#Zaramedia

  Рет қаралды 47,807

Zara Media Network -ZMN

Zara Media Network -ZMN

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @zaramedianet
Zelle/cash app-571-622-8891
donorbox.org/s...
gofund.me/6229...
#Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Пікірлер: 147
@Zaramedianet
@Zaramedianet Ай бұрын
Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
@OneLove-rz5jt
@OneLove-rz5jt Ай бұрын
ይመችህ ስታሊን
@user-wv4hw3zx9l
@user-wv4hw3zx9l Ай бұрын
መርህ አልባ ፖለቲካ መጨረሻው አስከፊ ውድቀት ነው በርታ ወንድሜ
@Ramawit8617
@Ramawit8617 Ай бұрын
እከታተልሀለሁ እና ትመቸኛለህ በተለይ ይህን ህዝብ ከፋፍለነዋል ስለዚህ እንደፈለግን ረግጠን እንገዛዋለን የሚሉትን ስራቸውን በርብረህ ስለምታሰጣባቸው። በተለይ ከፋፍለነዋል የሚሉትን የሰሜን ህዝብ ለማቅረብ የምታደርገውን ጥረት
@HantemariamDamtie
@HantemariamDamtie Ай бұрын
ያቀረብከዉ ሀሳብ በሙሉ ትከከል ነዉ በርታ ስታሊን ወንድማችን
@bizet3498
@bizet3498 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ሰላሊዓ
@almazeabebe2898
@almazeabebe2898 Ай бұрын
ትንታግ ወዲ ጀጋኑ በርትኧ❤
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮
@asfaw_70
@asfaw_70 Ай бұрын
እኔ እንደተከታተልኩት የስታሊን ችግር የትግራይና የአማራን ተፈጥሯዊ ድንበር አለማወቁ ነዉ ። ተከዜን የሚያዉቀዉ አይመስለኝም። እነዚህ ህዝቦች በሰላም ያለምንም ግጭት የኖሩ ናቸዉ አሁን የተወለደ አክቲቢስት በማያዉቀዉ ታሪክ ሁለቱን ህዝቦች በሰላም እንዳይኖሩ እያደረገ ነዉ ።
@user-ns6yv9fi2i
@user-ns6yv9fi2i Ай бұрын
ስታሊን አማራ እና ትግራይን አደራ ለልጆቻችን
@fitsumalemayehu624
@fitsumalemayehu624 Ай бұрын
Go head brother tigeray ++ amhera= strong north people also the solution of Ethiopia problem
@Lee2005-w5v
@Lee2005-w5v Ай бұрын
Thank you ❤️
@asfaw_70
@asfaw_70 Ай бұрын
27 ዓመት ሙሉ የአማራ ሉዓላዊነት ሲነጠቅ ዝም ብሎ አሁን የትግራይ ሉዓላዊነት ማለት ተገቢ አይደለም !
@Haylemaryam-br4yp
@Haylemaryam-br4yp Ай бұрын
ጅል
@alexbeyene542
@alexbeyene542 Ай бұрын
@@Haylemaryam-br4yp አይባልም እዉነቱን ነዉ 27 አመታት ገድላቹሁ ለገዳዩች ሰጣቹሁናል ይበቃል የሰወ ደም ይጣፍጣል እሰኪ እኛም እንየዉ
@abduahmad4167
@abduahmad4167 Ай бұрын
A million’LIKE’ for you Mr.Stalin
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 Ай бұрын
በመጨረሻ ሰአት ጉማ እንዲህ ውሰጥ መዘፈቁ አዘንኩ የኬንያን ብጥብን ሸገር ለማስገባት ይፈልጋሉ ማለቱ ግርምት ጣለብኝ መልስ በሰአቱ ሰጠሁት so ለካ በመንግስት ፕሮፖጋዳ የተሰጣቸው ነበረ አንዳንዴ እነ Dr ኢታና ሕዝቄኤል ሄኖክ በማየቴ መለስ እላለሁ እጂ ሱቅ ጥዑም ነው
@homaboneya8527
@homaboneya8527 Ай бұрын
Great analysis!
@Face12561
@Face12561 Ай бұрын
ይገርማል የዘይቱ ስጦታ ነገር
@axumawitigray189
@axumawitigray189 Ай бұрын
ፋኖ ለትግራይ ዳግም እንደማይ ወረራ እንደማይመፅም ምን ዋስትና አለህ እስታሊን ?
@millionkebrom547
@millionkebrom547 Ай бұрын
@@axumawitigray189 የሚያዝለው ካገኝ እውነት ነው
@TegegnWendwosen
@TegegnWendwosen Ай бұрын
@@axumawitigray189 በፍፁም የኛ ጠላት ብአዴን ሚባል ነቀርሳ ነው
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮
@asmara3973
@asmara3973 Ай бұрын
ሳሌኔ የአማራ ህዝብ ነቅተዋል ብአዴን እሚባል ምሥለኔ ነቀርሳ ከአማራ ህዝብ ጫንቃ ተነቅሉቃልተጣለ ምንም የአማራ ህዝብ ስላም አያገኘም እነዚ ሁዳሙች በሁዳቸው የተገዙ አብይ ሥጋ እያጉረስ እሚነዳቸው ውሻ ናቸው
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo Ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ሚስቱን ማገት አንዱ አማራጭ ነው
@t.g4082
@t.g4082 Ай бұрын
Stalin Jenga with pure mind 🕊🥰
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs Ай бұрын
የቕንየልና እስታሊን።...
@rametoawol14
@rametoawol14 Ай бұрын
ደሃ ህዝብ በሰላም ይኑርበት ኢስታልን እነ ትህናግ ዘረኝነት ከማቀንቃ ወጭ ሌላ እወቀት የላቹም
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 Ай бұрын
እስታሊም አገራችንን እሚያድናት አማራና ትግራይ አድ ቲሆን ብቻ ነው
@siblesible4838
@siblesible4838 Ай бұрын
Meretlay eko yeamara hayl eyegedelu new lemn begeza meretachn betachn lk ende alshabab agadmew emiyardun haymanot yelachum ende
@taborhenok401
@taborhenok401 Ай бұрын
ወልቃይት ቢወስዳት አሪፍ ነበር በጌምድር። ሀገሯ ወደዚያ ነው ይባላል።
@kediribrahimtofik2770
@kediribrahimtofik2770 Ай бұрын
Nice bro
@tsegaabseyoum6171
@tsegaabseyoum6171 Ай бұрын
Ok
@user-ow1cu7ng1n
@user-ow1cu7ng1n Ай бұрын
እስታሊን አንድ ጥያቄ መልስልኝ አሁን ያለውን ትውልድ በጭንቅላቱ ሳይሆን በዘሩ እንዲያስብና በልዩነት እንዲያስብ ካሪኩለም ቀርጾ የጋተው ማንነው ? ቀድሞ የተዘራው ነው አሁን የበቀለው አሁን ላይ በትርክት የተራራቁትን ብሔሮች ለማቀራረብ የምታደርገው ጥረት መልካም ነው ።
@AmanielTekle
@AmanielTekle Ай бұрын
እረጅግናኤካ😮
@user-hv4jd3zl8c
@user-hv4jd3zl8c Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@estifanoskidane4650
@estifanoskidane4650 Ай бұрын
❤❤❤
@haileselassieamare6106
@haileselassieamare6106 Ай бұрын
ማን ነበር "ኣክሱምን ያቆመ፣ ላሊበላን የሰራ፣ ፋሲልን የገነባ እንዴት ለማኝ ይሆናል....?" ያልዉ? ብቻ የሆነ ነገር ኣስታወሰኝ
@michaelmedhane3656
@michaelmedhane3656 Ай бұрын
👍 @
@LeltiHaileLeilte
@LeltiHaileLeilte Ай бұрын
ሮማን
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 Ай бұрын
ማስታወቅያውን ብተወውስ በጠበበ ጊዜ የሚከታተሉህን ትእግስት የሚያስጨርስ ማስታወቅያ ካላወረድኸው የርዕዮት ሜድያ እጣ ይገጥምሀል ርዕዮት በተመልካች እጦት የተመታው ከማስታወቅያው ወዴህ ነው
@Dats09
@Dats09 Ай бұрын
You don't make any sense.
@smd7650
@smd7650 Ай бұрын
ካልተናገረ እንዴት ያዉቃል ሰዉ ምን ማለትህ ነዉ በሰዉ ሚድያ አዛዥ መሆን 😏ያልፈለገ አይገደድም
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 Ай бұрын
​@@smd7650አትሳሳት የሰው ሚድያ አይባልም ለህዝብ እስከቀረበ የህዝብ የአዳማጭ ነው አንተም ማን አዛዥ አደረገክ በተጣበበ ሰአት የሚያይ አለ በዳታ ሚከታተል ይኖራል ስታሊንም የሰው አስተያየት የሚቀበል ሰው ነው ብየ አስባለሁ
@ethiopiaethiopia7217
@ethiopiaethiopia7217 Ай бұрын
ርዕዮት ነው በተመልካች እጦት የተመታው 😂😂😂 በመጀመርያ ቁምነገር ያለው ነገር ከሆነ ማስታወቂያ በዛ ብሎ መመልከት ማቆም ድሮም የተቆራረጠ ነገር እና ቲክቶክ ማየት የለመደ ሰው ባህሪ ነው ርዕዮት ሚዲያን መንጋ አይሰማውም
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 Ай бұрын
የትግራይ ሉአላዊ ዋንኛው ጥያቄ መሆን አለበት ተፈናቆች ጉዳይ ጉዳይ ነው። የድነበር ጉዳይ አያደርገውም።
@reflection9636
@reflection9636 Ай бұрын
Sene 30 makes sense now.
@ermiasesgg2142
@ermiasesgg2142 Ай бұрын
እስታሊን የሰላም ሰባኪ መሆንህ በጣም አደንቅካለሁ አንዳንዴ ብሰድብክም
@espressoenglish9686
@espressoenglish9686 Ай бұрын
@@ermiasesgg2142 ውሸቱን ነው።ወረው እሥኪጨርሱ
@getastube
@getastube Ай бұрын
Tibor Nagy
@zafuzafu6588
@zafuzafu6588 Ай бұрын
እስታሊንየ ኣንጀቴ እንዴት እንደምታርስልኝ ይሄ ኮልኮሌ እንከፍ ስትልሜ ኣንጀቴ ያለ ቅቤ ታርስልኛለህ ወዲ ዓደይ ማዓረይ!!!!!!!!
@user-lm3dm8vz6r
@user-lm3dm8vz6r Ай бұрын
ስታሊን ይሄ የዘይት ስጦታ የኦ ሎምፒክ ስጦታ አስመሰሉት አይ ብልግና ፓርቲ አራት ሰዉ ላንድ ኪሎ ዘይት አቤት ብልፅግና....
@asmara3973
@asmara3973 Ай бұрын
ታድያ ምን ያረጋል አማራን ፍረሥ አርጋቹ ገባች ወድያው የአማራን ህዝብን በመጨፍጨፍ ወልቃይት ራያ አላማጣ ኩሩም ሌሉችም የአማራ እርስዎ ወደ ትግራይ አካለላቹ አሁን ደሙ ኦሮም በተራው ብአዴን እሚባል ሁዳም ጀርባ ላይ ወጥቱ ወሉን ድፍን ሌሎችም የአማራን እርስ ግን ለመጠቅለል እየተራራጠ ነው ግን ካሁን ብሀላ ፋኖ ያከሺፍዋል።
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 Ай бұрын
እናታለም ችግሩ ታሪክ አለማንበባችሁ በስማ በለው የሰማችሁት ሳታላምጡ እየዋጣችሁ ታሪክን አለማገላበጥ የኛ የኔ የሚል አባዜ ውስጥ ትገባላችሁ
@nurityimer4474
@nurityimer4474 Ай бұрын
ፋኖን ከቄሮጋር ማወዳደር ይከብዳል
@WGhehshsGsgsgshh
@WGhehshsGsgsgshh Ай бұрын
እስታሊን ንዚ ተመዛበልቲ ንበላዒ ዝህቦም ዘሎ ግዝያዊ መንግስቲ ት ትግራይ ሪኢቶ ዘይትህበሉ
@user-oi3if8wp7r
@user-oi3if8wp7r Ай бұрын
ስታሊን ምርጥ አክቲቪስት
@smd7650
@smd7650 Ай бұрын
ስታሊንዬ አመለጥከኝ ዛሬ😏😄🙏
@dawitsimion1991
@dawitsimion1991 Ай бұрын
ተስፋዬ በልጅገ ጎፋ እንጅ ጋሞ አይደለም።
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 Ай бұрын
ሰላም ስታሊነይ❤ መሽረፈት እንዳበደ ውሻ ከሁሉም ተናድፎ በተለይ ትግራይን መንካት ስልጣኑም እነደ የቆመ ግንድ ከስሩ ተነቅሎ ሊደረመስ እየተገዳገደ ነው
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria Ай бұрын
አይ ስታሊን አውቆ የተኛ ሰው ብትቀሰቅሶው አይሰማም ነዉ ነገርዬው
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 Ай бұрын
ስታሊን እንዳለው - "የራሱን እናት አብይ በድሮን ሲጨፈጨፍ ድምፅ ያላሰማው ብአዴን እንዴት ስለኔ እናት ድምፅ ያሰማ? ዛሬ ገባኝ።"ገራሚ አነጋገር ነው።
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Ай бұрын
PLO or Hamas?
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 Ай бұрын
💪🏾😍😍🙏
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv Ай бұрын
❤አቢይ አህመድ ዕብድ ነው 100%❤
@t.g4082
@t.g4082 Ай бұрын
So why you giving abiy ❤️???🙄🤮
@saronberhea1223
@saronberhea1223 Ай бұрын
Hey
@abdiabdiwasa9118
@abdiabdiwasa9118 Ай бұрын
10:33
@user-vb6qk7qf9f
@user-vb6qk7qf9f Ай бұрын
የትግራይ ሉኦላዊነት ልኦላዊነት ወልቃይት ወልቃይት እያልክ እየለፈለፍክ ታልቃታለህ እንጅ ከአሁን በኋላ ሲምርህ ይቅር አታገኛትም።በጉልበት ወሰድክ በጉልበት ተመለሰ።በቃ ሀቁ ይህ ነው ዋጠው።
@OkubayMekonen-w9o
@OkubayMekonen-w9o Ай бұрын
እገላ ኸ አበይ ገዲፍካያ ኤርትራ ኮይና ድያ ትስመዓካ እገላ ኮ አብ ትሕቲ ፀላእቲ እያ ዘላ
@Haylemaryam-br4yp
@Haylemaryam-br4yp Ай бұрын
፦ ሽረ ውግእ 604 ኮር እዩ ካልኦት ተደረብቲ ኣሃዱታት ነይሮም አብቲ ውግእ 27 ሽሕ ዜና ሓሊፉ ግን 30 ሽሕ ምረኽ እዩ ነይሩ። ፦ ውግእ እትጅመር ምስተበተነ 97 % ናይቲ ኸባቢ ህዝቢ እየ ማሪኽዎ።
@robelabraha6984
@robelabraha6984 Ай бұрын
Why would he pay 100000 at the airport?
@yoditdamtew4083
@yoditdamtew4083 Ай бұрын
ተዉ እንጂ ስታሊን ሉአላዊ የሚባለዉ ለሀገር ነዉ ።ትግራይ ሀገር ሆናለች እያልከን ነዉ??
@medhinkeleta6698
@medhinkeleta6698 Ай бұрын
ዛለንበሳ ባድሜ ኤሮብ የኢትዮጵያ የነበሩ አሁን ሻቢያ በኢቲ መከላከያ ፍቃድ ወስዶል ከአንተ ኢሚጠበቀው ኢቲ አሁን ለ 6 አመት በቅኝ ግዛት ተይዛለች በል fact ካላልክ አይቀርም አገር እንደምትሆን ንቃ ጥላቻህን አውርድ
@siblesible4838
@siblesible4838 Ай бұрын
Ena honalech eko ega kmnm yelenbetm
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Ай бұрын
ገበሬውማ እንቅጫዋን ነው የሚናገረው።
@yobanneskinfe6445
@yobanneskinfe6445 Ай бұрын
እስታሊን በማያገባህ አትግባ ጀነራል ተፈራ ስለትግራይ ጥላቻ የገለፀዉን ኢተርቪ ስማ አብይ ምን አረገ በዚህ ሰአት
@mt9609
@mt9609 Ай бұрын
Meskin
@asnakemuluneh9996
@asnakemuluneh9996 Ай бұрын
አይ አማርኛ
@manolisdalenza4121
@manolisdalenza4121 Ай бұрын
Stalin betam nwe yasdesetiken berta sile Tefera Mamo yalikew dink tintane nwe
@asmara3973
@asmara3973 Ай бұрын
ዝናሺ ጡረታ መውጫዋ ደርስዋል😂😂😂 ከዛ ፋኖ ዋጋውን ይስጣታል
@minebelgirumgeremew2057
@minebelgirumgeremew2057 Ай бұрын
Betam new yemitegltsew. Abiyn
@muzz.bedabo1771
@muzz.bedabo1771 Ай бұрын
Lemen seltanun aylekem 1 mahayem seltan layy nore alnore yee sew lejj kemefjett wichi tekem yelewem
@tesfaldetleghesse2679
@tesfaldetleghesse2679 Ай бұрын
thanks stalin
@gualtigray4684
@gualtigray4684 Ай бұрын
Enkuan zenbobsh drowum teza nesh😂😂😂keep up ENDF
@maruhailu2019
@maruhailu2019 Ай бұрын
Stalin who knows about my family? You or me? I do have Tselemt history.it is well documented. Stalin- shame on you.
@yoditdamtew4083
@yoditdamtew4083 Ай бұрын
እብድ ከንቱ አይደለም ሌላ የነዉር ጥግ ስድብ ቢሰድብህ ትናደዳለህ? ትስቃለህ እንጂ ; የጨቅላዉም the same sheet ነዉ😅
@bman9910
@bman9910 Ай бұрын
Kubet nek
@hyabentertainment3273
@hyabentertainment3273 Ай бұрын
ናይ ፋኖ መቨገሲ ተጋድሎ ኮ ዉዕል ፕሪቶሪያ ዩ ንምንታይ ኢኻ ናይ ፋኖ ቃልሲ ፍትሓዊ ዩ ትብል ኣይትረስዓዮ ባ
@dkm1666
@dkm1666 Ай бұрын
ማንኛውም ሰው ሚስቱን ይንኩባከባል
@RasTeferian-m6s
@RasTeferian-m6s Ай бұрын
ኣይዞሽ ኣባቴ ውሸት ተናግሮ የመሸበት ማደር.
@semeregebre2835
@semeregebre2835 Ай бұрын
ZARA MEDIA የዘውትር ሥራዋ የተመረጡ ትንተናዎች ቢሆንም በአማራ ፋኖ በተለይም የጎንደር ፋኖ በተመለከተ ያላትን ኣቋም ጥንቃቄ የተመላበት መሆን ኣለበት።
@birhanebezabihambaye6636
@birhanebezabihambaye6636 Ай бұрын
Geez is civilization not agrarian it is civilc / Maritime society
@mulugetag.michael1881
@mulugetag.michael1881 Ай бұрын
አንተነህ አዳርባይ ሁነህ እንጂ ስታሌም አንተ የምትደግፋችው እከሌ ጀነራል እያልክ እውነቱን ግን በኤርትራ ዙርን እኞ የአማራ ልዪ ሓል ፋኖ ነው ትግራይ የተዋጋን መሬታችን ያስመለስነው አሁንም እድል ቢያገኙ አንተ የምትደግፋቸው ሊጠፋን እያቀዱ ነው
@siblesible4838
@siblesible4838 Ай бұрын
Eremkerut ahum emwagaw lezanew blewal jeneralu estalim mn eyhonenew
@LemisaleYeshua
@LemisaleYeshua Ай бұрын
Cherashe demoze mekfele yekelale be leyu hayele berune mastebek teamer eko new yelabhine siteyek debdeba
@GetahunDegefu
@GetahunDegefu Ай бұрын
አይ ኮሜዲያን እስታሊን አንተም እራስህን እንደጋዜጠኛ ነው የምታየው ተቃጠል ያለው ሰው
@alexbeyene542
@alexbeyene542 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ካሉ ቤሄረሰቡች መገጠል እጂግ በጣም ከሚጎዳዉ ማህበረሰብ አንዱ የትግራይ ህዝብ ነዉ እሄን የምለዉ ጥላቻ ስላለብኝ አደለም እወነታዉ ነዉ ምን ታርሱ ይበላል መሬቱ ድንጋይ ነዉ የሚገርመኝ ደግሞ ለመገጠል አብዝቱ የሚሰራዉ ይሄዉ ህዝብ ነዉ መገጠል መብት ነወ ግን የወደፊቱን ማየትም ቆንጆ መንግስቱ የሁነ ጌዜ ምን ብሎል ከትግሬ አንድ ኪሎ እህል አይመጣም fact ነዉ ሁኑም ግን ኢትዮጵያ ለመስራት ከአማራ ቀጥሎ ትልቁ አስተዋጽኦ የትግሬ ማህበረሰብ ናቸዉ ሀገር በታሪክ አጋጣሚ ይጠባል ይሰፍል እናተም መገጠል ትችላላቹሁ 30 ተፃፈ ከጎንደር
@solomonhadgu5636
@solomonhadgu5636 Ай бұрын
Kkkkkk ante ahiya ye ahiya lji buda fdel yeqerexe hizb berahab ymotal tlale denqoro ethiopian ethiopian yederega eko tgraway new
@LydiaEldana
@LydiaEldana Ай бұрын
እንታ እዩ ክንዱዚይ ዝአክል ን እንዳ 3 ቀብጠርጠር ዘብለካ ዘሎ እስታሊኒን? ናይ ባዕሎም ሰባት እኳ ከማኻ ዝአክል አይቃለስሎምን ቀተልትና ሙኻኖም አሻብካ ኢኻ ረሲዕኻዮ?
@Lee2005-w5v
@Lee2005-w5v Ай бұрын
He's journalist and humanity
@LydiaEldana
@LydiaEldana Ай бұрын
@@Lee2005-w5v I’m sure you wouldn’t say this during the Tigray genocide
@Lee2005-w5v
@Lee2005-w5v Ай бұрын
@LydiaEldana its sad true, but we don't want to repeat the same mistakes ! we learn from it
@LydiaEldana
@LydiaEldana Ай бұрын
@@Lee2005-w5v with that I agree 🙏
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 Ай бұрын
እስታሊን አትሸወድ የአማራ ህዝብ ትምክተኝነቱ በባዳ ሜዳ ያለው ጉራው ከየትኛውም ሰው ከየትኛውም ህዝብ ጋር ተስማምቶ መኖር አይችልም
@poppina22
@poppina22 Ай бұрын
ቀዳዳ እድሜ ልክህን አማራ እያልክ አልቅስ
@poppina22
@poppina22 Ай бұрын
ቀዳዳ እድሜ ልክህን አማራ እያልክ አልቅስ
@muzz.bedabo1771
@muzz.bedabo1771 Ай бұрын
Yehe fishka yehone seweye hosteg meyazz yejemerew isuu new betigray torrent gizze izza tigray wistt yesu wetaderoch simareku yetigray tewelajoch kee adiss abeba afso murkongoch eyale siketef korekonda biyzuwat destayen alchelewem
@alemubeka70
@alemubeka70 Ай бұрын
ስታሊን😂 ናትናኤል አክቲቪስቱ ፆታው ምንድነው? አላለም?😅😅😅
@user-zl4op5dc6j
@user-zl4op5dc6j Ай бұрын
ማንጎ ስ90$&100ብር፣ሙዝ60$$%&70 ፓፓያ፣ም እድእዞ፣በዚ፣ነሮ፣ውእድንት፣ማንው፣ገዝቶ የሚበላው፣ካይንው መቼ አነስ አለማፍእሩ እይ ልጅን ቱን ያልጨርስ መሬ ፣ጠቅላይ ሚኔስእተር ሣይክሉነና፣ኳሱነ፣ፎቶ መነሳትን እድመሬና እድለውእጥ አምጪና ፍጣሬ፣ እራሱን እድ ምን እድሚያስብ. እንድዚ. ዓገሬቷን. ሽንነሽኖ ህዝብን ከፍእፍሎ ምን እርግማን እድገጠመን. እር፣ፍእጣሬ ያፍእርስው ይገንድእስው ይጣለው አቤት ለሕዝብ ያለው ነቀት. ምንም. አያመጣም. ብሉ ያስበው ፣የሕዝብ. ማህበል በቅርብ ምን ሊፍጥር እንድሚችል ያየዋል አሁንስ አታምኑም ጤነኛ ነው. ሐብይ፣ትላላቹ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@LemisaleYeshua
@LemisaleYeshua Ай бұрын
Eyew estaline jimma park eygenebaw belo demoze siteyeku weferame dula honwale lela beher kehonke ema debdebaw yeleyale ande birr yeleme feke new siraw tekelala
@HaileAbreha-z5e
@HaileAbreha-z5e Ай бұрын
Stalin aetiom tblom jeneralat tslet tgray zelewom eyom zbanomn teleko nay men mqanom flet teketatelom
@user-lh4jo5pl1e
@user-lh4jo5pl1e Ай бұрын
ገራሚ ሚስጢር እንዳለው ለጨምርለት ከንቱ ህዝብ ነው
@damtewleta6359
@damtewleta6359 Ай бұрын
እሲታሊን አንተ ፋኖን እንደሚታሞጋግሰው አያድርገውና አእንደሚፎክረው የኢትዮጵያ መንግሥት ቢሆን የትግራይ ዕጣ ፈንታ ምን የሚሆን ይመስለሃል? እስቲ በዚህም ላይ ፕሮግራም ስራ አብይ ቢሄድም ፋኖ መንግሥት ቢሆንም አያድርገውምና ጦርነት አይቆምም የአባቶች ርስት ማስመለስ ወደ ቀድሞ ገዥነት መመለስ ነው ይህን አቋም አያቆሙም
@abdullahihamid4738
@abdullahihamid4738 Ай бұрын
ስታሊን ተገሩ ምን ያክል ይቅር ባይ መሆኑን ከትግራይ ሕዝብ አይቸለው አንዱ ምሳሌ አንተ ናክ :: ዎላሂ በጣም ገረመኝ ምክንያቱም ያኔ ትግራይን ለማውረር ያነበራውን ፕሮፖጋንዳ ሰስብ በተላይም ከአማራ ክልል የነበረው መጣዳፍ ነገርግን አብይ አማራን በወራረ ግዜ አብይ ከትግራይ the same reaction ጠብቆ ነበር ግን ፎፍ የለም ምክንያቱም ተጋሩ ይላያል 🙏
@michaelmedhane3656
@michaelmedhane3656 Ай бұрын
ሼህ ያሲን ነበር የሀማሱ መሪ
@asfaw_70
@asfaw_70 Ай бұрын
የአማራ ና የትግሬ ችግር አሁን ከብልጽግና ጋር ካለዉ ችግር በባሰ የሚቀጥል ይመስለኛል ። ትግራይ ከተከዜ ማዶ ለመኖር እንጅ ለእርስት ማሰብ የለበትም !
@amtejone8520
@amtejone8520 Ай бұрын
@@asfaw_70 you are right
@siblesible4838
@siblesible4838 Ай бұрын
Seytan tokula lemanm rstachn ansetm hlinabs
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel Ай бұрын
አንተ ራስህ የአማራ ክልል ዝንጀሮዎች የሚናገሩትን አማርኛ እየተናገርክ በ "ጠለምት" "ማይጠብሪ" ታሾፋለህ? ተብታባ!!
@nurityimer4474
@nurityimer4474 Ай бұрын
ቀዳውጣ ከበደ ምን እያለችነው ገቦራሥ😅
@lomiayneyberhe8136
@lomiayneyberhe8136 Ай бұрын
ኣየ እስታሊን በዶ/ር ኣብይ ጉዳይ ተቃጥለህ ልትሞት ነው ::
@YONIONE91
@YONIONE91 Ай бұрын
It is so annoying and painful to listen to you this days. You became completely supporter and promoter of fano group. Aren't this the same group who committed genocide against your people. What is the purpose of providing service to them.
@Lee2005-w5v
@Lee2005-w5v Ай бұрын
What's your problem! The genocide happened by PM Abiy order
@dkm1666
@dkm1666 Ай бұрын
ለሁሉም የኢትዮጲያ ችግር መንስኤው ወያኔ ነው
@t.g4082
@t.g4082 Ай бұрын
Brainless 👽👽👽
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 Ай бұрын
እስታሊን አካሄድህን አርም የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጭፉ ከነበሩት ጋር ነው የቆም ከው
@amtejone8520
@amtejone8520 Ай бұрын
እስታሊን ጅብ ፊት ውሸታም በኔ ዘመን ኢትዮጵያ ስትፈርስ በማየቴ ደስተኛ ነኝ አላልክም ወይ .
@solomonhadgu5636
@solomonhadgu5636 Ай бұрын
Ahinm eko fersalesh ante ahiya ye ahiya lji buda
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 18 МЛН
ሰበር   ዜነ   የአሁነው  መረጀ  ነሐሴ  13/20/16
LayiLa shara ኡሙ ፈረሀ ።ቸነል
Рет қаралды 202
I can’t believe she did that😰🫣#shorts #funny#comedy
0:13
Uma NOOB
Рет қаралды 3,8 МЛН
Ей разбили нос!😭
0:59
Petr Savkin
Рет қаралды 1,5 МЛН
מי גנב את הגלידה??🫢
0:19
אביגיל ויסמן - SHORTS
Рет қаралды 17 МЛН
Сын своего отца 😂
0:15
Pavlov_family_
Рет қаралды 755 М.
ANYONE REMEMBER THIS MAGIC?🤯🪄🔮 #shorts #short
0:12
MILANAROLLER
Рет қаралды 16 МЛН
Let's do it! 🎂
0:41
A4
Рет қаралды 6 МЛН