No video

💵 ዘረፋ ወይስ ተአምር ሚራክል መኒ 💸💰 ነብይ ጆይ ጭሮ | አነጋጋሪ የሐይማኖት ስር ቁማርተኞች | ashruka channel

  Рет қаралды 93,000

Ashruka አሽሩካ

Ashruka አሽሩካ

Күн бұрын

ashruka channel enjoy best Ethiopian entertainment videos. Thanks for subscribing.
#Ethiopia #ashruka #ashrukachannel
Subscribe for more ashruka videos
ashruka channel : / @ashruka
ashruka Media : / @ashrukamedia
ashruka, ashruka channel, ashruka media, ashruka channel today, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ethiopia, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ashruka channel today, ashruka channel new, ashruka youtube channel, ethiopian music, ethiopian movie, ethiopian, አሽሩካ ቻናል, ashruka አሽሩካ, አሽሩካ, ኑ እንሳቅ
ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለሴቶች
ወንድ ልጅ በፍቅርሽ እንዲያዝ 10 ምሰጢሮች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
ወንዶች እንዲፈልጉሽ • ፡ ፍቅር እንዲይዘው ወንዶች እንዲፈ...
ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስገራሚ 5 መንገዶች • ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስ...
የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች • የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች
ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ የምታውቂበት 6 መንገዶች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ...
ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለወንዶች
ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦ...
ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5 ነገሮች • ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5...

Пікірлер: 1 300
@ashruka
@ashruka 2 жыл бұрын
ወገኔ ሆይ 👉🏾ሐብት ንብረት ጥረህ ለፍተህ የምታገኘው ነገር ነው:: ቁጭ ብለህ ፈጣሪ ገንዘብ ያዘንብልኛል ብለህ ካሰብክ ሞኝነት ነው:: 👉🏾ስራ ጣር የሰራኽውን እንዲባርክልህም ያለኝ ይበቃኛል እንድትልም ባገኘኽው ገንዘብ ክፉ እንዳትሰራበት ደሐንም እንዳትበድልበት ልብ ይሰጥህ ዘንድ በፈጠረህ ፊት ተንበርከክ:: 👉🏾ግን እምነትህን ሲያላግጡበት ዝም ብለህ አትይ :: ለሐሰተኛ ነብይ ነን ባዮች አጥማቂዎች እና የሐይማኖት ነጋዴዎች ገንዘብህንና ጊዜህን አታባክን‼️:: #Ethiopia #ashruka #ፍትፈታ
@user-hl3tb2gt7b
@user-hl3tb2gt7b 2 жыл бұрын
ያአመቱ ምርጥ ቀልድ ብለነዋል ባደባባይ ጥቁልና ኧረ ሸ ነው
@dagimtilahundagii8435
@dagimtilahundagii8435 2 жыл бұрын
tireh gereh bela new yemilew kalu endt sayisra birr kesmayi yemiwerdew hahaha
@nanifirometube7116
@nanifirometube7116 2 жыл бұрын
Ezgo maharena kerstose Ezgo maharena kerstose sale sara ket mato new akawunt yemigaba
@nefisa3053
@nefisa3053 2 жыл бұрын
ይሔ ሀይማኖት ሣይሆን ጥንቁልና ነው
@abaydemis866
@abaydemis866 2 жыл бұрын
አረ ውበት አሽሩካ ነው
@user-zk3iv3qb8k
@user-zk3iv3qb8k 2 жыл бұрын
ነገ እኮ የግሸን ማርያም ናት እንኳንም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እመቤታችን ቅድሰት ማርያም በያላችሁበት ትጠበቃችሁ 🔶🔶🔶 ግሸን ደብር ከርቤ ለሀገርችን ሰላምን ያመጣልን 💚💛❤️ አይ የዘንድሮ ነብይ
@selamtube5007
@selamtube5007 2 жыл бұрын
አሜን
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን
@user-vt7ts4uv9f
@user-vt7ts4uv9f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rosemekdes824
@rosemekdes824 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Zqmal
@Zqmal 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@Eemabetkassa
@Eemabetkassa 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለግሸን ማርያም አደርሳቹህ
@dreamer5544
@dreamer5544 2 жыл бұрын
Amen🙏
@sarahsarah5974
@sarahsarah5974 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@mekoyakumssa4520
@mekoyakumssa4520 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን✝️🙏
@saraqatar4220
@saraqatar4220 2 жыл бұрын
Amne amne amne ❤🙏🙏
@misrak1ayalew747
@misrak1ayalew747 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር 🙏
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 жыл бұрын
ስላም በስንት ስብእስክራብ
@genetbelachew7574
@genetbelachew7574 2 жыл бұрын
ለቅምቀማ
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
@@genetbelachew7574 አይመለከትሽም መቀምቀሙን ያወቅሽው ስቀመቅሚ ነው
@wudalemwudalemgtenet3916
@wudalemwudalemgtenet3916 2 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ዓመታዊ በዓል አደረሰን ከምንም በላይ ሀገራችን ሰላም ያረገልን ፈጣሪ ልብ ስጠን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen
@etsegenettesfa5906
@etsegenettesfa5906 2 жыл бұрын
እነዚህ የሃገራችን ጠላቶች ናቸው . ትውልዱን የሚያበላሹ ወንጀለኞች ናቸው .
