“ዘጠኝ ሞት” ፊልም ድርሰት ጥልቅ ትንታኔ "Zetegn Mot" Screenplay Analysis

  Рет қаралды 408

Chere Wudma (EIFM)

Chere Wudma (EIFM)

Күн бұрын

``ዘጠኝ ሞት``
ደራሲ እና አዘጋጅ፡- ዳዊት ተስፋዬ
ይህ ቪዲዮ የ“ዘጠኝ ሞት” ፊልም ድረሰትን በተመለከተ የሚከተሉትን ሃሳቦች ያነሳል፡-
የታሪኩ ዋና ጭብጥ ምንድን ነው?
ዋና የታሪኩ አቀንቃኝ እና ተቃዋሚ/ፀረ-አቀንቃኝ ሆኖ የተሳለው ገጸ-ባህሪ ማነው?
ርዕሱ ለታሪኩ ተስማሚ ነው? እና በፊልሙ ውስጥ ርዕሱ ትርጉም ያለው የት ቦታ ነው?
ጸሃፊው ይህንን ታሪክ በመቅረጽ ምን አይነት ስርዓት ወይም መዋቅር ነው የተጠቀመው?
ይህን ፊልም ምርጥ፣ ልዩ ወይም የተለየ የሚያደርጉት የትኞቹ ገጽታዎች ናቸው?

Пікірлер: 8
@AbelAbebe-m3o
@AbelAbebe-m3o 8 ай бұрын
ቸሬ ትለያለህ በጣም የተረጋጋህ አስተማሪ ነህ።እድሉን አግኝቼ በግል አናግሬህ ለ3 ለ6 ወር ሙሉ ኮርሶቹን ብታስተምረኝ (አቅጣጫዎችን ብታሳየኝ) ህልሜ ላይ ለመድረስ አንዱ የጉዞ ጅማሬዬ ይሄ ይሆን ነበር።
@cherewudma6242
@cherewudma6242 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ!! በሰፊው ስልጠናዎችን ለመስጠት እየተዘጋጀን ነው ... ምዝገባውን ጀምረናል። የሚከተለውን website ተጠቅመህ አንተም መመዝገብ ትችላለህ። አብረን የህልማችን ጉዞ እንቀጥላለን! cwfilmconnection.com/register-now
@AbelAbebe-m3o
@AbelAbebe-m3o 8 ай бұрын
@@cherewudma6242 እሺ ቼሬ። ቴሌግራም ላይም ፕሮግራም ካለህ ሊኩን ልከህልኝ ብከታተልህ ደስ ይለኛል።
@newsdallo
@newsdallo 5 ай бұрын
@@cherewudma6242 የቴሌግራም ሊንክ ብትሰጠን ለመማር ዌብሳይቱ ያዝጋል
@Mikealem
@Mikealem 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@NatnaelMekonin
@NatnaelMekonin 10 ай бұрын
Konjo tinitane new bertalen wendemachen
@Samuelykidem
@Samuelykidem 3 ай бұрын
እስክሪብቱን መቸ ተቀብለህ ታሳየናለህ
@Zeburafilms
@Zeburafilms 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 8 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 48 МЛН
The Writer ||ደራሲው_አዲስ ፊልም (አጭር)
18:08
Chere Wudma (EIFM)
Рет қаралды 327
لماذا تحريرها كلها ممكن؟ - بودكاست مع تميم
3:46:56
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
ለዛ
Рет қаралды 387 М.