KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
(ዘመን )ሚጣ # 1
4:01
አብርሽ እና ሩታ ተገናኙ. የሩታ ምላሽ😱😭
23:01
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
41:25
BlUE tan triste con GARTEN OF BANBAN - RAINBOW FRIEND vs GARTEN OF BANBAN | Rainbow Friends Español
30:51
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
(ዘመን )ZEMEN ሚጣ # 2
Рет қаралды 729,935
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 438 М.
ZEMENTV
Күн бұрын
Пікірлер: 707
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ
7 жыл бұрын
ሚጣዬ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሣድግሽ😍😘
@kevronhagos2093
7 жыл бұрын
Yene konjo egzabher yasadgsh betam new miwedsh yene mari 😘😘😘
@selamkahsay2489
7 жыл бұрын
Yezemen drama webet wey gen hulachum web nachu bertu👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌👌👌
@በስምህልጠራ-ጘ5ኘ
7 жыл бұрын
ወይ ሚጣ ጉድ እኮነዉ አባቢ ከታረቃችሁ በኋላ ምን አረጋችሁ 😍😍😍😍
@NnNnnn-bb2ir
7 жыл бұрын
ሚጣየ እዲግ በይ የሆንሽ ጣፍጭ ነገር እኔሚ እዳች ያለች ልጂ አለችኝ አችን ሳይ ሊጄን አሲታውሳሎሂ ፍጣር ሂፃኖችን ያሳዲግሊን አሜን አሜን አሜን
@titilove5478
7 жыл бұрын
ሚጣዬ የኔ ቅመም እድግ በይ መታደል ነው በዚህ እድሜ እንደዚህ አይነት ተሰጦ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ የኔ አስተዋይ ትልልቆቹን ሁሉ ትበልጣለች የኔ አንደኛ ብያታለሁ 👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@እስኪጂማ
7 жыл бұрын
ሚጣ ሚጥሚጣ የኔ ቆንጆ ከታርቃቹ በዋላ ምን አርጋቹ ክክክክክክክክ ቅመም የሆነች ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@tibletsamuel3122
7 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ የኔ ቅመም ማር የሆንሽ ልጅ ሚጣዬ ስወድሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ውብ ቆንጆ♥♥♥♥
@alemtekle506
6 жыл бұрын
ሚጢጡ የኔ ማል ቅመም የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ.😍😙😘
@fanosfanos3154
7 жыл бұрын
ሚጣየ የቅመም እግዚአብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@femer1430
7 жыл бұрын
ሚጣዬ የ እኔ ጣፋጭ እውነት በጣም ጎበዝ ናት ለ ወደፊት እንዳንቺ አይነት ጣፋጭ ቀልጣፋ ልጅ ይስጠኝ
@HasanHasan-kh1zw
5 жыл бұрын
ሚጣዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ
@SaraSara-ij2or
7 жыл бұрын
ሚጣየ እድግ በይ ጣፍጭ የሆንሽ ልጅ ቸኮሌት♥
@HabeshawitHabeshaGmailCom
7 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይልን።
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
7 жыл бұрын
የኔ ሶስ ፈጣሪ እድግ ያርግሽ ሚጣዬ ከታረቁ በኋላ ምንም አላረጉም እሺ የኔ የጉራጌ ሚጥሚጣ
@hanitube7298
7 жыл бұрын
የኔ ሚጥሚጣ ሚጣዬ እንደዚች ከረሚላ የሆነች ልጅ እንድወልድ እመኛለው ይስጥሽ በሉኝ?
@tureendalech6869
7 жыл бұрын
rahel wolie ይስጥሽ
@user-ng9oi8cg3xሰአዲ
7 жыл бұрын
rahel wolie mgute ayklklme yestse beyalhu sis
@nicogenjoie9426
7 жыл бұрын
rahel wolie amen yisteshe
@aysajj2452
7 жыл бұрын
rahel wolie ይስጥሽ
@ምርጥሀበሻዊት
7 жыл бұрын
rahel wolie ይሥጥሺ
@ትዕግስትየድንግልማርያምል
7 жыл бұрын
ሚጣዬ የእኔ ቅመም እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ የምትናገሪያቸው ቃላቶች ውስጤ ናቸው ደግሞ የሚገርመኝ ነገር ማሚ ምሳ በአስማት ማዘጋጀት ጀመረች እንዴ ስትል ነው ከምር....
@yefikirmirchaye8010
7 жыл бұрын
ሚጣየ የእኔ ጣፋጭ የእኔ ቆንጆ ውይ ከዓይን ያውጣሽ እንዴት አፍሽ ይጣፍጣል የማትጠገቢ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ከዚህ በላይ ጣፍጭነቱን ያብዛልሽ ትልቅ ቦታ መድረስሸን እግዚአብሔር ያሳየን እደጊልን እድግ በይ
@ሱሱሰለምቴዋ
7 жыл бұрын
ሚጣየ ፈጣሪ ያሣድግሽ ልጀን እየመሠልሽኝ ውድድ ነው የማረግሽ ልጅ እወድሻለሁ በአይኔ እሥካይሽ አላህ ይጠብቅሽ
@ልጅሲሳይ
7 жыл бұрын
ሚጣዬ እግዚሀብሄር ያሳድግሽ
@tkurnegnnegerginwbnegn9463
7 жыл бұрын
ወይኔ ቅመሚቷ, "ከታረቃችሁ በሆአላ ምን አረጋችሁ"?¿😃😃😃😃😃😃😂😂😂😂 እድድድድድግ በይ ክልጅ አዋቂ
@ageridese2854
7 жыл бұрын
የኔ ሚጥሚጣ ፈጣሪ ያሳድግሽ አደበትሽ ሲጣፍት
@mjjbgg484
6 жыл бұрын
ውይ ሚጣየ እግዛብሄር ያሳድግሽ ማር
@ስሚራወለየዋትዩብ
5 жыл бұрын
ኢሻአላህ፣መልካሙን፣ተመኝመልካም፣ታገኛለህ፣ለሁላቺንም፣አላህይወፍቀን
@laetitiamalkoun108
7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደስትይ ጣፋጭ እግዛቢሄር ያሳድግሽ 😘😘😘😘💖💖💖💋💋 የኔ ቆንጆ ዋዉዉዉዉዉዉ ዋዉዉዉዉዉዉ
@melimelatyedingillij9897
7 жыл бұрын
ውይ ሚጣዬ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር አምላክ ያሣድግሽ ውድድድድድ ጥግ ድረሥ
@swassihunwassihun6496
7 жыл бұрын
ሚጣ። እደጊ አሜን በይ እሺ ጎበዝ ተተኪ ትውልድ እያበረከተ ነው ዘመን ።ዘመን ዘመናችሁ ይስፋ
@abillahabillah7359
7 жыл бұрын
ሚጣየ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ወድሟን እጥፍ ።።ትበልጠዋለች ዘመኖች ሳዶርንም አስጋቧት በናታችሁ
@beteyemaryamlij7919
7 жыл бұрын
yene tafac edag bayelagn yene konjoooo❤❤❤wuste nesha
@mireymmnmm1062
7 жыл бұрын
የኔ ጣፊጭ እድግ በይልኝ ውይይይይ እዳቺ አይነቱን 100 ብወድ አይቆጨኝም
@heweyso4210
7 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ አላህ ያሳድግሽ ውይ እናት እና አባትሽ እንዴት ይሆኑ
@habtamuy1341
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሚጣዬ የኔ ቅመም
@sosenaggebre8885
7 жыл бұрын
ሚጣዬ ስወድሽ እድግ በይ ለኔም ፈጣሪዬ እንዳንቺ አይነቱዋን ይስጠኝ ማለቴ ሳገባ Love you ♥♥♥♥♥♥♥♥♥ metaya
@brtukantku3754
7 жыл бұрын
ሚጣየ ሰወድሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@nooorhg925
7 жыл бұрын
ሚጣየ የኔማር እግዚአብሔር ያሳድግሸ
@adanechjesus271
7 жыл бұрын
የኔ ቅመም እግዚአብሄር ያሳድግሽ😍😍😍😍😘😘😘😘😘
@abdulmalkfahdluca1518
7 жыл бұрын
😍😍😍😘😘😘ይቺ ጣፋጭ ልጅ ሙጢነቷን ስወድላት!!!
@ወንዴሜስወድህየኔልዩሁሌም
6 жыл бұрын
የኔ ማርርር ውድድድድ የኔ ቆንጆ
@ፍቅርተድንግልማርያምእናቴ
7 жыл бұрын
ውይ ስወዳት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@ሄለን23
7 жыл бұрын
እንዲ ሚጣ ኧረ ተይ ጣፋጭ ቅመም እድግ በይ♥♥♥♥♥♦
@hassenyes7973
7 жыл бұрын
ወይኔ ቅመም የሆነች ልጅ እንዴት እንደምወዳት አላህ ያሳድግሽ
@ዓብብለይውቅሮዓደይ
7 жыл бұрын
የኔ ቀመም ኣምላክ ያስድግሽ ቀታረቃቹ ምን ኣድርጋቹ ክክክ ምርጥ ተዋናይት ትሆናለች
@netsanetyemareyamlij5682
7 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ቅመም ነገር በጣም ጎበዝ ልጅ ነች እግዚአብሔር ያሳድግሽ emupaaaaaa ግን የሆነ ቦታ በጣም አስቃኛለች ምን ስሰሩ አደራቹ ክክክክክክክክክክ ይመቻቹ ዘመኖች በጣም አሪፍ ድራማ ነው በርቱልን
@samrawittubes3810
7 жыл бұрын
ዘመኖች ፒሊስ አድስ ልቀቁልን በጉጉት እየጠበቅን ነው ይሄኮ ታይቷል 😢😍😍😍😍
@asnakechsolomon3070
7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ አሜን
@ፍቅርፍቅር-ዸ6ተ
7 жыл бұрын
ሚጣ የኔ ጣፍጭ እግዛብሄር ያሣድግሽ
@meskiyemariamlij1705
7 жыл бұрын
የኔ ጣፋች እድግ በይልን
@grmawitgzachew3294
7 жыл бұрын
ሚጣየ የኔ ምጢሚጣ እግዚኣብሄር ያሳድግሽ ልዩዬ።ደሞ ሚጣዬ#ከታረቁ ቡሃላ ምን እንዳረጉ ልንገርሽ ሆ ደሞ አባትሽ ከሰማ ይገድለኛል ስታድጊ እነግርሻለው 😂😂😂አቦ ድንግል እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግሽ እወድሻለሁ 💔💔💔💔💖💖💖💖💋💋💋💋💋
@ይፍቱስራየራብ
7 жыл бұрын
የኔ ማር እድግ በይልኝ
@eliciahenok380
7 жыл бұрын
Grmawit Gzachew 8
@movilnidaa5793
5 жыл бұрын
Oooooo
@zizutube4534
5 жыл бұрын
ሚጣየ አላህ ያሣድግሽ
@zizutube4534
5 жыл бұрын
ሚጣየ
@ሃኒየሸኖልጅ
7 жыл бұрын
ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ ደሞ እንደኔ ጎራዳ 😆😆ጌታ ያሳድግሽ
@ssgg9310
7 жыл бұрын
eera zemanoche besamte hulte gazi yahun waw goguchalehu abo hayi yimchachehu !!
@ኤልሢነኝየደብረዘይቷ
7 жыл бұрын
ግን ከታረቃቹ በዋላ ምን አረጋቹ kkkkkkkkkk hhhhhhh እረ በሣቅ ሚጣዬ😂😂😂😂😂
@hayatmuhammed841
7 жыл бұрын
በለው በለው አለ ይቤ ከታረቃችሁ ብሀላ ምን አደረጋችሁ ሆ ሚጣየ ካሁን ብሀላ እንደዚህ ስትይ እንዳልሰማሽ ነውር ነው በተረፈ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ጣፋጭ ስጣፍጭ እኮ !!! አላህ ያሳድግሽ
@سميرةسميرة-ج6ص
5 жыл бұрын
ሚጣየ የኔ ውብ እድግ በይልን
@samiaamen5578
7 жыл бұрын
የኔ ጣፋጪ ፈጣሪ ያሳድግሺ
@fikeryemaryamelije6076
7 жыл бұрын
አቤት ስወድሽ እግዚአብሔር የሳድግሽ
@csmashaallahjazakumallahke6243
7 жыл бұрын
Sewodesh kemamm allah yasdigesh 😍😍🌹🌹🌷
@lubabayimamksa5425
13 күн бұрын
😅😅😅😅😅. ❤❤❤❤❤ሚጣየ. አሳቅሽኘ
@medimuhammed3232
7 жыл бұрын
የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ ዘመኖች ከቻላችሁ ከካሜራ በስተጀርባ አቅርቦት ሚጣን እንያት እስኪ ስንት ፈተናዎች እንደምታሳልፍ እንያት
@friyeamen9579
7 жыл бұрын
ደሞም እወድሀለሁ ካልች በኋላ ስታቅፈው፤ ጣቶቿ የሆነ ነገር እየፃፉ ነበር፤ አቤት ሚጣ ፍቅር የሆንሽ ልጅ😘
@rahme8539
5 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግሽ ልጆችኮ ማለት የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው አስታራቂ ናቸው ልጆች ሀሀሀ ምን አደረጋችሁ የኔ ቅመም እደጊ ተመደጊ እስኪ ላይክ ግጩኝ ሸቃላ ነኝ
@Sara-ob6fj
7 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ማር ሚጥሚጣየ
@ቤቲየጎንደርልጅልጅ
7 жыл бұрын
ሚጣየየየየየየ የኔ ቆንጆ ሰወድሸ እኮ እኔጃ ሰወድሸ ከልቤ ነው ዋጥ ባደርግሸ እንኳ አልጠግብም ግን እግዛብሄር ያሳድግሸ የኔ ማረረረረረ ውድድድድድ😍😍😍💓💓💖💖💖💖
@Love-rh1by
7 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ
@wahidtareke4180
7 жыл бұрын
egziabher yasadigish marrrr
@ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ
7 жыл бұрын
ሚጣየ የኔ ጣፍጭ 💓💋💋 ዘመኖችየ ግን ያለ አቅሙዋ ወሬ አስለመዳችሁዋት ሚጣየ የዘመን ማጣፈጫ ቅመም ነሽ ፈጣሪ ያሳድግሽ ለሀገርሽ ለወገንሽ ጠቃሚ ያድርግሽ ጎሽ የኔ ጣፍጭ
@meriyegatalej2326
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልክ እንዳቺ የሆነች ቅመም ልጅ ፈጣሪ ሰቶኛል እድግ በይልን ሚጣ
@seidwelo1510
4 жыл бұрын
Huxen
@ednashambl2537
7 жыл бұрын
የኔ ቅመም እድግ በይልን😍😍😍
@እናቱማዓዚና
7 жыл бұрын
የኔ ማር ሚጣዬ እድግ በይ ዘመኖች በናታችሁ ሳዶርዬ ዘመንላይ አስገባት 😘😘
@friyeamen9579
7 жыл бұрын
Meazina yemaryamelij እሷንማ ካስገቧት ማየት አቆማለሁ፡፡👎🏽 ሚጣዬን የመሰለ እያለችልን ሌላ ሰው አያስፈልገንም፡፡
@እናቱማዓዚና
7 жыл бұрын
Friye Amen ገደል ጊቢ ማጠራሽ
@kokibate8861
7 жыл бұрын
sadoriye betegeba enem des yilegnal
@muluabebe7380
7 жыл бұрын
Meazina yemaryamelij on
@enewerasenegn8841
7 жыл бұрын
huletum biseru aykefam::
@negishtube3519
7 жыл бұрын
Yemitegerm mitimita yehonsh lije fetari yasadigishi😍😍😍😍
@girumkinfe419
7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆጆጆጆጆ እድግ በይ ማረረረረ ስራራራ
@ሱመያያረቢከስደትአውጣኝወ
7 жыл бұрын
እውይ የኔ ቃጠሎ ፍጣሪ ያሳድግሽ የኔ ቅመም እህህ መጨረሻ ላይ አስለቀሽኝ ሚጣዬ እህህህ ስወድሽ የዘመን ግረማ ሞገስ አንቺ ነሽ ሚጣዬ ፍጣሪ ከአይን ያውጣሽ❤
@amydenekew3854
7 жыл бұрын
Mitayeeeee yene konjooo tebarke edeg beyeleghe moooooe
@rahelhabte9476
7 жыл бұрын
Mitaye yezemen kimem.. .. edegi beyi yene tafach 💕💕💕
@ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ
7 жыл бұрын
የኔ ቅመም አፏ ሲጣፍጥ እኮ ወይ ማር እግዚያብሔር ያሳድግሽ ማር
@sadisadi1100
7 жыл бұрын
ከታረቃቹ በዋላ ምን አደረጋቹ ወይ የዘድሮ ልጅ እኮ እኔ እሷን ሳህል ምንም አላቅም ነበር ከማልቀስ ውጭ
@tagesechyeenatuwaliji3489
7 жыл бұрын
sada negn kkkkkkkkk
@babyabity7561
7 жыл бұрын
sada negn hahaha anchi bakshi ahunm mnm atakim tastawekiyalshi
@tgistali2709
7 жыл бұрын
sada nega በጣም ትክክል ልክ እደ እኔ
@saronnegenkewello4544
7 жыл бұрын
sada negn በጣም ትገርማለች
@alemalem1373
6 жыл бұрын
kkkkkkl
@tadtab2
7 жыл бұрын
Awo betam konjo liji nat... bicha deramawun likeku
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
7 жыл бұрын
ፈጣን ልጅ ውስጤ ነው ስወዳት😘
@rcggfgg9809
7 жыл бұрын
ዋዉ ምጣ ቆንጅ እግዚአብሔር ያስድግሽ ማር የሆንሽ ልጅ
@diborajesus5909
7 жыл бұрын
Mitayeeeeeee sewedish eko angagerish sweet new edegi tebareki
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ5ኈ
7 жыл бұрын
ሚጣየ ስወድሽሽሽ እደጊልኝ ለኔም ከስደት መልስ እንዳንች ጣፍጭ ልጅ ይስጠኝ ....!!!
@amerteurgessa5793
7 жыл бұрын
የልጅ አዋቂ የኔ ማር እግዚአብሄር ያሳድግሽ😍😍😍😍
@rohimahhassan4407
7 жыл бұрын
TV be judged to
@elisabetelisabet1780
7 жыл бұрын
ሚጣየ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@emanbintsulitan3919
7 жыл бұрын
Kkkkkkkk ከታረቃችሁ ቡሀላ ምን አደርጋችሁ....ሆ....ጉድ እኮ ነው ዋውው.. ነው ፂዎን እያሳመረችው ነው ድራማውን
@etago4462
7 жыл бұрын
metaya mutiya😍 metimeya😙 uf sewdish eko ftari yasadegish
@saadaenders8592
7 жыл бұрын
ምጣዬ እዲግ በይልኚ የኔ ቆንጆ ስዉዲሺ
@coredbekele4189
7 жыл бұрын
Mitay yeni tafache yeni konejo egezaber yasadegeshe yebarekeshe berech ewdachehoalehu teferi /bebey betam betam turu bale nehi betam betam melekam turu aebat nehi betam turu new bereta aekeberehalehu adenekehalehu ewdahalehu ❤❤❤❤🙏💋💋💋💋💋🙏🙏🙏🇬🇭🇬🇭🇬🇭
@aberashanebo5052
7 жыл бұрын
idigi beyi yene konjo. ❤❤❤
@ምርጥሀበሻዊት
7 жыл бұрын
ሚጣየ በምን ቃላት ልግለፅሺ ወይ ሣምሶንየ ግን ከታረቃችሁ ቡሀላ ምን አረጋቺሁ ክክክ ሆ አደጋ አለዉ አለቺ የዘሩቀለጠ ሚሥት በኢትዮ ከህፃኖች ተዋናይ ለኔ 1ኛ ሆናለች፡፡አባትሺ ትወናዉ ነፈዝ ነዉ ታዳ አንቺ በማን ወጣሺ መጨረሻሺን ያሣምርልሺ የኔ አልቃሻ አታልቅሺ ደሞ፡፡
@አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል
6 жыл бұрын
የኔማር አላህ ያሣድግሽ
@ዳርየየጋሸልጅ-መ1ኈ
7 жыл бұрын
ሚጣየ ጣፋጭ እኮ ነሽ ውፍፍፍ አንደ በሳምኩሽ
@sameraahmed3751
7 жыл бұрын
ሚጣየ ፍቅር አላህ ያሳድግሽ
@romanteferi328
7 жыл бұрын
Mitaye senafekesh eko yene kememe wedddddde nw maregesh. edegi temendegi😍😍😍😍
@sese336
7 жыл бұрын
እግዚአብሔር. ያሳዲግሽ.ሚጣየ
@saronnegenkewello4544
7 жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ልጅ
@ኒውሌዲየውስታዞቼወዳጅነኝ
6 жыл бұрын
ሚጣዬ የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ
@talajombaro7730
7 жыл бұрын
የኔ ማሬ እግዚአብሔር ዪስደግሽ
@bezamariambeza9557
7 жыл бұрын
አደራ ብቻ የዚህችን ምርጥ ታዳጊ ህፃን ልጅ ፀጉሯን እንዲህ እንዳታሳድጉላት እንደሴት የኢትዮጵያ ባህልና ወግ ጠብቃ እንድታግ አድርጓት
@samrakhan.official
7 жыл бұрын
የኔ ማር ሚጣዬ እድግ በይ በጥበብ በሞገዝ
@ethiopiatekdem1513
7 жыл бұрын
Meta metmeta allah yasadgesh
@zenabhbsh5701
6 жыл бұрын
የኔ ትርታ ሚጣየ
4:01
(ዘመን )ሚጣ # 1
ZEMENTV
Рет қаралды 555 М.
23:01
አብርሽ እና ሩታ ተገናኙ. የሩታ ምላሽ😱😭
Dani Royal
Рет қаралды 57 М.
41:25
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 579 М.
30:51
BlUE tan triste con GARTEN OF BANBAN - RAINBOW FRIEND vs GARTEN OF BANBAN | Rainbow Friends Español
Rainbow Friends Español
Рет қаралды 8 МЛН
1:30:54
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 188 М.
0:42
GIANT Gummy Worm #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
28:05
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 674 М.
41:06
Hayat - Part 1 - Best Amharic - Islamic FILM
Qaceello Tube
Рет қаралды 168 М.
4:15
💔💸 Ethiopian film // Love Story🥀 ፍቅር ወይስ ገንዘብ??
BINA💎
Рет қаралды 44 М.
10:39
Seifu on EBS : ተዋናይት ህጻን ማክቤዝ | Makbeze
Seifu Show
Рет қаралды 2,8 МЛН
11:11
Ethiopia: ወጋ ወጋ አስቂኝ ቀልድ ክፍል 11 (Wega Wega Comedy Part 11)
Yarada Lej Tube
Рет қаралды 2,9 МЛН
6:57
አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ | Aschalew FeteneNew Ethiopian Music 2025 (Official Video) | SewMehon Films
Birbaux Records. SewMehon Films
Рет қаралды 2,8 МЛН
45:33
(ዘመን )ZEMEN Part 5
ZEMENTV
Рет қаралды 670 М.
20:10
//አራዳ ቅዳሜ// ከወገብ በላይ አልፈሃል ከወገብ በታች ወድቀሃል😂
ebstv worldwide
Рет қаралды 163 М.
3:30
ኮመዲ መስተፋቅር ethiopian best commedy filfilu mestefakir
Tekeze tube
Рет қаралды 31 М.
12:07
Ethiopia: ወጋ ወጋ አስቂኝ ቀልድ ክፍል 20 (Wega Wega Comedy Part 20)
Yarada Lej Tube
Рет қаралды 1,7 МЛН
41:25
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 579 М.