#zaramedia

  Рет қаралды 26,170

Zara Media Network -ZMN

Zara Media Network -ZMN

Күн бұрын

Copyright protected!
Support us financially
Zelle/cash app-571-622-8891
donorbox.org/s...
gofund.me/6229...
#Zaramedia #Ethiopia #Eritrea #Reyotnews #EBC #Walta #Ethiopian Movies #Amhara #Tigray #Oromo

Пікірлер: 72
@Zaramedianet
@Zaramedianet 18 сағат бұрын
Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7
@samsamsun367
@samsamsun367 17 сағат бұрын
ስታሊን ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ አላህ ይጠብቅህ በርታ
@mideksahora8453
@mideksahora8453 13 сағат бұрын
ስታሊን እውነትን ፈትሸህ ብቻ ሳይሆን ከጉድጓድ ውስጥ ፈልፍለህ በአደባባይ ለማውጣት የምታደርገው እና ብቃትህ እጅግ የሚደነቅ ነውና በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።
@BenjaOg-gg8ub
@BenjaOg-gg8ub 18 сағат бұрын
ጅግና ትግራዋይ ንህዝብኻ ወትሩ ጠጠዉ ምስበልካ ፈጣሪ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ 🙏🙏🙏💊💊💪💪
@MegaSofiamia
@MegaSofiamia 17 сағат бұрын
ስታሊን ወዲነዋይ መአረይ እድመን ጢኢናን የሐብካ❤
@Hope-l4m
@Hope-l4m 12 сағат бұрын
አብይ መንደርተኛ ነው ጎሀፍ እዩ
@gebrekristosgebreselassie2155
@gebrekristosgebreselassie2155 12 сағат бұрын
ትግራይ የኢትዮጵያ መሬት አይደለም እንዴ ለምንድን ነው ዓብይ ኣሕመድ ኤርትራ ኢትዮጵያ ከነካች Gaza እናደርጋራለን የሚለው? አሁንም እኮ ኤርትራ የኢትዮጵያ መሬት ተቆጣጥራ ህዝብ ኢያሰቃየች ነው
@BenjaOg-gg8ub
@BenjaOg-gg8ub 18 сағат бұрын
ጅግና ትግራዋይ ንህዝብኻ ወትሩ ጠጠዉ ምስበልካ ፈጣሪ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ 🙏🙏🙏💊💊💪💪
@Ambesaw12
@Ambesaw12 14 сағат бұрын
በጣም የሚገርመው የዳንኤል ክብረት ፣ መፀሐፈ እንድትገዛ ተብዬ ተገድጃለሁ ፣ 3 መፀሀፈ ነው 10.000 የኢትዩዸያ ብር ነው የተብልኩት በጣም ነው ያሰገረመኝ ፣ ማሰተማር የማይወድ ትውልድ መፀሀፈ ግዙ ሲል ፣ ያውም የሴጣናዊ ዲያቆን ዳንኤል፣ አሰገራሚ ጌዜ ነው ያለነው፣
@edenkidane1625
@edenkidane1625 14 сағат бұрын
ይሳደብ ክቡር ያከብርሃ ባሌጌ ይሳደባል ስለዚህ ለህዝቡ ያልሆነ ለአኢሰያስ ሰደበ እሱ ጂሮ የለዉም ስራዉ እየሰራ ነዉ የቀነጨረ የራሱ ነዉ ዩኒቨርስት ጨርሰዉ እንግሊዝኜ የሜይችሉ በደማችን ነዉ መስዋእት ከፍለን ነዉ ማንም አልሰጠንም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪👈 ነዉ
@yirgalembekele-q3l
@yirgalembekele-q3l 9 сағат бұрын
No more Eritrea
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe 8 сағат бұрын
​@yirgalembekele-q3l cry for yourself. We live forever
@ss-jm8se
@ss-jm8se 9 сағат бұрын
የብልፅግና ምርኮኛ ጀነራል ተብዩዎች
@ss-jm8se
@ss-jm8se 9 сағат бұрын
የብልፅግና ተወካዮች ወረዳዎች
@ss-jm8se
@ss-jm8se 9 сағат бұрын
ሼባው አፅቀስላሴ ደደብ
@shalomayalieu306
@shalomayalieu306 7 сағат бұрын
ኦሮሞ አያዋጣም ምስኪኒን ነጋዴ መጤውን ነውየሚያስከፍሉት በግድ
@MimiMim-j5o
@MimiMim-j5o 18 сағат бұрын
Y weyane mekefafel men derese
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 15 сағат бұрын
It is a good thing that the AmharA officers be purged. Remember when Messay Andargachew Tsige Namin Zeleke we’re giving lists of Tegaru pilots OlF sympathizers Etc
@gebrekristosgebreselassie2155
@gebrekristosgebreselassie2155 13 сағат бұрын
Thanks!