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ደመረኝ
@sarahsarah5974
@sarahsarah5974 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
አሜን 🙏
@ghenetalem7913
@ghenetalem7913 2 жыл бұрын
እኔ protestant ነኝ እንደዚ አይነቱ ማፍያ ግን እቃወማለው እሱ የማንም ሃይማኖት አይወክልም በእግዚአብሔር የምናምነው, የዘላለም ሂወት ለማግኘት እንጂ ገንዘብ ለማግኘት እና ለመሰብሰብ አይደለም!!
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 жыл бұрын
አኔ እሚገርሙኝ ተከታዮቻቸዉ ናቸዉ አሜን ብለዉ ይቀበላሉ ሰዉ እንዴት አንደ ከብት በሰዉ ይነዳል አጀብ ነዉ
@betimola4102
@betimola4102 2 жыл бұрын
እሚገርመዉ ከምላሳቸዉ የተነቀሱት ነዉ የሚመስለኝ አሜን ሲሉ ፍጥነታቸዉ
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 2 жыл бұрын
በትክክል 👍
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Tikekl Yasazinal
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@betimola4102 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@user-lc8lp2tg7c ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@messymeesy4350
@messymeesy4350 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ለስም አጠራሩ ይሁን እና ምን አጥተን በጎደለ የሚሞላ አምላክ እርሱ ጋ ምንም የሚጎለን የለም ሁሉን የሚረግን እርሱን ብቻ እንጠጋ 🙏🙏🙏
@user-nd8zm3ip9v
@user-nd8zm3ip9v 2 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ይህ ሰላቢ አሹዬ የሰላቢ መንፈስ ያለበት ሰው ነዉ በግልፅ መምጣቱ ይገርማል ህዝቡም ደንዝዟል እኮ ወገን
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
ኢሄ ሰውዬ ምን ቢል ጥሩ ነው የኩርችት መንፈስ አላለም ክክክክክ
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ደምረኝ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@user-wj5rt6ek8n እንድማመር
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@MarthaTsehay ነይ እንድማመር
@aliatala1942
@aliatala1942 2 жыл бұрын
አይ አሹካ ዘንድሮ እድሜ እና ጤና ከሰጠን የማንሰማው እና የማናየው የለም ፈጣሩ ወደ እራሳቸው ይመልስልን!!
@user-ut1ci5jx2x
@user-ut1ci5jx2x 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@tigisttashome1861
@tigisttashome1861 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁🙈🙈🙈🙈🙈🙈👈
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 2 жыл бұрын
አረ አሽሩካ ዝንጤሻ ያምርብሀል😍
@yeshiyoutube8652
@yeshiyoutube8652 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 2 жыл бұрын
@@yeshiyoutube8652 ok👍
@maraim661
@maraim661 2 жыл бұрын
እንደማመር ውዶች እኔም እመልሳለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yeshiyoutube8652
@yeshiyoutube8652 2 жыл бұрын
@@maraim661 ናይ በቅንነት እመልሳለሁ
@sarahyeet4839
@sarahyeet4839 2 жыл бұрын
What is zintsha?
@user-fx4sg5jm8j
@user-fx4sg5jm8j 2 жыл бұрын
እኳን ለመቤታችን ለቅድስት ድግል ማርያም አመታዊ ባዕል አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ስደተኞችንም ለሀገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏🙏
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@tsegakirosbahre1070
@tsegakirosbahre1070 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ምንድነው እምናየው እምንሰማው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@user-ie7oj3mc7q
@user-ie7oj3mc7q 2 жыл бұрын
ውድ የእምየ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጊሸን ደብረ ገርቤ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሠን አሜን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen 🙏
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@aberabekele3585
@aberabekele3585 2 жыл бұрын
ኢት ዉስጥ ሁሉም የሀይማኖት ተቋማት የሌቦች መጠራቀሚያ ናቸዉ
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 2 жыл бұрын
እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻየን አሰምረልኝ ለንሳሀ ሞት አብቃኝ😭
@user-lb7dq5pv6j
@user-lb7dq5pv6j 2 жыл бұрын
አሜን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏⛪️🌿🙏
@tsegakirosbahre1070
@tsegakirosbahre1070 2 жыл бұрын
Amen
@eannsh1060
@eannsh1060 2 жыл бұрын
ለቅድስት ድንግል ማርያምአመታዊይክብር በአል እንኳን አደርሳችሁ ተዋህዶ ልጅች
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@tsionemheret5844
@tsionemheret5844 2 жыл бұрын
የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች አምላክ ልቦና ይስጣችሁ 😭😭
@muluzewde6545
@muluzewde6545 2 жыл бұрын
መቼ በመስቀሉ ያምኑናነው የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች የሚባሉት
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ደምረኝ
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች፣እንኳን፣ለእናታችን፣ቅድስት፣ድንግል፣ማርያም፣አመታዊ፣ክብረበአል፣አደረሰን፣የአመትሰው፣ይበለን፣ሀገራችንን፣ሰላም፣ያድርግልን
@mitsuwagirma6685
@mitsuwagirma6685 2 жыл бұрын
እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ግን እንደዚህ አይነት ስራ የሚሰሩ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው😭
@selamawitbirhanu6374
@selamawitbirhanu6374 2 жыл бұрын
እኔ የሚያሣዝኑኝ አሜን የሚሉ ሠዎች ናቸው እነሱስ ማጭበርበሩ ለምደውትል
@fafimagnatube143
@fafimagnatube143 2 жыл бұрын
ክክክክ አሹ ስልኩ ቁጥሩን ላክልኝ ከመዳም ቤት ይገላግለኝ ገና ብዙ እንሰማለን ክክክክ
@samiangosom6789
@samiangosom6789 2 жыл бұрын
" ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።" (የዮሐንስ ወንጌል 14:6)
@kdestidagm9211
@kdestidagm9211 2 жыл бұрын
እኔ ምን እደምል አላውቅም ፈጣሪ ከደዝህ አይነት ቁማርተኞች ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ashruka
@ashruka 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽
@user-yu4sr4rc5g
@user-yu4sr4rc5g 2 жыл бұрын
@@ashruka የመጨረሻዉ ጊዜ እንደቀረበ እወቁ ኦርቶዶክሳዊያን የሆናችሁ ተጠንቀቁ እንዳያስታቹህ እነሡ የማያመጡት ነገር የለም
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 2 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ!! የጊሸኗ እመቤት የልቦናችሁን መልካም መሻት ትፈጽምላችሁ ለደጇ ታብቃን አሜን{፫} 🕯🕯🕯✝️🤲
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር
@ruthmime73
@ruthmime73 2 жыл бұрын
ኧረ አሽሩካ ዛሬ ፏ ብለሃል ❤👍 ኧረ የማንሰማው የለም እኮ 😃
@soziah2703
@soziah2703 2 жыл бұрын
Wedmya bale matbu sewdu eko
@ashruka
@ashruka 2 жыл бұрын
😂🙏🏽
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
@@ashruka አሹዬ ፍቅር እኔን ስታገባኝ እደዚክ ነው አ ምዘንጥልኝ በ ሰርጋችን 😁😍
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@soziah2703 እንድማመር
@user-yh9ly9bm7y
@user-yh9ly9bm7y 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አደራህን ይህ የሉሲፈር መንፈስ ባንክ ያለኝን እንዳይሰልብብኝ አደራ ሴራ አደራ ዋቆዮ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር
@tsionemheret5844
@tsionemheret5844 2 жыл бұрын
አሹየ 99 ፎቅ ያለው ህንፃ መስራት እፈልጋለው በልልኝ ዘንድሮ ሚያስለቅሰኝም እንዳለ ሁሉ የሚያስቀኝም በዛ እረ ተመጣጠኑልኝ 😂😂😂😂😂
@ashruka
@ashruka 2 жыл бұрын
እሰይ እንዲ ሰፋ አድርገሽ ጠይቂልኝ 😂
@mkds3562
@mkds3562 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkk
@ashuymareymlijyoutube7348
@ashuymareymlijyoutube7348 2 жыл бұрын
እኔም የሚነግርልኝ እፈልጋለሁ ለምን ብትሉ መኪና እፈልጋለሁ
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 2 жыл бұрын
@@ashruka አአከከ
@M2Meriem
@M2Meriem 2 жыл бұрын
@@ashruka 😀😀😀😀 👨‍💻💯💯💯💯💯💯💯💯
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 2 жыл бұрын
አፍሪካዊያን እጅግ የዋህ ነን። ለአጭበርባሪ ለዘራፊ ተጋለጥን።
@haytelove5466
@haytelove5466 2 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ ረበናለሚን ሙሥሊም ያደረገኝ ያረብ
@sebledear42
@sebledear42 2 жыл бұрын
I am protestant but Egizehabiher yikirbalchu ❤Selma le ethiopia uufff please God open my interest eyes
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
ክክክክክ ክክክክክ ክክክክክ ወይኔ ሆዴ ቆሰለ እርዚቅ ሰጪ ፈጣሪ ብቻ ነው አሹርካዬ በርታ ክክክክ በአደባባይ ዘረፋ ጀመሩ ወይ ካህዲ ግን ይሄን እኮ የሚቀበል አይጠፋም እስኪ የተቀበልሽውን ብር ቁጠሪልን ውሸታሞች ድፍት ያርጋችሁ አወ አብ አለ በሁሉም ሀይማኖት
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ደምረኝ
@user-ie7oj3mc7q
@user-ie7oj3mc7q 2 жыл бұрын
አሽሩቃ መስቀልህን ወድጀልሀለሁ እስከ መጨረሻው ያሳምርልህ ያው የሚዲያ ሠወች መስቀል ላይ ችግር አለባቸው ብየ ነው
@simegnushareju2986
@simegnushareju2986 2 жыл бұрын
የደስታየምንጭ ሽክብለሀል በሱፉ ።እውነት እኔ የኦርቶዶክስ እምነት አማኝ ነኝ ግን እንደዚህ አይነት አይን ያወጣ ማጭበርበር ዘረፋ የሚመለከተው አካል ሀይ ሊለው ይገባል ልባቹህ የተሰወረባቹህ ልቦና ይስጣቹህ
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ደምረኝ
@emebetayenew03emebetayenew37
@emebetayenew03emebetayenew37 2 жыл бұрын
May God bless you brother.Believe in Jesus &you will be saved. You're massage was right.
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
ልቦና ይስጣቸው እውነት ሀግ ባይ አጡ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
እውነት ነው🙏
@rozaarga112
@rozaarga112 2 жыл бұрын
🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
@@rozaarga112 ጡጡጡጡጡጡጡጢጢጢጢጢጢቀነነነተወወዉዉቱትትጀሉ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
yህ፤፨ሌ ባነዉ፤ሰወች፤ናቁ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
yች፤ባሌyናት፤
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 2 жыл бұрын
እኛ እኮ በነዚህ ነብይ ነኝ የሚሉ ሰዋች ግራ ገባን ሁሉም ተነስቶ ነብይን ነኝ ይላል ሰውን በጠራራ ጸሀይ መዝረፍ መቼስ ምን ይባላል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@ssontssonn4100
@ssontssonn4100 2 жыл бұрын
መድኃኒዓለም ክርስቶስ ስለ ገንዘብ ሳይሆን ስለ ዘላለማዊ ህይወት ነው ያስተማረ ልባና ይስጠን አስቀድማችሁ ፅቅድና መንግስቱን ፈልጉ ሌላው ይጨመርላችሗል!!!
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
It’s very sad God forgive us 😭😭😭 እውነት ነው አሽሩካዬ በሁሉም እምነት ላይ አጭበርባሪ አለ 😭 እየሱስ ክርስቶስ ምንም ሳንከፍል በነፃ እንደውም ህይወቱን እስኪስጠን ድረስ ነው የወደደን እና እባካችሁ አምላካችንን አናሳዝነው የሀይማኖት ቁማር ይቁም የእግዚአብሔር መንግስት በፍቅር እንጂ በገንዘብ አይስራም ::
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር
@tube3397
@tube3397 2 жыл бұрын
አሹዬ ቃላት የለኝም ሺ አመት ኑረልን
@asterchannel7719
@asterchannel7719 2 жыл бұрын
እንኳን ለግሸን ማሪያም አመታውይ ክብርባአ አደርሳቹህ ውድ የተዋህዶ ልጆች ወይጉድ ባደባባይ ዝርፊያ
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!
@uniquealmaz4214
@uniquealmaz4214 2 жыл бұрын
እንኳን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ወራዊ ባህል አደረሳችሁ እድሜ ይስጠንጅ ገና ብዙ እናያለን እግዚሐብሔር ማመን ይበልጣል
@sebletakele8331
@sebletakele8331 2 жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ያልሰራ አይብላ። ይላል መቼም አለም እያማረባት አትሄድም። በስሙ የሚቆሙሩትን እግዚአብሔር ለፍርድ ይነሳባቸዋል።ቤቱንም ያጠራል።
@samikonjotina8705
@samikonjotina8705 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ነው ቃሉ አኔ ሀብቴ ንብረቴ ህይወቴ እሰትንፋሴ የድንግል ንጽህት እርህርት ብቻ ነው እኔ ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ እንክዋን የአጋንንት መንፈሰ ገንዘብ ቀርቶ ሌላም አያጓጓኝም ልብና ይሰጥህ አጭበርባሬ ሁሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉ
@fikermamo8783
@fikermamo8783 2 жыл бұрын
እኛ እምነት ውስጥ አሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አቤቱ ማርን ይቅር በለን😭😭😭
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 2 жыл бұрын
ልቦና ይስጣቸው ይስጠን በእውነት ስንቱን ነው እምናየው ሆ
@tube5209
@tube5209 2 жыл бұрын
ወይ አሹ በአደባባይ ዘረፍ ጉድ ነዉ
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ደመረኝ
@alemtube5403
@alemtube5403 2 жыл бұрын
ቤተሰብ, አነህን
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 жыл бұрын
ስላም ውድች ስብእስክራብ አደራጉኛ
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ተዋህዶ አድርገህ ስለፈጠርከኝ
@aliaali56346
@aliaali56346 2 жыл бұрын
ኧረፍ የባሰው መጣ ደሞ ክክክክክክ ገና ብዙ እናያለን እድሚ ይስጠን ብቻ
@sadahussen4426
@sadahussen4426 2 жыл бұрын
የኔመለሎልሱፉበጣም አምሮብሀል መሸአላህብያለሁ ወንዲሚለኔምስልኩን ካገኘህ ስጠኝ ስደትመሮኛልkkkk
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 2 жыл бұрын
It’s so sad 😭 God forgive us🙏they don’t know what they are doing 😔
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 жыл бұрын
😭😭😭😭አይይይይይይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@hayati1840
@hayati1840 2 жыл бұрын
Aye እስልምና ኩልል yalech አልሃምዱሊላህ . አንድና አንድ ፈጣሪን መገዛት በቃ ሌላ ኮታት yelam🌹
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን።ጣኦት አላመልክም
@hayati1840
@hayati1840 2 жыл бұрын
@@ayeleshtamasgnyoutube6580. ትዎት አምላክማ ምንደሆን እራሱ ያዉቃል 44. ታቦት ታሻክማሽ እየዞርሽ ዳሞ አስልምናጋር አኩል tuu ስጃማር እየሱስ አዳተላከ ናዉ አምናገራዉ አናንተ ድግሞ ባግድ ፈጣሪ ናክ hooo 😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayatadem7718
@hayatadem7718 2 жыл бұрын
@@ayeleshtamasgnyoutube6580 ጣኦት ምን እንደሆነ ልንገርሽ እንጨት ጠርበሽ የምትሰግጅለት ስእል በ 5ብር ገዝተሽ ግድግዳ ላይ ለጥፈሽ የምትለፈልፊለት ሰው ማሪያም ብለሽ ለልጅሽ ንገሪው ምነው ዝም አለ አማልጅኝ ብለሽ የምትያት ጣኦት ትባላለች ስለራሳችው የማያውቁ የማያዩ የማይሰሙ አንች መፈጠርሽን የማያውቁ ክርሽ ተሸክመሽ የምትዞሪው ጣኦት ይባላል ባዶነትሽን የማታውቂ ውስኪያም
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 2 жыл бұрын
አሹዬ በጣም አገብጋቢ ነገር ነው ያነሳሐው ዛሬሐገራችን እደዚሕ የሖነችው ጌታእዳለው በስሜ ይነግዳሉ አጭበርባሪውና ሌባው ስለበዛነው ብቻ መድሐኔትአለም ይቅር ይበለን ለአሹ እድሑም ለተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እኳን ለእመቤታችን ክብረበአል በሠላም አደረሳችሑ ግሸንማርያም ለሔዱት ወገኖቻችንም በፀሎት እናስባቼው በሰላም ወደየቤታቼው እድመለሱ 🙏💚💛❤
@TheChristianNews
@TheChristianNews 2 жыл бұрын
አይ አሽሩካ እኔማ መጀመሪያ በሱፍ እንዳየሁክ ጀማሪ ፓስተር መስለከኝ ነበር ሀሀሀሀ ሀሀሀ ሀሀሀሀ
@zeynebtube7479
@zeynebtube7479 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያረከኝ (ጉድ እኮነዉ ነብይነኝ እያሉ ሰዉን ያልባሉ
@fikrtetefye8224
@fikrtetefye8224 2 жыл бұрын
መዳም ቤት ብቻ መስሎኝ ነበር ዋይፋ ሰማይም አለ ለካ😄😄😄😄😄😄😄
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 2 жыл бұрын
kkkkk
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 2 жыл бұрын
ክክክ ክክክ ይመችሽ ደሜ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@user-yr7kt5kb6d እንድማመር
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@eilham2682 እንድማመር
@kalkal5274
@kalkal5274 2 жыл бұрын
እግዚቢሔር ልብና ይስጠን በፈጣሪ ድግድ ይዘዉ አብቶ አምላኬሆን የሜሰሩትን አያቆም እና ይቅር በላቸዉ
@sarazeleke7967
@sarazeleke7967 2 жыл бұрын
ቁጥሩን ንገሩኝ ከመዳም ኩሽና እወጣደሆነ🙈😁😁😁
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር
@mihreteabgebrekidan3144
@mihreteabgebrekidan3144 2 жыл бұрын
Kakkkkkkkkkk አሽሩካ ምርጥ የእዉነት ዛሬ አሳከኝ ምርጥ ፍትፈታ ነዉ ዘመንህ ይባረክ
@anshamohammed6378
@anshamohammed6378 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ እነዚህን ሌቦች አጥፍልን
@geunetzeleke6751
@geunetzeleke6751 2 жыл бұрын
ወገን እባካችሁ ጌታ ልቦና ይስጠን
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 жыл бұрын
Big respect journalist Ashruka ❤🙏🏼😄
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ደምረኝ
@Beminetabebe9268
@Beminetabebe9268 2 жыл бұрын
You are right Bro. Thanks
@manuelcj
@manuelcj 2 жыл бұрын
እንዳትሸወዱ እየወጡ የሚመሰክሩት እና ሆነልን የሚሉት አብረው የሚሰሩ ናቸው። ሰውየው ካርዱ ላይ አስደግሞበት ይሆናል እንጂ መፅሐፍ ቅዱስን የሚያዘው የሰው ልጅ ሰርቶ እንዲበላ ነዉ እንደውም ያለሰሩ እጆች አይብሉ ይላል ። እግዚያብሄር ሌባ አምላክ አይደለም ሳትሰራ በህገ ወጥ መንገድ ዘርፎ የሚሰጥህ። ምን ይቀልዳል ይሄ
@worknesh5954
@worknesh5954 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እኔ ግርም የሚሉኝ ተከታዮቹ ናቸው ሁሉንም እሽ አሜን ብለው የሚቀበሉ ናቸው ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ተከታዮቹ ተው ልብ ግዙ ?
@mhmh7628
@mhmh7628 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የመጨረሻው ዘመን ቅርባል ሰርተህ ግርህ ብላ እንጅ እግዚአብሔር ቁጭ ብልክ ብር አዘንብላህለው አይልም 🙄😥😂
@weletasintayehu9428
@weletasintayehu9428 2 жыл бұрын
አቤቱ በምህረትህ አስበን
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
🙏እነዚ የፕሮቴስታንትን እምነት አይወክሉም🙏
@ashruka
@ashruka 2 жыл бұрын
🙌🏽🙏🏽
@user-oy4zf6xj2g
@user-oy4zf6xj2g 2 жыл бұрын
ትክክል
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ትክክል🙏
@shhsssgsgsy9621
@shhsssgsgsy9621 2 жыл бұрын
Tadeya.le ortdox newe miwekelu
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
@@shhsssgsgsy9621 endza alalkum gn manenem aywklum
@godisgoodgodisgood742
@godisgoodgodisgood742 2 жыл бұрын
አው እውነት ነው መፅሀፍ ቅዱስ የሚለው ያለህን ስጥ ተከተለኝም ነው የሚለው አሹ እናመሰግናለን እንደዚህ አንነቶቹ ሀሰተኛ ነብያቶች ናቸው ክርስቶስን ደብቀው እራሳቸውን ፍላጎታቸው የሚሰብኩ ናቸው ስለዚህ ህዝቡ መንቃት አለበት
@azizahassan5263
@azizahassan5263 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ኒእመተል ኢስላም❤ግዛቸዉን ሰዉተዉ ያለምንም ሂሳብ የሚያስተምሩኝ ኡስታዞቸ ❤አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤
@nejat61ahmed11
@nejat61ahmed11 2 жыл бұрын
Nebeyu(saw) baymetu noro.....
@deesdoos6676
@deesdoos6676 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ያልሰራ አይብላ ነው የሚለን ቅዱስ ቃሉ ከስራ የተለየ እምነት የሞተ ነው ይላል ቅዱስ ቃሉ የሰው ገንዘብ ታጭበረብራላችሁ ላደለው ሰው ያለህን ለድሃዎች መጽውተህ ተከተለኝ እዳለው ይከተሉታል እናተ ግን ተቀምጣችሁ ማጭበርበር በመተት በማጭበርበር አቤቱ እግዚአብሔር ይፈርድባችሃል ተኩላዎች አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ሰው አድርገን ሰው ማለት እግዚአብሔርን የሚፈራ ማለት ነው እነዚህ ሰው ሁነው ሳለ እንደስሳ ሆኑ ለንስሐ ሞት ያብዋችሁ እላለሁ።
@user-we1mz5pb2w
@user-we1mz5pb2w 2 жыл бұрын
አሹየ የኛ ፈትፋች አንተኮ በቃ አትዘንጥ 👔👖🕶👞👍👌ሰላምህ ይብዛልኝ 🥰 አይ ዘንድሮ ስንቱን ያሳየናል🤗🤔 ለምን የባንክ አስተዋዋቂ አያደርጉትም 🤪🤪
@zeynedin.youtube2452
@zeynedin.youtube2452 2 жыл бұрын
እውነት ከሆና ቁጡሩን እፈልጋለሁ እውነት ከሆነ ምን በስደት አከከራተተኝ በፀሃይ እደ ስንዴ እየተወቃው ነው
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ በጣም ጥሩ ነው
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር
@senaittilahun6331
@senaittilahun6331 2 жыл бұрын
የሚያናድደው ኮ ኤትኤሙን ግዙ ማለቱ ነው ያናደደኝ እራሴ ፔንጤ ነኝ ግን በጣም ነው ያዘንኩት በጭንካኔው በድፍረቱ ጌታ ሚራክል መኒ መስጠት ይችላል ግን በነፃ እንጂ በግዢ ጌታ ስጦታ አይሰጥም ጌታ ማስተዋል ይስጠው
@ethiolove5855
@ethiolove5855 2 жыл бұрын
ወይይይ የማዳም ሪሞት መሆን ሰልችቶኛል አባቴ የት ላገኝህ, ሚሊየነር መሆን ፈልጋለው 😂😂
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
እኔም😂😂😂🤣🤣🤣
@martac3910
@martac3910 2 жыл бұрын
ክክክክክበቃ ልንቅየሪነውእኮ መቶካለኝ ምንእፍልጋለዉአባይ ክክክክክክክክክደፍሪ
@wubeteandualem8841
@wubeteandualem8841 2 жыл бұрын
😋😋😋😋
@ddd1993d
@ddd1993d 2 жыл бұрын
እኔም ሀሀሀሀሀሀ
@Lash.and.spa.lounge
@Lash.and.spa.lounge 2 жыл бұрын
Yeap senfena Egziabher aywedwum !!! I like that.
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 2 жыл бұрын
የዘንድሮስ ይለያል!🙆
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 жыл бұрын
ስላም እህት በቅንነት ስብእስክራብ ውዳች
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 2 жыл бұрын
@@hanayoutube1265 ይሀዉ አርጌአለዉ
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 жыл бұрын
@@solianaabreha5008እህት አመስግነላሁ ፍጥራይካባረላኛ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@hanayoutube1265 እንድማመር
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@israelmimi5906
@israelmimi5906 2 жыл бұрын
I love your understanding keep going ashurka 🙏💞
@nesryutub5941
@nesryutub5941 2 жыл бұрын
አጭበርበሪ ስለሆነ በህግ ይጠየቅ እምትሉ በላይክ አሳዩን ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር
@kibru2965
@kibru2965 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ምንም እንከን አላየሁብሀም እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ተመችተኸኛል በርታ
@fikrtetefye8224
@fikrtetefye8224 2 жыл бұрын
😄😄😄😄አሹካ ሰውዬው አማኑዬል ሚወስደው ይጥፋ
@user-ut1ci5jx2x
@user-ut1ci5jx2x 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@user-ut1ci5jx2x እንድማመር ውንድም
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር
@asterbrhan108
@asterbrhan108 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ጥረህ ግረሕ ብላ ነው የሚለን ልቦና ይሣጣች በእግዚአብሔር ሥም ትዘብቱ ይሆን😣😣😣
@show4835
@show4835 2 жыл бұрын
የትኛውም ሀይማኖት ይህንን አይቀበልም ማን ሰርቶ እንደማግኛት መተተኞች ናቸው በወጣቱላይ መጫወት ነው የምር ስራ እንዳይሰሩ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@emeba951
@emeba951 2 жыл бұрын
አሽሩካ በትክክል ገራሚ ነው ! ግን ግን ወዴት እየሄድን መሆኑን ጠቋሚ ነውና እንጠንቀቅ ! ገንዘብን መውደድ በይፋ እየሠሩ ነው ፡፡
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
አረ እነዚ ኩመካቸው አይጠገብም 🥴 እኔ በጣም እምገርሙኝ ተከታዮች ናቸው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@lemlemkahsay8956
@lemlemkahsay8956 2 жыл бұрын
Ye abiy Ahmed teketayoch hulum achiberbari nachew
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@አሚነት ይቱብ ነይ እንድማመር
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@lemlemkahsay8956 እንድማመር
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 2 жыл бұрын
አሽሩካ አምሮብሀል አታውልቀው ሙሉ ልብስ በጣም ነው የሚያምርብህ እነዚህን መአተኞች ለራሳቸው ያርግላችሁ
@onlymine4294
@onlymine4294 2 жыл бұрын
ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንዲህ አይነት የተለያየ ሥራ ያለው የለም አታደባልቅ
@iamholy7529
@iamholy7529 2 жыл бұрын
He is correct
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
አሹካ እናመሰግናለን ሰውን ለማሳሳት ነው ወይዘሮ የማያሰማን ነገር የለም የሀገራችን ነገር ነው የሚያሰጨነቀኝ ይቅር ይበለን🙏
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
@@hannatube3952 እሸ መጣሁ እቤትሸ🙏
@mmimoi4983
@mmimoi4983 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይሰጣቸው
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 жыл бұрын
ስላም ውድች ስብእስክራብ አዳራጉኛ
@birukgetachew6251
@birukgetachew6251 2 жыл бұрын
Ene eko besu ayedlm meferdew ..ende esu min atefa ..esu serawen new eyesera yalew ..gin .esun ameno miketelew new miyasazengn...fetari ketgnanbet yekesekesn zend temgnchalhu amen
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የሰዉ እንደዚህ መደንዘዝና መፍዘዝ ይሔንን ያህል መደፈን ነው
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 жыл бұрын
Thank you
@amen8410
@amen8410 2 жыл бұрын
Wow 😯 ዛሬ የሌለ ዝንጥ ብለሀል Brother ሁሌም ምችት ዪበልህ ያገር ልጅ:
@ashruka
@ashruka 2 жыл бұрын
🙏🏽😍
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 2 жыл бұрын
ጠቢቡ ሰለሞን እንዲህ ብሏል ከአንተ ሁለት ነገርን እሻለሁ ሀብትና ባለጠግነትን አልሻም ነገር ግን ድሀ ሆኜ እንዳልሰርቅ ሀብታምም ሆኜ ትእቢት እንዳይገዛኝ ነገር ግን የሚያስፈልገኝን የእለት እንጀራዬን ስጠኝ
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 2 жыл бұрын
ምርጡ አሹ 💚💛❤😘
@sarolgzmu5814
@sarolgzmu5814 2 жыл бұрын
Hhhhhhhkkkkkkkk😭
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@sarolgzmu5814 እንድማመር
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs 2 жыл бұрын
ቤተክርስቲያንን አየሗት አወኮት ወደ ድኳት አለ ቅዱሥ ያሬድ ምንምኳ አዳድ መዥገሮቺ ቢኖሩም እኛምዉሥጥ ሀይማኖቴን እያደር ከልቤ እየወደዱኩት መጣሁ ለምን ብትሉኝ የምናየዉ የምሠማዉ እየሖነብን ያለዉ ሁሉ ተጽፎልናል። ፍካረ እየሡሥ የሚለዉሁሉ ተረት ተረት ይመሥለኝ ነበር የተጻፈዉ እየሖነሣየዉ እጅጉን ገረመኝ ምንምኳ ድርጊቱ ሁሉ አገት ቢያሥደፋም ለእደኔ አይነቷ ሀጥአን ደካማ ግን እምነቴን እዳጠብቅ በጥፍ ደረበልኝ አምላኬሖይ በሀይማኖቴ አጽናኝ መጨረሻየን አሣምርልኝ 🤲
@ggff7535
@ggff7535 2 жыл бұрын
ካርዱን ለራሱ ያርገው ለፍተን የምናገኘው ይሻለናል
@GodanajaldesaGodana
@GodanajaldesaGodana 3 ай бұрын
Ameen in the name of jesus
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 13 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 15 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 5 МЛН
ሰማይ ሊከፈት ነው ፈጥነን እንዘጋጅ በዕለቱ ምን እናድርግ
53:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 140 М.
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 13 МЛН