#Zaramedia

  Рет қаралды 39,261

Zara Media Network -ZMN

Zara Media Network -ZMN

15 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @zaramedianet
Zelle/cash app-571-622-8891
donorbox.org/support-zara-med...
gofund.me/6229ecd0
#Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Пікірлер: 244
@Zaramedianet
@Zaramedianet 13 күн бұрын
Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
@user-od7rn8zb2p
@user-od7rn8zb2p 4 күн бұрын
እትደልዮ እንትህልወካ ሕተተኒ
@user-od7rn8zb2p
@user-od7rn8zb2p 4 күн бұрын
ብዝተረፈ በርትዕ
@idrismuhe1320
@idrismuhe1320 13 күн бұрын
ጥርሱን ሲተክሉለት በስህተት ምላሱን ቢቆርጡት ጥሩ ነበር።ስንት መልካም ሰዎች በህክምና ስህተት ይሞቱ የለ
@birhanegebrehiwot7344
@birhanegebrehiwot7344 13 күн бұрын
ጀኖሳይደሮች በህግ እስካልተጠየቁ ድረስ ጀኖሳይደሮች እንደዚህ አይነተ ቃል ከመናገር አይቆጠቡም፡፡
@user-lq4xf8uy2c
@user-lq4xf8uy2c 13 күн бұрын
የሚገርመው እኮ፣ አብይ አህመድ የራሱ እብደት እንዳይበቃው፣ የነ ዳንኤል ክብረት የነዳኛቸውና ኮተሪዎቹ እብደትና ድንቁርና እየጫኑበት የህዳር አህያ አርገውት አገሪቱ ገደል እየገባች ነው።
@kidukidugebretinsa236
@kidukidugebretinsa236 13 күн бұрын
ብጣዕሚ ፁቡቅ ቀፅለሉ
@sintayehuz
@sintayehuz 13 күн бұрын
He was my advisor while I was writing my undergraduate paper for my BA in philosophy. He has been very racist and opportunist.
@teweldenugusse175
@teweldenugusse175 13 күн бұрын
Best journalist ever, Thanks
@NardosHaileslase
@NardosHaileslase 13 күн бұрын
ተጋሩ የአብይን የወደፊት የጥፋት ህልሙ ገና ጧት ላይ ነበር ይግባቸውና የገመቱት።ፀረ ትግራይ መሆኑን ብቻ አይደለም የኢትዮጵያ አፍራሽ መሆኑንም ነበር የገባው።ተጋሩ ቶሎ የሚናደዱት ነገሮች ቶሎ ስለሚገቧቸው ነው።
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 13 күн бұрын
ተጋሩ በሁሉም በኩል የገበዉ ህዝብ ነዉ ባሳለፈነዉ 3 አመታት በጦርነት ምክንያት ብዙ ጉዳት ብደረስም ከዛ ጉዳት እያጋገሙ ናቸዉ የተደገሰላቸዉ ድግስ ከደረሰዉ በላይ ነበር ነገርግን እራሰቸዉ ስለተካከሉ ነዉ የዳኑት ህወሃትም የኢትዮጵያ መሠረተልማት አሳድጋለዉ ብሎ ብዙ መሐበራዊ ልማትም ገምብቷል ትርፉ የትግራይ ህዝብ በጅምላ እንድያልቅ ነዉ የሆነዉ አስቀድሞ ለትግራይ ህዝብ ልከላከል የምችል ሀይል አልገነቡም ቲዲፈ በ 8 ወሩ የቴምቤን በረሃ በነበሩ ግዜ የመጣ ሀይል ነዉ
@tazebeteklegiorgis2818
@tazebeteklegiorgis2818 13 күн бұрын
ደግሞ አታፍርም አማራ ነኝ ትላለህ.አማራን እያስጨረስክ.ደኛቸው አንተ ዝቃጭ አበይ የሚያድንህ መስሎህ ነው ወይ እራሱ ይደፍሀል አንተ ሐተላ
@workuassefa6481
@workuassefa6481 13 күн бұрын
ሰሞኑን ነው መከታተል የጀመሩኩት በእውነት በጣም ከማያቸው ሚዲያዎች እውነት እውነት ነው የሚነገርበት በማሰረጃ ነው አሁን ኪሚያዝናናኝ ሚዲያ አንተ ነህ ለራሱ ለፈሲካ አርዶ የማያቅ ህዝብ ፈየል ገዝቶ ሰጠ ነው ያልከው ያዝናናል በርታ ።
@user-kx9xi4hy1e
@user-kx9xi4hy1e 13 күн бұрын
የተከለለት ጥርስ መልስ እንዳይ ባል ነው: የParking ስራተኛ: አሜሪካ Parking lot ነበር የሚስራው የነበረ::
@Ele_Simri
@Ele_Simri 13 күн бұрын
Kkkkkk Aydel 😂😂😂
@EmanYosef-lu5vx
@EmanYosef-lu5vx 12 күн бұрын
Staying, I enjoy watching u. You are the source of my joy. Feta new metaregn.
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 13 күн бұрын
ስለ ሱማሊያና ጅግጅጋ ያልከዉ ወላሂ ትክክል ነህ ለምሳሌ የሱማሊያ ጠቅላይ ሚንስቴር ሐምዛ አብድ በረ እና አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር ወንድማሞች ናቸዉ ሱማሌነት ሳይ ሆን የሁለት ወንድማሞች ልጆች ናቸዉ ከሞቋድሾ ጅግጅጋ መቶ እሄ ማነዉ ተብየ ስጠየቅ መልሱ የኛ ነዉ ብየ ነዉ ምመለስዉ በሁሉም አንድ ስለሆን ማለት ነዉ
@Samitrghh
@Samitrghh 12 күн бұрын
በትግራይ ክልል ወልቃይት እራያ እራያ ማለት በትግርኛ ማየት ማለት ነው ወልቃይት ደሞ የአማራው ስብስብ ወልቀን መጣን ሲል ወልቃይት አለው ትክክለኛው ስሙ ማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን ነው በጀመሪያ ጥያቄያቸው ከአማራ ክልል ነው የመጣነው በአማርኛ እንማር ነበር እዬ ትግራይ ክልል ነው አንድ ሰብጀክት ትማራላቹ አማርኛ ከፈለጋቹ ከወለቃቹበት ክልል ሂዱ ተባሉ ከዛ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@LegeseHagose
@LegeseHagose 6 күн бұрын
ቀፅለሉ እስታሌን ጅግና
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 13 күн бұрын
እነዚህ ነብሰ በላዎ መቼ ነው ግን የሚፀፀቱት ይሄ ሁሉ ህዝብ እንደቅጠል እየረገፈ እነሱ በመንግስት በጀት ሳይገባቸው ጥርሳቸውን ምናምናቸውን እያስቀየሩ የእርስ በርስ ጦርነት እያወጁ እስከመቼ የምንታገሳቸው?
@kinfesahilu3585
@kinfesahilu3585 13 күн бұрын
ኣይኾንን ካብ ምባል ንከይኸውን ምስራሕ እዩ።
@user-fr8vp4db3k
@user-fr8vp4db3k 13 күн бұрын
እሰታሊን ቀጽለሉ❤
@jalenedinka4752
@jalenedinka4752 13 күн бұрын
ትክክል ብለሀል 👏👏👏
@debora.teneshi
@debora.teneshi 13 күн бұрын
ለምንድነው ሁል ጊዜ የአማራ ኃይል ብቻ የምታነሳው ሁሉም ክልል አይደል በጦርነት የተሳተፈዉ። ደግሞሰ በአማራ ሕዝብና ንብረትሰ የደረሰዉ ኣልቂትና ውድመትስ እንዴት ይረሳል።
@wediofla3230
@wediofla3230 13 күн бұрын
Hezbawi degafe yenberw Amhara kill becha selhone newe. Abiy and Isayas have played you guys really bad.
@abdayuabaygm2394
@abdayuabaygm2394 13 күн бұрын
ዳኛቸዉ ከሚኒ ጂን ጋር ተቃቅፎ ከመዋል ውጪ ምን ያውቃል ብለህ ነው ስታሊን !!!!
@karozimathestar929
@karozimathestar929 13 күн бұрын
ምላሱ ላይ ነዉ ጥርስ የተገጠመለት።
@langanoshaalaa2019
@langanoshaalaa2019 12 күн бұрын
Thank you Zahara Media-for your Often Calling a Spades a Spade !
@seleshemulaw1448
@seleshemulaw1448 13 күн бұрын
Stalin you killed me 😂😂😂 I know who you look like. It is my dream to see Eritira Tigray Afar to become one country.✊✊✊
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 2 күн бұрын
Only a dream 😂😂😂
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w 13 күн бұрын
የአብይ መንግሥት ተመስገን ደሳለኝ ዝም ጭጭ የደረገ ስርዓት ቴድሮስ ብልጥ ጉራጌ ነው አፉን አይከፍትም
@kinfesahilu3585
@kinfesahilu3585 13 күн бұрын
ስታሊን እቲ ሽርሒ ግን ይነግረና ኣሎ እዩ። ዘረብኡ ዝድብረይ ኣይኮነን።
@Rachel-xy8sc
@Rachel-xy8sc 13 күн бұрын
Stand up Tigray diaspora speak up for your people.
@habtomberhane07
@habtomberhane07 13 күн бұрын
አረ ይብቃን ከነዚህ ሰዎች ነፃነት ሃሪረ
@saraabraham2202
@saraabraham2202 13 күн бұрын
ቁርጥ እየበላ ነው የኢትዮጵያ ሰራዊት እሚዋጋው ያሉትስ???
@Ele_Simri
@Ele_Simri 13 күн бұрын
Thank you Staline… you need more to Describe about Teddy Afro. He Needs to Weak up and Stand for his People Amhara!!🟥🟨🟥🟨🟥
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 13 күн бұрын
Teddy Afro is Gurage unless of course he wants to be yehidar Ahiya like most Gurage elites.
@kidanehaddish
@kidanehaddish 13 күн бұрын
ሰሚ ወኪል የሌላቸው በኢትዮጵያ የታሰሩ ተጋሩ የሚመለከትም ነው የዳኛቸው ኣነጋገር።
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 13 күн бұрын
አምባ ገነን አድናቂ አለው።ገዳይም አዝማሪ ያስከትላል ።አዝማሪ ከአዝማሪነቱ አያልፍም።ይቀበላል።
@habteabtekest7412
@habteabtekest7412 13 күн бұрын
እነዚ የጥላቻ መርዞች መርጨት ልማዳቸው ነው። ከነዚ ካንከሮች በላይ የትግራይ ጠላት የለም።
@JetwayExpress
@JetwayExpress 13 күн бұрын
God bless you dear Stalin for all your hard work ❤
@girmawasseme3945
@girmawasseme3945 13 күн бұрын
ገነነው እና ገነትን ለማመስገን ነው ጥሩ ቤተሰብ አለው የምትለው ? ገነት ዘውዴ እንዲሁም ወንድሟ ገነነ አሰፋ የወያኔ አገልጋይ ነበሩ ። አገልጋዮችን ለምን አልተቸህም ? ለሕወሐት ስላገለገለ የገነት እና የገነነው ጠበቃ ሁነህ መምጣትህ አይገርምም።
@user-bf4mf9mw7g
@user-bf4mf9mw7g 13 күн бұрын
Long live for staline Gebreslasie
@alemtsehaysefani
@alemtsehaysefani 13 күн бұрын
Zaramedianetwork የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 13 күн бұрын
ዶ/ር ገነት ዘውዴ እና አባ ዱላ ገመዳም እኔ ተላላኪ አልነበርኩም ያሉ የቀድሞ ሚንስተሮች ናቸው አሁን በየ ዩንቨርስቲዎች ያሉ ምሁራን ከ 90% በላዩ የገነት ዘውዴ ትምህርት ፓሊሲ ውጤት ናቸው የድሮን ናፋቃያን ባይወዱቸውም
@gebregiorgiskahssay2657
@gebregiorgiskahssay2657 13 күн бұрын
ዶ/ሩ በወልቃይት አከባቢ ያለው የበልፅግናና የአማራ ቁርኝነት ማጋለጡ ሊመሰገን እንጂ ሊወቀስ ይገባል። ይልቅኑ በዚህ ልክ ልንዘጋጅ ይገባል።
@sarax3456
@sarax3456 13 күн бұрын
Selam selam esetalene
@almazyehdego4802
@almazyehdego4802 13 күн бұрын
❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉👋👋
@leulachaw3119
@leulachaw3119 13 күн бұрын
Teddy criticized PP too "na'at" music
@tsegayeGezahegn-wq6ck
@tsegayeGezahegn-wq6ck 12 күн бұрын
ስታሊን ጀግና ነህ ከዚህ በላይ ምንም ብልህ ከጀግና በላይ አይደለም
@DestaYbrah-tj5kf
@DestaYbrah-tj5kf 13 күн бұрын
I think this d,/r is confused or imotionalst,hawever tplf and tigrreans have saffeccent power, to destroyed any enemy's,ended
@Guliakaye1850
@Guliakaye1850 13 күн бұрын
🙏🙏🙏❤
@zaidbeyene7868
@zaidbeyene7868 13 күн бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@MebrahtuDemsie
@MebrahtuDemsie 13 күн бұрын
ጀዝባው ዳኛቸው ተውት እድሜ ልኩ ጀዝባ ነው ባካቹ
@t.g4082
@t.g4082 13 күн бұрын
God bless you Stalin ❤❤❤
@weldesemayatseyoum7591
@weldesemayatseyoum7591 13 күн бұрын
Stalin , brilliant points !❤❤❤❤
@tesfayeberhe8590
@tesfayeberhe8590 13 күн бұрын
ቴዲ አፍሮ ለዮሀንስ ብቻ አይደለም ያልዘፈነው ለወላጅ አባቱ ሀገር "" ከባታና ጠንባሮም "" መዝፈን አልቻለም 🤣
@gebredemsis
@gebredemsis 13 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ህወሃትን ሲጠላ ህዝብን ከመውቀስ ለምን ብለህ ነው መጠየቅ ያለብህ
@mekonenebeyene7836
@mekonenebeyene7836 13 күн бұрын
❤❤❤
@rttr3992
@rttr3992 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zi2rg6wb6e
@user-zi2rg6wb6e 13 күн бұрын
እስታሊን ጀግና ምርጥ ሰው እውነት ከዚህ አንድ ፍሬ ልጅ እንኳን መማር ያልቻሉ የእድሜ ጠገቦች ባይፈጠሩ ይሻል ነበር::ለእስታሊን ግን የሰው ራስ ቢየው አለሁ::እድሜ ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ::
@AwekeEniayehu
@AwekeEniayehu 13 күн бұрын
እረእባካችሁ ህዝብን አታባሉት አድነትን ስበኩ ካለፈውሥተታ ችንእማር ያተን ዘመዶች እድሜ ለማራዘም የትግራይ ወጣት አለቀ
@mulugetatadessetewolde3659
@mulugetatadessetewolde3659 13 күн бұрын
ህዝቤ ነው የምትለው የአማራ ህዝብ ምን እየደረሰበት እንደሆነ ታቃለህ ተወው የትግራይ ህዝብን የራሱ ልጆች አሉት የኔ ለምትሉት ህዝብ ታገል
@QemerMedia-lt6fd
@QemerMedia-lt6fd 13 күн бұрын
ዳኛቸዉ የዘቀጠ ፍጥረት
@sabatadesse2597
@sabatadesse2597 13 күн бұрын
🙏🙏👍👍👍
@azmerakidane4109
@azmerakidane4109 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@abe4082
@abe4082 13 күн бұрын
በሚቀጥለው ዓመት የበጀት ጉድለት ካጋጠመን የሱን ጥርስ ሽጠን ነው የምንሞላው፤ የመንግስት ንብረት የመንግስት ንብረት ነው ፤ የቄሳርን ለቄሳር
@user-le2ke1nl3w
@user-le2ke1nl3w 13 күн бұрын
እስኪ ንገራቸው ቢገባቸው እስቴዋ
@BariyaGabirBari-cs9oq
@BariyaGabirBari-cs9oq 13 күн бұрын
ተጋሩ በአብይ ዘመን የደረሰብን ጉዳት እንኳን አሁን በህይወት ያለን ይቅርና መጪ ትውልዶች በዘገናኝኀቱ ሲታወስ የሚኖር ቢሆንም ወዳጅ መስለው ሲቀርቡንና ሲያወድሱን የነበሩ መርዘኛ ጠላቶቻን እንድንለይና ከእንግዲህ ወድያ ተጋሩ ተታለን በደመኛ ጠላቶቻችን እንዳንጠቃ ትምህርት ሰጥቶናል ተጋሩና ኤርትራውያን ደግሞ ተዋህደው በምሥራቅ አፍራካ ታላቅ አገር እንደሚሆኑም ጥርጥር የለውም ይህ የምለው ከግፍ የተፈጠረ እሳቤ ነው::
@girmawasseme3945
@girmawasseme3945 13 күн бұрын
በወቅቱ ቲዲ የድጋፍ መልዕክት ማስተላለፉ ምን ችግር ነበረው ?
@Ele_Simri
@Ele_Simri 13 күн бұрын
ችገር የለወም ገን ዛረ አምህራ ሀዘብ መናገር እና መዘፈን አልበት .
@user-td4xn8ex9c
@user-td4xn8ex9c 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv 13 күн бұрын
እንዴነ ዶክተር ዳኛቸው አይነቶቹን ከአምሳዎቹ ጀምረው ሲበጠብጡ የሚኖሩ የቶረቶሩ አሮጊቶች መጨረስ ነበር።
@girmawasseme3945
@girmawasseme3945 13 күн бұрын
ግንቦት 30 እና ሰኔ 30 ጠለምት እና ወልቃይት እንገባለን ብሎ ነበር እኮ ወዲ ወረደ ? አንች ታመጭው አንች ታሮጭው።
@odadejene2417
@odadejene2417 13 күн бұрын
የጋሽ ዳዊት ጉዳይ ከምን ደረሰ እስታሊን።
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 13 күн бұрын
Dr dagnachew is jonocider
@Dats09
@Dats09 13 күн бұрын
What do you expect from toothless Dagachew .
@assefakassaye8661
@assefakassaye8661 13 күн бұрын
እነዚህ ቢንጫጩ ልማዳቸው ነው ምክንያቱም የሻዕቢያ ተላላኪወች ናቸው።
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 12 күн бұрын
What was you expecting from a friend of a criminal in 4 kilo ? Crime will continue as long as justice is not delivered.
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 13 күн бұрын
ዩንቨርስቲ መምህር በኢትዮጵያ ውስጥ በኢካናሚ የተጐዳ ደሀ ነው ምንም ማለት አይደለም ዶ/ር ዳኛቸው ስልጣን በጣም ይፈልጋል ምንም ቢያሽቃብጥ ስልጣን ዳግም ይሸሸዋል
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 13 күн бұрын
Tedi yemitilew azimari new bota atistew
@teweldetesfaghabir2563
@teweldetesfaghabir2563 13 күн бұрын
ለዚህ ቀሽም PHD የሰጠ ዩኒቨርሲቲ ማፈር አለበት:: ባግባቡ ማድመፅ የማይችለውን የእንግሊዘኛ ቃል (coalition) ከመጠቀም ይልቅ 'ጥምረት' ብሎ በዚያች በድንቁርና ዋሻው ቢደበቅ አይሻለውም ነበር?!
@teshomezerihun2152
@teshomezerihun2152 13 күн бұрын
Tedy Afiro aso make music tocomment Abey Amehid
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 13 күн бұрын
ይህ የፕሪቶርያ ህግ አንዱ ባንዱ ላይ የጥላቻና ጠብ አጫሪ ንግግሮች እንዳይደረጉ ሲደነግግ ለብልፅግና ፓርቲ አይሰራም እንዴ??
@abebakebede1270
@abebakebede1270 13 күн бұрын
አንበሳ ነህ እስታሊንክ ልክ ልካቸውን ንገራቸው እነኝህ ምድረ ሰገጤዎች እነዚህ ናቸው ለሓገሪቱ ወጥመድ የሆኑባት መርዝ እየረጩ።
@user-ll1lz8bi9h
@user-ll1lz8bi9h 13 күн бұрын
ስታሊን የብልፅግናን ሚስጥር በተቻለህ አቅም ዘርግፈው ከዚህ በላይ ሀገሪቷ ምን ትሁን የፈረሰች ሀገርን እየመራ ያለውን ስርዓት ሚስጥሩን አላወጣም ያልከው ተውና ሚስጥሩን አውጣውና ሜዳ ላይ አስጣው።
@ETHIOPIANTODAY-es1wp
@ETHIOPIANTODAY-es1wp 13 күн бұрын
WOLKAYTEN ENKWAN TEWAT BE 10% AQMACHEN NEW EYETEWAGAN YALENEW
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 2 күн бұрын
ዘሜ እና እስክንድር ታረቁ 😂
@kidanefisseha7784
@kidanefisseha7784 13 күн бұрын
Ayhonem.Stalin,Great!!
@HaftomKassaye-vj3os
@HaftomKassaye-vj3os 13 күн бұрын
ከይትድቅስ ንድሕሪት እናተመለስካ ዝተዛረብዎ አስታውሶም ጠንክር ኣስታሊል
@gebretsadik-cv1ir
@gebretsadik-cv1ir 13 күн бұрын
ቴዲ ኣፍሮ ማለት እኮ ብርቅይ ዘፋኝ ሳይሆን ብርቅየ ኣቃጣሪ ኣስጎብዳጅ በረንዳ ኣዳሪ ደነዝ ነው
@bemnetwoldu7105
@bemnetwoldu7105 13 күн бұрын
Sitalin tessasatk Tedi wefual... Zaf yalemelimal besew resa...
@DestaYbrah-tj5kf
@DestaYbrah-tj5kf 13 күн бұрын
Dont be dentist,be focused on idiiollgy,
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 13 күн бұрын
ዳኛቸው እኔ በቅር የማውቀው ሰው ነው በጣም በማንነት የተጠቃ በግድ አማራ ካልሆንኩ የሚል የጥቅም ጉዳይ ሲሆን ግን ከተጋሩ ጋር ተጠግቶ በነ ሳሞራ ሰዓረ ወዘተ ቤት አግኝቶ ሲኖር የነበረ ኢሰቡ አባይ ሓመድ ሲመጣ ደግሞ እንደ መዥገር ተጣብቆ የሚኖር ከአሳማ በታች እንስሳ ነውና አሁንም ግዜ ለኩሉ ያሳየናል ሁሉ !!!!😮😮😮
@destatesema2882
@destatesema2882 13 күн бұрын
Dagimawi Zadig style ? genocideroch ekaltelekemu dires tixic nigigirachew yiketilal.
@amare7879
@amare7879 13 күн бұрын
He was parkiologist in the US
@teklaymekonen2461
@teklaymekonen2461 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@weldesemayatseyoum7591
@weldesemayatseyoum7591 13 күн бұрын
Assab and Massawa handed over to Italy by Emperor Minilik , period. This fact has become hard to swallow by Ethiopians.
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 2 күн бұрын
ሚኒሊክን ሲያመልኩ እለማፈራቸው😂
@AbrhamAdehane
@AbrhamAdehane 13 күн бұрын
ሰለ ቲዲ ይቆይ ቲዲ መለስ የሰጠው ለማንኛውም ድሞክራሲ ነው የተጠቀመበት ።
@solomonaweke545
@solomonaweke545 13 күн бұрын
chese estalen gen lemen
@bradjohnson6427
@bradjohnson6427 13 күн бұрын
Looks like dagnach Tirso does not think Tigray is Ethiopia. Why would a southern born member of ENDF fight to keep in Amhara. Let Amhar and Tigr solve their problem in a way they choose.
@kidudest7893
@kidudest7893 13 күн бұрын
Welkeh tiref maferia muhur!!
@Aklil-zm8qm
@Aklil-zm8qm 13 күн бұрын
አረ ይቅርታ እስታሊን ወዲነይ ካባኻ ጀሚሩ ክዛረቦ ዝግባአኒ ውራይ አለኒ ንምንታይ ኢና ዳግማይ ጌጋ ብምድያ ፀላእቲ ናብ ሓደ ደንበ ንስብስቦም ዘለና? ነን ባዕሉ ዝባላዕ ዝነበረ 27 ዓመት ሓደ ጌርና ባዕልና ተበሊዕና :: ሐዚውን አንማሀርን ናይ ጓንደር ሊሂቅ ናይ ቤጌምድር ነፍጠኛ እንዳበልኩም ዘይትፅብፅቡ አረ እስታይል ሕሰበሉ ? ናብ ዝነበርዎ ታሪኾም ንምለሶም :: አብይ ህፃን አታሓሳስብኡ ጓጃም ጓንደር ጎርጎራ ከመይ ከምዝፈላለዮም አየምህረናን ድ'ዮ?
@TewodrosKiffle
@TewodrosKiffle 13 күн бұрын
Exactly.
@girmawasseme3945
@girmawasseme3945 13 күн бұрын
ቴዲ አማራ አይድለም ያልከው ለምን ይሆን ? አማራ + ጉራጌ ነው ። እርሱን የሚገልፀው ግን ኢትዮጵያዊነት ነው እናም ከቴዲ ብትወርድ ጥሩ ነው።
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 13 күн бұрын
Tedi qitu yibida azmari
@AAb1977
@AAb1977 13 күн бұрын
Yohannes IV in his time as a king he never administered Welkait as part of Tigray region. Beyond Tekeze river historical facts. Unfortunately very soon the prophecy told for Generations coming to fulfill period. TPLF final doomsday graveyard chapter will be sealed in Welkait from the incoming tribulations events according the prophecy. Tigray will divide in two also oromo Army in the incoming inevitable Tribulations events. Those TPLF foot soldiers will evade Welkait as prophecy fulfillment BUT their's no escape nor way out that's the outcome as prophecy fulfillment. In the month of September very critical things will occur but at the end things will change for good until end days. Ethiopia she will survive period. Peace will restore all four corners be patient to be a witness.
@mdhanwbet940
@mdhanwbet940 13 күн бұрын
Aseyyyyyyyyyi esitalem jigna mehogos simi Amhara bolom bolommmmm da nezom aedug !!!
@abebakebede1270
@abebakebede1270 13 күн бұрын
እስታሊንግ የሚናገሩት እኮ ላደረጉት ጆኖሳይድ መረጃ ነው በደንብ ቀርፀህ አስቀምጠው
@henokgoitom5247
@henokgoitom5247 13 күн бұрын
Teddy Afro hunet ayto now jigna jigna yemichawetow
@ETHIOPIANSOIL-vf9nm
@ETHIOPIANSOIL-vf9nm 13 күн бұрын
ኤርትራ ፣ የፋኖ ተወካዮች ፕሪቶሪያ ላይ መሳተፍ ካልቻሉ፣በጦርነቱም ተጠያቂ አይሆኑም!!!!
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 13 күн бұрын
Ye dr, dagnachew beteseb lemin gedel ayigebam dr, dagnachew meweged yalebet jonocider new.
@gebrutesfay9272
@gebrutesfay9272 13 күн бұрын
አታፍርም ለ5ሚልዬን ህዝብ 7የውጭ ሃገር መላ የኢት ህዝብ ይዘህ ገብተህ ፋሲሎ ሌባ ትግሬ ተሸነፈ ትላለህ አረ እፈር ወደ አማራ ካላወክ ልንገርህ መከላከያ ማንም ሳይረዳው ፈኖ ተብዬ አንድ ክልል መያዝ የለም ቲፔለፍ ግን ሀገርን አልፎ አለምን አነጋገረ ትግሬ ጀግና በታሪኩ ሁላ እስታሊን ወንድሜ በርታ ለታሪክ ሠንደህ አስቀምጥ ካፈሩ ግን አፍረት ስርአት አያውቁ አማራን አይወክሉም አነዚ አጋስስ
@user-hp5zd5fg7e
@user-hp5zd5fg7e 13 күн бұрын
What does Dr. Dagnatachew’s teeth and his job experience in a parking lot got to do with the argument that Welqite is not Tigray’s?
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 73 МЛН
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 107 МЛН
🔴#ሰበር ዜና አርብ ሰኔ//21//2016
𝐀𝐛𝐮 𝐦𝐚𝐬𝐮𝐝𝐞 𝐓𝐮𝐛𝐞
Рет қаралды 172
Её Страх Вполне Обоснован 😂
0:17
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2 МЛН
1❤️ #shorts
0:17
Saito
Рет қаралды 25 МЛН
Жизнь КОМАРА (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 4,3 МЛН
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 9 МЛН