@Tesnim-c6x
@Tesnim-c6x 25 минут бұрын
እስታሊን በሸኔዎቹ መከፋፈል ለምን ተገረምክ? አለቃቸው ህወሐት ተበታትኖ የለም?
@BasitA-s6q
@BasitA-s6q 3 сағат бұрын
አባቱ ወያኔ ተከፋፍሎ እያያቹ ልጁ ሸኔ ተሰነጠቀ ብላቹ ይገርማችኋል እንዴ ? ወሸኔ ሁላ ወያኔና ሸኔ አንድ ላይ ወሸኔ
@OneLove-rz5jt
@OneLove-rz5jt 10 сағат бұрын
ርዕስህ ላይ 'የተሰደው' የሚለው ቢስተካከል
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 7 сағат бұрын
ትግላቸው ለገንዘብ ብቻ ነው።ሲያቦካ ኖሮ ሕግና ደንብ የሌለው ማለቱ አዲስ አየደለም።ከ60ዓመት ያለፈ ቁማር።
@kifletesema1888
@kifletesema1888 14 сағат бұрын
ዳንኤል ክብረት ኦሮሚያን መበዝበዝ ጅምር እንዴ
@galaxyjoseph4612
@galaxyjoseph4612 13 сағат бұрын
አውቃለሁ ትንሽ ከድሮ ተሽሎሀል:: የአስተሳሰብ ለውጥ አለ:: ግን የህዋሀትን ጥፋት ትሸፋፍናለህ:: ኦነጦ የሚባለው ገዳይ አውሬ የሆነውን ቡድን ደግሞ እንደመደገፍም ይሰራራሀል:: ለምን ኦነጦ የሚባለውን የኢትዮጵያ ጠላት ትደግፋለህ?
@shalomayalieu306
@shalomayalieu306 7 сағат бұрын
እስታሊን ያለፈው ትተው ለህዝቡ ሰላምና እረፍት ሲባል ህውሀት ከፍኖጋር ተስማምቶ ይህንን አገዛዝ መጣልና የህዝቡን ስቃይ መቀነስ ይሻላል ካልሆነ ራሀብና ሞት ይበረታል አገዛዙ የራሱን እንጀራነው እየጋገረ ያለው ይታሰብበት ጥላቻውን ተውት እባካቹ ለምስኪኑ ህዝብ ሲባል
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 15 сағат бұрын
ትግራይን የመከፋፈል አጀንዳው ለማንም ግልፅ ነው ።አስቀድመው ተናግረውታል።ደግነቱ ብልፅግና ሊሰራ ያቀደውን ሴራ አስቀድሞ ይነግርሃል።ስለዚህ የትግራይ ህዝብ ና ሠራዊቱ የጌታቸውንና የፃድቃንን ሴራ በንቃት ሊከታተላቸውና ሊመክታቸው ሃይ ሊላቸው ይገባል ።ልክ እንደ ሽሬ ህዝብ ።
@grseshireee-ek6hc
@grseshireee-ek6hc 16 сағат бұрын
Oromuma empire soon wollbe breakdown into pieces the same as ottoman empire
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 15 сағат бұрын
Is that so? That is what your Debtras tell you? Keep listening to them.
@grseshireee-ek6hc
@grseshireee-ek6hc 15 сағат бұрын
@@ebsamohamed5845 no more gala empire amhara will take over
@delledergu2304
@delledergu2304 14 сағат бұрын
እድሜ ለፕሪቶሪያው ስምምነት ከነስህተቱ በትግራይ ላይ የተነጣጠረው የፅንፈኛው ሀይል ጥቃት አሁን ማን ከፅንፈኛ ጋር እየሰራ እንደሆነ እየተለየ መጥቶ ከፅንፈኛው ጋርና በግብፅና ኤርትራ ታግዘው ወደ ስልጣን የወጡ ኢትዮጵያን የቀውስና የጦርነት ራሳቸውን የሀብት ማማ ላይ የሰቀሉ አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ለመንቃት ብዙ ጊዜ አይወስድበትም ። ሀብታቸውንም አከማችተውት ሳይጠቀሙ ጥለውት ይሄዳሉ ።
@YohannesAlemayehu-r8g
@YohannesAlemayehu-r8g 17 сағат бұрын
ይህ አድር ባይ በጥላቻ የሰከረ እሱ የጻፈው መጽሀፍ ማንበብ ምንን ያስተምረናል..?! ከየትኛውም ብሄር ህዝብ ጋር አብሮት የሚቃረን ይመስለኛል ።
@unknownUnknown-lv9gb
@unknownUnknown-lv9gb 6 сағат бұрын
ሰታሊን ጅግና አምበሳ
@haymanotgebresilasse2640
@haymanotgebresilasse2640 Сағат бұрын
ሰታሊን አት ዘቀሪብ ናይሃይማኖት መራሓት ዒሪቅ ቀፂሉ ዝብለ ሓቀ ይበሉን 60 ማዓለት አብ አኸባ ሰባት ዚነበሮሞ ስልጣን ንሰላም ከባሃል ለቂቆም አይትሳከዒን
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 2 сағат бұрын
Are you with Issayas or ethiopia? He is criminal who have killed top tegaru leadership like Seyoum, Abbay Nebso and Abbay Tsehaye.
@XO_XO-o1p
@XO_XO-o1p 3 сағат бұрын
Abyi strives to generate income in the name of Daniel Kisrat to support his current shortages of buget for troops facilities .
@AhmedAman-m7i
@AhmedAman-m7i 3 сағат бұрын
The fact that your media disclose is right and true about the sales of the book !
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 2 сағат бұрын
The military personnel must be fateful for his country. If he spies his own military unit he should be punished!! This is the trend for all countries!
@eliasabebe6466
@eliasabebe6466 17 сағат бұрын
Stalin why do not you talk about the TPLF press release regarding the Pretoria agreement???
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude 15 сағат бұрын
There are amazing Tigrayans in Colorado. I hope you will visit them. I am not Tigre but they are my memorable friends. አዎ!
@ErtaAbyssinia-d1q
@ErtaAbyssinia-d1q 13 сағат бұрын
Support is going to wane for Ola and Fano as GERD is entering a new phase that Egypt can’t reverse. Eritrea and Egypt diplomatic relationship also will change soon if Ethiopia reaches an agreement with Somaliland and finds the deal
@awolababiyaa4652
@awolababiyaa4652 9 сағат бұрын
Stalin he was wagner of shewa
@eyobkaleab8702
@eyobkaleab8702 8 сағат бұрын
Wishetam
@dkm1666
@dkm1666 16 сағат бұрын
የአማራ ተወላጅ ስትል ምን ማለትህ ነው? ለምን የኦሮሞ ተወላጅ የጉራጌ ተወላጅ የትግሬ ተወላጅ አትልም ግራ የገባህ ቅማላም ትግሬ ነህ
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 15 сағат бұрын
You mean you aren’t Amhara? Do you hate being Amhara? Or all you know is name calling?
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 15 сағат бұрын
@dkm1666 የጋለሞታ ልጅ ስድብ የወንዳገረድ ቋንቋ ነው። ባለጌ የባለጌ ዘር መሆንህ ለዓለም አትግለፅ/አትጌለጪ
@t.g4082
@t.g4082 7 сағат бұрын
Donkoro brainless👽🤮
@shalomayalieu306
@shalomayalieu306 7 сағат бұрын
ግራየገባህ ባለጊዜ አንተነህ ናዚ
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 17 сағат бұрын
Lewyanem merdo new
@familia4674
@familia4674 16 сағат бұрын
ስታሊን ያልተረጋገጠ ዜና አታቅርብ ታማኝነት እንዳታጣ ኤርትራን ወደ ግዛ የሚለው ዜና
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 10 сағат бұрын
ኤሪ ዜና ላይ ፈልገው
@edenkidane1625
@edenkidane1625 14 сағат бұрын
መጀመሪያ አልሰማንም እንደገና ኢትዮጵያ ለራስዋ ጋዛ እያደረጋት ነዉ የሌለ ወሬ አታዉራ ደግሞ የሻዕብያ በትር ያቃታል 😂
@SkyEritrea
@SkyEritrea 14 сағат бұрын
@@edenkidane1625 ባርያ ማዓልካ
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 13 сағат бұрын
በአንተ እና በዳንኤል መካከል ምን ልዩነት አለ? ሁላቹሁም ለጥቅማቹ ህዝቦችን ታባላላቹ
@samisheger7871
@samisheger7871 3 сағат бұрын
ጃል ሰኚ በሰሞኑ ኦፕሬሽን ሰላሌ ላይ ተይዟል።መከላከያ ጉዳዩን በብልጠት ይዞታል።ሸኔን ለመከፋፈል ተማርኳል ብሎ ከማቅረብ ይልቅ ከጃል መሮ ተለይቻለው ብሎ እንዲቀርብ ውሳኔ ላይ ተደርሷል።በቅርቡ በአባ ገዳዎች በሃገር ሽማግሌዎች ከለላ ተሰጠው ተብሎ ለድርድር ተብሎ አዲስ አበባ ላይ ይመጣል።
@ForzaPulse
@ForzaPulse Сағат бұрын
ግዜ ያሳየናል።
@peace-x9s
@peace-x9s 15 сағат бұрын
ሕጂ ብዛዕባ ኦሮሞ አምሓራ ትልፍልፍ ዘለኻ መን እዩ ክሰምዓካ ኦሮሞ ዘመኖም እዩ ድላዮም ይግበሩ ወያኔ ስልጣን ምስ ሐዙ ኮምኡ እዮም ጌሮም
@HasenMuhamedhusen
@HasenMuhamedhusen 15 сағат бұрын
የራሷ አሮባት ሆነብህኮ ስታሊን ስለ መሮና ሰኚ ለኦሮሞ ተወው ስለ ጌችና ደፂ ተጨነቅ
@HaileselassieGw
@HaileselassieGw 15 сағат бұрын
ደንቆሮ መሃይም ለምን አይመለከተውም ኢትዮጵያዊ አይደለም ስታሊን?
@Dats09
@Dats09 15 сағат бұрын
Why are you here then ?
@Terryf4l
@Terryf4l 10 сағат бұрын
Denkoro...He is a journalust...he can reports about oromo ...lebanon...whatever...Dedeb
@Terryf4l
@Terryf4l 10 сағат бұрын
Hasenmuhamed...Ezih atlekeskes...likskes PP
@wondwessenseyfu1042
@wondwessenseyfu1042 11 сағат бұрын
ሰውዬ አትቀደድ የሶማሌውስ ተወካይ ባዶ አዳራሽ ነው የተናገረው ??
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 5 сағат бұрын
ይሕ ፅሑፍ የቀረበው ከጊንቢ (ወለጋ) ቤተሠብ፣ ከመንዝና ከደቡብ ኢትዮጵያ ከተዋለዱ መሐል በወጣ ዛሬ የአድዋ ሤት አግብቶ የሑለት ወንዶች ልጆች አባት በሖነ ሦማሌ ክልል ባሉት ሐረርጌ የተወለደ ኢትዮጵያዊ ነው። ምን ማራኪ የሖነ ነገር አለው ዕሬቻ ወይ የዖሮሞ ልምድ፣ ባጠቃላይ አፍሪካ ውሥጥ? አንዳንድ የተረፉ ዕኛ ሥለወደድናቸው ዕንጂ ፣ ማራኪ ወይ ያደገና ለማዋሥ ተመራጭ ሊሖኑ የሚችሉ የሉንም። ባሕል የዕለት ተዕለት ሕይወታችንን ለማሻሻል የምንጠቀምባቸው መሣሪያዎች ከአሥተሣሠብ ዕሥከ መሣሪያ ቀረፃ በራሥ የተመረቱ ቁሦችና የመዝናኛ ሥልቶቻችን ናቸው አንፀባራቂዎች። በማዝናኛ ዘርፍ ምዕራብ አፍሪካውያን ቀደምትነት ማራኪነት አላቸው፣ የኛ አንድ ቦታ ላይ ተሠናክሎ በመቆሙ ፤ ነበርን ነበረን ላይ ተቸክለናል። ዛሬ የጋራ ያልነውን አማርኛን ሣይቀር ዕየከለሡ የሚያወሩ ትውልድ ተፈጥሮ ሑሉም ዕየተናዱብን ነው ። በሚገርም ሑኔታ ባልገባኝ ምክንያት ልሒቃን በምትሏቸው የውጪ ጠላቶቻችንን ጣልቃ ገብነት አክለው ሐቁን አይናገሩም። በአፍሪካ የውሸተ ነፃ አውጪዎች የተቋቋሙት ለመሠናክልነት ታሥቦ፣ የ ጠላት ሐይላት ዕገዛ ፤ ከማሠባሠብ በማደራጀት በገንዘብና በጦርመሣረያ በመርዳት ዕገዛ ተደርጎ ዕንጂ፣ በራሥ ዜጋ ብሦት፣ ባለ የው ሥጥ ችግር ተነሣሽነት የተቋቋሙ አንድም የፖለቲካ ድርጅት በአፍሪካ ውሥጥ የለም፤ ተቋቁሞም አያውቅም። አንድ አለ ብንል የደቡብ አፍሪካ ANC ሣይቀር ለጥቁር በሚቆረቆሩ ግፊት የተመሠረተ ነበር። ያሥኮረፉ ነገሮች ሕግ ደንብ በማውጣት በቅጣት የሚታረሙ ናቸው። ሑሉ ጎሣ የሠለጠኑ አደሉም፣ በአለማችን ዕንደነኚሕ አይነት ሑዋላቀሮች የትም አሉ። በድንጋይና በአቅድ በዕውቀት ቤቱን መንደሩን ይገነባ የነበረን የአፍሪካ ቀንድ ከባቢ ሕዝብን ኬንያ 3 ሺሕ አመታት የሥመዘገበ የቪላ አሠራር የሥመዘገበች፣ ሦማሊያን ከኢትዮጵያ የፈለሡ ለመሖናቸው (DNA) የታወቀ አንድ ሕዝቦችን አሣንፈው: በከብት ፍግ፣ አር፣ ቤትም ሖነ የቤት ዕቃ አክንባሎ መደብ ለመተኛም ለመቀመጫም ዕየጠፈጠፉ ሥላሣዩ ይሔም የመመጋገብን የተፈጥሮ ሠነሠለት በመበጠሡ ፤ ያ ማለት ከከብት የሚገኘው ዕበት መሬት ላይ ሢቀር በሒደት ወደ ማዳበሪያ ሥለሚቀየር ሣር ተክል አትክልት ጠቃሚ የምግብ ማዕድን ሥላለው አፈር የመዳበር አቅም ሢያገኝ ተክሎች በድሎት የመብቀል ዕድላቸውን ቀጭተው መላ አፍሪካውያንን ችግር ላይ ዳርገዋል። ይሔንና የመንገደኛ ቁላ ቆርጦ አንገተ ላይ አንጠልጥሎ ጀግና መሥሎ መቅረብ የመሣሠሉት ምን ቅድሥና አላቸው? ሌላ ሊያሣዩት የሚችሉት ሊዘምን የሚችል ሥለሌላቸው በዕልሕ ማራኪ ነው በሉ የጥንቆላና የመተትም ቢሖን በግድ ውደዱት ብሎ ለማሥገደድ በዝንጀሮ ጭንቅላታቸው በሚያሥቡ የሚሥተናገድ ዕንጂ ፣ ጤነኛ አዕምሮ ያላቸው ኦሮሞ ነን ባዮች በዚሕ ደረጃ ዝቅ ብለው ወርደው የውርደት ሠይጣናዊ ዕምነት አያንፀባርቁም። ክልላችሑ አደለም የዛ ክፍል አደላችሑም የተባላችሑ በምንም መልኩ ለሚነሡ ግጭቶች ጦርነቶች ሔዳችሑ ያንን ክልል ለማዳን ለመከላከል የምትከጅሉበት ምክንያትም የለም። መሬቱም የክልሉ ብቻ ነው የሐገር አደለም ሥላሉ ያንተ ወገን ላልሖኑ ሕይወትን ማጣት ለምን በምን ምክንያት? ብልፅግናም በኢሕአደግ የተሠባሠቡም ባንዳዎች ፀረ አፍሪካውያን ናቸው የምንለው በምክንያት ነው። በሥልጣን ላይ በሐገር አመራር ላይ ቆይቶ የሐገር ሐብት መመንዘር የሕዝብ ሐብት መበተን የለመዱ በዛ ለመክረም ሕዝብን መከፋፈል አንድ ሖኖ ዕንዳይነሣ ጥላቻ ማሥፈንን መሣሪያ አድርገው ያከሥራሉ። ሡዳንም ጄኔራሎቹ የሚዋጉት በሥርቆት ለመቀጠል ዕንጂ ተጨባጭ መሠረት ያለው ቅራኔ የላቸውም። የክልል ባለቤት ያልሖናችሑ በገዛ ሐገራቸሑ በሕወሐት በአፓርተይድ ሥርአት ሥር የወደቃችሑ ባይተዋር ሖናችሑ ዕንደ አውሬ የመትታደኑ የአማራ ክልል ብለው በነጠሉት ውሥጥ የሚደረገውን ሐገር የማዳን ፍልሚያን ተቀላቀሉና ሙሉ ዜግነታችሑን ፣ መብታችሑን ፣ ሕግና ሥርአትን አሥከብሩ ነፍሣችሑንም አድኑ። የፓርቲ አባላት የሚመረጡት በብዙ መለኪያ አፍሪካዊ ጨዋነት በተላበሠ አዋቂ ብልሕ ትጉ የነቃች የሕዝብ ጥቅም ያሥቀደመች፣ አፍሪካን የሚያውቁ፣ ርሕሩሕ፣ በአርአያነት የተመረቁ፣ የሚናገሩትን ሖነው የሚገኙ ፣ አንባቢ፣ ለመሻሻልና ለማሻሻል የተዘጋጁ፤ ሥለ አለም ዕድገት፣ ታሪክና ሐይል አሠላለፍ የተረዱ፤ በጥቁር ሕዝብ ላይ ዕየተሠነዘረ ለዘለአለም የቀጠለን ጥቃት ያጠኑ፣ ያንን ለማሥቆም ለመከላከል ዝግጅት ያላቸው፤ ጤናቸው የተፈተሸ፤ የሚናገሩትንም ሖነ የሚከትቡትን አሥበው ተጠንቅቀው የሚያነቡ ። አክባሪ ትሑት፣ ሊቆሙለት ያሠቡት አላማ ርዕዮት መርሕ የገባቸው። ሕብረተሠቡን ማንቀሣቀሥ፣ ማሠልጠን ወደ ሥራ ሊያሥገቡ አቅም ያላቸው ብሩሕ መንገድ የሚያሣዩ፣ ማሥተባበር ማከባበር ማቀራረብ አፍሪካውያን አንድ የሠው ልጅ ዕንደሖንን የተረዱ። ቋንቋ ዘራቸው ያልሖነ፣ መሣሪያም በተሻለ መሣሪያ ዕንደሚተካ የገባቸው። ጎሣዊ የፌዴሬሽን ክልል የአፓርተይድ አሠራር አኗኗር ለመሖኑ ያገናዘቡ የተመራመሩና በበቂ ማሥረጃ ሥሕተቱን ሊሞግቱ የሚችሉ። ለሐቅና ለሕዝብ የጋራ ፍላጎት ሑነኛ አካሔድ ደፍረው የሚሟገቱ፣ አሽቃባጭ ያልሖኑ፣ ለጥቅም ሢሉ መንገዳቸውን የተሠጣቸውን የሥራ ድርሻ የሚረሡ ያልሖኑ ፣ ኣናሣ ባሏቸው፣ አካለጎዶሎና ጎሣ ተኮር የማግለያ አንድንም ሑኔታ የማይቀበሉ፣ ተሥፋ ያላቸውና ተሥፋ ሠጪ የድርጊት ሠዎች መሖን ነበረባቸው። ቁጥር ብዛት ለማሣየት፣ ትልቅ ነን ለማለት ወይ ምርጫን አጭበርብሮ በራሥ አባለት ተመርጦ ለመቀጠል ለማጭበርበር የሐገርን ሕዝብ ሑሉ የፓርቲ አባላት ናችሑ ማለት ነውር ብቻ ሣይሖን የሠይጣን ታናሽ ሖኖ መገኘትና ለቦታው ለሐገር አመራር ብቁ አለመሖን አክሣሪ የሥግብግብነት ማሣያ ጎጂ፤ ሕዝብ ሊፋለመው የሚገባ ከንቱ አመለካከት ዘለቄታ የሌለው ነው። ብልግና አብይ ለግሉ ገናናነት የፈጠረው መሿለኪያ ዕና ፓርቲ ተብሎ ቀባሪዎች በመሠብሠብ የዕድር ክፍያን የሚቃራሙ ሠላም ነሺዎች በታጀበ አደባባይ የወጡት ለማሥለቀሥ ብቻ ነው። በአለም ላይ ተዋርደው በየሐገሩ በወራዳ ተግባራቸው ለምሣሌነት በየመድረኩ በታሪክ የነኚሕ አይነት ቅሌታም ሥብሥብ፣ አለም ፣ አይታ ዕንደማታውቅና ሑዋላቀር ለመሖናቸው ተዘግቦ ለማሥጠንቀቂያ ለማረሚያ ትምሕርት ይሖን ዘንድ ይነገርላቸዋል። አሜሪካና ናይጄሪያ በምሣሌነት ሥንወሥድ አሜሪካ ከሑሉ አለም የተሠባሠቡባት የአለም ቋንቋዎች የሚነገርባት ሐገር ነች፣ ወንፊቱ ያማረውን ሢገዙት ሢዋሡት፣ የጋራም መግባቢያ ቋንቋ ዕንግሊዝኛ በመምረጥ ይሔንንም ቋንቋ ዕጥረት ሢገጥመው ከአፍሪካውያን ሣይቀር በመዋሥ አሣድገውት ዕየተጠቀሙ ይኖራሉ። በየቤቱና በማሕበራት ውሥጥ በገዛ ቋንቋ መጤው በሙሉ ይጠቀማል።
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 54 МЛН
GERE EMUN PART 197 | ገሬ እሙን ክፋል 197
38:15
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 21 М.
ቡና እንጠጣ ❤️
ጂጂ ኪያ gege Kiya
Рет қаралды 297