ዘማሪ ሶፍያ ኤርሚን ይቅርታ ጠየቀችው በመጨረሻም ሶፊ ከእንቅልፏ ነቃች የወንጌል አማኞች በኔ ያዘኑ ብዙ ናቸው

  Рет қаралды 8,357

faithline_2

faithline_2

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@HaimySeifu
@HaimySeifu Ай бұрын
ሶፊዬ የኔ ውድ እወድሻለሁ ያባቴ ልጅ ነሽ እኑርሱ እንደ ደሊላ ናቸው ።አንቺ እህቴ እራስሽን ጠብቂ ።ጌታ እስከ መጨረሻው ይፅናሽ ።
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en Ай бұрын
yes .
@AsniAbera-b7t
@AsniAbera-b7t Ай бұрын
የኔ ውድ እህት ለዚህ ነው እኮ የምወድሽ ትህትናሽ ስታጠፊ አጠፋሁ የምትዪ አንቺ ራስሽ ትምህርት ነሽ ተባረኪ ቅንነትሽ ግልፅነትች ተንኮል የሌለብሽ ይብዛልሽ ከነገሩ ሁሉ በላይ ታማኝነትሽ ይገርማል
@muluhaile-in3uw
@muluhaile-in3uw Ай бұрын
ሶፌ እህቴ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ 🙏🙏🙏
@maranata893
@maranata893 Ай бұрын
ተባረኪ ሶፊየ፡ ጸሎት ነው ምፍትሄ ለሁላችን ኢትዮጵያና ኤርትርራ በጸሎት እንትጋ።
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el Ай бұрын
ሶፊዬ አንቺን የሚጠላ የለም ሁሉም ሰዉ በጣም ይወድሻል ኑሪልን ተባረኪልኝ
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en Ай бұрын
yes yes .
@hailuasefa6033
@hailuasefa6033 Ай бұрын
ተባሪክ በክርስቶስ ፍቅር የተቃጠለሽ እህት ተባረኪ
@tarikualemu3417
@tarikualemu3417 Ай бұрын
ሶፊያ ይህ አይምሮሽ ይባረክ ለብዙበረከት ሁኚ ።
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en Ай бұрын
yes yes.
@reconcilewithGod7159
@reconcilewithGod7159 Ай бұрын
ዛሬ ትክክሉን ገብቶሻል ፡ ጥሩ ስራ ነው የሰራሺው ተባረኺ ሶፍያ።
@SamayawiHasab.ሰማያዊሃሳብ
@SamayawiHasab.ሰማያዊሃሳብ Ай бұрын
ሶፊዬ…አንቺ ቅን የጌታ አገልጋይ ነሽ። እስቲ ዘምሪ❤ ደግሞ የራስሽ ሚድያ ቢኖርሽ ፣ ሐሳብሽን ለመግለፅ ሰዎችንም በሀሳብ እንድትሞግቺ ያስችልሻል። የምታነሻቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በቂ ዝግጅት ለማድረግም ይረዳሻል። በቃ ስቱዲዮ ቢኖርሽ በጣም ትጠቀሚያለሽ። ሶፊዬ…እኛንም ትጠቅሚያለሽ። እንወድሻለን ❤❤❤
@MizanaHadera
@MizanaHadera Ай бұрын
Sofi አቤት ትህትናሽ ጌታሽም አምላክሽም አከበርሺው ስድብ ሃጥአት ነው ተባርከሻል
@TsehayWoldu-h9v
@TsehayWoldu-h9v Ай бұрын
ሶፍዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tarikualemu3417
@tarikualemu3417 Ай бұрын
ለነገሩ ስለወንጌል መከራን መቀብል እንደ ቃሉ የማይጠፋ መዝገብና ክብር ነው።
@ethbis4087
@ethbis4087 Ай бұрын
ሶፊ አንድ መዝሙር አስታወሺኝ እየሱስ የገባው ሰው እየሱስን ባይኑ ባይኑ ያየ ሰው ለሌላ ነገር መኖር አይችልም ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም'' የቀመስነው የጌታ ፍቅር ለሌላ ነገር መኖር ስለማያስችለን በዚ እራሱ ደስ ይለኛል ስንለቀው ስለማይለቀን ስንተወው ስለማይተወን ፍቅሩ ትእግስቱ ምህረቱ ደግነቱ ርሕራሄው ውይ የኔ አባት ካንተ ወደማን እንሄዳለን
@josiwube6316
@josiwube6316 Ай бұрын
God bless you abundantly Sofy
@saraabrha8617
@saraabrha8617 Ай бұрын
Exactly you have said sister Sofi you're blessed.
@EmaosEmaos-cw9ps
@EmaosEmaos-cw9ps Ай бұрын
ሶፊ መልካም እና ልባም ሴት ነች ላመነችው እውነት የምቆም ናት ለዛም ነው ዋጋ ስከፍል የምናየው እንወድሻለን ሶፊ
@FrehiwotYeshitila
@FrehiwotYeshitila Ай бұрын
ተባረኩ
@wondyDan-if9sv
@wondyDan-if9sv Ай бұрын
አይሁድ አብርሃም አባታችን ነዉ ሲል የዲያብሎስ ልጅ ናችሁ አለ ዛሬም ኦርቶዶክስ ፖሮቲስታንት ካቶሊክ ግድያ ፣ስድብ የአጋነት ልጆች መገለጫ ነዉ ሁሉም ራሱን የምርምር ።
@MulualemAdmassu
@MulualemAdmassu Ай бұрын
ሶፊ የጌታ ውድ ልጅ የከበረው ደም ፍሬ እውነትን በሚገባ ገለጸሽው ማንም ጌታን የተቀበለና ያመነ ን የሚሳድ ድ የሚገል ቢኖር በጌታ ላይ እንደፈፀው መግለጽሽ ለብዙዎች ትልቅ መረዳትን የሚሰጥ ነው። ይቅርታ በጠየቅሽም በገልግሎትሽም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ🙏🏽🙏🏽
@banuengida7539
@banuengida7539 Ай бұрын
እንደመሰለህ ከእንቅልፏ ነቅታ ሊሆን ይችላል በእርግጠኝነት በሕይወቷ አልነቃችም
@AsfawEfata
@AsfawEfata Ай бұрын
የቀድሞ ፓስተር ቤኒያም ጋር እየገባችሁ የምተወያዩ ቅዱሳን ብታቆሙ መልካም ነው።ወፈፈ ካደረገዉ ሰዉ ጋር የምታደርጉትን ብታቆሙ መልካም ነዉ ይህን ስል ከእርሱ ጋር ጌዜ ሰጥታችሁ የምታወሩት ነዉ።
@theonlinebusinesssimplifie8068
@theonlinebusinesssimplifie8068 Ай бұрын
ኮሮኔል ሲባረር ማዕረጉ ተገፎ ነው። አቶ ሙሴ
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en Ай бұрын
የለት ተለት ንስሐ እኮ መታደስ ነው፣ እለት ተለት በለባቸሁ ታደሱ አንጂ ይህቺ አለምን አትምሰሉ ይላል ቅዱስ መጽሐፍ፣መታደስ ወደ ቀድሞው normal condition መመለስ ነው ፣ ታሞበጠና የታመመ ሰው ሲየገግም ሲሻለው rivaiv ሲደርድ አገገመ ታደሰ አንላለን፣ መታደስ መመለስ ነው፣አንጂ አዲስ እመነት መፍጠር አይደለም። ስብከት ወንጌል የሆነውነን ጌታ ብቻ መስበክ ነው አሜን ሀሌሉያ።
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en Ай бұрын
ክርስትያን ነን ስንል ጌታን አንከተላለን ፣ የሱደቀመዝሙር ነን ማለት ነው፣or ,ታዲያ ጌትነቱን፣ አዳኝነቱን ፣መሰበክ ያለብን ከሆነ ለምን አየሱስ ጌታ ነው ሲባል ይቃወሙናል ? ?።
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en Ай бұрын
አይሁድን ባሳደደ ግዜ ጳውሎሰ ጌታ እየሱስ አኔን ለምን ታሳድደኛለህ አለው ጌታ፣ ዛሬም ወንጌል ሰባኪያንን ማሳደድ ጌታን ከማሳደድ ውጪ አይታይም፣ቤ / ክርስትያን አኮ በክርስቶሰ ሞትና ትንሳኤ በደሙ የተዋጀችና የተመሰረተች ናት፣ so,ወንጌልን ስንሰብክ ልንደሰት እንጂ ልንናደድ አይገባንም የተሰጠን ሥራ ስለሆነ ።
@johnteklu1637
@johnteklu1637 Ай бұрын
ሶፊዬ የኔ እህት እንዴት እንደምንወድሽ እኮ... እነሱ እኛን ከወደዱማ ምኑን የብርሀን ልጆች ሆንን? ጨለማ ሊወደን አይችልም ወንጌል ስትሰብኪ ነው ሚሰድቡሽ እነሱ Poletica ብቻ ነው ለመስራት ሚፈልጉት ለ ፖለቲካቸው አትመቺላቸው። በጣም እንወድሻለን የተወደድሽ እህታችን
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en Ай бұрын
Yes.
@alelignwase2702
@alelignwase2702 Ай бұрын
ሃሃሃ የክርስቶስን መካከለኛነትንማ ካመኑማ ኮተታቸውን እንዳለ የጥሉና የገቢ ምንጫቸው ይደርቃል ስለዚህ ህዝቡ ጨለማ ውስጥ ቢንከራተት ይመርጣሉ።
@christianmikyas8366
@christianmikyas8366 Ай бұрын
1❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@guluko1212
@guluko1212 Ай бұрын
ሶፍያ ምን አቅበዝብዞ እነርሱ ቤት አስገባሽ በጨለማ ውስጥ የሚዳክሩትን ባለብዙ አምላኮች አና አዳኙን አቃለዋል ብዙ ደባሎችን ፈጥረው ጌታን አቃለዋል ስለዚህ ስለ እነሱ ለማወቅ በዙሪያሽ ያሉትን በማየት ብቻ ማወቅ ከባድ አይደለምና ፀሊይላቸው ምህረት ያድርግላቸው። ጌታ ኢየሱስ ከበቂ በላይ በቂ ነው ያድናል ከሞት።
@wondyDan-if9sv
@wondyDan-if9sv Ай бұрын
ዮኔ አንተ አቶ አልክ መምህር አልክ ልብ ካላመንበት ይፈልከውን ብል ቃሉን አንብብ ለተጠይከዉ መልስ ለመመለስ ራስ ለራስ ምስክር አትሆን።
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Ай бұрын
በድግምት አታስፈራራት
@HiwoteTasfye
@HiwoteTasfye Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@misrakgeberemariam2660
@misrakgeberemariam2660 Ай бұрын
እረ ያሳፍራል እውቀት የላቸውም ምን እውነት አለ እናተጋር እየገዛቻቸው ነው
@TIBEBUALEMU-d8p
@TIBEBUALEMU-d8p Ай бұрын
እንደ ዮናስ የዞማየ ልጅ ከመሆን ያድናችሁ::
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 Ай бұрын
Geta yibarkishi ihit Sofi.geta kanchi gar newna atfri .zemri .Meskri .Kewondmochish atraqi .berchi .tsighi
@tjarabicfoods5348
@tjarabicfoods5348 Ай бұрын
Lala Ajenda Atamche Ebakeshe
@tigistbitew6142
@tigistbitew6142 Ай бұрын
ehte sofiya yhen yahle andebetshe ygelebabetal yemiyaskebrew ewnet new masmesel ayskebrm Egzyabher yferdal atchywm.
@tjarabicfoods5348
@tjarabicfoods5348 Ай бұрын
Fofeya Begata Akumi
@BeleyouMulat
@BeleyouMulat Ай бұрын
የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ። ጨለማ ዉስጥ ነዉ ያላችሁት በተለይ ፍጠኑ። ዉሸትት.....🙏🏽🙏🏽
@bornagain2024
@bornagain2024 Ай бұрын
ሶፊ እነሱ እኮ ያሉት ጨለማ ውስጥ ነው ምንም ብታሞካሻቼው ማንነታቼውን ያለው ጨለማ ውስጥ ስለሆነ በማባበል ልናመጣቼው አንችልም ውስጣቼው ያለው አሳቹ ነው ፣ምድራዊ ነው ጳውሎስ ምሳሌ ነው ።ኦርቶዶክስ የምትድነው በወንጌል እውነት እንጂ በእሽሩሩ አይደለም። ብቻ እንፀልይላቼው።
@TIBEBUALEMU-d8p
@TIBEBUALEMU-d8p Ай бұрын
ኦርቶዶክስ:- ገድላቷን, ድርሳናቷን , ልፋፈጽድቋን, ስንክሳሯን, በዓላቷን, ታቦታቷን, ንግሷን, አማላጆቿን, መልክዓ መልኳን, ጸበላቷን, 'እምነቷን', ሥዕላቷን, ሥዕለ አድህኖቷን, ጠልሰሟን, ጭሳጭሷን, ፅዋ ማሕበራቷን, ክታቧን, መቁጠሪያዋን, ጥንቆላዋን, ፍታቷን. ተዝካራቷን, ምንኩስናዋን, የድግምት ጸሎቷን, የሕቡዕ ስም ድግምቷን, የየበዓላት መሥዋዕቷን, አውደ ምህረቷን, መጽሐፍ ቅዱስን መበረዟን, ታሪክን መሻማትና መበረዟን, ናሳዳጅና አድመኛንቷን, ... ታስወግድ:: በነቢያትና በሐዋሪያት አስተምህሮ ትታደስ, ትለወጥ:: ትጽናም::
@alelignwase2702
@alelignwase2702 Ай бұрын
ጎጃሜው ምንአለ ነገር እንደሚገባችሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ቢገባው
@bezamengesha8515
@bezamengesha8515 Ай бұрын
ሶፊዬ ቅንነትሽ ።
@tedroskidane3179
@tedroskidane3179 Ай бұрын
ይሰለቻል እንደዚህ አይነት 52:32 ሰው ማስገባችሁ
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en Ай бұрын
የኤርምያስ ቁጣ ቁጣ አደለም፣ ግሰፄ ነው because, ስህተታቸውን ተቀብለው ተሳስተናል በማለት ፈንታ ፣ስህተታቸው እውነት ለማድረግ ( diffens-mechanism ) ሰለሞከሩ ነው። ኤርሚም አብሮአበሮችህም፣ሶፊያም ተባረኩ አሜኔ ።
@truthprevail8939
@truthprevail8939 Ай бұрын
ምን አይነት ጭንቅላታቸው ለወንጌል የተደፈነ ፍጡራን አምልኮ ላይ የሚንጠላጠሉ ሰዎችን ማየት በጣም ይገርመኛል !
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en Ай бұрын
you are right .
@tjarabicfoods5348
@tjarabicfoods5348 Ай бұрын
Ebakeshe Atasdbin?????
@nebulule
@nebulule Ай бұрын
ወንጌል እየሰበክን ነው አደል እንዴ የምትሉት ነገሩ ግን በእየዳራሹ መጨፈር ነው የምታውቁት።ለምንታዲያ ጦርነቱን አታስቆሙትም ወንጌል ስላልተሰበከ ነው ጦርንት የሆነው ትላለህ ሙሴ የምትባል ደነዝ።
@tjarabicfoods5348
@tjarabicfoods5348 Ай бұрын
Astelashengn
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en Ай бұрын
ወንጌል ክርስቶስን ብቻና ብቻ መስበክ ነው፣ ------ማቴዎስ 9 : 35 and 11 : 1 ጌታችን እየሱስ ራሱ እያስተማረና --አየሰበከ ይላል። 1ኛ-ያስተማራቸው ተከታዮቹንና የሚያምኑትን ነው ፣ -----2ኛ-ጌታ የሰበከው ኢ-አማንያን ከአማኞች ውጨ የሉትን ነው፣ስብከት ለማያምኑት ነው።
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Ай бұрын
እረ ወንጌል ስበኩ ሃሜት ተዉ በኢየሱስ ስም ። ሃራጥቃው ጓደኞችህን እኮ ገድለህ ጨረስልክ።
@kedirkayma9472
@kedirkayma9472 Ай бұрын
lemeweded heda tewarda metach. its fair.
@robuargo
@robuargo Ай бұрын
Wozaro tey state mekuterun teyina gize wuseji mekomiya yizesh eyetemelalesh 🫵🏽
@tedroskidane3179
@tedroskidane3179 Ай бұрын
ይሰለቻል እንደዚህ አይነት ሰው ማስገባችሁ
@amyjackson8185
@amyjackson8185 Ай бұрын
Ngre atamlaleshi sera fete !!!
@truthprevail8939
@truthprevail8939 Ай бұрын
ከዚህ ከባለጌ ልጅ ጋር ይህን ያህል መጃጃል ምን ማለት ነው ? እንደ ኤርምያስ ገርፋችሁ አታባርሩትም ! በጣም በሚያስጠላ ሁኔታ አበዛችሁት !
@effffgggggggffffff
@effffgggggggffffff Ай бұрын
አይ ሙሴ ጌታን ስቀበል ብለህ ራስህ ተናግረህ ይሄ ንግግር የማነው? መሪጌታ በሉኝ ትላለህ? ብታቅማ ኖሮ የቤተክርስቲያንን ሥርዓት ክደህ ሰውን ንቀህ ፅድ ሥር ከመቆም ብለህ ዕውቀትን ፅድ ሥር ከመቆም ጋር አወዳደርክ ሁሉም ሰው ቤተክርስቲያን ውስጥ መግባት አለበት ትላለህ? ወንጌል ስለማይሰበክ ሁሉም መምህር ሆነ ብለህ ቁጭ።
@Amenadav
@Amenadav Ай бұрын
አንቺ አሮጊት ተነቃቅተናል ማንም ቦታ አልሰጠሽም ዥዋዥዌ መጫወትሽን አቁሚና አንድ ቦታ ብቻ ብቻ ብቻ እርገጬ
@mercy9108
@mercy9108 Ай бұрын
protestant ወንድም እህቶቼ እስቲ ከሳሽነትን : አሉባልታ : ትችት : ውሽት : ጥላቻ : ትታችሁ እርስበርሳችሁ ወንጌል ተማማሩ እውቀታችሁ እንደው በአደባባይ ተገልጧል :የዘላለም ህይወት እንጂ የመበላለጥ ውድድር አይደለም ክርስትና ልብ ይስጣችሁ ❤
@robuargo
@robuargo Ай бұрын
Sophie ye gil tilacha yelegnim gin le geta ye kurt ken saw hugn akuwam yinurish atawozagib.
@tjarabicfoods5348
@tjarabicfoods5348 Ай бұрын
Lesew New Yemtechekiww
@jesusMySavior-s5v
@jesusMySavior-s5v Ай бұрын
Yishalishal yikerta matayaku.yigarmal iko wangel be manfes kidus yirdata kaltarada antagonist hono yasamal endaza lij
@sebeletessema3914
@sebeletessema3914 Ай бұрын
ሁሌ አጭበርብራቹህና ዋሽታችሁ ሰርጋቹህ ገብታችህ የምታጭበረብሩ እራሳችሁን መሆን አትችሉም ተለጣፊ
@luluyimer6891
@luluyimer6891 Ай бұрын
Are tew enate sew
@meseretgizaw3787
@meseretgizaw3787 Ай бұрын
ምናለ አርፈፈሺ ብትቀመጪ የጭቅጭቅ መነሻ ሆነሻል እባክሺ ራሰሺን ከተት አርጊ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Ай бұрын
እንካንም ወድ ነብስዋ ተመለሰች ጌታ ሳይመጣ ሶፊ🤔🤨🙄😊😂
@kedirkayma9472
@kedirkayma9472 Ай бұрын
be protestant yalteleme kalat tetekime alech yemitnagerewn gin eyastewalech new sofi
@JesusisLord-yt8dv
@JesusisLord-yt8dv Ай бұрын
የጎጃሙ በአፉ ተፀዳድቶብን ወጣ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ነውር ንግግር ስትናገር ያሳዝናል የእግዚአብሔር ቃል እውቀት ቢኖርህ የተናገርከው ቃል ይገልፅህ ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Ай бұрын
የኤርሚ ቁጣ ቁጣ አይደለም ግሳፂ ነው
@AsfawEfata
@AsfawEfata Ай бұрын
@tjarabicfoods5348
@tjarabicfoods5348 Ай бұрын
Yawrdshe
@getachewdagne8496
@getachewdagne8496 Ай бұрын
ቀይ እባብ ናት ለወንጌል ልቧ ዝግ ነው ከጌታ እናት ይልቅ ሉተር ራሡ ከተናገረው ሢነሣባት ዛሯ ተነሣ መሞገት ስትችል ቤት ዘግታ ሐሜት ጀመረች
@ዎዶኛል
@ዎዶኛል Ай бұрын
ልደት የሚባለውን ሰውዪ ከህይወትሽ እርቅ የነሱን መዝሙር አትስሙ የሚያመልኩት ጣኦት የሆነና የተለየ እየሱስን ነው የሚያመልኩት ሲል ነበር ከትላንት ወዲያ እባክሽ ብዙ ከማውራት ማዳመጥ ብትለም፣ጅ ብዙ ታወራያልሽ ሰው አታኔግሪም ማዳመጥ እኮ ጨዋነት ነው
@SamrawitGebeyehu-r3n
@SamrawitGebeyehu-r3n Ай бұрын
ምን አንገበገበክ አንች ደግሞ ቀረብሽ
@mintesnotfikadu1356
@mintesnotfikadu1356 Ай бұрын
ሶፊያ ነፋስ በነፈሰበት ትከንፋለች አቋምዋ በጣም የወረደ ነው እስቲ አዳምጧት በራስ መተማመን የሚባል ነገር ምንም የላትም ኦርቶዶክስ ወንድሞች እውነቱ ነገሯት እውነት ነው ትላለች ተሃድሶ ሲመጣ ሌላ ስለዚህ የሆነችግር አለ ጠርጥሩ።
@hasetbeke
@hasetbeke Ай бұрын
ሳፊያ ማለት ምንም እውቀት የሌላት ዝም ብላ የምትዘፍን ናት
@nebulule
@nebulule Ай бұрын
አንቺ ሶፍያ የምትባይ ሸርሙጦ ከሀዲ ምነው ምነው አቅነዘነዘሽ አርፍሽ አትቀመጪም ድንጋ።
@Bamlakasfaw
@Bamlakasfaw Ай бұрын
ሶፊያ አንድ የረባ የጎበዝ ጥያቄ መጠየቅ እንኳ ሳትችይ 😂 ...ችግርሽ እኮ ወከባ ስለምትወጂ እንጂ ማንም በውስጥ እንዲያስተምሩሽ አንድርገሽም የአይምሮሽን የውስጡን ክፍል ባደባባይ ሳታሳዪ እውቀት ትቀስሚ ነበር 😂 መልሰሽ ወደ ሃሜት ቤት መጣሽና ሀሜት ጀመርሽ።
@samuelhmariam1393
@samuelhmariam1393 Ай бұрын
አንቺ ለምን አርፈሽ አትቀመጪም ወንጌል በአንቺ ምክንያት ለምን ይሰደባል። በቃ አርፈሽ ተቀመጪ።!!!!!!!
@GetahunEshete-dg8en
@GetahunEshete-dg8en Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ፣ስድብ የዳቢሎስ ገንዘቡ ነው።ተጠንቀቅ።
@alemtewelde123
@alemtewelde123 Ай бұрын
Tezaz adergew gen endzi yemalet mebte yelhem be fekere bihon teru new Geta feker selehone❤❤❤
@Blueberrykear
@Blueberrykear Ай бұрын
የ ሉተር ልጆች ተረጋጉ
@tedroskidane3179
@tedroskidane3179 Ай бұрын
ይሰለቻል እንደዚህ አይነት ሰው ማስገባችሁ
ኤርሚ ዝምታውን ሰብሮ መጣ የተጣመመውን አስተምዕሮ ተቸው
1:28:32
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН