ዘፈን ባቆምም ዘማሪ ልባል አይገባኝም || በዛወርቅ አስፋው ከዘፍን በይፋ ተለየች

  Рет қаралды 6,748

Semayat Media

Semayat Media

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@bikiladinegde2029
@bikiladinegde2029 9 ай бұрын
ድንቅ ሰው ነሽ በዛወርቅ ፈጣሪ ይባርክሽ። ሁላችንም እንደ አንቺ ለንስሃ ያብቃን !!!
@-worazut
@-worazut 9 ай бұрын
ፈራሁ !!! እጅግ ልብ የሚነካ የእንባን መስኮት የሚከፍት፤የራስን ምስል ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ግሩም ዝማሬ ነው፡፡ በቀን ከአስር ጊዜ በላይ እያለቀስኩ እሰማዋለሁ፡፡ የእግዚአብሐየርን ምህረት ቸርነት፤ ሀጢያትን እንጅ ሀጢያተኛውን የማይጠላ ደግ አምላክ ስለአንድ በግ መጥፋት የሚገደው ቸር እረኛ እንዳለን በመዝሙሩም በክሊፑም አይቻለሁ፡፡ ድንቅ ስራ ! ተባረኩ !!! የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔርን መፍራት ነው……………..ፈራሁ !!!!
@YebabyMedia4852
@YebabyMedia4852 9 ай бұрын
ስለ ዳ/ን መኩሪያ ስራዎች መለሰ ብዬ አየሁኝ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛል ነገርግ ቀጥሎ ያንተን ሰራ ሳስበው አንድ ነገር ናፈቀኝ አስቴር አወቀን ደግሞ መቼና እንዴት ይዘሀት እደምትመጣ ጓጓሁ
@codebloxanimation161
@codebloxanimation161 9 ай бұрын
እኛ የምናውቃት ደሞ በቅድስተ ማርያም ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ በዝማሬ ለረጅም ግዜ አገልግላለች ዘፈን ከዛ በዋላ ነው የጀመረችው ስለዚህ እሶ ያደገችው በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነው አሁንም እመቤቴ ማርያም ከአንቺጋር ትሁን🙏🏾
@YebabyMedia4852
@YebabyMedia4852 9 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛላቹሁ
@FinoteSelam
@FinoteSelam 9 ай бұрын
ወንድሜ መኩሪያ እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ ጸጋህ አይጉደል❤❤❤
@ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ
@ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ 9 ай бұрын
ይቅርታ የሚለው መዝሙር ቤዝዬ ሁላችንንም ነው ያስለቀሽን ተባረኪ ከቤቱ አያውጣሽ ይሄ መታደል ነው
@YebabyMedia4852
@YebabyMedia4852 9 ай бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው ከሆነው ሁሉ አንዳች ........!!! እውነት እግዚአብሔር ለንሰሀ ሲያበቃ እኮ እንደዚህ ነው አቤት ትህትና አቤት ምስጋና ። እናታችን ልዕል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያቆይሽ ከዚህ የበለጠ የምታገለግይበትን እድሜና ጤና ይስጥሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን!!!!!
@haimont9075
@haimont9075 9 ай бұрын
ዲያቆን መኩሪያ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እህቴ በዛወርቅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@danielassefa2846
@danielassefa2846 9 ай бұрын
ማንም ምንም ይበል አኔን እና በዙሪዮ ያሉ ሰዋችን ለውጦናል ተባረኪ
@betelhemyeteshale8121
@betelhemyeteshale8121 9 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእርሱ ለድንግልጅ ይሁን እኔም ይህን መዝሙር ለመጀመርያ ጊዜ የሰማሁ ጊዜ እራሴን መቆጣጠር ነበረ ያቃተኝ በእንባ የራስኩት ከዛም አምላክ እምባዬን ለመንፃት እንድታጠብ ይበልጡን አቀረበኝ እርሱ ስለሚወደኝ ዳግም አጠበኝ አነፃኝ ሁሌም ከርሱ እንዳልለይ አጥብቆ ይዞኛል ይመስገነው አሁን ላይ ተለውጫለሁ ለውጦኛል አሁንም መጨረሻችንን እርሱ ያሳምርልን አሜን በርቺልኝ በፀሎትም አስብሻለሁ ስላንቺም አመሰግነዋለሁ
@FinoteSelam
@FinoteSelam 9 ай бұрын
እድሜ ለንስሐ ሰጥቶ ከማዕበሉ ውስጥ ያወጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን🤲
@selamawitmulutufa8267
@selamawitmulutufa8267 9 ай бұрын
Tadilesh egziabher yimesgen
@abiyhailu3378
@abiyhailu3378 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ን ባንቺ መዝሙር ውስጥ አየሁት በጣም ደስ አለኝ ቀሪውን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ።
@elroitube27
@elroitube27 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን እንጠብቃለን
@Nardialemayehu
@Nardialemayehu 9 ай бұрын
yikirta milew mezmur yhew eskahun eyalekesku ken beken eyesemawt new z Ar melaikt yasemazh😢❤
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የንስሀ እድሜ ሰጥቶን እኛም ለንስሀ ስንበቃ ምንኛ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@danmeb9911
@danmeb9911 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
@haruhemen386
@haruhemen386 9 ай бұрын
Egziabher kanchga ykun yetabkesh bebatu yaxenah ❤❤❤
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 9 ай бұрын
Elelelelele Temesgen 🙏 zemary melket yasemalen 💞 💕 🩷
@BirukDebebe-et5yp
@BirukDebebe-et5yp 9 ай бұрын
eyesus kiristos new bichegnaw menged ahunim bihon yeferashiw chelema ena yezelalem mot sikay kitat ayikerilishim !!!!!! wede tikilegnaw menged temeleshi!!!!!!!!!!!
@mesimesi7756
@mesimesi7756 9 ай бұрын
ክርስቶስ ወደ እዚህች ምደር የመጣው ለኛ ለጠፋነው ነው ።
@mimimama2065
@mimimama2065 9 ай бұрын
Praise the lord
@shewitmekonin3798
@shewitmekonin3798 9 ай бұрын
❤️❤️❤️😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@redeityilma6635
@redeityilma6635 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልል....🙏🙏🙏
@TEHTENAASHAGRE
@TEHTENAASHAGRE 9 ай бұрын
😍😍😍😍
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 9 ай бұрын
ሰላምና ጤና እኔንም ወደ እናንቴ ምትሥቡበት ብታመቻቹ ያው ባላችሁበት ሀገር አሜሪካ በጎነት ማድረግ ለራሥ ነው እንደሚባለው ከጣሊያን
@mekdesawelew
@mekdesawelew 9 ай бұрын
Tamsgan lazehe kedese nagare
@alemababe6100
@alemababe6100 9 ай бұрын
🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
@amaamm-j7n
@amaamm-j7n 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 9 ай бұрын
መንቦጫረቅ ማልያ መቀያየር ነው ቢዮንሴን በልዩ አቀባበል በመቀበል በይፋም ዝፈኑ ብላ የተናገረች ቤተክርስቲያን ውስጥ ሆኖ ዘፈን ትቻለሁ እዘምራለሁ ማለት የሞያ ለውጥ ብቻ ነው ለነገሩ ዘፈንሽንም የሚገዛው መዝሙርሽንም የሚገዛው አህዛብ የሆነው ምእመን ነው ።
@guredokelalibela6871
@guredokelalibela6871 9 ай бұрын
ይሄን አስተያየት የሰጠኸው ወይም የሰጠሽው እንዴት እራስህን ወይም እራስሽን ከኃጢያት የነፃህ(ሽ)አድርገህ (ሽ) የሰው በደልን ኃጢያትን ለመመልከት እቅም ማግኘት አይከብድም ቤተክርስቲያን በኃጢያት የጨቀየነውን እኛን እንበደላችን ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ይቅርታን እንድናገኝ በቤቷ አቅፋን በንስሐ እንድንታጠብ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ስጋ እና ደሙን ተቀብለን ድህነትን አግኝተን የልጅነትን ክብር የምታጎናፅፈንን በድፍረት መናገርስ ማንነታችንን ገላጭ ቢሆንም እሰው ዐይን ውስጥ ያለውን ጉድፍ ለማውጣት ከመሞከር የእራስን ማስመርመር ይቀድማል ምክሬ ነው
@Hirutyilma
@Hirutyilma 9 ай бұрын
@@guredokelalibela6871
@nike7267
@nike7267 9 ай бұрын
መጥፎ መናፍቅ እዚ ምን ትሰራለህ ውጣ ከዚ
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 9 ай бұрын
እዬ ጩፋ የምትሉት በካልቾ የሚጠርጋችሁ ሰዎች 👈👈👈 ስለ ሌላ ሰው መናገር አትችሉም ይልቅ ፁሙ ፆም ጥሩ ነው ክፉ ከመናገር ያድናል እናንተ እኳ ሳር በልታችሁ አለቀ ስትባሉ የምታልቁ. 👈👈👈👈 ምንም ያልገባችሁ ናችሁ ወደፊት ንስሃ ገብታችሁ ትመለሳላችሁ 👈👈👈 ግራ እንደተጋባችሁ አትቀሩም ሰው መናገር ጥሩ አይደለም 🙏🙏🙏🙏 እግዜአቤሔር ይገስፃችሁ ።
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 9 ай бұрын
@@asterasamenew9236 እዩ ጩፈንም ሆነ ውጭ ሀገር ሳር ያስበላውን ፓስተር የምታወግዝ በተክለሀይማኖት ተቅማጥ ሳይሆን በክርስቶስ ደም የተዋጀች የዘፋኝ የደብተራ የጠንቋይ ስብስብ የሌለባት በድርሳንና በገድል ሳይሆን በዋናው መጽሀፍ ቅዱስ የምትመራ አንገት ይዘን እንወድቃለን ግንባሩን በጥይት በለው የሚሉ የዘቀጡ አባቶች የሌሉዋት ቤተክርስቲያን ነች ያለችን ጾም እየጾማችሁ ነው ጎበዞች እኛ ግን ስትጾሙ አትለፍልፉ ስለሚለን ቃሉ እንደ አህዛብ አንናገርም መቼ እየጾምን እንዳለን ማስታወቂያ ማስነገር አይጠበቅብንም የሚያስጠላው በየስጋቤቱና መጠጥ ቤቱ ተጋፍታችሁ ትጾሙና ወዳቆማችሁት ዘፈን ማመንዘር መስረቅ መተት መደራረግ መሳደብ ትመለሳላችሁ ይህንን ጾም ዘፋኞቻችሁም ይጾሙታል ሀጢያታችንን ይቅር በለን ይላሉ ግን ካልሞቱ ዘፈን ያቆማሉ? ውጤት አልባ ጾም የረሀብ አድማ ።
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ
5:11
ትርሲት ወስኔ ቲዩብ Trsit tube
Рет қаралды 8 М.
በብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ መጋቢት 5 ቀን
2:33
ጥበበሥላሴ ቲዩብ Tibebesilasie Tube
Рет қаралды 1,7 М.
ና ከማንም በላይ@AdamDesta-Mezmur
8:00
Adam Desta
Рет қаралды 1,8 М.
ከተራና ጥምቀት ምንድነው?
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 71
#ethiopianorthodox#duet
7:57
Zemari cherinet
Рет қаралды 75
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН