ሚኮ ትክክል ሁልግዜ ቁምነገር አዘል ቻናል ሀይማኖት አክባሪ ሚኮ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሽ አመት ኑርልኝ ወድሜ የምከታተል በሀይማኖትህ ጠካራ ሥለሆንክ ነዉ ወድም በዚሁ ቀጥል🙏
@mikooffical234
Ай бұрын
ብሩክቲዬ❤
@ZhraAhmed-xs9wg
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን ቃለሂውት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@aregashbekele-u8p
Ай бұрын
ማይኮዬ የስውሯን ማርያምን ምስክርነትን በማቅረብህ ደስ ብሎኛል ነገር ግን ቦታው ደብረ ብርሀን አይደርስም እኔም የስውሯ ምስክርነት ስላለኝ ብታቀርብልኝ ደስ ይለኛል
@EskedarGardachw
Ай бұрын
ጴንጤን ካልጠራክ የማይሆንልክ ጴንጤዎች እኮ ስተታቸውንም አውጥተው እንደዚህ ይወያያሉ አንተ ግን ሁሉንም መናፍቅ ብለክ ትሳደባለክ 😢
@MalouEthiopia
Ай бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይምስገን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
@MisrakAsefa-h9k
Ай бұрын
ሰላም ሚኮዬ እንኳን ደህና መጣህ ስውሯ ማርያም የምትገኘው ደብረብሀን ሳንደር ነው
@Kidist34-v6z
Ай бұрын
እመብርሃን እናቴ ርህርህትዋ እናቴ ❤ ክብር ለ መድሃንኒአለም ይሁን ከፍ በልልን
@MekdsBekel
Ай бұрын
ስለ አባትሽ ልቦና ይሥጥሽ እመቤቴን።
@AhmedRabih-s9m
Ай бұрын
ሚኮ በርታ እግዚሐብሄር ያበርታህ የማሰማውና የማናየው የለም
@MekdiEthiopawi
Ай бұрын
ሰላምላገርችን በሰዉሀገር ያለነዉ እግዚአብሔር ዩጠብቀን አሜንአሜንአሜን
@SSs-l7e
Ай бұрын
በርታ ውንድማችን
@YonatanAbel-t6v
Ай бұрын
ምን አለ እዛው ሆስቢታል ጥላው ብሄደች እባካቹ እህቶቼ መውለዳቹ ካልቀረ ምንም ችግር ቢገጥማችውም ከምትገሉ ጥላቹ ብትሄዱ ይሻላል ነብስ አታጥፉ እባካቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@SelamHmaryam-w8e
Ай бұрын
Yes she is w🎉🎉🎉right
@trezanegazi5801
Ай бұрын
She is right absolutely I live in Canada, which is Winnipeg. Absolutely I am agree. He can find a job anything 👏👏👏
@abelyelma4342
Ай бұрын
❤❤ ❤good job bro
@MeseretBest
Ай бұрын
ማርያም ማርያም❤❤❤❤
@sabagebrehiwot4433
Ай бұрын
ትክክል ናት ለምን? ከአገር የወጣነው እራሳችንን ለመለወጥ ነው እንዳለችው ከትንሽ ተነስቶ ነው መለወጥ የሚቻለው እንጅ ባንዴ ተነስቶ ስራ ማማረጥ ቦታው እራሱ አይፈቅድም የፈለገ ዶክትሬት ብትሆን ዝቅ ብለህ ሰርተህ ነው ከዛእየተማርክ በፈለከው ስራ ለመግባት ትችላለህ ስለዚህ ልጅቷ በትክክል ነው ያስቀመጠችው አቦ።
@fetarihoy27tebkegn
Ай бұрын
የስዉሯ ማርያም ምስክርነት አስለቀሱኝ ሚኮ ወንድም ደስ የማይል ነገር አታምጣብን በቀን 35 ሺ ያለዉ ሰዉ በቀን 35ሺ ጊዜ ይዋሻል ማለት ነዉ
@TigstAyele-k5p
Ай бұрын
እባቴ በ14አመቴ ነው የሞተው ግን እኔ በአካል አላውቀውም የምር በጣም ነው የምጠላው ሙሉ ሒወቴን ቀምቶኛል በሱ የተነሳ አንድ ቀን እንኳን ደስተኛ ሆኜ አላውቅም በ5አመቴ ነው ሰው ቤት መስራት የጀመርኩት እስካሁንም እደዛው አሁን የማዳም ቅመም ነኝ ብቻ ሁሉም ያልፋል ግን ዛሬ ላይ ሳስበው ምን አለ በሒወት በኖረልኝ እላለሁ 😢😢😢😢
@tsegazenebe2379
18 күн бұрын
ሚኮ ይህ ጭፈራ እኮ ተጠይቃ ይቅርታ ጠይቃለች እወድሀለሁ አደንቅሀለሁ የተባለውን አትድገም አዳዳሲ አሰማንእሽ
@KasahunBelay-e8p
Ай бұрын
ማይኮየ ሰላም ነው ስውሯ ማርያም የምትገኘው ጫጫ ነው ደብረ ብርሃን ሳንደረስ ነው የምትገኘው እና ጫጫ በሰማእቱ ጊዮርጊስ ነው የምንታጠፈው 🙏🙏🙏
@ፍቅርጌታቸው
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ገና ውሎም ይመጣሎ
@genetasefa8364
Ай бұрын
What is going miko look 👀 like we are in religious wars 😳 believe what we are believe but we have to respect people's religious as well 👏
@EmuEmuyegebre
Ай бұрын
ወድምየው❤
@bezayemariam
Ай бұрын
ዋንትያ ጀግና ነች ይኸው ልጇ 3 አመት ሞላት
@HelenAsefa-rd7rg
Ай бұрын
Miko siwiru maryam yemitiganyew debira birihan ayidelam cacani alafi bilanew❤❤❤❤❤❤
@assilaselefechbedeke3292
Ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ዉድ ወ ንድማቺን ❤️❤️❤️
@MelkamMolla
Ай бұрын
100% true she says
@hermelakeremela5679
25 күн бұрын
I’m agree with her
@liliemiru5977
Ай бұрын
እኔ የምኖረዉ አሜሪካን ነዉ ልጂቱ የተናገረችዉ ትክክል ነዉ ካልሰራክ የጐዳና ተዳዳሪ ነዉ የሚኮነዉ በትክክል ነዉ እህቴ የተናገረችዉ
@MarryKostir
Ай бұрын
Endaaaaaa anetagen beselam new selapaneta hodehin eyakoratahi new
@MaryHaile-s6b
Ай бұрын
በጣም እረኛ ነች እኔ usa ነው ያለሁት እሷ እንዳለችው አይደለም ለፍላፊ ነች ስንት ችግር አለ
@yayinedesta5376
Ай бұрын
ሊያዮ ከፍቶኝ ነው አልሽ ሲከፋሽ እኮ ዳንኪራ የሆነ መዝሙር አይደለም የሚያስፈልግሽ ስንት መዝሙር አለ መሰለሽ የኦርቶዶክስ ሲከፋሽ የኛን መዝሙር ስሚ የኔ ቆንጆ 🙏🏻❤️🙏🏻
@TeghsEshtu-bx9vl
Ай бұрын
በርታልንንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lidyadaniel7449
Ай бұрын
She's right 👌
@SenitGaramo
Ай бұрын
ሚኮ ግን ምናለበት
@linaejabo8229
Ай бұрын
Selam wendme 🎉🎉🎉🎉🎉 Liya yeaf welemta naw menafekan nache yaragebut 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@YaredoYared-ew7ez
Ай бұрын
ማይኮ በርታልን
@HA-do2yw
Ай бұрын
እህቴየሶሻል ሚድያ ላይ የመውጣት ፍላጎት የለኝም እንጂ ብወጣ ልናገር ያሰብኩትን ነዉ የተናገርሽውበጣም ነዉ የማመሰግንሸ እነዚህ ሌቦች ናቸ
@zerfietifitu
Ай бұрын
ስውሯ ማሪያም የት ኣካባቢ ነው የምትገኘው ብዙ ሰወች በህክምና ኣድኑም ተብለው ስውሯ ማሪያም ሂደው ግን ድነዋል ብለውኛል።
@Gus6727
Ай бұрын
ስውሯ ማርያም ወደ ደብረ ብርሀን ናት ከአዲስ አበባ ላምበረት መናሀሪያ መተሽ ደብረ ብርሀን የሚል መኪና ይዘዥ ጅሩ መቀጠያ ትወርጃለሽ ከዛ መኪኖች አለ ስውሯ ማርያም ያደርሱሻል እህቴ የጉዞ መኪኖችም አሉ ትክክለኛው አይተሽ መሄድ ትቺያለሽ በግል የምትሄጂ ከሆነ ቅዳሜ ቢቴጂ ጥሩ ነው የገበያ ቀን ስለሆነ መኪና ታገኛለሽ ።
@zerfietifitu
Ай бұрын
@Gus6727 እሽ ከልብ ኣመሰግናለው እግዚኣብሔር ይሰጥልኝ እኔ ለማወቅ ነው ከኣገር ውጭ ስለሆኩኝ ወደ ኢትዮጵያ ስመለስ ለመሄድ ፈልጌ ነው ኣሁንም በድጋሜ ከልብ ኣመሰግናለው እግዚኣብሔር ያሳካልኝ።
@Gus6727
Ай бұрын
@@zerfietifitu አሜን እግዛብሔር ያሳካልሽ የስውሯ ማርያም በሰላም ወደ ሀገርሽ መልሳሽ ለደጇ ታብቃሽ ።
@zerfietifitu
Ай бұрын
@Gus6727 ኣሜንንን ውዴ።
@ElsaBerhe-v1h
Ай бұрын
Gud yemibale yelam . Jesus is king of kings.
@Beza-f2k
Ай бұрын
Miko 🥰🥰🥰🥰
@BirtukuanGetachew
Ай бұрын
ደብረ ብርሃን አይዳርስም ስውራ ማርያም ከጫጫ ወጣ እንደልንነው እንጂ ደ ብርሃን አይዳርስም
@fetarihoy27tebkegn
Ай бұрын
እንዴት አንድ መኪና ሙሉ ሰዉ አንድ አዋቂ ጠፋ😢😢ሠዉ መዘመርና መጨፈርን ያገናኛሉ
@linaejabo8229
Ай бұрын
Ezram hone hawaze bimelesu lerasachew naw gine yatefut nefse manew yemimelsew???
@KadegaKad
Ай бұрын
🤲🤲🤲🤲⛪⛪🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕
@asterdemissie1012
Ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ጭካኔ
@KalMarta
Ай бұрын
meko masemsel yematechl sew ne egzyabare yebareke 1 dega
@حلاالعنزي-غ6و
Ай бұрын
ሚኮ ምርጥ ሰው
@AytenewTefera-br21rq
Ай бұрын
Selam new wendmi
@alazerzerihun46
Ай бұрын
ልክናት ስራ መርጦ አይሠራም
@EmebetAssebe
6 күн бұрын
Mirt timirt new le senef sewoch yigebachewal
@HannaDemise
Ай бұрын
አንተ እራሥኸ ድምጽኸ ይመቻል ለጋዜጠኝነት በጣምምምምም
@Gus6727
Ай бұрын
ሚኮ ተሳስተካል ስውሯ ማርያም ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት አልፎ ሳይሆን ወደ ዚህ ናት ስውሯ ማርያም ደብረ ብርሀን አደርስም ።
@dankitudabalee3720
Ай бұрын
Tibeet 😂😂😂😂😂😂😂
@linaejabo8229
Ай бұрын
Tekekel nech yalechiw bemulu ❤❤❤❤ lemen ayserum shame on you guys 😢😢😢😢
@tsedalebiru6581
Ай бұрын
ልጂታ የተናገሪችዉ ትክክል ነዉ ።
@gooshi2971
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SintayehuFerede-my2jd
Ай бұрын
ጋዜጠኚነት ትልቅ ክብር ያለዉ ስራ ቢሆንም አሁን የቱ ጋዜጠኛ የቱ የሚዲያ አካል እደሆነ መለየት አቅቶናል ሌላዉ ካች ጀርባ ኤዲት ሲደርግ ቆርጦ ማስቀረት ነበባቹዉ ለምን ሁሉንም ማስተካከል ግዲ ይላል ምክነያቱም ስት ኽዝብ እዲሚመለከተዉ ማስተዋል ያስፈልጋል
@አልቀረብንም
Ай бұрын
ስለ ድንግል ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🙏 ኦርቶዶክሳዊያን ሊያ አተሽን ፈላግ ናት ስታወራ video ውን እዩ በጣም ብህልህ ና በማቆሸሽ ነበር ምታወራው በሐሜት በወሬ ምትተዳደር ጋጠ ወጥ ነች ይቅርታዋም እውንም የአተሽን ፍለጋ ላይ ነች አውን ምንም አትመስለኝም ባሌጌ ነች ውሸታም ስድ ልቅ ሴት ነች።
@Meazawteshome-el3sf
Ай бұрын
አየህ ሚኮ የኦርቶዶክስ መምህራን ምእመኑን አያስተምሩም የሚባለው ለዚህ ነው ።ፈዋሽ : አዳኝ ነብስን የሚወስድ ማን እንደሆነኳን የማያውቅ ህዝብ አለ ።ፀበል በጌታ ስም እንደሚፈውስ የማያምን ካለ የራሱ ጉዳይ ነው።ስውሯ ማሪያም ፈውሳኝ ግን የሚባል ከሆን እንጃ ምናልባት እኔ ያልገባኝ ምስጢር ካለ ላስብ።
@suzantlke7177
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@SintayehuFerede-my2jd
Ай бұрын
እስቴዶም አታርጉየሚዘጋጁ ባሶ እዲሁም የግል መኪኖች ቢቻል በጉዞ ላይ ስብከት እዲሁም መዝሙሯች ብቻ የሚከፈቱበት ጉዞ ቢሆን ጥሩ ነዉ ለጉዞ የሚዘጋጁ መኪኖችእና እዲሁም ሹፊሩ እራሱ የምነቱ ተከታይ ሊሆን ይገባል ካልሆነ መሰለቻቸት ነዉ የሚሆነዉ
@yeshiwasfentahun9136
Ай бұрын
በቀን 35000😂😂😂😂😂😂😂😂
@BarakaBaraka-sz2bd
2 күн бұрын
💓💓💓
@solomonsaba9072
Ай бұрын
Mikooo no 1
@MekdsBekel
Ай бұрын
ያውም የአባይ ነዋ ኮኮኮኮኮኮ
@kidestyayou9923
Ай бұрын
Bertalign yeniwondem mikye
@እረህመት-ዘ5ተ
Ай бұрын
ማርያምን በድንግል መውለዷን የተከበረች መሆኗን ሙስሊም መች ይክዳል በቁርአን በስሟ ምዕራፍ ያላት ታላቅ ሴት ናት እንዴት አትከበርም እና በእናተ መፅሀፍ ቅዱስ አንቀፅ እኳ የላትም ምንም ብትወዷት
@samarr1112
Ай бұрын
እናተ ምታወሯት ማርያም እኮ ሌላ ናት እናቱ መጀመሪያ እሱን እወቂ
@እረህመት-ዘ5ተ
Ай бұрын
ኸረ ባክሽ የቷ ናት ያለ አባት የወለደች ሴት ማን አለች ? በመፅሀፍ ቅዲስስ ድንግልሆይ እነሆ ወንድ ልጅን ትወልጃለሽ እንጅ ያላት አምላክን አላላትም ። እሷና እሷ ናት የግብፁ ጳጳስ ኢሳ እና እየሱስ የተለያዩ ናቸው ወይ ተብለው ሲጠየቁ በኢብራይስቱ በሁሉ ተናግረው አንድ ናቸው ነበረ ብለው የመለሱት ለእንደናንተ በጭፍን ይለያያሉ ለሚሉት
@samarr1112
Ай бұрын
@@እረህመት-ዘ5ተ የግብፁ ጳጳስ የተናገሩት ከእስላምና ወደ ክርስትና ለሚመጡት ወይም ለመጡት እድቀላቸው የተናገሩት የራሳቸው አሳብ ነው እጂ ከ መፅሐፍ ቅዱስ የተናገሩት አይደል እናቱ አስተውለሽ ስሚ
@እረህመት-ዘ5ተ
Ай бұрын
@samarr1112 ኸረ የራሳችሁን ነው ያስተማረው አትዎሽ ከእስልምና ወደ ክርስትና ትላለች ቪድዪውን አይቸዎለሁ አትዎሽ ይልኩን አንች ስሚ እኔማ አውቃለሁ አንድነታቸውን ይልቁን የሁለታችን እምነት በዜት መልኩ እንደምናምንባቸው ይለያያል እንጅ እናተ አምላክን ወለደች መፃፋችሁ ወንድ ልጅን ትወልጇለሽ በተቃራኒው ነውኮ የምታምኑት የመፅሀፋችሁን አደለም የእኛን
@JanetTadesse-te8yg
Ай бұрын
😢😢😢🙏🙏😭👆
@መንገደኛነውልቡሽ
Ай бұрын
Miko berta ❤
@FayisahanaTsigge
Ай бұрын
❤❤❤
@Tstore-wo7jb
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@halasaade8338
Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️
@SinkeTesfaye-iu2ws
Ай бұрын
ጥርግይበሉ
@robelredda2130
Ай бұрын
Miko እንዳንተ አይነት አሽቃባጭ አይቼ አላዉቅም። ለምን ካልከኝ እነግርሃለዉ
@sabibasabiba4978
Ай бұрын
😘😘😘😘🙏🙏💝
@SaudiArabia-w7d
Ай бұрын
🤲🤲😭😭
@Biruktawitabera-b5q
Ай бұрын
miko
@HanaAsnake-uc8sh
Ай бұрын
Yetefa twld yemifewsew Geta bcha new nu wede geta
@KefeleGebure-t1k
Ай бұрын
Hara wogani wodeti wodeti
@YoyoYo-d2u
Ай бұрын
እዝራ ትንሹ ዘማሪ 😢ወይኔ እሱም ጰንጥጦ ነበር በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በጣም ነበር የምወደው ስለነ አዶናይ ግን የወደደ ሰጠ :: የማይሰጡ እጆች አይባረኩም በሚሰጡ ሰዎች መናደድ ግን it is not fair 😢😊
@ethiopialove3759
Ай бұрын
Yaw sew yalwen yetmarwen nw sedbe telcha keyt amtute
@ethcryptoterading
Ай бұрын
miko family ❤ Please ጀማሪ ነኝ😢
@zerfietifitu
Ай бұрын
❤❤❤
@Hana-3838
Ай бұрын
❤❤❤
24:07
ያልተጠበቀ! የፔንጤው መምህር ጉዱን አጋለጠ!ቲክታከሮች ለ ተዋህዶ መሰከሩ!አደገኛው የሶሪያ እስር ቤት!እንዳልክ ተሰደበ ተዋረደ!ethiopia
Miko react
Рет қаралды 28 М.
19:52
ዐቢይ የካዱት "እንጨፈልቃቸዋለን''፣ የጅቡቲ የድሮን ጥቃት በኢትዮጵያ፣ በትግራይ በኮሚሽኑ ላይ ውሳኔ፣ የኮሪደሩ ጦርነት፣ "50 አመት ወደኋላ"|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 44 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
21:58
የማታውቁ ኑ ተማሩ ስለ ድንግል ማርያም እረፍት እና ትንሳኤ | ልጇ አስነስቷታል ያሬዶ በማስረጃ አስተማራቸው | mezmure yared live |ቤተክርስቲያን
ወደ ቤተክርስቲያን
Рет қаралды 3,5 М.
16:17
ሐናን ኦርቶዶክስ ልትሆን ጠየቀች በዚ ሳምንት ብዙዎች ሊመለሱ ነው ለተነሳው ጥያቄ መልስ ሰጡ
ኦርቶዶክስ 365 ቀኖች | ORTHODOX 365 DAYS
Рет қаралды 16 М.
23:25
🔴 አርቲስት ዘቢባ ግርማ እና ኢሱን ተሳድባ ስለ ታሰረቺው ሄለን ሾው ሊያ ሾው ሚስጥር አወጣች | Zebiba Girma and Esu | B SQUAD REACT
B SQUAD REACT
Рет қаралды 34 М.
9:14
የ ጂጂ ኪያ አሳፋሪ የፍቅር ህይወት እና የተለቀቀባት ቪዲዮ
DJ Ale
Рет қаралды 333
21:06
የሩሀማ አሁንም ስህተት !መርዝ ጠጣው ብላ እውነት እየሸሸች ነው አለ ሀብታሙ!ሊያ ሾ በlive የሰራችው ስህተት!እንዳልክ አሁንም ተዋረደ!ፖሊሶ በባሎ ተገደለች
Miko react
Рет қаралды 32 М.
48:41
ሻይ ሊጠጣ መጥቶ ወደድኩት! #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 453 М.
41:18
እማማ ዝናሽን፣ቲጂን፣ሮማንን ና ታጁን ወዘተ በማሥመሠል ትወናና ውዝውዜ አስደማሚ ችሎታው ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ተከታዮችን አፍርቷል።
Mese Show
Рет қаралды 292 М.
27:04
ፍቅር አሁንም ላንተ ስሜት አለኝ አለችው.አብርሽ ተደሰተ❤️💕
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 207 М.
20:15
ጉድ:የዳናይት ያልተጠበቀ ሚስጥር!ቴዲ አፍሮ አደጋ ላይ ነህ ተመለስ ከ ትዝታው!ፓስተሮ ኦርቶዶክስ ሆነ!ሀብቴ ሩሀማን ጉድ ዝርግፍ!ethiopia
Miko react
Рет қаралды 59 М.
1:36:01
ኢምራን አኬን ለማዋረድ ቢመጣም ራሱ ተዋርዶ ወጣ | በእስልምና ዙሪያ | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, ዮሐድ ንጉስ
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 106 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН