አዛን ማለት አትችሉም ብለው ማይክራፎን ከመስጂዳችን ሚናራ አውረዱብን"በጉራጌ ዞን ጆካ ቀበሌ||HarunMedia||

  Рет қаралды 11,467

Harun media

Harun media

Күн бұрын

Пікірлер: 304
@Rahmaram-r6z
@Rahmaram-r6z 4 сағат бұрын
ሁሌም ቢሆን እዉነተኛ ሃይማኖት ፈተና ይበዛበታል እና እህቴዋ ስራሽንና ልፋትሽን አሏህ ይዘንልሽ እደዚህ አይነት ድርጊት እሚያረጉት ሰዎች እስልምና ላይ ጥላቻ ያላቸዉ ናቸዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@የአላህባሪያዜድ
@የአላህባሪያዜድ 22 сағат бұрын
ሀሩን ሚዲያ እድሜህ ይርዘምልን የሙስሊሙ ድምጽ አላህ ይጠብቅልን
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 7 сағат бұрын
አሚን ያረብ
@MoniraMonira-i7l
@MoniraMonira-i7l 5 сағат бұрын
አሚንንን❤
@mohammedsultan-y4n
@mohammedsultan-y4n Күн бұрын
በጣም ያማል ወላህ ይህንን አስቀያሚ ተግባር የፈፀሙ ፅንፈኛ የመንግስት አካላቶች መጠየቅ አለባቸው።
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 сағат бұрын
ትክክልሱብሃንአላህ🎉ደምሪኚውደ
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 Күн бұрын
አብሽሩ አባቴ አላህ ያግዛችሀል እንዴት ሰው ባገሩ ላይ ስቃይ አረ የኛ ሙስሊሞች ኑ ላይክ ሸር እያደረግን ድምፅ እንሁን የት ናችሁ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 сағат бұрын
ትክክል🎉🎉ደምሪኚውደ
@ramzia3457
@ramzia3457 Күн бұрын
ያአላህ አንዱስንል አንዱ አንዱስንል አንዱ ጌታዬ ላንተ ሁሉነገር ይታይሀልና አንተው ልቦና ስጣቸው
@AoP-j7w
@AoP-j7w 22 сағат бұрын
ወላሂ በጣም ያማል በጣም ነው ያዘንኩት የከፋኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭 ያረብ አረ ስለመስጂድ ፍትህ እውነት የአላህ ቤት ሲነካ አያምም
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 сағат бұрын
​@@AoP-j7wደምሪኚውደ🎉
@ramzia3457
@ramzia3457 38 минут бұрын
@@AoP-j7w በጣም ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል
@asmabiru6036
@asmabiru6036 12 сағат бұрын
አብሽሪ እህቴ ቅናታሞች ስለሆኑ ቀንተው ነው ውድ እህታችን አይዞሽ አላህ ያዋርዳቸዋል
@Ferya-d2j
@Ferya-d2j 23 сағат бұрын
አለሀ ከጎነቹ ይሁን
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 Күн бұрын
አዛን መስማት የማይፈልጉ ጀሮቸው ይዘጋ ያረብ መሰልቻወች
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 сағат бұрын
ደምሪኚውደ
@MoniraMonira-i7l
@MoniraMonira-i7l 5 сағат бұрын
አሚንንንን
@MiskJemal
@MiskJemal Күн бұрын
ይህ የሁላችን ግዴታ ነው ዋጋቸው ማግኘት አለባቸው አፈር ይብሉ
@ZALlkaHumade
@ZALlkaHumade 19 сағат бұрын
ማሻአለህ ሀሩኖች በርቱ
@ፈሩህሙሀመድ
@ፈሩህሙሀመድ 23 сағат бұрын
ያረቢ ግን እስከመቸ ነዉ የኢትዮጵያ ሙስሊም ስቃይ መከራ የሚያቆመው
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 сағат бұрын
አላህኽይሩንያጣልን🎉🎉ደምሪኚ
@የአላህባሪያዜድ
@የአላህባሪያዜድ 22 сағат бұрын
ሲጀመር ስልጣኑ ሁሉ በካፊር እጅ ነው አላህ ያዋርዳቼውና አቦ ላይክ አርጉ አታናዱኝ😢
@MoniraMonira-i7l
@MoniraMonira-i7l 4 сағат бұрын
አሚንንን ሰዉ ለማጥፉት የቆሙትን አላህ ይያዝልን ቅዋም የለንን
@Mhbuab
@Mhbuab 11 сағат бұрын
ያአላህ😢 ያረህማን ቆመዉ ከሚሄዱ ከሰዉ ሸይጦን አንተዉ ነጃ አዉጣን😢ያረቢ እኛ ደካማ ነን እደት አዛን ይከለከላል 😢😢
@MoniraMonira-i7l
@MoniraMonira-i7l 5 сағат бұрын
አሚን ሰይጣን ነዉ አዛን እማይወደዉ
@AbdurezakNasir-k1t
@AbdurezakNasir-k1t 18 сағат бұрын
ይሔ ዳዴ ነው ጉራጌ ዝሆንን ማክፈር ነው አላማቸው ሀሩን እናመሰግናለን
@hikemaawel
@hikemaawel 13 сағат бұрын
ምንም ቃል የለኝም በጣም ያማል 😢😢😢😢
@nuzefashereadin7267
@nuzefashereadin7267 Күн бұрын
ጆካ የጉራጌ የፍትህ ማእከል ነዉ አላዋቂዎች ግን እንዲህ አይነት አሳፍሪ ነገር ይሠራሉ ይህንን የፈፀሙት ለፍርድ ማቅርብ ያስፈልጋል የጀኘወ ቀመጥ
@AhmedSeyd-f1m
@AhmedSeyd-f1m 18 сағат бұрын
መግስት አለእደ
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 22 сағат бұрын
የኔ ውድ እናት አላህ ይፍረደን ጉዳዩ ያችብቻ አይደለም ይሁሉም ሙስሊም ጉዳይ ነው😢😢😢😢
@abdutube5140
@abdutube5140 Күн бұрын
አላህ የስራቹን ይስጣቹ በራሳቹ ሀጃ ግቡ ኢንሻ አላህ ሙስሊሙን ከነካን በኃላ አልበጀንም ምትሉ አላህ ያድርገው😢😢😢
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 сағат бұрын
አይቀርም🎉ደምሪኚውደ
@semutueb1304
@semutueb1304 Күн бұрын
ወላሂ በጣም ያሳፍራል የዚህመግስት መጨርሻ ያሳየኝ ይሄሁሉንቄትነው ሙስሊም 😡😡😡😡😡😡😡😡
@ሚፍየአላህባረያ
@ሚፍየአላህባረያ 22 сағат бұрын
ጉንችሬም ሆነ ቸሀ የሚገኙ አብዛኛዎቹ የኢስላም ጠላት ናቸው የኛ ዝምታና እነሱ በሚፈልጉት ቋንቋ ባለማናገራችን ትላንት ኒቃብ ለብሳቹ መማር አትችሉም አሉ የኛ መልስ መድከሙ ዛሬ አዛን ማለት አትችሉም አሉ ነገ ደግሞ ሀይማኖታቹን ካልቀየራቹ ለቃቹ ውጡ ይከተላቸዋል ፡፡ስለዚ እነዚ ፅንፍ ረገጥ ዝቃጮች በሚገባቸው ቋንቋ ካልዘየርናቸው የነገው ይከፋል፡፡ያሳዝናል በዚ ልክ የዘቀጠን ማህበረሰብ ከማየት የበለጠ የሚያሳዝን ምን አለ?????
@seadaabera4805
@seadaabera4805 13 сағат бұрын
አላህ በላውን ያውረድባቸው😢
@b.6015
@b.6015 Күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እስከመቸ የሙስሊም ሰቆቃ አየ ምን ይሻለናል ያከሪም ሙስሊም ጠለን ከምድረ ገፅ አጥፋልን ወላሂ እናትና አባቴም ክርስቲያኖች ናቸው ግን እስልምናየን ከጠሉ ለምን እናትና አባቴ አይሆኑም ግን ወላሂ ያሳዝናል
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 сағат бұрын
ጉድአላህየስራቸውንይስጣቸው🎉ደምሪኚውደ
@dthuxufyfdfdy5969
@dthuxufyfdfdy5969 Күн бұрын
ያርብ አላህ ፍትህ ያምጣ❤❤❤
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 20 сағат бұрын
ሀሮን ሚዲያ ባይኖር ጉድ እኮነው
@hagerienwidedu4018
@hagerienwidedu4018 Күн бұрын
በጣም በጣም አልበዛም ወይ ??? ምን ሁኑ እያሉን ነዉ ???
@fouziyaawal-ej8pj
@fouziyaawal-ej8pj 10 сағат бұрын
Hasbunnallah wonimalwokil
@ramzia3457
@ramzia3457 Күн бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
@leylakader6016
@leylakader6016 2 сағат бұрын
ያረቢ እስከመቼነው መስሊሙ በየቦታው ስቃዩ መቼ ነው በቃ ሚባለው አላህ በላው ያውርድበቸው ወድማችን አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው ወድሜ አብድል መጅድ ጀዛክ አላህ ኸይረን አላህ ሁሌም ከጎንህ ይቁም
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 сағат бұрын
ያ!አላህ!የምትቸኩል ጌታ አይደለህም ሱብሀንአላህ
@سميرهاحمد-ف7ظ
@سميرهاحمد-ف7ظ 18 сағат бұрын
جزاكم الله خيرا الجزاء ويجبر خاطرك ويسعدك في الدنيا والآخرة ويجعله في ميزان حسناتكم جميعن اللهم امين يارب العالمين
@AbduWasss
@AbduWasss 8 сағат бұрын
አሁንስ በዛ የኛ ሀገር የሙስሊሞች ተቆርቋሪ ነን የሚሉት የአገራቸውን ነውር ከመዘገብ ይልቅ ስለ ተከበረችውና ምንም ሽርክ የሌለባት ንፁህ ሀገር የሆችው ሳኡዲ ጥቃቅን ችገሮች ያወራሉ አሳፋሪዎች ሀሩን አላህ ይጠብቃችሁ
@semutueb1304
@semutueb1304 Күн бұрын
በጣም ያሳፍራል እድህ እስኪሆን ሙስሊሙየትነው 😳 ኢላሂ
@seadayemar5159
@seadayemar5159 Күн бұрын
ኧረ አላህየ ፍትህ ለተበዳይ እረአላህን ፍሩ አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ ያረብ አብዲራ ጀዛ ካላህ ከይር
@Fauziya-s5l
@Fauziya-s5l 22 сағат бұрын
አዘንም ኢቃምምይደረጋል ሶላትንም እንሰግዳለን ዛሬ በዚህመስኪድላያ ካልስተካከልን ነገአትስግዱም ሊሉንነው አያፍሩም ባአላህ ምድርላይ አላህንማመፅ አላህ የሚገባችሁን ፍርድ ይስጥ
@ኡሙሱመያ
@ኡሙሱመያ 23 сағат бұрын
ያኛስፈተናበዛ ያአላህ ምናለቢተውን ሁልጊዜእኛንለማስለቀስ ይጥራሉ አሏሁመ አኢዘል ኢስላመ ወልሙስሊሚን ወዚለ ሽርከ ወልሙሽሪኪን
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Күн бұрын
እየተሄደ ያለው እንዴት ነው በየቦታው የፔንጤ ግፍ በዛ ከልካዪች እነሱ ????
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 сағат бұрын
ሱብሃንአላህ🎉ደምሪኚውደ
@maherawel-r5f
@maherawel-r5f 23 сағат бұрын
ፓወር አለን ብሎ መዝለል ነውር ነው ለማንኛውም😮አላህ አለን
@Jamela-ob5iq
@Jamela-ob5iq 20 сағат бұрын
😢😢😢አረ እኝ ሙስልምቸ ምን ይሸለነል በ ገዘ አገረቸን ሲቆቀነ መከረ በዘ እነዙ አህዘቡቸ ወንድ ልጀ አምለክ ጠኤትነ ስእልነ ኲተት ቅረቆቡ ከገበየ ገዘቶ አምለክዊቸ ምድረ መከተፉየ ተሸከም ሰከረም የደብተረ ልጅቸ
@gardman4879
@gardman4879 13 сағат бұрын
አብሽር ለህይር ነው
@musamehamed5582
@musamehamed5582 Күн бұрын
ያረቢ እደው ሀገራችን ምን አነትናቸው
@vip6526
@vip6526 22 сағат бұрын
ያረቢ አዱ ሢፈታ ሊላ ችግር ግን ለምን ያረቢ ይህን ያህል በሙሥሊሙ ጥላቻ አላህ በሙሥሊም የሚደረጉትን ችግር የሚፈጥረዉን አላህ ይቅጠዉ ያረብ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 сағат бұрын
አሚን፣ደምሪኚውደ🎉
@KedraDjku
@KedraDjku Күн бұрын
ያረብ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስንን
@ToybaT-i9s
@ToybaT-i9s Күн бұрын
ዘመኑ የአላህ ነው አትሣደቡ አላህ ሙሢባን ያሣልን
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 сағат бұрын
​@@ToybaT-i9sትክክል🎉🎉ደምሪኚውደ
@MusaMusa-x8e
@MusaMusa-x8e 19 сағат бұрын
አሏህ:በላው:ያውርድባቸው
@Ethio7745
@Ethio7745 Күн бұрын
የአላህ😢😢🖤🇪🇹🖤🇪🇹🖤💔💔الله اكبر
@sefinaabdela5345
@sefinaabdela5345 22 сағат бұрын
አላህ ከነሱ በላይ ትልቅ ነው
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 20 сағат бұрын
ዬሄ መግሰት አላህ ያሳወሰ አቦ ቤጤ ጠገበ እኮ
@MunirNurhussien
@MunirNurhussien Күн бұрын
حسبن الله ونعم وكيل
@AhemedDana
@AhemedDana 23 сағат бұрын
ሀቅ ያያዘ ሁሌም ይገፈል
@kedrnesrujemal
@kedrnesrujemal 22 сағат бұрын
allah ፀጥ ያር ጋቸው
@NasibuQadi
@NasibuQadi 21 сағат бұрын
አላህከኛ ጋር ነው እናሸንፋለን
@ዚነት-ዚነት
@ዚነት-ዚነት Күн бұрын
ያአላህ እዴው ምንአይነት በላአነው
@yassinjamal1090
@yassinjamal1090 Күн бұрын
ሹክረን
@askalaforcido2978
@askalaforcido2978 10 сағат бұрын
አላሕ ሙሥታአን ኢንሻአሏሕ በተሻለ አይነት እንሰራዋለን ኢንሻአሏሕ ጨራሽ ፈጣሪን አታምልኩ እነዚሕ ሸይጣን ናቸዉንጂ ሀሰቢ አሏሑ ወኒእመል ወኪል አሏሑ አክበር አሌይሒም
@zainabyaseen9941
@zainabyaseen9941 Күн бұрын
aswr wb ወላሂ በጣም ያሳዝናል ብዙ ሙስሊም ኖሮ ሁሉም ድዩስ ሆነናል የኛዉ ጥፋትነዉ እኛ ሚድያላይ ሆይሆይ እንላለን ተግባርላይ ዜሮ ሆነናል አላህ ይድረስልን በነ ሰሀቦች ዘመን ቢሆን ኖሮ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በደንብ ይከበር ነበር ግን እንደ እነሱ ሰዉ ሆነንተፈጥረን በሀይማኖታችን ድክመት የመጣ መናቅነዉ
@hayahhayah9581
@hayahhayah9581 18 сағат бұрын
ያራቢ አታ ድራስልን ያኢስለም ጠለቶችን በቁጥጥርህ ስር አድርገቸዉ አታ አሶግድልን
@asmabiru6036
@asmabiru6036 12 сағат бұрын
አላህ ያውርዳቸው ያዝቅጣቸው
@asmabiru6036
@asmabiru6036 12 сағат бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@misbahtemam5275
@misbahtemam5275 11 сағат бұрын
አይወዱዋቹም ተብለናል መጠየቅ ለአላህ ብቻ እና ሙስሊሙን በኢኮኖሚ ማጠናከር
@ethiopia3936
@ethiopia3936 23 сағат бұрын
ጉራጌ ዞን ሙስሊም ሪጃሎች ዬሉም እንዴ🤔 መሰል ፅንፈኞችን ተደራጅቶ መዘየር ነው።
@መድናለገሠ
@መድናለገሠ Күн бұрын
ሡበሀለሏህ
@fatmahhussain2473
@fatmahhussain2473 12 сағат бұрын
ሀሥቢያአላህ አላህ ዲናችን ከፋያደርግልን ያረብ
@መሀመድኡመር-ሐ7ቐ
@መሀመድኡመር-ሐ7ቐ 23 сағат бұрын
ብልፅግና ገና ያስለቅሠናል
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 сағат бұрын
ደምሪኚውደ🎉ኽይሩንያጣልን
@IsekMohammed
@IsekMohammed Күн бұрын
ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን
@GcGg-l3g
@GcGg-l3g 15 сағат бұрын
አለሀ።።አለ
@Mekiy690
@Mekiy690 Күн бұрын
ምንድነው እንደዚህ ስርዓት ማጣት አስተዳደሩ እርምጃ ካልወሰደ እኛ ራሳችን የከፋ አፀፋ እንወስዳለን።
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 сағат бұрын
ደምሪኚውደ
@MekiyaTube
@MekiyaTube Күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላሁ አክበር የኔ እናት ያአላህ 😢😢 ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል😢 ሀሩን ሚዲያ የሙስሊሙ አይን!!አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@sefahassen2086
@sefahassen2086 12 сағат бұрын
እነዚ ማይክራፎኑ ያወረዱትም ሆነ የቃል ማስጠንቀቀያ ዛቻ የፈጸሙ በፍርድ ቤት ሊከሠሡ ይገባል የወረዳው መጅሊስ ድክመት ነው ህግና ስራት ማስከበር መቻል አለባቸው ማንም ሊያጠፈ ይችላል ግን ባጠፋው ልክ ቅጣት ማግኘት አለበት መስጊዱ ላይ የሚፈጠረው ማንኛውም ጥቃት የመጅሊሡ ድክመት ነው ይስተካከላል በሚል የሚታለፍ አይደለም?
@semutueb1304
@semutueb1304 Күн бұрын
አህለን ሀሩኖች 😮
@suadjemal4689
@suadjemal4689 21 сағат бұрын
ኦእኦኦኦኦ ያረብ እረ ምን እናድርግ እንዴት እንሁን ወዴት እኒሂድ 😭😭😭😭😭😭😭እረ ለሙስሊም ተኝቶ ማያድር ባደባባይ የቁም ስቃይልቀቅበት
@NajibaAli-v3r
@NajibaAli-v3r 18 сағат бұрын
በገዛ መሬታቸው ቆይ ምን አይነት ጮቆና ነው ምነው የኢስላም ጠልነት በዛ ኧረ ተው አላህን ፍሩ ሀስቢየአላህ አለይኩም
@Huda19998
@Huda19998 6 сағат бұрын
በጣም ያማል እቺ ሀገር ወዴት እየሄደች ነዉ 😢😢😢😢😢😢
@xhtu8784
@xhtu8784 Күн бұрын
ስቡሀን አላህ በጣም ያሳዝናል አላህ በላኡን ያዉርድባቸዉ።
@ramzia3457
@ramzia3457 Күн бұрын
ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 сағат бұрын
ደምሪኚውደ
@ethioLove-o6m
@ethioLove-o6m 21 сағат бұрын
እናዝ ከፊሮች የጀቻዉን መግኛት አላበቻዉ የጉራጌ ወጠት ሁሉም ከተማ ስለ ምወጣ ክፍታቱን አይተዉ ነዉ እንደዝ የምጨዋቱብን
@AilmetAilmet
@AilmetAilmet Күн бұрын
አህለን አቡ ሀሩን
@sofiasultan5258
@sofiasultan5258 19 сағат бұрын
We have right to pray
@shekurmuzeyen7031
@shekurmuzeyen7031 Күн бұрын
ሀሩን ሚዲያ እውነተኛ የህዝበ ሙስሊሙ ድምፅ
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 10 сағат бұрын
የአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@rejebkedr1564
@rejebkedr1564 5 сағат бұрын
ሱበሀንአላህ ያረብ እነኝ ፀፈኞቹን ያዝልን ያማል ያስለቅሳል
@AshanafiMokonnin
@AshanafiMokonnin 12 сағат бұрын
Abshru allha alaleshe
@Zekiya-th9hn2mr5z
@Zekiya-th9hn2mr5z Күн бұрын
እስካ መቼ የሙስልሞች ስቃይ የራብ😭😭😭
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 сағат бұрын
ደምሪኚውደ
@Neimaahmed-dv5kj
@Neimaahmed-dv5kj 22 сағат бұрын
حَسْبُنَا اللهُ وَنِعْمَ الْوَكِيلْ وَنِعْمَ الْمَوْلَى وَنِعْمَ النَّصِيرْ
@Sam-x6v9h
@Sam-x6v9h Күн бұрын
ሀስብነላህ ወኒመል ወኪል ጅካ የሚባለው ቦታ እርቅየሚወርድበት ቦታነው እንጂአላህ የሙስሊምጥሎች አሳቸው
@UmuKawisra
@UmuKawisra 31 минут бұрын
አለሁ አክበር የረቢ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Күн бұрын
ኸስንአላህ ወኒእመል ወኪል
@hayatv46
@hayatv46 22 сағат бұрын
አይ ሙስሊም እንደው በየቦታው ማላዘን እንደው መች ይሆን ወንድ መሆን እምንችለው
@shekurmuzeyen7031
@shekurmuzeyen7031 Күн бұрын
አብሽሩ አላህ ከኛ ጋር ነው
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 21 сағат бұрын
ኢንሻአላህ🎉ደምሪኚውደ🎉
@MialOareb
@MialOareb 22 сағат бұрын
Yejoka shemagele
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 6 сағат бұрын
አቦ ሐሮን ሚዲያ ለዘላለም ያኑርክ አሚን በሉ
@DhdhShus
@DhdhShus 5 сағат бұрын
ያላህ ምንጉድነው ያረህማን እዘንልን አላህያዋርዳቸው
@ahlamalhydr9764
@ahlamalhydr9764 21 сағат бұрын
ምን አይነት ብልግና ነው እየተሰራ ያለው
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 сағат бұрын
አላህ ይምራቸው እነዚህ ጽንፈኞች
@burtugebashr
@burtugebashr 23 сағат бұрын
ሀስብአለሀ ወኒመል ወኪል አለሀ ይፈረደቸዉ እሸአለሀ ሱሱመነ ጠገበ ፈትህ ለጉረጌ ሙስልሞች ይተሰሪልን ፊትሂ😢😢😢
@AhmedSeyd-f1m
@AhmedSeyd-f1m 18 сағат бұрын
ማን ያስራቸዋል
@mariammariam-k1d
@mariammariam-k1d 4 сағат бұрын
ድከመችው አላህ በህይር ነገር የኪሱችው ግን እህ ዝም የምቡል ጉደይ አይደለም
@Zahia-g2s
@Zahia-g2s 23 минут бұрын
ላጫ ጋሩማ በጣም ጡሩ አስተዳደር ነው ኤሄ ጉዳይ ላጫ በደብ ቢሰማ አጥፋዎቹ ተገቢው ቅጣት ይሰጣቸዋል
@ZekiyaSebìt-k7y
@ZekiyaSebìt-k7y Сағат бұрын
ምናይነት ጊዜ ደረስን ያረብ አላህ የበላይጌታነዉ ያልቁስላቸዉ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 сағат бұрын
ሱብሀንአላህ
@Zahia-g2s
@Zahia-g2s 30 минут бұрын
የኢትዮጵያ መጅሊስ ለሚመለከተው ይጠይቅልን መልሳቸው ሁሉም ሙስልም ይስማው አለዛ ጥላቻ ይፈጥራል ካጠፉ ይቅርታ ይጠቁ
@سبحانالله-ن4م6ث
@سبحانالله-ن4م6ث 20 сағат бұрын
ያረብ💔😢🤲يارب🤲
@seidahmed7634
@seidahmed7634 22 сағат бұрын
Muslimu mederajet new yalebet betam beza enesu keman beltew new
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 23 МЛН
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 6 МЛН
#አዳነችአበቤ #ኦሮሞ
4:47
መሰረት ይመር ነኝ
Рет қаралды 1,6 М.
Новости дня | 30 ноября - дневной выпуск
4:35
Euronews по-русски
Рет қаралды 37 М.
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН