ዘመን አይሽሬው የ ኬኔዲ መንገሻ "ወዶ የመነነ" ሙዚቃ በይድነቃችው ብርሃኑ

  Рет қаралды 435,738

Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ

Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ

Күн бұрын

ይድነቃችው ብርሃኑ አዲስ ከቨር ወድ የመነነ | 2016
#Yidnekachewbirhanu New Amharic cover music 2024

Пікірлер: 163
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ Жыл бұрын
ኬኒ መቼም መቼም ኣንረሳህም❤❤❤ስራዎችህ በትውልድ ቅብብሎሽ ልብ ዉስጥ ዘላለማዊ ሆኗል❤❤በአብርሃም በይሳቅ በያእቆብ አጠገብ ነፍስ በሰላም ትረፍ❤❤❤ወንድማችን ይድኔ ከልባችን እናመሰግንሃለን ኬኒን እንድናስታዉሰው ስላደረግህን በውብ ድምፅህ!!❤❤
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 6 ай бұрын
እውነት ነው እኔ በበኩሌ እንዴት እንደምወደው መሞቱ ያሳዝነኛል😭😭😭
@andualemadmaw774
@andualemadmaw774 Жыл бұрын
ይድነቅ ከEBS ዜና አቅራቢነት ተጨማሪ ይህን የመሰለ መረዋ ድምፅህ ስሠማ በጣም ነው ያደነቅሁህ በርታ
@romangina5121
@romangina5121 Жыл бұрын
አረው በቀን አሰሪነው የምሰማው በናትህ ሁሉንም ዘፈኑ ሰራው ላተምክብርነው ኬኔዲ አለ ብለን እድናሰብ አረከን እናመሰግናለንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
@yidnekachewbirhanu13
@yidnekachewbirhanu13 Жыл бұрын
🙏🙏❤
@bineluda7558
@bineluda7558 Жыл бұрын
ኬኔዲ ነፍስህን እግዚአብሔር በቀኙ ያኑራት ስራዎችህ መቼም የማይጠገቡ ናቸው
@redumamo6586
@redumamo6586 Жыл бұрын
ዘፈን ቦታውን ሲያገኝ እንዲህ ነው እንጂ አስደማሚ ድምፅ ሁንበት አቦ ❤❤❤
@Amen2216
@Amen2216 Жыл бұрын
Wow.... በጣም አሪፍ ነው በርታ👍 ኬኔዲ ለኔ ሁሌም ምርጤ ነህ!!❤
@dargeabebe364
@dargeabebe364 Жыл бұрын
ዋዉ እድሜ ይሰጥህ አቦ ከልብ አሰለቀሰከይ ኬኔዲ ነብሰይማር ይድነቃቸዉ ጀግናነክ በርታልን
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
ይድነቃቸው በርታ ቆንጆ ድምጽ ነው ያለህ ።ለማበረታቻ ሰብስክራብ አድርጌያለሁ ላይክም አድርጌያለሁ ። በጣም የምንወደውን መልካሙ ተበጀን በአንተ ስላገኘንም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethomengesha6983
@ethomengesha6983 Жыл бұрын
Please please do more of the legend Kennedy Mengesha song for next generations
@ZenawMokonen
@ZenawMokonen 4 ай бұрын
በጣም እጅግ በጣም ልዩ እና ጣእም ያላቸው ለሥለሥ ያሉ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ እንደምወድ ያወቀብኝ የዘንድሮ ድምጻዊ ይድኔ ትችላለህ አቦ ይመችህ❤❤❤❤❤❤
@solomonmebratu5370
@solomonmebratu5370 Жыл бұрын
ኬኔዲ ብዙ ሳይሰራ በአጭሩ ያጣነው አርቲስት ነው እባክህ ደጋግመክ ስራቸው ።
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
Dommage 😪
@tube-jb2nb
@tube-jb2nb Жыл бұрын
ያማተረው አይንህ ሌላ ያየህበት ከዳተኛው ልብህ ሰው የተካህበት አታላዩ ጥርስህ ልቤን ያሰርክበት በምን ልበቀለው ቀረው እንደ ዘበት😢
@mihiretbekalu5123
@mihiretbekalu5123 Жыл бұрын
@romangina5121
@romangina5121 Жыл бұрын
ወይኔ ይድነቃቸው ችሎታህ በሰማአም በርታ ቤተሰብ ጀግናነህ መረዎድምፅፅፅፅ❤❤❤❤
@ethiopiadesta3060
@ethiopiadesta3060 11 ай бұрын
የትምህርት ቤት ትዛታዬን ፊቴ ላይ ዘረገፍብኝ ❤ አይ ግዜ
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 Жыл бұрын
ወንድሜ ይድነቃቸው ወይ ድምፅ ምን ዓይነት ስጦታ ነው የተሰጠህ ♥️♥️ ኬኔዲ ወንድሜ ማን ይረሳሀል ♥️
@Ambatube21
@Ambatube21 7 ай бұрын
ይድነቅ በጣም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት በሌላ ስራ እንጠብቅሃለን!! ኬኔዲ ዛሬም በልባችን ውስጥ አለህ
@fisehahmariam6307
@fisehahmariam6307 Жыл бұрын
ኬኔዲ Elementary and high school ያሳለፍነውን አልረሳውም. It was a good time.
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ይድኔ ዋው ሙዚቃ ቦታውን አገኘ ይመችክ ይድኔ ❤❤❤ ለስለስ ያሉ ትዝታ ዜማዎች ስታዜም ልብ ይሰውራል ድምፅእ ❤❤
@Meazazeyede8624
@Meazazeyede8624 4 ай бұрын
የልጅነት ትዝታዬ ......ይድኔ❤❤❤❤
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 6 ай бұрын
ይድነቅ እውነተ ድንቅ ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ምችት ይበልህ መርዋ ድምፅ ሀሪፍ አድርገህ ስርተህዋል እናመስግናለን 👌👍❤❤❤
@zerachew
@zerachew 7 ай бұрын
ይህን የማይረሳ መረዋ የ ሌጄንድ ኬኔዲን መዚቃ በዚህ መልኩ ላቀነባበርከው ፖሳች 👌🙏
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 Жыл бұрын
Beautiful, this guy is gifted he can sing any kind of music!!! Unbelievable!! Thanks a million!!!❤❤❤❤❤
@HewanMoges-f3b
@HewanMoges-f3b 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂
@addigigi7909
@addigigi7909 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ችሎታ ነዉ የተለያዩ ዘፋኞችን ዘፈን አስመስሎ መዝፈን
@EndaleTasew-q1b
@EndaleTasew-q1b 2 ай бұрын
ደወልኩሞከርኩአልቻልኩም
@AbrhaTamene2
@AbrhaTamene2 7 ай бұрын
እንደኔ ሁሉንም ቢሰራ ደስ የሚለው ❤
@tatekgebriye111
@tatekgebriye111 Жыл бұрын
ዎው ይድኔ ወደ ኋላ ትዝታ አመጣህብኝ በጣም ይገርማል ኬኔዲ እራሱ መጣ
@hannakidane6918
@hannakidane6918 Жыл бұрын
Your voice is amazing and healing! Well done 👍🏼
@mimigobena4327
@mimigobena4327 Жыл бұрын
❤ወይኔ ትዝታ ኬኔዲዬ❤
@truthseeker8399
@truthseeker8399 Жыл бұрын
Yidnekachew, በጣም የሚደንቅ ድምፅ ተሸልመሀል::🎉☮️🎼🙏🏽💕🎶🎉
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 Жыл бұрын
Yidnekachew you are born to sing ballads. Beautiful God-Given vocals. Thank you.
@MatiosAbate
@MatiosAbate Жыл бұрын
ማቲዬስ ነኝ 100/%የልቤን ነው
@Faith-g9f
@Faith-g9f Жыл бұрын
Wow the best voice ever🙏👏👏❤️❤️❤️
@helenaki18
@helenaki18 Жыл бұрын
Great!! Kennedye Egziabher nefsehn be Genet yaurew. 🙏❤️
@RRuth8852
@RRuth8852 Жыл бұрын
Kennedy nefshen begenet yanurlin Enwedhalen ❤😢
@romangina5121
@romangina5121 Жыл бұрын
ካተ ገና ብዙ እጠብቃለንንንን❤❤
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
ጅል መቀለድሽ እንዳይሆን
@romangina5121
@romangina5121 11 ай бұрын
ምለማሐትነው ደነዝ
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official 4 ай бұрын
አንተ ቆንጆ እየሱስ ይወድሃል ለአምላክህ ዘምር. ዘፈን አያምርብህም ዘፋኝ መንግሥተ ሰማያትን አይወርሥም ጋዜጠኛና ዘማሪ ሁን እንጃ ዘፋኝነት ዮቅርብህ ❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@adanechpowlos2448
@adanechpowlos2448 Жыл бұрын
Wow what a beautiful voice I love this music thank you for sharing ❤
@berhanu1631
@berhanu1631 4 ай бұрын
ድምፅህ እጅግ በጣም ግሩም ነው። የሚያሳዝነው ግን creativity ምቶ የተቀበረበት ዘመን ስለሆነ ምንም አዴስ ስራ መስራት አልቻላችሁም። እወደዋለሁ ጉበዝ ዘፋኝ ነህ።
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ Жыл бұрын
ሁሉንም ዝፈነው ይዴ ለኬኒዴን ትንሳኤ ነው
@MesiTesfu
@MesiTesfu Ай бұрын
ዋውው❤❤❤❤❤
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
Merci ❤
@mohamedadem6809
@mohamedadem6809 Жыл бұрын
What a gifted heart touching & amazing voice
@almazabera6396
@almazabera6396 Жыл бұрын
ይገርማል አልማዝ ነኝ አሞኝ ነበር ትንሽ ተሻለኝ
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
Je suis d'accord avec toi 😊 c'est une médicament 💊 pour sentir zen ❤ c'est contagieux c'est merveille.
@ThoibahHassan-ul6ux
@ThoibahHassan-ul6ux Жыл бұрын
ሁሉም ሙዚቃወች በአንተ ቢደገሙ ተመኘው
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 Жыл бұрын
ድምፅህ በጣም ያምራል። በርታ
@mamush2245
@mamush2245 Жыл бұрын
ምንም ማድረግ አይቻልም ከላይ ሲሰጥ እንዲህ ነው great job well done
@gasim-s8y
@gasim-s8y 20 күн бұрын
አይይይይይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢ዬዬ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 Жыл бұрын
Golden voice ❤❤❤❤
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u Жыл бұрын
Ye art sew sethon andande gebah kflgkew ooow betam happy yadergeal ok new life experience brtam i liiiiiiiiiiike it
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 Жыл бұрын
በአጭር፡የቀረ፡ምስኪን፡ልጅ፡😢
@መአዛ-ኘ8ደ
@መአዛ-ኘ8ደ Жыл бұрын
ወይይይይይይ አፈር ብልት ላርግልህ የኔ ንጉስ ከ አሜሪካ ናፋቂህ
@AbyssiniaNewsአቢሲኒያኒውስ
@AbyssiniaNewsአቢሲኒያኒውስ Жыл бұрын
እኔም ከሰደት ከዪጋንዳ
@shegawaddis7389
@shegawaddis7389 Жыл бұрын
I 🤟love🤟 your dulcet tone a lot 💌keep it up💌💌
@shegawaddis7389
@shegawaddis7389 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p36yfGSPeqyhrLs
@TadiloMulu
@TadiloMulu 10 ай бұрын
እወድሀለሁ ይድኔ ቀጥልበት
@Meseret-xd8nm
@Meseret-xd8nm 10 ай бұрын
የልቤን ኡፋፋፋፋፋ❤😢😢😢😢
@ezanateferi346
@ezanateferi346 Жыл бұрын
Wow kanda kmotu zefanghe bmulame kelba sayewta eysmWu malksew zfagne bnore ersuna kerose almayhue ydenkahew tehelalk from canada
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ይድነቅ በርታ 👍👍👍👍👍👍👍
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
🙏❤️
@Samrr23
@Samrr23 Жыл бұрын
Love it!
@nabiljamal5757
@nabiljamal5757 Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ስራ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
C'est magnifique le clip ❤
@Meazazeyede8624
@Meazazeyede8624 Жыл бұрын
Fikereh kenedefegne yehew 3 amet mola ayedelem demtsehen semeche sasebeh gena enbaye ayabaram❤❤❤❤❤-
@zerfemelak5605
@zerfemelak5605 Жыл бұрын
አይዞሽ እኅቴ ኃያሉ ፍቅርሽ አንድቀን ጎትቶ እጅሽ ውስጥ ያስገባልሻል። ፍቅር እግዚአብሔር ነው። ለእግዚአብሔር ደግሞ የሚሳነው ነገር የለም። ለፍቅርም እንዲሁ የሚሳነው ነገር የለምና ኃያሉ እግዚአብሔር፣ ኃያሉ ፍቅርሽ ኹሉንም ምኞትሽን ይፈጽምልሻል። አሜን። ዘፍጥ.፲፰፥፲፬ ሉቃ.፩፥፴፯ ፩ኛዮሐ.፬፥፰፣፲፮ አሜን።
@x-hisoka-x5912
@x-hisoka-x5912 Жыл бұрын
Ye Efrem zfenoche betechawte ke demtshe gare yehedale ❤❤❤
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Жыл бұрын
ይድነቅ መጣህ ልታስደምመኝ አንተ ትለያለህ ቃላት አጣሁ ቃላት አጠረኝ አይ ድምፅ ::
@MelesGadise
@MelesGadise 4 ай бұрын
geklayi 🎉😢😮
@raniaayoubi5941
@raniaayoubi5941 4 ай бұрын
tlyalk waooooo❤❤❤❤
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 9 ай бұрын
በምን ቃል ላድንቅህ😢
@pepe8234
@pepe8234 9 ай бұрын
YdneQachew Arif sira adnaQih negn. ክኔዲ ነብስ ይማር ።
@Meseret-xd8nm
@Meseret-xd8nm 10 ай бұрын
የልቤን ኡፋፋፋፋፋ
@tewodrosgetachew5892
@tewodrosgetachew5892 9 ай бұрын
Wow betammm web aderegeh new yeserahew !
@MesafintMesfin-uy1mc
@MesafintMesfin-uy1mc Жыл бұрын
Thank you Ydena keep on Kenady jobs please
@Awet-f7l
@Awet-f7l Жыл бұрын
Nace music ❤
@MesafintMesfin-uy1mc
@MesafintMesfin-uy1mc Жыл бұрын
Kennedy and Kaarada lejoche gare, his friendship was great coca mazorial, Kila, Melatie, Hamota, ORA, Shaala, Tegera, Awki Betewi, Addisa
@Awet-f7l
@Awet-f7l Жыл бұрын
Nace music nace music
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 4 ай бұрын
Amazing
@kignetband7428
@kignetband7428 Жыл бұрын
Wowww my bro arif new betam bereta yedene
@abeldaniel7656
@abeldaniel7656 Жыл бұрын
Amazing voice
@ebuyeasefa
@ebuyeasefa 9 ай бұрын
ወንድም አለም በርታ ከፈጣሪ በታች የተሠጠህን ጠብቀው
@tgashu54ashenafi41
@tgashu54ashenafi41 Жыл бұрын
Wow 🔥🔥🔥🔥
@sidulile7253
@sidulile7253 Жыл бұрын
Woooooooo❤❤❤❤
@wmtwtm8433
@wmtwtm8433 Жыл бұрын
Good job bro ❤
@mulugetaembibel301
@mulugetaembibel301 Жыл бұрын
Nice performance
@yohannesNigussie-zj7rh
@yohannesNigussie-zj7rh 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን ፈጠነ
@almazabera6396
@almazabera6396 Жыл бұрын
የኔ ማር ድምፅህ ያምራል
@Meseret-xd8nm
@Meseret-xd8nm 10 ай бұрын
😢እፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
Thank You. ይድኔ ❤❤❤
@milkilion696
@milkilion696 9 ай бұрын
Star ⭐⭐⭐⭐⭐
@አለማየሁገሠሠ
@አለማየሁገሠሠ Жыл бұрын
King man yelehal yidne bale golden voicu 👏👏👏👏
@גביהוצגה
@גביהוצגה Жыл бұрын
‏‪1:13‬‏ good the music 🎶
@tigesttezera9758
@tigesttezera9758 Жыл бұрын
So cute 😍 💓 ❤
@rahmamohammad8976
@rahmamohammad8976 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ hulam zefen ye kaneden
@zenebeteka9810
@zenebeteka9810 8 ай бұрын
Great
@KsaKsa-c8k
@KsaKsa-c8k Жыл бұрын
አቤት ድምጥ እንደው ምኑን ሰጠህ
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 Жыл бұрын
Wow❤
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 Жыл бұрын
waaaaaaaw🎉❤🎉❤🎉❤
@ahmadhmaf9797
@ahmadhmaf9797 Жыл бұрын
Waw❤❤❤❤❤❤
@MasiMasi-ri1jp
@MasiMasi-ri1jp Жыл бұрын
የኔዘመንታዬቶየጠፍ
@orthodox-tube29
@orthodox-tube29 Жыл бұрын
Yidne Zemiribet the dimts ❤❤❤❤❤
@Abere-x7c
@Abere-x7c Жыл бұрын
ዋው
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
አይ የአዱ ገነት ልጅ
@degnettube8502
@degnettube8502 Жыл бұрын
Www jegna nki
@birex-23
@birex-23 12 күн бұрын
selam k meqedoniya beego aderagot mahiber sihon yefitachen yekatit 1 bemidergew yegebi masebasebiya betedergew perogeram hulachenem yebekulachnin enewta
@eliadtse2182
@eliadtse2182 11 ай бұрын
የኬነዲን እረፍት የነገረኝን ሰው አስካሁን እንዳኮረፍኩት ነው ::
@samit288
@samit288 9 ай бұрын
የኬንዲን እረፍት የሰማውበትን የ7ሰዓት ዜና አሁን ድረስ አስታውሳለው! 😢😢
@ሁሉበርሱሆነ-ኸ5ጰ
@ሁሉበርሱሆነ-ኸ5ጰ 7 ай бұрын
❤❤❤❤
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Yidnekachew Birhanu best collection amharic songs
16:55
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 316 М.
Yidnekachew Birhanu-ሙሉ ስራዎች-Non Stop Ethiopian New Music 2024
47:18
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 262 М.
Yidnekachew Birhanu New Amharic Cover Song Gedelegne Tizetawa 2024
6:13
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 456 М.
Yidnekachew Birhanu-Tizetan Felega-ይድነቃቸውብርሃኑ-ፍለጋ-Official Tizeta Music 2025/2017
9:01
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 132 М.
የ ይድነቃቸው ብርሃኑ ሙሉ ስራዎች Yidnekachew Birhanu Full Songs
39:57
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 286 М.
New Ethiopian Non Stop Collection Cover Music by | Dan Ab - ዳን አብ
16:10