ዘግቶ ቁብ አዲስ የገጠር ድራማ(Zegito Kub) New Ethiopian Dirama) 2024

  Рет қаралды 43,192

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

Күн бұрын

Пікірлер: 148
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
እር ባካችሁ ያየሽ ስታወራ በጣም ንው ወሬዋን የምወደው ስታውቅበት ፊቱዋን ቃላቶቹዋ እንደው ስወዳት በስመአም ንግግር ትችያለሽ👍👌🌷🌹🌷🌹🌷
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 3 ай бұрын
ፀጉራቹህ ነፁህ ሙሉ ወዴ ያይን አበባ የሁላቹህም መሸአላህ ሲያምር ካይን ያውጣቹህ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂ያዬሽ ንፍሴና የአለም ወርቅ ወሬያቸው ደስ ሲል ቡጨቃ😂😂😂
@lidyayalew2830
@lidyayalew2830 3 ай бұрын
የኔ ደሞች የሴት ጀግኖች ታኮሩኛላችሁ
@HayatHayatmuhamedd
@HayatHayatmuhamedd 3 ай бұрын
ያለም ወርቅን ግን ስወዳት በጣም ነው የምታምረኝ❤❤❤❤❤
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 3 ай бұрын
ትክክል ያለምወርቅ የሰው ልጅ ፀባዩና ሃይማኖቱ ያልሻት ነገር እውነት ነው ❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 3 ай бұрын
ማሮቼ ፍቅሮቼ ዉዶቼ እዴት አደራችሁ ❤❤❤አቤት ማማራችሁ ❤❤❤❤❤❤
@MashYez
@MashYez 3 ай бұрын
ወይ እሱቤ ኮመዲ ነው እኮ ግን ልጅቷን እኮ አንፈራፈራት አዳዲስ ሰዎች መጠዋል welcome to this fabulous crews
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤🎉🎉ኑቶሎ መተዋል ጋይስ😂😂😂እንደፈረደብን እንፍጠጥ😂
@Zeee-n1q
@Zeee-n1q 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@abayabay3382
@abayabay3382 3 ай бұрын
እኔ ገና አሁን እየፈጠጥኩነው😂😂😂😂የማዳም ስራ ማለቂያ የለው 😢😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u 3 ай бұрын
አይዞን እኔም ገና እየመጠዉ ነው ስገባ ካላገኘዋቸዉ የሚደብረኝ ነገርሳ ሱስ ሆኑብኝ🙆😂❤❤🎉🎉​@@abayabay3382
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 3 ай бұрын
@@Zeee-n1q ክክክክ
@Josss123-z7h
@Josss123-z7h 3 ай бұрын
በጣም😂😂😂😂😂😂😂😂
@ፀባየተኛዉ
@ፀባየተኛዉ 3 ай бұрын
ወየዉበሣቅ😅😅የኔማሮች❤🎉
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ጉልበቱ ይስጣችሁ የሴቶች ጠበቃ ናችሁ ያለም ወርቅና ያየሽ ።
@امنيشششامنيش
@امنيشششامنيش 3 ай бұрын
አየእሡቤ ኮፌደሮ አላለም😂😂😂😂😂ብቻየን በሳቅ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 3 ай бұрын
ዘመዶቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤ያየሽ ስወድሽ❤❤❤❤❤
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 3 ай бұрын
ያየሽና ያለመወርቅ ቅመሞች❤❤🎉🎉
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 3 ай бұрын
ዘመዶቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤ያየሽ ስወድሽ❤❤❤❤❤ያለመወርቅ ስወድሽ❤❤❤
@2221
@2221 2 ай бұрын
😊😊
@MashYez
@MashYez 3 ай бұрын
ወይ ገሬ እንደደረሰ መከርቸም ነው የሚፈልገው ዝም ብሎ ማፈስ የለም
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 3 ай бұрын
እረ ሞቱካኝ በሳቅ❤❤❤❤😂😂 የኔ ውድች
@አገሬ_ምን_ነካሽ
@አገሬ_ምን_ነካሽ 3 ай бұрын
ትክክል፤ለትዳር ቁመትና መልክ ሀብት፤የከሌ ዘር ማለት ብቻ ሳይሆን፤ዋናው አስተሳሰብ ነውና ለትዳር ጓደኛ ስንፈልግ ቁምነገረኛነት ላይ እናተኩር።አስተሳሰብ፤የሌላ የማያጓጓው/ት ቤትን መስሎ የሚኖር/የምትኖር፤የማያስመስል፤የማታስመስል ብትገኝ፤ቢገኝ መታደል ነው።
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 3 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ❤❤❤❤እንዴት አደራችሁ ምርጦችዬ ተናፈቃላችሁ የስደት ምግባችን ፈውሳችን እናንተ ባትኖሩ ምን ይበጀን ነበር
@ruikyaside5734
@ruikyaside5734 3 ай бұрын
የያየሺ ቅንድብ 😊😊😊😊😂
@fgfdggf2658
@fgfdggf2658 2 ай бұрын
ዉብናት እዳሁኑ ሤቶች አትለቀለቅም በዋብያዋ ኩልነዉ በጣም እወዳታለሁ
@ZahraMahmood-q9x
@ZahraMahmood-q9x 3 ай бұрын
አድሷ ልጂ ተመችታኛለች የዘበኑ ፈቅር እደዝህ ነዉ የሚደርገዉ😂😂😂😂😂
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 3 ай бұрын
አማራዬ ❤❤ ህዝቤዋ ❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
እር ሽንቴን ያስለቀቀኝ ሳፕታይትሉ ዘግቶ ቁብ😂😂😂😂😂😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 3 ай бұрын
ያየሽ ❤እሱቤ ❤
@ZahraMahmood-q9x
@ZahraMahmood-q9x 3 ай бұрын
ዉበት ዛሬ አልቻለችበትም ልጆ ተደፍር እደዝህ መረጋጋት
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 3 ай бұрын
የንፁሄ ፀጉር ለካእንደ እዚህ ያምራ ጥቁረቱ ብዛቱ ዋው
@tejealene2386
@tejealene2386 3 ай бұрын
ጀግና የጀግና ጀግና ያለም ወርቅ 👍👍👍
@goreja100
@goreja100 3 ай бұрын
ያየሽ ምንም ብትቀጥን ጠጅ ነች😅😅😅😅
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 3 ай бұрын
አናቱን በይው ያየሽ ጀግና ነሽ
@AlexWorku-vm3ws
@AlexWorku-vm3ws 3 ай бұрын
በአልጋ አምላክ አላለም እሱቤ ይመችህ
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 3 ай бұрын
በገጠር ከተማ እንደወረርሽኝ ሆኖ ይህን አጸያፊ ወንጀል የሚፈፅሙ እየተበራከቱ አልፎም ህጻናት ላይ መድረሳቸው ሀይ ሊባል የሚገባው አሳሳቢ ሁኔታ ነው::🤓💚💛❤️
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 3 ай бұрын
ያየሽ ስታወራ ትደር ❤ስወዳት
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
አይ ገርመው ከያየሽ ጋር ንብር አየኝ በል😂😂😂😂የሴት ንብር ንው የጠራህው
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 3 ай бұрын
ያየሽ የኔ ጀግና❤❤❤❤😂🎉
@አገሬ_ምን_ነካሽ
@አገሬ_ምን_ነካሽ 3 ай бұрын
ጎሽ፤የሴት ጀግኖች፤ደግ አደረጋችሁ፤ልክስክስ ወንዶችና ሴቶችም አይጠፉም፤ግሩም ትምርት ነው፤ማዋረዱ።
@Bettyyenegeta
@Bettyyenegeta 3 ай бұрын
የኔ ማሮች 😂😂በርቱ ❤❤❤❤
@HelenKazakh
@HelenKazakh 3 ай бұрын
አዪ.ገረመዉ.ደሞ.ምኑን.አመጣህዉ.ክክክክክክክ.እሱቤት.ክክክክክ❤❤❤❤❤❤.ዘና.ታረጉኛለችሁኝ.❤❤❤
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 3 ай бұрын
ያለመወርቅ ጀግና ነሽ❤❤❤🎉🎉
@Marea-r7g
@Marea-r7g Ай бұрын
ያለም ወርቅን ግን ሰወዳት በጣም ነው የምታምረኝ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤😂😂
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u 3 ай бұрын
አለሞቸ የኔ ልዩወቸ ስታምሩኮ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉አሪፍ ትምህርት ነዉ❤❤❤🎉🎉
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 3 ай бұрын
ያለምወርቅ ❤
@SalamSalam122-p9y
@SalamSalam122-p9y 3 ай бұрын
የገረመውና የያለም ወርቅ ግብ ግብ በጣም ነው ያሳቀኝ
@Fafilove-m2i
@Fafilove-m2i 3 ай бұрын
ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው 😅
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
እርርር ፀጉራችሁ የማማሩ የጥቁርቱ የውፍርቱ እንዴት እንደሚያምር በስመአም እኔእንደው ከተማ ውስጥ ስንቱን እየተቀባን የፀጉራችን መበጣጠስ የናንተ ምንም ያልንካው ጥርት ያለ መሆኑን ያስታውቃል አይ መታደል
@YordanosYordanos-j3h
@YordanosYordanos-j3h 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@tsehaybayileyegne8086
@tsehaybayileyegne8086 2 ай бұрын
የቆንጆዎች አዉድማ ኩራቶቸ ስወዳችሁ ዉድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 3 ай бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡ ያየሽ ያለም ወርቅ ገደሉን በሳቅ የከተሜ ተሎ ነው እሸ የሜሉት አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Mesert196
@Mesert196 3 ай бұрын
ከይሡባለዉ እደዛሬአሥቆኝአያቅም😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 3 ай бұрын
እረ ፌንት 😂😂በስልክ
@አብርሃምአለም
@አብርሃምአለም 3 ай бұрын
welcome my people
@AlemuMulate
@AlemuMulate 3 ай бұрын
በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት አለዉ በርቱ
@AlemuMulate
@AlemuMulate 3 ай бұрын
እናንተ በሁሉም ትችላላችሁ
@አልሀምዱሊላ-ወ8ፈ
@አልሀምዱሊላ-ወ8ፈ 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂ይሄጄበናባናትህላይእዳላፈላብህአላለይም😂😂😂
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 ай бұрын
የኔውዶች እኳንደና መጣችው💚💛❤
@tagesselarebo8781
@tagesselarebo8781 3 ай бұрын
Yet alech Emabet? kezhi bouala Emebet kelelach like alisetachum😃 ene ye Yayeshina ye Emebet adinaki negn😃
@ethio1283
@ethio1283 3 ай бұрын
ወይ እሱቤ እንግዳዘርን የምትመሥል ከየት አመጣችሁልን😍❤❤❤
@tenasewderese9400
@tenasewderese9400 2 ай бұрын
አንበሳ ያየች ኧረ ያየሽ ጥይቲት አሪፍ ተዋናይ ጎበዝ
@hanakiya7711
@hanakiya7711 3 ай бұрын
ያየሽ ጀግና💪❤
@AbayneshTeshome-s9w
@AbayneshTeshome-s9w 3 ай бұрын
ዉዶቸ❤❤❤❤🎉🎉
@munanali7402
@munanali7402 3 ай бұрын
ዛሬ ያስገባችኋትን ልጅ እስቲ የናት ገፅታ ስጧትና እዩዋት
@Iacen
@Iacen 2 ай бұрын
ስታምር
@Hayuዩቱብ
@Hayuዩቱብ 3 ай бұрын
እደው የዛሬውስ የጉድ ነው እሱ ቤና ገረመው. ሴቱን ሁላ አሯሯጧቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 3 ай бұрын
እማን ወዳችኅለሁ ምንም አታመጡም መብቴ ኖ 🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️💐💐💐
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 3 ай бұрын
አዲሳ ልጅ😂😂😂😂የኔ ማገር የኔ ባላ😂😂😂ባሌን ልበለዉ እዴ😂😂😂😂😂
@hanakiya7711
@hanakiya7711 3 ай бұрын
😂😂ኧረ ይቅርብሽ
@የኮሚትታዛቢነኝ
@የኮሚትታዛቢነኝ 3 ай бұрын
ክክክ በይው
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 3 ай бұрын
😂😂😂​@@hanakiya7711
@GebrehiwotAyenew
@GebrehiwotAyenew 3 ай бұрын
ክክክክክ ያልቅልሻል
@bizu-e4g
@bizu-e4g 3 ай бұрын
ማሮቼ ፍቅሮቼ ውዶቼ ሱሶቼ ቼቼቼ❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላ-ወ8ፈ
@አልሀምዱሊላ-ወ8ፈ 3 ай бұрын
አረያየሽአሰቃየችው😂😂😂😂😂ወየው😅😅😅😅
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 3 ай бұрын
እሱቤ የማረባያው ሰአት ገናነው❤😂🎉🎉
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 ай бұрын
እሰይ የኔ ውዶች እህቶች እንዲህ ለክብራቹሁ ❤❤❤❤❤ስትታገሉ ኮራሁባቹህ❤❤❤❤
@טליוונדמו
@טליוונדמו 2 ай бұрын
כול הכבוד ירמורק 😂😂😂😂❤❤❤
@Amina-e9s
@Amina-e9s 3 ай бұрын
የምር የሳቄ ሚጮች ናቼዉኮ ስወዳቼዉ😂😂😂😂
@alsaialalsai
@alsaialalsai 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@santosabebe2114
@santosabebe2114 3 ай бұрын
❤❤❤ beautiful! Girls!
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ሀረካታችሁ እኮ ልዩ ነው😂😂😂😂
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 2 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@anchinalutegegne9899
@anchinalutegegne9899 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TabaKamal
@TabaKamal 2 ай бұрын
አረወያኔ😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@EmebetBikis-zw3px
@EmebetBikis-zw3px 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@HiwotMulat-y8h
@HiwotMulat-y8h 2 ай бұрын
ተወደድኩት ይደልሰኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@BiraraAlem
@BiraraAlem 3 ай бұрын
ተው ያይናበባን ስልክ ቁጥር በናታችሁ
@worebado6556
@worebado6556 3 ай бұрын
ፊኛየ ፊኛየ ክክክክክ
@Medi-co3ed
@Medi-co3ed 3 ай бұрын
ቅመሞች ደምሩኚ ስውዳችሁ😢
@Donakale-M
@Donakale-M 3 ай бұрын
ሰብሰብ ብላችሁ የምታወሩት ሁሉ ምርጥ ትወና ነው እኮ።
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 3 ай бұрын
ጋመ ሰውነቱሁላ ክክክክክክክ
@kokab597
@kokab597 3 ай бұрын
ምን አይነቱ አባዞነዉ አላለም አረ ተዉ አበጀሽን ናፍቃናለች
@TrHg-c7x
@TrHg-c7x 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 3 ай бұрын
አልወጣብሽም አላለችም❤🎉
@Zubaida-i1z
@Zubaida-i1z 3 ай бұрын
አረ እሱቤ😂😂😂😂
@zdtube5432
@zdtube5432 2 ай бұрын
አዲሷ ልጅ በጣም ነው የምትመቸው 😂😂
@የሽየድንግልማርያምልጅ
@የሽየድንግልማርያምልጅ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😅😅
@SeidAhmed-w1b
@SeidAhmed-w1b 2 ай бұрын
አረ እሡቤ 🤣🤣 ቻለው እግዲህ ሢሣይ በቁንጮህ ነው የሚተክልህ 🤣🤣🤣🤣
@سميرهحبشي-ث7ث
@سميرهحبشي-ث7ث 3 ай бұрын
ሀይ😂
@MULUNESH-n9c
@MULUNESH-n9c 3 ай бұрын
ወይ,እሱባለዉ😂😂😂😂😂😂😂😂
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 3 ай бұрын
እሱቤ ይቅርብህ❤🎉🎉🎉
@LulapaNugus
@LulapaNugus Ай бұрын
ቀረን በጣም😅😅😅😅😅😅😅😅
@selomedamte1960
@selomedamte1960 2 ай бұрын
አርስቱን ቀይሩ:: ዝሙት አታብዙ:: ሁል ጊዜ ዝሙት ያስገምታ ያስጠላል::
@ehtfenta6589
@ehtfenta6589 3 ай бұрын
አበጀሽ ናፈቀችኝ please
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣😍🌻
@abebakibret4565
@abebakibret4565 3 ай бұрын
😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰
@RRuth8852
@RRuth8852 3 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂
@cheregore8482
@cheregore8482 3 ай бұрын
ኤረ ምን አይነቷን አመጣችሁብን?አታምርም
@tube5986
@tube5986 3 ай бұрын
🥰🥰🥰😂😂😂😂
ስንቴ እረትችበት አዲሰ ሙሉ ፊልም(Sinta Eretechibet) New Ethiopian Film 2025
1:34:15
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 17 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
መከባከብ ያዉቅበታል አዲስ ሙሉ ፊልም(Menkebakeb Yawkibetal) New Ethiopian Movie 2025
1:13:32
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 26 М.
ፈሪዳው አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Feridaw New Ethiopian Dirama) 2024
26:20
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 51 М.
አሳድረኝ  ብላ አዲስ ሙሉ ፊልም(Asadiregn Bila New Full Length Ethiopian Movie 202
1:07:17
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 71 М.
እንደሞቀ አዲስ ሙሉ ፊልም(Endemoke) New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:14:05
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 34 М.
አመመኝ አትበዪኝ ያላመመው የለም #abbaytv#mesenko#azmari#Ethiopia
1:11:47