KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዳትጠፋ ከኛ ምን ይጠበቃል? | አዲስ ስብከት | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021
1:17:30
ፋኖ ናሁሰናይን ያስገደለው ማነው? ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር | እስክንድር ምን እያለ ነው? #ethio #zemede #mereja ADDIS RADIO አዲስ ራዲዮ
25:16
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
ዘጸአት | Zetseat | ክፍል አንድ | የከፈተውን የተሃድሶ ቸርች ዘግቶ ወደ ኦርቶዶክ ተመለሰ | 2022 - Mehreteab Asefa
Рет қаралды 136,010
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 473 М.
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Күн бұрын
Пікірлер: 826
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
2 жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ በጠበል ማዳን በቤተሰቤ ደርሶ በአይኔ አይቻለሁ 🙏 ለተዋህዶ ክርስትና አክብሮት አለኝ ። የሰይጣን ሀይማኖት ፔንጤ ቁንጤ እንደሆነ አስተዉያለሁ።
@atbi9173
2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@መቅደስየሞጣዋ
2 жыл бұрын
እንደው በአዛኝቱ ኦርቶዶክስ አድረገህ የፈጠረክኛ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ መመረጥ እኳነው 🌺🌹🌹🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌹🌺🌹🌹🌹ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አሸነፊናት ወደፊትም ታሸነፋለች 👏👏👏👏👏👏
@mahderemelekot7439
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/o4mahmWBjL2Sm9U
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
2 жыл бұрын
መምህራችን መምህር ምህረት አብ እና መምህር ዘበነ ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ የተዋህዶ የቁርጥቀን ልጆች 💋💋 እና ሶል ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ከጨለማ ወደብርሀን መለሰህ ከመናፍቃን ጫጫታ
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@mesimekiso5954
2 жыл бұрын
ወገኔ እውነት ህይወት መንገድ አዳኝ ኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ ግድግዳ ላይ ለጥፋቹት የምትሰግዱለት የግብጽ የስእል አማልእክትና ሰባኪዎቻቹ የሚተርቱት ተረት አይደለም ኢየሱስ ያድናል
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
2 жыл бұрын
በመጨርሳቸው ዘመን ባለቀ ዘመን መጥታችሁ ታጭበረብራላችሁ የውሸት አባት የድያብሎስ ልጆች አምላክ አይደለም መች አልን ፀረ ቅድሳን ፀረ ማርያም መናፍቃን ሀራጥቃዎች መጀመርያ እናቱን አክብሩ ቅዠታሞች የሀሳዊ መስህ መንገድ ጠራግዎች ባለቀ ዘመን መጥታችሁ ኦርቶዶክስ ባታቆየው ንሮ እየሱስ የምባል አምላክ አታቁም ነበር
@mesimekiso5954
2 жыл бұрын
የሌለ የምታነብቡ ደብተራ ጨሌ መቁጠሪያ እጸ ቅጠል ድርሳነ ድርሰት ተው
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
2 жыл бұрын
@@mesimekiso5954 ፈሳም ምናፍቅ የሉተር ቅዠት ተከተይ ዝምብለሽ
@azmeratenange8534
2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ደስታችሁ ደስታችን ነዉ መምህራችን እንኳን ደስ አላችሁ እንደለፋችሁ አልቀራችሁም ብዙወችን ወደምየ ኦርቶዶክስ እየመለሳችሁ ነዉ ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል በዉነት😭😭😭 በአንድ አጣን መዳን በመላይክት ዘንድ ደስታ ይሆናል ምመናን የመምህራችንን አክብሮታችሁን እንደት ተገልጣላችሁ
@ፍሬህይወትይልማ
2 жыл бұрын
chiru abati medanehalem tsgawen yabizaleti eriji edime ena tanan yisetilen betam enwediwalen enakibiriwalen yi kidise betikireseteyaachin atiruwa new memehirachin
@mahderemelekot7439
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/o4mahmWBjL2Sm9U
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@habteabsimon9055
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g6HLZ5SLfKl2btE
@habteabsimon9055
2 жыл бұрын
@@ፍሬህይወትይልማ kzbin.info/www/bejne/g6HLZ5SLfKl2btE
@ዩቶጵያ-ፈ2ቈ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል ወንድሞቻችን ምህረተአብ መምህሬ ሶል እንወድሀለን ወንጌል የገባህ ሰው ነህ!
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@habteabsimon9055
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g6HLZ5SLfKl2btE
@TarekegnAlemayew
8 ай бұрын
አምላክ ይመስገን ለጠፉትን እይቲ ወድማቾቻችን መፃፍ ቅዱስን በእውነተኛ መንገድ ለምታስተምር ቋቋና ፍቅርን አንደነትን ያስቴማረችን ክርስቶስ እየሱስ የምመለክበትና ቅዱሳን መልእክትን በተሰጣቸው መጠንና ክብር የምከበሩበት የሚሉ መልስላቸሁ ፈጣር መምራችንን ፈጣር እረጅም እድሜ ይስጥልን ተዋህዶ እምኔታችን ዘላለም ፀንታ ትኑርልን ወድማችን እንኳን በሰላም እናት በተክርስትያን ተመለስክ ደስ ብሎኛል
@hiwigetu
Жыл бұрын
መምህራችን በጣም ነዉ የምንወድህ እግዘብሔርን እድሜ እና ጤና አበዝቶ ይስጥህ ።ወንድመችንም እንኳን ወደ ቤቱ ማለሰህ።።ለዘላለም ከቤቱ ያሪህ
@user-vd1pk9eh9p
2 жыл бұрын
የቤንጤ ጉድ አያልቅም እግዚኦ
@mimimuluneh7724
2 жыл бұрын
Kkkj
@bestethopiya9084
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@ssaa707
2 жыл бұрын
በእውነት መ/ር የእኔን እድሜ ቀንሶ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አንተ ለትዉልዱ ጠቃሜ ነህ ፍጻሜያችንንም ያሣምርልን በምትሆኑበትም ሁሉ እግዚአብሔር ይሁናችሁ
@bunafireasetube5929
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁልን መምህራንችን እና ዘማሪ ሰለሞን አቡበከር❤⛪ የመናፍቅ መዶሻ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mahderemelekot7439
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/o4mahmWBjL2Sm9U
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@tejitugebeyehu298
2 жыл бұрын
ተመስገን ክብር ለመደአኒያለም ይሁን የኤዱት ገና ይመጣሉ ያሉት ይጸናሉ ወድሜ እኳን በሰላም ወደ እናት ቤተክርስትያን መጣክ
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@wantihundumtuuwaaqayyofind9177
2 жыл бұрын
የ ተዋህዶ ልጆች በቻልነው እንደግፍ ዝም እንዳንል ይህ የ በተክርስትአን አይን media ነዉና 👍
@sentaheumamo4885
2 жыл бұрын
ውድ እንቁ መምህራችን ባለህበት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ ኑርልን።🙏
@yanisantos4267
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፡እልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@HawaDegefa
5 ай бұрын
Tawodo koo akati baredu❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hannaderas1395
2 жыл бұрын
መምህራችን እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቃል💞💞💞💐🙏
@ነፂምንሊካዊት
2 жыл бұрын
መምህራችን የተደገፍከዉ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ነዉና በርታልን እመብርሀን ሁሌም ትጠብቅልን!በርታልን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@habteabsimon9055
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g6HLZ5SLfKl2btE
@mekdesbeyene8372
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ጌታ እርዳህ ወድማች❤❤❤❤ በመድርክ እድያገለግል አመቻቹለት መምህር ወድማችን በቤቱ ያጽናህ ጸጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤
@ash4805
2 жыл бұрын
Haha medrek abash yitfa.demo gena saytemek ena tewahidon saymar yemin abatu magelgel new ?? 1st yahulu yetetawun ye erkus menfes zeyitun beniseha yitebew.balge nesh anchi erasish tewahidon atakiyatim malet new.
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@Laliiiiii27
11 ай бұрын
@@ash4805 Really😂😂😂😂😂😂
@ፍቅር-ቸ2ዀ
2 жыл бұрын
አግዛብሔር ይመስገን ግና ይምጣሉ ⛪️✅️🙏🙏
@bosenagashu1673
2 жыл бұрын
መምህራችን ስስታችን ነህ እድሜ መስጠት ቢቻል ካሁኗ ደቂቃ ጀምሮ ያለችውን ሙሉ እድሜዬን በሰጠሁህ አባቴ እኔ ኃጢያተኛዋ ካንተ እኩል እኖራለሁ ምንም ማልተቅመው እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ያድልልን በእውነት መድኃንያለም ብርታት ይሁንህ ድንግል ጥላ ትሁንህ በምልጃዋ 🙏🏿
@bekimesfen7162
2 жыл бұрын
Laga asetamari selahonachu fatari yebarekachu amen 🙏🙏
@mekdib9269
2 жыл бұрын
እኔ የተሀድሶ መዝሙር እወድ ነበር ችግር አለውም ብዬ አላስብም ነበር ግን የሆነ መዝሙር ላይ "ጌታ ሆይ ፍረድብኝ"የሚል ሰማሁ ግጥሙን ሳላስተውል እዘምረው ነበር ግን አንተው ፍረድብኝ ለአባትህ አሳልፈህ አትስጠኝ ከማለት በላይ ምንፍቅና አለ ብዬ አላስብም ስለዚህ እንደኔ neutral ለመሆን ምታስቡ ሰዎች አስተውሉ። ሳታስተውሉ በራችሁን ከፍታችሁለት ያስገባችሁት ምንፍቅና እንዳያጠፋችሁ ተጠንቀቁ!! ወንድማችን እንኳን ደህና አመጣህ። በቤቱ ያፅናህ !!
@ጥሩተናገር
2 жыл бұрын
Mezmurun este
@rebeccatakele3640
2 жыл бұрын
ኸረ ማስተዋል ወዴት አለ? "አሳልፈህ አትስጠኝ ለጠላቴ አንተው ቅጣኝ በራስህ እጅ ቸር አባቴ" በየትኛው ጆሮ ነው የተሰማው😂😂😂😂
@tsehayneshkassa3851
2 жыл бұрын
መምህር ምህረተ አብ እንቁአችን ፀጋውን ጤናውን አብዝቶ አምላክ ይስጥልን
@hanaabay3439
2 жыл бұрын
የምየ ኦርቶዶክስ ልጅ መምህር ምህረት አብ አሰፍ ሺህ አመት ኑርልን ያሰንብትልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትን ትግስቱ ን ማስተዋሉን ያብዛልን እንወድሃለን አባቴ አስተማሪ አያሳጣን😘🇪🇹 እንኳን ለ2015 በሰላም አደረሳችሁ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@ىىمللم
2 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን እግዚአብሔር ከሁላችሁጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💒💚
@አማራፋኖኢትዬጵያ
2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ጤና ፀጋውን ያልብስህ በጣም የምንወድህ የምናከብርህ መምራችን ሺ አመት ኑርልን
@kirubzatnatiwos774
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቤተክርስትያናችንን አምላካችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጸጋዉን ጥበቡን ፍሬዉን ያብዛልን መምሕራችን ምሕረትአብ
@kerstosefikirinawe5047
2 жыл бұрын
Egzehabher tsagawene yabezalechu Egzehabher kanete gare yehune mamehere kale hewote yasemalen 💚💛❤👏👏👏🙏🙏🙏
@alainall6304
2 жыл бұрын
ስለማይነገረው ስጦታው እግዚሐብሔር ይክበር ይመሰገን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@shewayehaile8130
2 жыл бұрын
እጅግ እጅግ ነው የተደሰትኩት እጅግ ቆጭተኸኝ ነበር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@elfineshanbesu8670
2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሼርና ላይክ እያረጋቹ
@shitayehabteyes1689
2 жыл бұрын
መምህር ምህረትአብ እግዚአብሔር ፀጋውን ፣እድሜውንም ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን ።ወንድማችን ዲያቆን ሰለሞን ወደ እናት ቤተክርስቲያንህ እንኳን በደህና መጣህ ፣እመብርሀን ትጠብቅህ ፣የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና ጥሩ መጨረሻህን ያሳምረው።
@sofevnegsa1279
2 жыл бұрын
መምህራች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤነጋረ ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የምትወዳት የምንወዳት እመቤታችን ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡!
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
2 жыл бұрын
መምህራችን ምህረት አብ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት እንቁ ልጅ ኑርልን እመብርሀን ትጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@maryamalmaktoom2516
2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ድግል ማርያም ከልጆ ከወዳጆ ታስታርቀን አሜን
@kaffibusho8806
2 жыл бұрын
Xelatachinin egziabher amlak yixaliln Memhirachin bertaln bizochin eyetadek nw egziabher yirdah🙏🏻🙏🏻⚘❣🙏🏼🙏🏻⚘⚘
@frtunamelese1605
2 жыл бұрын
እዉነት መታደል ነዉ በተዋህዶ መኖር አቤቱ ጌታችን አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክረስቶስ በቤቱ ያፅናን 🙏
@mistertadele7181
2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏❤️
@abeba1
2 жыл бұрын
እንዴት ምስጥ ብዬ እንደሰማኋችሁ በጌታ ሶልዬ በቤቱ ያፅናህ🥰🥰 መምህርም እናመሰግናለን🥰
@selamhaile5222
2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ጤና የስጥህ ኣርቶዳክስ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏👏🏽
@marianagirma326
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@ኤፍታህተክፍት
2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን wandemacheni enwkani besalmi weda enati betakerstani besami metake🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@KidusMichael1221
2 жыл бұрын
መምህሬ የመናፍቃን መዶሻ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ🙏
@emafikir21tube
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን እንኳን ደና መጣች👏👏👏👏
@konifekote8950
2 жыл бұрын
Amen amen 😭😭🤲🤲❤❤
@mahderemelekot7439
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/o4mahmWBjL2Sm9U
@yimertemir4169
2 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ እኔ ቃል የለኝም የምታምነው እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠበቅህ
@zeblazheblas6959
2 жыл бұрын
መምህሬ በርታ ከጎንህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ
@astertakele7401
2 жыл бұрын
መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!!!
@mahderemelekot7439
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/o4mahmWBjL2Sm9U
@hanabogale286
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅዱስ ገብርኤል በኦርቶዶክስ እምነትህ ጽና ይበልህ የመልአክትን ጉባዓ ያጸናው መልአክ፣
@የsozዎችወዳጅ
2 жыл бұрын
የኔ ውድ መምህር እኔስ ኣርቶዶክስ ተዋህዶ ባልሆን ይቀጨኝ ነበር ተመስገን ኣምላኬ ሶል ወድማችን እግዚኣብሔር በቤቱ ያፅናህ መምህሬ ሺ ኣመት ኑርልን የኛ እንቁ መምህር የተዋህዶ ኣርበኛ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍
@alemutazebew1083
2 жыл бұрын
እግዚአቢሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማል
@makdasgizaw710
2 жыл бұрын
እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስክ👏👏👏♥️♥️♥️ እውነት ዬቤታ ክርስተን እንባ እላ💝💝💝👍👍👍
@ayelechmulatu3543
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርራችን
@yeshiweldyohanse7141
2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልንአሜን
@Helihelenerkan
2 жыл бұрын
ሆ ይገርማል እንዲህም አለ በእውነት አላውቅም ነበር እግዚያቢኤር ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርከው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፡ ሰለሞን አቡበከር የኔ ወንድም መድሀኒአለም አባቴ በቤቱ ያፅናህ፡ ያፅናን። እኔ የመጀመሪያው ተመለስኩ ያልክበት ቀን ነው ያመንኩህ።
@meretdustyY
2 жыл бұрын
ሶለና. መምህር. ቃለህይወትን. ያሰማልን. አሜን
@mekditube8905
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@devotube2392
2 жыл бұрын
ግን መምህራችን ምህረተአብ አሰፍ ረጂም እድሜ ይስጦት የአገልግሎት እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን🙏🙏🙏
@UserUser-tq3pn
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልኝ አይዞህ ወንድሜችን እንኳን ዳህና መጣህ እና የሄዱቱን እግዝአብሄር ይመልሳቸው
@alemtsehaynigusu4106
2 жыл бұрын
ወንድማችን እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተዋሕዶ እንቁ ❤️ ወንድማችን ሶል በርታ ✝️🙏🙏🙏
@maryamenate8406
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደስ አለህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@yemaryam2375
2 жыл бұрын
ተዋሕዶ መሆን መታደል ነው መመረጥ ደግሞ የበለጠ ፀጋ መሠጠት ነው ሞርጡ ብክረ ሠባኬያን መ/ምሕረታብ እንቁ የተዋሕዶ የወንጌል አርበኛ እመቤታችን ትጠብቅልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ
2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህሬ እመብርሀን ትጠብቅህበርታልን የተዋህዶ አርበኛ
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@hiwotgonfa516
2 жыл бұрын
እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በስላም መጣህ ዘማሪ ሰለሞን አቡበከር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅህ ❤️
@እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜ ምን ያሳምርልኝ ቃለህይውትን ያሰማልን
@alemtsehaynigusu4106
2 жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር ከክፉ አይን ይጠብቅህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ 🙏🙏🙏🙏
@helenyohannescoljo9277
2 жыл бұрын
መምሕራችን እንቁሀችን ወንድማችን ሶል እንወዳቹሀለን እናከብራቹሀለን😍😍 የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰብ ታኑራቹ ታቆያቹ ትጠብቃቹ🙏👏💒🙏👏😍😍 አገራችንን ተዋሕዶን እቅፍ ድግፍ አርጋ ለዘላለም ታኑርልን ትጠብቅልን🙏👏 አሜን አሜን🙏👏 አሜን አሜን🙏👏 አሜን አሜን🙏👏
@natanfaris5335
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ብዙ አቅም አለህ..ብዙ የመውደቃችንን ሚስጥር በድፍረት እንድትነግረን እንጠብቃለን ...
@wantihundumtuuwaaqayyofind9177
2 жыл бұрын
መምህራችን የ ተዋህዶ አርበኛ አመብርሃን ትጠብቅህ በርታልን 🙏🙏
@mahderemelekot7439
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/o4mahmWBjL2Sm9U
@mesiyemekditube7240
2 жыл бұрын
ዘማሪ አሸናፊ ገ ልክ እንዳልከው ነው የተወገዙትን ነው የሚፖስተው ኦርቶዶክሶች በጣም ይከተሉታል ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ ተባረክ መምህሬ❤❤❤❤❤❤
@yohi9
2 жыл бұрын
አባታችን ቀሲስ አሸናፊ አንድም ቀን ተዋህዶን የሚቃወም ነገር አስተምረው አያቁም በሩቁ ከመፍረድ ቻናላቸውን አይቶ አድምጦ በትህትና መመርመር ይሻላል እህቴ/ወንድሜ ለዛም ይመስለኛል እግዚአብሔር የመታገስን ፀጋ ሰቷቸው ዝቅ ብለው ወንጌል እየሰበኩ ብዙ ኦርቶዶክሳዊ ተከታይ የበዛላቸው። እንደ ወንድማችን የሳቸውንም የደስታ ዜና በቅርቡ እንደምንሰማ አልጠራጠርም።
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@israel9958
2 жыл бұрын
የቸብ ቸብ መዝሙር የለውም ለሱ መ/ር ምህረተአብና መሰሎቹ ይበቃሉ፤ ቀሲስ አሸናፊ ግን ሰማይ ሲከፈት የሚታየውን ጌታ በመዝሙሩ ያሳያል።
@mihretmengestu2798
2 жыл бұрын
ውነትሽነው ማጋለጥነው
@mihretmengestu2798
2 жыл бұрын
አሸናፊ ተሀድሶ ነው
@الال-ي6ث9غ
2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አመላክ በእድሜ ይጠብቅልን
@ነፃነትጎንደሬዋ
2 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገረ የድግል ማሪያም ልጂ ልዉል እግዚአብሔር ይመሰከን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለቤየተክሪስትያናችን ሰላም ለሁም አሜን አሜን አሜን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወንድማን እንኳን በሰላም ተመለስህልን ዋናው ስተታችንን ማመናችን ነው🌻 2014ዓ🌻🌻🌻🌻2015//እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሎቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ።አዲሱ ዘመን እኛም በንስሐ ታጥበን አዲስ የምንሆንበት ያድርግልን።🌻ጤና ይስጥልኝ 🌻🌻🌻🌻🌻አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን በሄድክበት ሁሉ እመበረርሃን ትጠብቅህ የእኛ እንቁ የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌾🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@asnawb4341
2 жыл бұрын
ሶልዬ ፀጋህን የመለሰ አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@Mahderabebe2223
Жыл бұрын
መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን በመመለስህ ደስ ብሎናል
@askalaskal8417
2 жыл бұрын
መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ሶልን አበርታው ኢየሱስ ከጎናችሁ ይሁን
@ermiermiyas7785
2 жыл бұрын
ተዋህዶ እናቴ
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
2 жыл бұрын
ሶልዬ በመመለስህ በጣም ደስተኛ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያጽናህ ወንድማለሜ
@tewahdotube300
2 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ተመለስክ ሌሎችም የወጡ እህት ወንድሞቻችን እውነቱ ተገልጦላቸው እንዲመለሱ እግዚአብሔር ይርዳቸው
@axumtiongirma1247
2 жыл бұрын
መምህር ሆይ ንቁ እየሱስ ሰበካት እወድሃለሁ በክርስቶስ ፍቅር
@lemlemfikire6854
2 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣህ ሶልዬ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ወ3ጰ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወተን ያሰማልን😍😍😍😍
@የተክልየልጅነኝ
2 жыл бұрын
እግዛቤሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ወድማችን
@መንበረሥላሴ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደናመጣህ ቃለህይወትያሰማልን
@Mimimimi-ex8ky
2 жыл бұрын
በጣም ደስ በሚል ማብራራ ነው የተደረገው ወድማችን እማመላክ በቤቷ ታፅናሐ፥ህ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
2 жыл бұрын
*እግዚአብሔርይመሰገንመምህራችንእንኳንደህናመጡልን*
@ውለትስላሴ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችውንም ቃለ ሂውት ያሰማልን
@ATNASIABabyVideos
2 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብን የምትቃወሙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አትሞኙ እሱ እጅግ በጣም እየጣረ ያለው ተኩላዋች ስልበዙብን ነው እኔ በበኩሌ የመምህሬ ጩኸት ትክክል ነው እድሜ ከጤና ይስጠው ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይጨምርለት አትሞኙ አትሽወዱ ከጎኑ እንቁምለት
@ወልደአረጋዊ-ኸ6ኈ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወቅድስት ቤተክሪሲቲያናችን በሠላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@gudayetessema5939
2 жыл бұрын
Amen abatachin kale eskemechereshaw enitebikalen Memihir Mihiretabin hulachihunim kifu ayinkachihu Amen
@hanydereje3343
2 жыл бұрын
መልካም አስተምህሮ ነው እንኳን ሰላም መጣህልን ደስስስስስስ ብሎናል ፈ
@uuu6182
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እሽ እንረዳለን አለን
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ
2 жыл бұрын
ላይክ ሼር አድርጉ የተዋህዶ ልጆች
@welansaali674
2 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜናጤና ያድልልን ወንድማችን ዘማሪ ሰለሞን እንኳን ወደ እናትህ ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣህ ፍጣሜህንያሳምርልህ በቤቱ ያጥናህ ፀጋውንያብዛልህ 🙏🙏😍💒💒
@Hiyawsim
2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@getutube1246
2 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ገና ሁሉም ይመጣሉ መምህራችን እረጂም እድሜና ፀጋውን ያድልልን ክበርልን🙏🙏🙏🙏
@ወለተኪዳን-ፈ2ረ
2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!
@hanahabtamu4302
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ምንም አይናፍር አትሁን ድፍር መድርኮችን ባገኝህው አጋጣሚ መስክር መምህራችን ሺ አመት ኑርልን ያይናችን ብሌን ነህ እግዚአብሔር ሺ ያድርጋችሁ🤲🥰🥰
@bosenagashu1673
2 жыл бұрын
አቤት ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን ድብቅ አጀንዳቸው ገና ይጋለጣል 😢ከተዋህዶ ራስ ካልወረዱ መቼም አንተዋቸውም የሀሰተኛው ክርስቶስ ተከታዮች
@emafikir21tube
2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ😥
@bosenagashu1673
2 жыл бұрын
@@emafikir21tube እሺ እማ ፍቅር 😘ስምሽን አይቼ ዝም ማለት አልቻልኩም በርች መንፈሳዊ ቢሆን ጥሩ ነው
1:17:30
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዳትጠፋ ከኛ ምን ይጠበቃል? | አዲስ ስብከት | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 165 М.
25:16
ፋኖ ናሁሰናይን ያስገደለው ማነው? ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር | እስክንድር ምን እያለ ነው? #ethio #zemede #mereja ADDIS RADIO አዲስ ራዲዮ
ADDIS RADIO - አዲስ ራዲዮ
Рет қаралды 12 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
2:50:45
🛑ፓስተሮችን ያስጨነቀው ትምህርት‼️ ይሄን የሰማ ተዋሕዶን ይወዳታል/በመ/ር ኢዮብ ይመኑ @menkermedia21
መንክር ሚዲያ-Menker Media
Рет қаралды 144 М.
1:03:05
♦️እውነት ተሰደደች ወዴት እናግኛት♦️መ/ር ብርሃን አድማስ
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
4:02
ባለ ውለታዬ ሕፃን መክሊት
ደብረ ዘይት ሚዲያ
Рет қаралды 29 М.
20:05
ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ መዝሙር - Zemari Hawaz Tegegn Mezmur 2024 - New Orthodox Mezmur - ከአብራክ ቲዩብ - Keabrak Tube
Keabrak Tube | ከአብራክ ቲዩብ
Рет қаралды 170 М.
1:34:26
ፕሮቴስታንቶች ሐዋርያዊ ቅብብሎሽን ይቀበላሉ? | ከተሀድሶ ወደ ቤተክርስቲያን የተመለሰ ወጣት ምስክርነት | Orthodox Tewahdo | Protestant
Orthodox Tewahdo - ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
Рет қаралды 123
1:35:18
ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ ጉዳቸውን አፍረጠረጠው | 2022 - Mehreteab Asefa
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 246 М.
1:18:52
አዙሮ ሚጥለው የወንድሞች ፍቅር፣ ተሜ እና ውባለም ኦርቶዶክስ በመሆናቸው ስለደረሰባቸው ተጽእኖ ተናገሩ
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 16 М.
1:00:43
ዘማሪት ዮርዳኖስ ዝምታዋን ሰበረች! | ስለሀዋዝ ያልሰማናቸው መረጃዎች | የተንጫጫው ዲያብሎስ ነው | እዚያም ሆኖ ማተቡን አልበጠሰም
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 40 М.
1:26:30
ንስሐ | Niseha | አዲስ ስብከት | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021 | Memeher Mehreteab Asefa
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 306 М.
1:46:10
♦️የብዙዎችን ጥያቄ የመለሰው የአባታችን ትምህርት || ገና ብዙዎች ይመለሳሉ || አባ ገብረኪዳን ግርማ aba gebrekidan girma @AryamMedia
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 309 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН