KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#zaramedia -'በትግራይ ፖለቲካ ጣልቃ የሚገባ አንታገስም' - TDF/ጀነራል ከማል ገልቹ ስለ TDF/ቋሪት የተጨፈጨፉ ንፁሃን 01-23-2025
1:08:15
በርካቶችን ለሞት ያደረገው አደጋ!
10:46
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
0:42
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
#zaramedia
Рет қаралды 32,411
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 178 М.
Zara Media Network -ZMN
Күн бұрын
Пікірлер: 60
@Zaramedianet
15 күн бұрын
Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7
@FoziAli-cx8ip
15 күн бұрын
ከእውቀት ነጻ የሆነ ካድሬ ተሰብስቦ ስለ ሌሎች ሀገሮች ይነግረናል። ነዳጅ ሲጨምር የማይጨምር ነገር የለም። ኑሮ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ሆኖብናል። እ/ር መላውን ይስጠን እንጂ ከባድ ነው።
@abuhaile6517
14 күн бұрын
ህዝብ በችጋር የተሰቃየ ቤተመንግሥት የሚያሳድስና ድሮን እየገዛ ሴትና ህፃናት የሚጨፈጭፍ ህሊና ቢስ አዉሬ መቶብናል።
@hisakhussein
15 күн бұрын
የኑሮ ዉድነት ኡ-ኡ-ኡ ያስብላል
@wondifrawworkneh5261
15 күн бұрын
ሌሊሳ እግር እንጅ ጭንቅላት ስለሌለው አይገርምም።
@abuhaile6517
14 күн бұрын
ዘረኛና ተጠቃሚ ጠንክረው እየደገፉ ነው።
@Kidaneghiwot
14 күн бұрын
ራሳቼው ከትርፉ ተካፋይ ናቸው
@TesfayeTt-h4x
15 күн бұрын
በኣለም ላይ በነፃነት ሚኖር ማነው ማሀይም ሆዳም ካድሬ
@hasendegefa266
15 күн бұрын
እባክህ ስታሊን ንገራቸው እዚህ ኬንያ አንድ የግለሰብ ሱቅ ተቀጥሮ የሚሰራ ሰው በወር 150 ዶላር ከምሳ ጋር ያገኛል እኛ ሐገር ዶክተር ደሞዙ ምን ያህል ነው?ይህን አስተላልፍልኝ
@MameMam-m9n
12 күн бұрын
🎉🎉
@Ambachew-h4m
15 күн бұрын
በእግሮቹ: በሚሮጥና: በእግሮቹ: በሚያስብ: አትሌት: አትገረም: ወንድሜ!!
@YosepheAraya
15 күн бұрын
Well come to curated media.
@ofgaadjirata857
15 күн бұрын
በእኔ የትምህርት ደረጃ እና "academic status" ላይ ለሚገኝ አንድ መምህር እና ተመራማሪ የተማርኩበት ኬኒያታ ዩንቨርስቲ 2000 USD የወር ደመወዝ ይከፍላል። እነዚህ ሰዎች ለአንድ ሊትር ቤንዚን 200 የኢትዮጵያ ብር ቢከፍሉ ምን ይገርማል? ፖለቲካ አወራ እንዳትሉኝ ደግሞ። እኔ ፖለቲካ አላውቅም ፤ሌሊሣ አይደለሁም።
@abuhaile6517
14 күн бұрын
የምታውቀዉን ለህዝብ ማሳወቅህ የሚመሰገን ነው። የመንግስት ተወካዮች እየወጡ ህዝብ ያወናብዳሉ።
@yonasyohannes8858
15 күн бұрын
respect Zara
@Mohamed-o4k4b
15 күн бұрын
ሁንት ነው ❤❤ትግራይ ትሰር እኔ የ ኦሮሞኦ ልዕጅ ነኝ 🙏🙏አብይ በ ኦሮሞ ስም ነግዳል??
@abuhaile6517
14 күн бұрын
ትክክል! እናንተ የሚያስብ እእምሮ ያላችሁ እውነት መናገር ቀጥሉ።
@YishakChurko
15 күн бұрын
ማይም ሀገር ስመራ እንደዚህ ነው:: ኬንያ ለምን 2ት ዶላር አይሸጥም ዋናው የመግዛት አቅም ነው ሚወሰነው: የኬንያ እረኛ 400 ዶላር በኛ 60000 ሺ ብር እየተከፈለ የኛ ደሞዝ 5000ሺ ብር ሆኖ እንደት ይነፃፀራ???
@Danaqawe2390
15 күн бұрын
የኬኒያን ና የጅቡቲ የነፍሥ ወከፍ ገቢ ምን ያህል ነው እንዴት ኢ/ትያን ታወዳድራላችሁ .......ሰው በፈለገበት ቦታ ተንቀሳቅሶ ሥራ መሥራት በማይቻልበት ሀገር ይህንን እራሱ መታሰብ አለበት እባካችሁን.......
@ArsemaHafte-u8t
15 күн бұрын
የለሊሳ ሃሳብ ከስር ያለዉ ፅሑፍ የስላቅ ዓይነት ያለዉ ይዞታ ይመስላል ለምሳሌ መኪናው ሸጠው በፈረስ እያለ ነው ወደ ኦሪት ግዜ ሊመለስ ሳይፈልግ አይቀርም።
@akeytesh1277
14 күн бұрын
How do I send money to Zara Media from Toronto to help our TDF heroes? Please help. Thanks
@צגהדומוזה
15 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@SOLOGEB-xz1jh
15 күн бұрын
አንዳንድ አትሌቶች አትሌት ከሚባሉ ሽንፍላ ቢባሉ ይሻላል፡፡ ሽንፍላ ያው ፀድቶ አይፀዳም፡፡
@HayelomAraya-o5g
15 күн бұрын
ምነ ያውቃል መሀይም ነው እግር ጭንቅላት አይደለም
@HayelomAraya-o5g
15 күн бұрын
ኧረ አያፍሩም ብር ወደ ቅጠል አየተቀየረ ከጎረቤት ማወዳደር ምን አይነት ሂሳብ ነው አረ አገሬ
@argetageneti6495
15 күн бұрын
Shame on those who consider this guy human
@tsgabugebremaria3829
15 күн бұрын
ዕንክሊል??
@dawittube1786
15 күн бұрын
አትሌቱ እኮ ከእውቀት የፀዳ መሃይም ነው።ስታሊን ተወው እንደፈለጉ ይጨምሩ መውደቂያቸውን እያፋጠኑ ነው።መፍትሔው በተባበረ ክንድ የአብይን ስርዓት ማስወገድ ያስፈልጋል ።ብልፅግና ጫፍ ላይ ደርሷል ውድቀቱን እያፋጠነ ነው።ህዝባዊ አመፅ ኢትዮጵያ ውስጥ በቅርቡ ይጀመራል ።
@zekariyaszeleke9016
2 күн бұрын
ኢዜማ ልዩነት እንዴት ይታወቃል እያባላህ እያጣጣ እያሥበላህ እያበላላህ 😂😂😂😂😂😂
@dadodado9890
15 күн бұрын
ቅጡን መርፌ እየተወጋ ነው እንዴ እየተሸማቀቀ ነውሳ😂😂😂😂😂
@habtamutamene-nd3ev
15 күн бұрын
IT IS BETTER NOT SAY SOMETHING !! BECAUSE ...?
@hailegebrielgiday7620
15 күн бұрын
Sound system problem
@GeberMekonon
15 күн бұрын
መንግስት ጥዋት እንኳን ኣደረሳችሁ ብሎ ማታ በኢኮኖሚ በንዚን አርከፈከፈበት በኢትዮጵያ ለመኖር መዋሸት አለብህ
@kefenaeffadelesa5132
15 күн бұрын
Identify yourself!
@Muraadkoo
15 күн бұрын
Hii Hhh
@Muraadkoo
15 күн бұрын
Okay
@ተስፋዬ-ቀ7ጠ
12 күн бұрын
ዝፍጦች ኬንያ ሶማሊያ ይላል እንዴ የኢ/ያ ፖለቲከኞች ጭንቅላታቸው ይገርማል የሚያወዳድሩትበት ነገር ያስቃል ኬንያ 1ሊትር 1ዶላር ቢገዙ ገቢያቸውን ያገናዘበ ነው እኛ ግን በቀን አንድ ጊዜ መብላት እየተቸገርን ከኬንያ ጋር ያወዳድሩናል አቅም አለማወቅ
@OmerEdris-p2c
14 күн бұрын
መፍትሄው ብሄር ምናምን እየባለ እተከፋፈሊ የዚህን ክፍ ሰውየ ስልጣን ከማራዘም ህዝቡ አንድ ሆኖ ተባብሮ ከስልጣን ማባረር ነው ለመዳን ከፈለገ።
@yemanehagos3616
14 күн бұрын
ስታሊን ክሓተካ ፣?ጀ/ፃድቃን እንተዝቅተል ትግራይ ሰላም ታገኛለች ብለህ ታስባለህ፣በቅርብ ጊዜ ጠብቅ ይወገዳል።
@abuhaile6517
14 күн бұрын
ይወገዳል ? እረ ባካችሁ መገዳደል አይጠቅመንም።
@habtamutamene-nd3ev
15 күн бұрын
SAY FAYISSA , NOT LELISSA !!
@habtamutamene-nd3ev
15 күн бұрын
HE IS ILLITRACY DON'T WORRY ABUOT HIM !! THIS IS FOR THE SAKE OF FOOD!!
@ተስፋዬ-ቀ7ጠ
12 күн бұрын
ምክንያት አድግቶ አለ የሀሮማያው ሙህር ተብየ ካድሬ አንተን ብሎ ምሁር መጀመሪያ ቋንቋ ት/ት ቤት ገባና ተማር ማፈሪያ
@BrhaneMesele
14 күн бұрын
ውሸት እንዴት በእውነት ይካካሳል ሲናገር በጣም እየፈራ ነው አፉ ላይ ይርበተበታል አቤት ህሊና ሲሸጥ ቅጥፈት አቢይን ለማስደሰት ሲባል በህዝብ ችግር መቀለድ ጉደኞች !
@2020-c8b
15 күн бұрын
Your Sound system is really bad ,please compare with the news you shared using earbuds or other means .
@debelasefere
15 күн бұрын
Earbuds ? 😂
@Nunu-i1r
14 күн бұрын
I hope his green card is active to run back to America when they come to him. He is ignorant.
@Vgffgfff
13 күн бұрын
Qelem welega akebabe dambi dollo.gimbii.ayera.gebe arbii..12 seatee deres bicha new wich mekoyte yemtchelewu sekeye layee nene
@Vgffgfff
13 күн бұрын
Hhhh😂😂 qeleme welega dambi dollo wuste wetatuu dictionary me bebe ay chalem ye code stefunewu yelunale yeketeketu.ye abiyee melshawoche
@ShedItOff-df4tl
15 күн бұрын
Lebinet be melesi gizem neberi ahun basse enji , Yeza gizena Yezarew liunetu , lebochu Ye Tigire lijochi neberi anten chemiro ahun demo PP new
@Munir-q3u
15 күн бұрын
DOCTOR_DONKEY_EQUIVALENT_TO_11th_GRADE_STUDENT
@Munir-q3u
15 күн бұрын
lehulum_doctrate_yemisetachew_man_yinon???
1:08:15
#zaramedia -'በትግራይ ፖለቲካ ጣልቃ የሚገባ አንታገስም' - TDF/ጀነራል ከማል ገልቹ ስለ TDF/ቋሪት የተጨፈጨፉ ንፁሃን 01-23-2025
Zara Media Network -ZMN
Рет қаралды 41 М.
10:46
በርካቶችን ለሞት ያደረገው አደጋ!
Nahoo TV
Рет қаралды 4,3 М.
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
0:42
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
clab_33
Рет қаралды 4,1 МЛН
0:53
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
0:59
Какой я клей? | CLEX #shorts
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
17:09
#zaramedia -'ይኸ የሁሉም ወታደር ድምጽ ነው' /ጫፍ የደረሰው የጀነራሎቹ ተማጽኖ -01-23-2025
Zara Media Network -ZMN
Рет қаралды 13 М.
24:05
🔵ናብ ትግራይ መልእኽቲ ቅጸላ//ዘሕፍር ስራሕ ሰልጠነ ኣብ ትግራይ 24//01//2025
miki TV ሚኪ ቲቪ
Рет қаралды 2,3 М.
10:15
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥር 16 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 5 М.
1:05:43
#zaramedia -ሰራዊታችን አልተመቸውም/የኢትዮጵያ ጀነራሎች ለቅሶና ተማጽኖ/ 01-22-2025
Zara Media Network -ZMN
Рет қаралды 56 М.
1:29:06
#zaramedia -ዝዘንገዐ ቅዋም ሰራዊት/'ተልእኾኡ ዝረስዐ ግምት'/ካብ ኣኼባ ዝተረፉ ላዕለዎት ኣዘዝቲ ጉዳይ -01-23-2025
Zara Media Network -ZMN
Рет қаралды 46 М.
1:01:07
መግለፂ፡ ቅዋም ዉድባት ፖለቲካ ኣብቲ ትማሊ ብኣዘዝቲ ሰራዊት ዝወፀ መግለፂ 24 /1/2025
TPM - Tigray Public Media - ሚድያ ህዝቢ ትግራይ
Рет қаралды 1 М.
18:52
"በወልቃይት ፋኖ አንፈልግም" እነኮ/ል ደመቀ፣ የመከላከያ ምርኮና የአስተዳደሩ ጥቃት፣ "የባንዳዎቹ" ምላሽ ስለነዳጁ፣ ተመስገን ስለመንቀጥቀጡና ግድቡ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 191 М.
ብጣእሚ ዘህዝን ተግባር ተፈጢሩ ህጂውን ሀዲሽ ጅግና መጺኡ እዚ ዘመን ዘመን ኤርትራ እዩ
tadi
Рет қаралды 32
51:07
ድንቅ ልጆች በድጋሚ ተጀምሯል! #ድንቅልጆች #eshetumelese #donkeytube #dinklejoch #ገና #christmas
Donkey Tube
Рет қаралды 528 М.
1:29:35
#zaramedia -የኦሮሚያ ግድያዎች፣ የትግራይ ሁኔታ፣ ኢኮኖሚያችን -ፕ/ር ሕዝቅኤል ገቢሳ -01-20-2025
Zara Media Network -ZMN
Рет қаралды 26 М.
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН