ጀርመንኛ - አማርኛ | German-Amharic | Präpositionen mit Akkusativ und Dativ

  Рет қаралды 10,391

ZafTips - ዛፍ ቲፕስ

ZafTips - ዛፍ ቲፕስ

Күн бұрын

Пікірлер: 113
@zaftips
@zaftips 4 жыл бұрын
ከቪድዮው ጠቃሚ ነገር ታገኙበታላችሁ ብለን ተስፋ እንዳደርጋለን!! SHARE , COMMENT and LIKE!
@እሙነኝጎጃሜዋ-ኸ6ሸ
@እሙነኝጎጃሜዋ-ኸ6ሸ 3 жыл бұрын
ስልክ ልቀቁልን እኔ በግል ጥያቄአኝ በጣም ጨቆኛል እባካቹ
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ እግዛብሔር ወጣትነትህን ይባርክ የእውነት በማስተዋል ከተከታተልን በደንብ ነው ያስረዳህው እህትና ወንድሞቼ እባካችሁ ላይክ፣ኮመንት፣እንዲሁም ሼር በማረግ እናበረታታው??
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
🙏🏼 እህታችን ዋናው አንቺ ጠቃሚ ነገር ከቪድዮው ውስጥ ማግኘትሽ ነው:: እናመሰግናለን 🙏🏼
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 3 жыл бұрын
ልክነህበጣም ምርጥ ትምህርት ነው በጥሩ ገለጻ ነው ያስተማርከው በርታ ቋንቋው ከባድ ነው እንዳንተ ቋንቋውን የተረዳ ሰው ለሌላው በማስተማርህ በጣም ደስተኞ ነን እናመሰግናለን
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
🙏🏼 እኛ የአቅማችንን እያረግን ነው:: ሊጠቀሙበት የሚችሉ ሰዎች ጋር መድረስ እንድንችል SHARE በማድረግ የበኩላችሁን አስተዋፆ አድርጉ 🙏🏼
@michich1490
@michich1490 Жыл бұрын
አግዛብሔር የስተለኝ ወንደማችን ከ ለለህ ግዜ ላይ ለኛ ግዜ ሰለሰጠህ 🙏🙏🙏🙏
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼 michich1490🙏🏼
@AlenaGmariam
@AlenaGmariam 4 ай бұрын
Betam arif new
@zaftips
@zaftips 4 ай бұрын
🙏🏼
@bettyassefa2571
@bettyassefa2571 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ግልፅ ያለ ነው አመሰግናለሁ 🙏
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼 ለሌሎችም መጠቀም እንዲችሉ SHARE በማረግ የበኩልሽን አስተዋፆ አድርጊ
@hawahabib139
@hawahabib139 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ደስ በሚል አገላለጥ ነዉ የገለጥክልን በረታ ተሎተሎ ብትለቅልን
@zaftips
@zaftips 4 жыл бұрын
እሺ እህታችን! SHARE በማድረግ አንቺም ሌሎች ሰዎች እንዲጠቀሙ የበኩልሽን አስተዋፆ አድርጊልን!!
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ነው ወንድማችን በርታልን በዚያኛው ያልገባንን ነገር በራሳችን ቋንቋ በቀላሉ እንረዳለን !!
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
Selam Tsehay!! ጠቃሚ ነገር እንዳገኘሽበት ተስፋ እናረጋለን!! በጣም ብዙ ሊጠቀሙበት የሚችሉ ሰዎች ጋር መድረስ እንዲችል በተቻለሽ አቅም SHARE በማድረግ የበኩልህሽን አስዋፆ አድርጊ።
@ethiopia7544
@ethiopia7544 2 жыл бұрын
የተባረክ ሰው ነህ 🙏🙏🙏
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
🙏🏼 KZbinen ena Tiktoken ለሌሎችም ሰዎች አስተላልፉ ብዙ መጠቀም የሚችሉ ሰዎች አሉ እየደረሳቸው ስላልሆነ ነው
@toyebaalehgne9389
@toyebaalehgne9389 Жыл бұрын
ሚገርም ትምርት አላህ ይስጥልን
@ethiopishigee908
@ethiopishigee908 7 ай бұрын
በእውነት ግሩም የሚባል አቀራረብ ነው።
@zaftips
@zaftips 7 ай бұрын
🙏🏼
@yordanosfana1260
@yordanosfana1260 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
👍 SHARE 👍
@HelloTubeHT
@HelloTubeHT 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በናትህ እንደዚህ አይነት ቪድዮዎች ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን!
@zaftips
@zaftips 4 жыл бұрын
እሺ ! SHARE በማድረግ እናንተም ሌሎች ሰዎች እንዲጠቀሙ የበኩላችሁን አስተዋፆ አድርጉልን!!
@yemamienayebabilij53
@yemamienayebabilij53 4 жыл бұрын
Enameseginalen wenedemachin bereta 🙏
@zaftips
@zaftips 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህታችን! ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ SHARE በማድረግ የበኩልሽን አስተዋፆ አድርጊልን!
@fikerabissiniz7173
@fikerabissiniz7173 2 жыл бұрын
እግዜአብሄር ይስጥልን
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
🙏🏼
@hanasolomun4177
@hanasolomun4177 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርታ Danke 🙏
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼
@measzagetachew
@measzagetachew 5 ай бұрын
ተባረክ በጣም አሪፍ
@zaftips
@zaftips 5 ай бұрын
🙏🏼 መአዛ ሰው ጋር እንዲደርስ እኛም ቶሎ ቶሎ ቪድዮዎችን ለመልቀቅ እንድነሳሳ - ለሰው share ማድረግ - comment ሁሉም ቪድዮዎች ላይ በማረግ የበኩላችሁን አስተዋፆ አድርጉ:: የትምህርት ቪድዮዎች ሰው ጋር ለመድረስ በጣም ከባድ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏🏼
@tigestbekeletesfaye8213
@tigestbekeletesfaye8213 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
Bitteschön 🙏🏼 ብዙ ጠቃሚ ቪድዮዎችን በቻናላችን ውስጥ ምግኘት ትችያለሽ:: ሌሎችም ተጠቃሚዎች እንዲሆኑ SHARE በማድረግ የበኩልሽን አስተዋፆ አድርጊ::
@dawitkass84
@dawitkass84 2 жыл бұрын
በጥም እናመሰግናለን
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
🙏🏼 ሌሎችም ተጠቃሚዎች እንዲሆኑ SHARE በማረግ እንተባበራቸው
@Salem-Abdi
@Salem-Abdi 11 ай бұрын
Thank you Thank you Thank you
@zaftips
@zaftips 11 ай бұрын
🙏🏼 🙏🏼 Salem 🙏🏼 🙏🏼
@senitesfayaseni
@senitesfayaseni Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼 Seni
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ በተደጋጋሚ ሳየው ግልፅ ሆኖልኛል
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
🙏🏼 ቋንቋ ቀስ እያሉ በተደጋጋሚ በመለማመድ እና በተለይ በውሎአችን ላይ ያነበብነውን ነገር ተግባራዊ በማድረግ ብዙ ለውጥ ማየት እንችላለን:: በርቺ 👍
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ እግዛብሔር አብዝቶ ከነመላው ቤተሰብህ ይባርክ!!
@selamawitteweldeberhan6876
@selamawitteweldeberhan6876 4 жыл бұрын
Tebarekelgn zemenah yebark 👍🏿
@zaftips
@zaftips 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰላማዊት! ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ SHARE እናድርጋቸው።
@french-amharic-5302
@french-amharic-5302 4 жыл бұрын
Betam tekami timehert new Enameseginalen 🙏
@zaftips
@zaftips 4 жыл бұрын
🙏 በጣም እናመሰግናለን SHARE በማድረግ ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ እናድርግ!
@Hana-f3i6j
@Hana-f3i6j Жыл бұрын
Vielen Dank 🙏
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼 Tigist
@yoditt8549
@yoditt8549 2 жыл бұрын
Vielen dank mein liebe Bruder ich habe so viel gelernt
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
Bitteschön 🙏🏼
@cornerinfo7527
@cornerinfo7527 4 жыл бұрын
Wow, እናመሰግናለን!!
@zaftips
@zaftips 4 жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን!!
@adonai3721
@adonai3721 Жыл бұрын
What a great explanation 👍🙌👏🥰
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
Adonai Glad it was helpful!
@TseganeshAlemu
@TseganeshAlemu Жыл бұрын
Thanku
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼
@HenokYismu
@HenokYismu 7 ай бұрын
danka
@zaftips
@zaftips 7 ай бұрын
🙏🏼
@elianazaray8862
@elianazaray8862 2 жыл бұрын
Danke ❤️ das ist nett von dir
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
Bitteschön 🙏🏼
@hmstudio9756
@hmstudio9756 2 жыл бұрын
Vielen Dank nochmal🥰
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
Bitteschön 🙏🏼
@shamsaahmed652
@shamsaahmed652 2 жыл бұрын
Velen danke. betam enamsgnalen berta
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
Share ናድርግ ብዙ የሚጠቀሙ ሰዎች ስላሉ
@bucheqa-1069
@bucheqa-1069 4 жыл бұрын
Dankeschön!!
@zaftips
@zaftips 4 жыл бұрын
Bitteschön!!
@mamatube8687
@mamatube8687 Жыл бұрын
Betam tekami timirt new bertaligni ameseginalew
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼 Mama tube
@demekewosene3910
@demekewosene3910 3 жыл бұрын
Wendime betam enamseginalen bertalin ina bekirb new yagegnhuk betam temesiche new yadamekut beteley hulunim beand Layi silarekachew turu new berta bizu temirebetalehu
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
ሰላም ደመቀ! ጠቃሚ ነገር ስላገኘህበት ደስ ብሎናል! ሌሎችም በጣም ብዙ ጠቃሚ ቪድዮዎች ስላሉ ገብተህ ማየት ትችላለሕ በጣም ብዙ ሊጠቀሙበት የሚችሉ ሰዎች ጋር መድረስ እንዲችል በተቻለህ አቅም SHARE በማድረግ የበኩልህን አስዋፆ አድርግ።
@jhjdi7226
@jhjdi7226 2 жыл бұрын
Danke Bruder
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
Bitteschön 🙏🏼
@astuhaile5203
@astuhaile5203 3 жыл бұрын
Danke
@zaftips
@zaftips 3 жыл бұрын
Bitte! ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ SHARE በማድረግ የበኩልሽን አስተዋፆ አድርጊ
@nahidawit8615
@nahidawit8615 Жыл бұрын
🙏👑
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼 Nahi
@toyebaalehgne9389
@toyebaalehgne9389 Жыл бұрын
ቀጥልበት ወንድሜ ተባረክ
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
ሌሎችም ቪድዮዎች አሉልሽ
@meheretzena6405
@meheretzena6405 Жыл бұрын
ሳላመሰግን ባልፍ ሀጢያት ይሆንብኛል አዲስ ነኝ በጣም ነው የጠቀመኝ እግዚአብሔር ይስጥህ
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
አሜን 🙏🏼
@trsutirsit8693
@trsutirsit8693 2 жыл бұрын
Wendeme setasereda betiam Gomez neh esti sele acusative ena dative asetemeren
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
ሰላም ትርሲት የኔ እህት! ቀስ እያለም ቢሆን እንዲህ እንዳንቺ በጣም የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ጋር እየደረሰ ስለሆነ ደስ ብሎኛል። ለማንኛውም Akkusativ, Dativ, Nominativ እና Genetiv ሁሉንም ለየብቻቸው ቪድዮ አለልሽ። በዚህ ሊንክ playlistun ታገኚዋለሽ። kzbin.info/aero/PLha3oCVIp1KyTb8F65ZMW3LhMxjcETyel
@elutube3076
@elutube3076 Жыл бұрын
በርታ💪😍
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼 Elu
@rahelsaumal2073
@rahelsaumal2073 2 жыл бұрын
Geta yebarkh wdem❤
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🏼
@nahomalemu9242
@nahomalemu9242 2 жыл бұрын
Betam arife temerete new beretalen bei from fulda
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
🙏🏼 lelochim enditekemu SHARE enadrig 🙏🏼
@toybamolla2083
@toybamolla2083 Жыл бұрын
Video መብዛቱ ለኛ ይጠቅመናል ቀጥልበት አላህ መልካም ስራህን ይክፈልህ🤲🏻
@toybamolla2083
@toybamolla2083 Жыл бұрын
Sorry! Er stellt Oder Er Steht …
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
stellt - yehone neger sinaskemit steht - erasu yehone bota sikom z.B. Ein Glas, das auf dem Tisch steht: ich stelle das Glas auf den Tisch.
@toybamolla2083
@toybamolla2083 Жыл бұрын
@@zaftipses wurde klarer Danke Ma bro
@toyebaalehgne9389
@toyebaalehgne9389 Жыл бұрын
አላህ ይስጥህ ከምር እዲ በደንብ አድርጎ ሚያስረዳ አላገኘሁም ነበር እየተማርኩት አልገባኚም ነበር a1,2 ግን ባማረኛ ስሰማዉ በደንብ ገባኝ
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼
@meronhaile8400
@meronhaile8400 2 жыл бұрын
Hi selam betam teru temherti newe Le fetena miyagezo gothea binore
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
Eshi Endeza aynet videowochnm lemesrat enmokralen 👍
@Nnn-nmnnn
@Nnn-nmnnn 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ክላስ ዉስጥ ማይገባን ነገር ነው ያስተማርከን ።Please ሌላ ነገር እንካን ማረግ ካቃተን ሸር ሳፕስክራይፕ ማያርግ ሰው ኣደለም ጨካን ነው....ወንድማችን እናሳድግ
@zaftips
@zaftips 17 күн бұрын
አሜን!! እኔም ደስ ብሎኛል በደንብ ስለገባሽ ያስተማርኩት ነገር። ብዙ ሰው ቢጠቀምበት ጥሩ ነበር
@tgiderese1663
@tgiderese1663 Жыл бұрын
ዛፋየ ደናደር
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼 Nardos
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 Жыл бұрын
Am tsion323❤
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼
@rehimnasir1050
@rehimnasir1050 2 жыл бұрын
ክላሲካሉ ባትጠቀመው ይረብሻል
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
እሺ ታዛዥ ነኝ:: የሚመጡት ቪድዮዎች ላይ በጣምም ለመቅነስ ከተቻለም ላለመጠቀም እሞክራለው:: የሁሉንም ሰው ፍላጎት ለሟሟላት ትንሽ ቢከብድም::
@saramama9679
@saramama9679 2 жыл бұрын
Dankeschön
@zaftips
@zaftips 2 жыл бұрын
🙏🏼
@rahelsaumal2073
@rahelsaumal2073 Жыл бұрын
Danke
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
🙏🏼 Rahel
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
Danke
@zaftips
@zaftips Жыл бұрын
Bitteschön 🙏🏼
German-Amharic | Was ist Dativ ??? | ዳቲፍ ምንድነው ???
24:21
ZafTips - ዛፍ ቲፕስ
Рет қаралды 2,6 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
German-Amharic | Akkusativ oder Dativ  | አኩሳቲፍ ወይስ ዳቲፍ
20:48
ZafTips - ዛፍ ቲፕስ
Рет қаралды 2,7 М.
German-Amharic | Sein oder Haben | መሆን ወይስ መኖር
31:04
ZafTips - ዛፍ ቲፕስ
Рет қаралды 2,9 М.
ጀርመንኛ - አማርኛ | German-Amharic | Modalverben | ሞዳል ግሶች
29:19
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН