ዘመናዊ 70 ቆርቆሮ የእንጨት ቤት ለመስራት ስንት ያስፈልገናል ሙሉ መረጃ | 70 tin wooden house for home owners

  Рет қаралды 10,491

አብሮነት Tube Abronet Tube

አብሮነት Tube Abronet Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v Жыл бұрын
ሁሉም እየባሰበት ነው እሚሄደው አይ አገሬ በንገራችንላይ ወደገጠር ይህንን እቃ ከከተማ ወደገጠር እሚሰሩት ይከብዳል ወጭው
@hiyabgidey4217
@hiyabgidey4217 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም የቡሎኬት ቤት 5 ክላስ ሰንት ብር ያሰፈልጋል
@umhuzayfa521
@umhuzayfa521 Жыл бұрын
ወአሌኩሙ አሰላም ወራህማቱለህ ወበራከቱ ጀዛከላህ ወንድማችን
@SshjSsjh
@SshjSsjh Жыл бұрын
ማሸአላህ
@zamzam1135
@zamzam1135 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@saberatemo
@saberatemo Жыл бұрын
አቢሮነት 🤲🤲🤲🤲😘
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 Жыл бұрын
ዋው ኤል ሸብ ቤት እኔ ያሰራሁት 120 ቆርቆሮ ነው
@Yehya838
@Yehya838 Жыл бұрын
መቼ ሰራሽ ስንት ፈጀብሽ እህት
@selam518
@selam518 Жыл бұрын
የኤል ሸብ ቤት አሰራር አሳየኝ ዋጋዉን
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ Жыл бұрын
መሥተዋትና ቀለም እደት ነዉ አልቀነሠም
@ekramekram5976
@ekramekram5976 Жыл бұрын
Wow ename egezhbhre kala 90 kethli asebalawe🙏🙏🙏baretu👌👌👌👌
@حسينمحمد-ه8ع2ه
@حسينمحمد-ه8ع2ه Жыл бұрын
የቡልኬት ስራለን 80ቆርቆሮ
@simalehussien5863
@simalehussien5863 Жыл бұрын
Awo inem ihen mew mawak mifaligew
@hayatmohmad1198
@hayatmohmad1198 Жыл бұрын
80 karakro senat kales new wudwa
@مكةبريدة
@مكةبريدة Жыл бұрын
ጥሩነው በዝህታለቀ ግን አያልቅም ባይ ነኝ
@zuzu-p5x
@zuzu-p5x Жыл бұрын
ለመቶ ቆርቆሮ በአሁን ሰአት ስትይፈጃ ል ወድም. ልጀምር ፈልጌነበር. ከቻልክ በልስልኝ
@s3addd97
@s3addd97 Жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሁን ላይ 70ቆርቆሮ ለመስራት ስት ብር ይፈጃል አትለፈኝ
@Selamfiker-y6i
@Selamfiker-y6i 9 ай бұрын
😂😂
@ZinabuDanbalo
@ZinabuDanbalo Жыл бұрын
Yebuluket 120 qoriqoro
@fatumayimer1583
@fatumayimer1583 Жыл бұрын
ወአለይክ ሰላም
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 25 күн бұрын
❤❤❤❤
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
የትነው ቦታው
@Fgvcd-es4td
@Fgvcd-es4td 3 ай бұрын
5 ክላስ ስንት ቆርቆሮ ይበቃዋል
@fatumayimer1583
@fatumayimer1583 Жыл бұрын
ወየው ወየው😢😢😢
@ToybaAragaw-jz8ss
@ToybaAragaw-jz8ss Жыл бұрын
ወድሜ ባአላህ የመቶ ቅጠል ሥራልኝ
@umhuzayfa521
@umhuzayfa521 Жыл бұрын
እንዴ የእንጫት ቤት 720000 የፈጀዉ የቦሎኬት ስንት የፈጀል እስክ ወንድሜ በአላህ ስራልን በሰሞኑ ቤት ላሰራ ነዉ በላቤቴ በቦሎኬት ይሁን ወጭዉ የዉናዉ ይለኛል እኔ ደሞ የእንጫት ይቀላኛል እየልኩ ብቻ እየተከራከርን ነዉ???
@እናትEnat
@እናትEnat Жыл бұрын
የቡሌኬቱን ስሪ እውነት የእድሜ ልክ ነው
@amanoumer2206
@amanoumer2206 6 ай бұрын
የተጋነነ ዋጋ ነው።
@hghytuu9326
@hghytuu9326 8 ай бұрын
90ቆርቆሮ ለኣናፂዕኔየተባልኩት 45000ኣደለ እደ💔ኣተ27000ኣልክሳ
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v Жыл бұрын
እስኪ አገር ሰላም ቢሆን እሰራለሁ በዚህም ከሆነ ጥሩ ነው ይሰራልኛል
@sarawelyewa-bw3gk
@sarawelyewa-bw3gk Жыл бұрын
እስኪ ወደ ኩታበር አከባቢ ህጋዊ ቦታ ስንት ይገኛል ወንድም
@Medinay-v5b
@Medinay-v5b Жыл бұрын
አንድ ነጥብ ገብቷል አሉ ገና ወደፊት የሚመራ ምሪት አለ እሱን ጠብቂ
@Samira-mt3ye
@Samira-mt3ye Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@toibaebrahim3849
@toibaebrahim3849 3 ай бұрын
30 ሽ ለጭቃ ባለሞያው ከነመራጊውቹነው ወድም
@رحمةسيد-ج7ه
@رحمةسيد-ج7ه 3 ай бұрын
ዉሎዴሴለመሥራትትፈልጋላችሁ40በጣምኣሪፍነዉኢሸኣላህባኣላህፍቃዲ
@bjtffutt2986
@bjtffutt2986 Жыл бұрын
Yee 85 qorqoroo wagas endet new??
@user-dj9zm1ng1vm
@user-dj9zm1ng1vm Жыл бұрын
ቦታ ባገኘሁ ጥራር ከልየ እኖር ነበር
@رحمةسيد-ج7ه
@رحمةسيد-ج7ه 3 ай бұрын
40ቆሮቆሮያላችሁትንንገሩኝማ
@ZeharaAli-ci5lt
@ZeharaAli-ci5lt Жыл бұрын
የቦሎኬት ቤትም አሳይ
@toybamohammed9735
@toybamohammed9735 Жыл бұрын
ወላሂ የኔ ገና እጪቃውላይነው ግን 9መቶቢ ፈጀከአሁንበላይስ ስንትይበቃኚይሆን ይሄው ሰድስት አመቴ
@SaraDd-mt5eb
@SaraDd-mt5eb 4 ай бұрын
ስድስት አመት የጃመርሽው መሬትም ገዝተሽ ነው ወይስ ለቤቱ ብቻ
@toybamohammed9735
@toybamohammed9735 4 ай бұрын
አድነጥብ ነው ቦታውየተገዛው ኮቻ
@SaraDd-mt5eb
@SaraDd-mt5eb 4 ай бұрын
@@toybamohammed9735 ቦታ አለኝ ቤቱ ነው የልኩሽ ከሰረሽ ንገሪኝ በአለህ በገጠር ልጃምር ነው 75 ልጃምር ነው
@rahmakasye6934
@rahmakasye6934 Жыл бұрын
ወድም75ቆርቆሬሥትክላሥይሆናልሥትሥእጨትይበቃዋል
@زيبة-ج5ز
@زيبة-ج5ز Жыл бұрын
እኔ 3ክላስ ነው ያሠራሁት ሠፋ ሠፋ ያለ ግን አንዳነረዶቹም 5ያደረረጉታል እንዳንች ፍላጎትነው
@rahmakasye6934
@rahmakasye6934 Жыл бұрын
@@زيبة-ج5ز ውድዋከሳላውሌላነው3ክላሥነውሥእሥተሳላውነው3የሜሆነውማሬ
@زيبة-ج5ز
@زيبة-ج5ز Жыл бұрын
@@rahmakasye6934 እስከ ሳላው 1ሳለ 1መኝታ 1እቃ ቤት ግን ከቻልሽ 4ያድርጉልሽ ለእንግዳ ክፍል እኔ አንድ ክላስ ለማስቀጠል አስቤያለሁ ኢንሻአላህ
@rahmakasye6934
@rahmakasye6934 Жыл бұрын
@@زيبة-ج5ز እሺግንአይጠብብኝምክላሱነውሥደህነነውእህት
@زيبة-ج5ز
@زيبة-ج5ز Жыл бұрын
@@rahmakasye6934 ለአራት ከሆነ ብዙም አይጠብም ወይም 80ቆርቆሮ ብታደርጊው የተሻለ ይሆንልሻል
@saada8052
@saada8052 Жыл бұрын
የትሀገርነውባአላህ
@WolgbalaHabit
@WolgbalaHabit Жыл бұрын
ከሚሴ
@heni9141
@heni9141 Жыл бұрын
የብሎኬት ኤልሼፕ ስለሱ
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v Жыл бұрын
ኮርኒስ እረስተሀል
@AsetrBelete
@AsetrBelete Жыл бұрын
70 ቆሮ ቆሮ ቦሎከት ሰት የፈጃለ
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v Жыл бұрын
70ቆርቆሮ ለምንለምን ይሄናል ሲከፋፈል በመካከለኛ ክፍሎች ከሳሎን ውጭ
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 Жыл бұрын
3 ክፍልነውእሚሆነው 80 4 ክፍል
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v Жыл бұрын
ቆርቆሮ ወርዷል እሰይ
@አይንዩቱብ
@አይንዩቱብ Жыл бұрын
100ቅጣል ሥራልኝ እሸ
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 Жыл бұрын
ሰርቶልገብተሽእይ
@aliahead
@aliahead Жыл бұрын
የ80 ንገረኝ ወድም
@زمزم-ج1ف
@زمزم-ج1ف Жыл бұрын
እኔም እጠብቃለሁ
@assefadireba4421
@assefadireba4421 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም የቡሎኬት ቤት 5 ክላስ ሰንት ብር ያሰፈልጋል
@zuzu-p5x
@zuzu-p5x Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@Dina-fx2vw
@Dina-fx2vw 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Hayyat-ry6zg
@Hayyat-ry6zg 8 ай бұрын
❤❤❤
@رحمةسيد-ج7ه
@رحمةسيد-ج7ه 3 ай бұрын
40ቆርቆሮያላችሁትንወዲጀዋለሁመልሰህስራልንሁሉንምኣጠቃላይባኣላህ
70 ቅጠል ቆርቆሮ በ 2017 ስንት ብር ይጨርሳል? / how to calculate building construction cost in ethiopia
9:57
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН