KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አጋዥን ላስተዋውቃችሁ😍ካለሷ መኖር የማልችል መሰላት
11:15
አወል ሻጣዋን ሰቶ ከቤት አባረራት//ልጅሽን አልሰጥም አላት🙉
11:42
ҚАДІР ТҮНІ БЕЛГІЛЕРІ | Нұрлан имам | #қадіртүні
38:33
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
ዛሬ ደስ ብሎኛል❤
Рет қаралды 38,711
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 123 М.
AWEL&SEADI
Күн бұрын
Пікірлер: 311
@FhBn-go1ml
Ай бұрын
በትዳር ማህል እድህ አይነት ነገር አትስሩ የምትሉ በ👍
@hawaapp3619
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝም ያለነጃ ወጣ አሉ ውድነብያችን ስ ዐ.ወ
@jemijemi9368
Ай бұрын
S A W
@user-nd7gm9yd6c
Ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@Alhamedulilah651
Ай бұрын
صل الله عليه وسلم❤ ደምሪኝ ውዴ
@sadhakonjo7971
Ай бұрын
ሡለላሁ አለይሂ ወሰላም
@LUBABAAHMED-kd1uf
Ай бұрын
saw
@SfgThh-h2i
Ай бұрын
የተጨማለቀ ስራ ደስ አይልም ዶላር አያሳብዳችሁ ተው ግን እኛ ምን እንማር መወስለት ወደ ዚና መሄድ ቱ እምሰሩትን እወቁ
@AmMuhamed-qx6yd
Ай бұрын
በትዳራችሁ መሀል እደዚህ አሥቀያሚ ቀልድ እዳትሠሩ ብዙ በትዳራችሁፍቅር የሆነ ነገር መሥራት ትችላላችሁ ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉
@Halima-g6h
Ай бұрын
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ወላሂ ያሥጠላል ሢጀመረ ሸረአዉ የማይፈቅደዉን አትሥሩ በአላህ በአላህ አላህን ፉሩ አላህን ፉሩ ለብር ብላቹህ ከአላህ ምገድ አትዉጡ አላህ ሡበሀኑ ተአላ ይሆንን ፉረክ የሚባል አላህ እልም ያድረገዉ
@zuzuwolloyewa9024
Ай бұрын
ትዳራችሁ ላይ ጫና የሚያደርግ ፕራንክ አትስሩ ውዶቸ❤❤
@CallMeLordOfDaTags
Ай бұрын
This not right @all
@Tigi_Habeshawit_tube
Ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ስዲን እና አወል የሚወድ በቃ ሁለተኛ እደዚህ አታድርጉ ❤ጥሩ አይደለም ሰይጣን አታስገቡ በምሀል እወዳችኋለሁ 🥰🥰👍
@Alhamedulilah651
Ай бұрын
ደምሪኝ❤
@Zade-h7p
Ай бұрын
ሰአዲን ያሚዋድ አላህ ይውዳደቹ😮🎉🎉❤❤😂😂😂
@Alhamedulilah651
Ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@ራያነት
Ай бұрын
በትዳር ውስጥ ኦንደዚህ ዓይነት ፕራክ ጥሩ ኣደለም 🎉❤
@Halima-g6h
Ай бұрын
ሠአድ እህቴ አቺ ጥፋተኛ ነሺ ለምን እሡ ቢያጠፋ ወይም ቢያሥከፋሺ አቺ ደግሞ ጡሩ ነገረ ማሣየት አለብሺ ከጥፋቱ እድማረ ለምን እሧ የኔክብረ እየጠበቀቸ እኔ ለምን አሥካፋት አለሁ ይላል ግን አቺም እሡ እድህ አረጎኝ ለምን እኔሥ አላረገዉም ገደል ይዟቹህ ይገባል በመሀላቹህ ክፈተት ይመጣል ይሆንን አይዞሺ ሠአድ እሡም እድህ አድረጎሺ አነበር እያለ የሚበረታታሺን አትሥሚቸዉ አያዋጡሺም ባልመለትኮ ለኛ ጀናቶቻቺን ጀሀነበቻቺን ነቸዉ ነቡዩ ሡለላህ አሊሂ ወሠለም ምን ብለዋል አደሠዉ ለፈጡረ ቢሠግድ ኑሮ ሚሥት ለባሏ እድሠግድ አረግ ነበረ አሉ የባል ሀቅ ከባድነዉ የማነነም ኮሚት አትሥሚ አቺ እረሥሺ ልብሺን አዳምጭዉ
@ማህረብ
Ай бұрын
ወዶቼ እንኳን ታረቀችው
@seidTube854
Ай бұрын
ወደፍቅራችሁ ስለተመለሳችሁ ደስ ብሎኛል❤❤
@XaliimoCumar-d3x
Ай бұрын
ቲሽ 😒ጉቶ 🙈ምን ይመስላል 😒 ማጣላት እንጂ ማስታረቅ አታውቅም አስመሳይ
@seidTube854
Ай бұрын
@XaliimoCumar-d3x አች ሌባ
@AsgdAf
Ай бұрын
ወደል አህያ ሠው ማጣላት ዜማህነው👎👎👎
@seidTube854
Ай бұрын
@AsgdAf እረ የጂላሌ ያለህ
@user-ry1ld3fq6p
Ай бұрын
😂😂😂😂
@ፍቅርህንተርቤ
Ай бұрын
ስወዳችሁ አወሌ ሰአድ አላህ ይጠብቃችሁ❤
@Lnurtedebkekesewechierke
Ай бұрын
እንኩዋንም ታረቃቹህ በጣም ደስ ይላል ❤
@AbdulmenanSheikjemal
Күн бұрын
Seada endet new yagegnat ant? tamralech masha allah!
@HawayesufAhmed
Ай бұрын
አየ ሰአድ የተመታሽ ተጨፍግገህ ቅር አላለይም ክክክ ለማንኛዉም ስለታረቃችሁ ደስብሎናል ግን እድህአይነት ፕራክ ይቅርባችሁ 🎉🎉🎉
@MKl-e9g
20 күн бұрын
ሞትን እረስታችሁ ዱናን አታፍቅሩ. ወላሂ ጤና ስለ ሆናችሁ ወይም ገንዘብ ወጣት ስለሆናችሁ የፈለጋችሁትን ስሩ ግን አንድ ቀን አላህ ፊት መቅረብ አይቀርም እና ምንድነው መልሳችሁ ሃላል ሀራም ወጣት ግዜያችሁ ገንዘባችሁ በምን አሳለፋችሁ ብትባሉ ምንድነው መልስ ?መልካም እንስራ መጥፎ ሙንከና ነኪር እያፃፋእንደሁ አትርሱ ።ድናችሁ ለማወቅ ሞክሩ ። ስለ ድንግል መማር ግድ ነው ማለቴ ብታቁ አላህን እሚያስቆጣ ወይም ከባድ ወንጅልን ትፈሩ ነበርርርርርርርት አልህን እንፍራ
@mamaylagse
Ай бұрын
ይቅርታ አድረጉልኝ እና ሁለታቺሁም እንደዚህ አይነት ፕራንክ ባትሰሩ ጥሩ የመሥለኛል ❤
@DdDd-ci9pj
Ай бұрын
ሲጀመር አላህን ፍሩ እንደዚህ አይነት ፍራንክ አይሰራም ቢገባቺሁ ትዳራቺሁ ላይ ትልቅ ችግር እየፈጠራቺሁነዉ ስንት ዘና እሚያደርግነገር ሞልቶ እኛንም እራሳችንን አታሳምሙን የመዳም ስራ እና ጨሀት ስልቺት ሲለን አይምሮአችንን ለማደስ ስንገባ እንዳ ዩቱበሮች ተጨማለቃቺሁ
@አንዋርይቱብሲ
Ай бұрын
መንጋ ጨምላቃ የሙስሊም ጨምላቃ አንተ ክብር የለህ አንች ክብር የለሽ ለሀይማኖታችሁ መሸፈኑ ይቅር በቅጡ ተሰተሪ ሴት ልጅ ሚድያላይ ምን አመጣት ወላሂ በጣም ታሳዝናላችሁ
@Ggg-b5c
Ай бұрын
ሙስሊም እደዚህአይነት ፕራክ አይሰራም በጣምያስጠላል አላህን ፍሩ 😢
@ራያነት
Ай бұрын
@@Ggg-b5c ተዋቸው ሰርተው ይደጉ ❤❤እዚህ እየመጣቹህ ኣትንጫጩ ለራሳቹህ ተቆጠቡ ሆ
@MadiinoMadiino-ty5zq
Ай бұрын
ማሻአላህ ኧንኮንታረቃኝሁ ኧህት ወንድሞቸ
@HayBye-hd1zv
Ай бұрын
የኔ ውቦች እኳንም ታረቃችሁ የኔ ድምቅቶች❤❤❤❤❤❤❤
@QamrZman
Ай бұрын
የእውነታችሁን ከሆነ በትዳር አትጨማለቁ ይደብራል ያን ሁሉ ተቃቅፋ እየተላፋች የነበረው ፕራንክ ነው ብትልህ ካመንካት ጀርባህ ይጠናል ነገ ልጆቻችሁ ሲያድጉ የሚያዩትን ነገር እያሰባችሁ ስሩ
@omusalemnyoutube8492
Ай бұрын
አይ ዶላር በኔ አደምን አሰከረው በትዳር መቀለድ ቱ አለይኩም ወላሂ በትዳራችሁ አታሟርቱ አላህ የሚሰጠው የሁሉንም የንያውን ነው
@GetnetMandefro
Ай бұрын
ሠይጣ ሁሉን ያሳስታል እንኳን ታረቃችሁ
@SeadaSeada-i1h
Ай бұрын
ሙስሊም አይዋሽም ስለዚህ የወረደ ስራ አትስሩ ወላሂ እረክሳችሁ አረከሳችሁት የኢስላምን ህግጋት እናማ እህቴ ትዳርሽ ከፈረሰ በራስሽ እዘኝ ይዘን አላህ ላይ እየታመፀ ልናዝን አይገባም አትንዘላዘሉ አስተማሪ ነገር ልቀቁ ተቀላለዱ ምከሩ ሌላዉ አያስፈልግም
@RaheemaRaheema-k9d
Ай бұрын
በጣም ቆጆነሽ ማሻ አሏህ ሥታምሪሪሪ ❤❤❤
@Taibah-jp9ik
Ай бұрын
ሳአዳ ስወድሽ 😍😍
@zinetZinet-w4z
Ай бұрын
ሠአዲ ስትስቂ ደስይለኛል አወልም እንደዛው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sofiabadri8350
Ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@JemalTemam-j7l
25 күн бұрын
ዚና፡የመጨረሻው፡ወንጀል።መገደል፡ነበረብሽ።የሸሪአ፡ሀገር፡ቢሆን።ያደጋችሁበት፡ባህል፡በመሆኑ።ምንድነው፡አስተማሪነቱ፡፡አንቺ፡ባለጌ፡ነሽ።ባለጌ፡
@hawaseid2881
Ай бұрын
ሠአድየ ማሻ አላህ እካን ታረቃችሁ💜💜💜
@ከየኸነጨነከየኸየጨቀ
17 күн бұрын
አሠላሙአለይኩም እሺ አወልና ሠአዲ የምትባሉት እደነቸሁ ያበናት እና የምላቸዉነገር በትዲር መካከልየሚገባ ሠራ አተሠሩ ሾይጣን ለወዳቸ ዳርብነዉና እደይህ አይነት አተሠሩ እሺ ዘመደቸ
@GhggCggg-ix9wl
Ай бұрын
የምወዳቹሁ የምናፍቁኝነገርስ ኡሙይሱራ አቡድዬስራ❤❤❤❤
@melektube
Ай бұрын
ውአለይኩምሰላምውራህመቱላሂወበረካትሁ 😂😂ሲጀመር እንደዚህ አይነት ፕራንክ ከእናንተ ጋር አሄድም
@TemirHussen
Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሰአድ
@elhmtube184
Ай бұрын
ወሎየወች የት ናችሁ አብረን እነደግ ደምሩኝ😢😢
@Alhamedulilah651
Ай бұрын
አችም ደምሪኝ ውዷ
@Murshida-z5q
Ай бұрын
ደመረኩሽ መልሸ
@Murshida-z5q
Ай бұрын
@Alhamedመልሸ ሰብulilah651
@ኡሙቲዩብ
Ай бұрын
@@Alhamedulilah651እንደማመር
@ኡሙቲዩብ
Ай бұрын
መኪአችንም ደምርሺአለሁደምርኝ ወዴ ቤተስብእንሁን
@ridwaankamil
Ай бұрын
አልጋባኚም ብልግና aiyasitamaracu🥸🥸🤣
@RahmaDubai-um9ed
Ай бұрын
አንደኛ ነኝ እምርጦችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ሰላም ወረደ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Richo3250
Ай бұрын
የኔ ውዶች❤በሪፍ ቪድዮ እየጠበኩኝነው ፕራንክ አታብዙ🥺🙄
@saadalove8814
Ай бұрын
ስአድ ጥሩ ልጂ አልነበርሺም አሁን አሁን ተበላሸሺ ሲጀመር ካልተፈቀደልሺ ወንዱችጋር መስራት ለንም አስፈለገ አረታዉተዉ ትዳራችሁን አክብሩ ትዳር ቀልድአይደለም የተከበር የአሏህ ስጧታነዉ. በሁሉምነገር አሏህ ፍሩ በትዳር ምሀል (3ኛ አካል አታስገቡ
@zumitube8095
Ай бұрын
ሰኣዳ የተጨማለቀ ስራ አትስሪ በጣም እወድሽ ነበረ አሁን ግን በጣም ለአይኔ አነሽብኝ በሃይማኖት የማይፈቀድ ነገር ነው የሰራሽው እሱስ ወንድ ነው አንች ግን ሴት ነሽ ስለዚህ ክብርሽን የሚያወርድ ስራ አትስሪ
@Adjah-o7q
Ай бұрын
ሰአድየየኔቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
Ай бұрын
ስታምሩ ማሻአላህ❤❤❤❤አይለያቹሁ የኔውድወች
@SadaeSied
Ай бұрын
ይህ ነው የሚምሪባችሁ❤
@fatumamuhammed2843
Ай бұрын
ወላህ ሰገጤ ነሺ
@Vjg85hvBmbk7ub
Ай бұрын
መጀመሪያ ከአሚራ አማኑ አወልነበር ከዛ አወል ወደካሚራሲወጣ ኑረድን ቀረጣገባ እናማ ደራማው ይቀጥላል 😅😅😅😅
@ደረሳዉሠይድ
Ай бұрын
ትልቁ ጥፋት ያንቺ ነው እሱኮ ወንድ ልጅ ነው አቅሙ ከፈቀደ ደርቦ ማግባት ይችላል አንቺ ግን ከሌላ ወንድ ጋ ር አሰበሽዋል ጥፋት ያንቺ ነው ምንም ቢሆን ካሁን በኋላ እንዳይደገምሸ
@amiseid6687
Ай бұрын
አወል ስህተት ያለ ነው እደ ይቅርታ መቀበል አለብህ ክክክክክ ስትቸቃቸቁ ማንያዉም ይሳሳታል ፍቱም የማይሳሳት የለም እሙ ዪስራ ሰወዳችሁሁሁ
@Abeni
Ай бұрын
ግን ለቅልድም ቢሆን መዋሽት ከአላህ ጋር መጣላት ነው ትዳር ማለት ክብር ነው
@محمدعبده-ص8ظ7ض
Ай бұрын
ሲጀመር መች ተጣላችሁ ኢትበሮች ሁሉ ተጣላን ተፋታን እሽ እኛ ምን እንማር😂😂😂
@FdUffyUCyghhv-p4f
Ай бұрын
አተ እደት ነው የምታያትሰአድ እኮ ነች
@HlimaMohamd-t8x
Ай бұрын
ደስ ስትሉ
@RichTube-n5t3
Ай бұрын
ድሮስ ጨዋታ ነውጅ ተጣልታችሁ ነበርደ የምትሉ በላይክ😂
@sadakmal1865
Ай бұрын
ግንትዳርላይ መቀለዳችሁ ይቅር ቀልድሆነ በየቦታው በሌላኳ ቀልዱ አወልግን ያንችን ያኔ የተሰማሽን ስሜት አየው
@medinaevryalley2246
17 сағат бұрын
ማሻአላህ
@SumyyaTum
Ай бұрын
WS wl WB ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ mashallah ❤ mashallah ❤ mashallah ❤ mashallah ❤ mashallah ❤ mashallah ❤ mashallah ❤ mashallah 👍
@ZAMZAM-dz6dr
Ай бұрын
ደምሪኝ❤❤
@Alhamedulilah651
Ай бұрын
ነይ እንደማመር እህቴ መልሺ@@ZAMZAM-dz6dr
@ErahmaMm
Ай бұрын
ጀላ 5:21 😢😢😢😢 5:26
@Zyneb-pw3cf
Ай бұрын
የወሎሴት ሰትሆን ቀብረር ነዉ 😅😅😅የምንለዉ እኔአጥፍቸ እሱ ይቅርታ ይለኛን ሀቢቢ ሀላሌ 🎉🎉
@መድናmedina
Ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ የስደት እህታችሁ ነኝ አብረታቱኝ እስኪ አምስት ሺ አስገቡኝ እና ደስ ይበለኝ መቸም ስደተኛ ማበረታታት ልማዳችን አይደለኝ
@ZAMZAM-dz6dr
Ай бұрын
መድ ደምሪኝውዴ❤
@Alhamedulilah651
Ай бұрын
እህቴ ደምሪኝ❤
@መድናmedina
Ай бұрын
እሽ እህቶቸ አሁን እመጣለሁ እሁለታችሁም ቤት ታዳ አደራ ቪዶ ሳታዩ እንዳንደማመር ያነሳብናል
@betelhemseboka
Ай бұрын
Esilamochu endeh yadergalu ende tilam ybelat tilam
@zeedhussen9218
Ай бұрын
ዙሩሰአዳብድራንመልሳለይ እኔ ብራክ መሆንአለበት እጅ በፉፁምብያለሁ ሌላቀንብራክመሆኑን ያሳውቁናልብየ ጠብቄለሁ ና ደስ ይላል እምታምሩ እኮ ናችሁ ሁለታችሁም ደሞ እህትናወንድምነውእምትመስሉት
@ፍቅርህንተርቤ
Ай бұрын
ተጨፍግገህ ቅር አይ ሰአድ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሀቢባአበይሙድ
Ай бұрын
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ናቺሁ 😂😂😂😂
@HabebhHabebh-gh4gd
Ай бұрын
አወል አትቆጣ ያረከውን እረሣሕደ😂😂😂😂
@hayati559
Ай бұрын
ሁለተኛ እዳይለምድሽ ነውር ነው ሀጂ ነብይ ጋር በር መዝጋት😅😅😅😅 ሰአዱ
@njvip6090
Ай бұрын
ከሆነ በላይ እዴህ ይሆናል ብለን አልጠበቅንም ነበር ከማለት መጀመርያ አስቡ ይህ እኮ ቀልድ ሳይሆን ትዳር ነው
@Nuredin-f1i
Ай бұрын
ስላስታረኩኚ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤😅
@Meriyem-c5d
Ай бұрын
ትዳር ላይ ጫና የሚያደርግ ፕራክ አትስሩ😢😢😢😢😢
@zed8788
Ай бұрын
😂አሁን አሁን እኮ ብድር በምድር መሆን ጀምሯል 😂😂🙏🙏
@ፋጡማ-መ6አ
Ай бұрын
ምን ብየ ልኮምት
@SonySony-p3x
Ай бұрын
እረ አሁስ እኝኝኝ😢😢😢😢
@Vip36-q2v
Ай бұрын
አደኛ ነኝ ላይክ😂😂
@እሙዬኢቱብ
Ай бұрын
ደምሩምኝ. እምልሳለሁ
@HhFh-m8x
Ай бұрын
👍👍👍
@ደረሳዉሠይድ
Ай бұрын
እሄን አይነት ፕራንክ ልጁን ቢገለውሰ የሆነ ሰለት ነገር ይዞ ቢሆን ኑሮ እኔብሆን አለቀውም ነበር
@HayatMohammed-i3o
Ай бұрын
ከልክ አለፋችዉ ወላሂ ቧልታና ቅዘን ቤት ያበላሻል ለብርብላችሁ ትዳራችሁን አታበላሹ
@bemnetademsuYimam
Ай бұрын
ወይኔ ሥትታርቁ ሥትሥቁ እኔም ድሥሥሥሥ አለኝኝኝኝኝኝኝ
@zemzemtube2551
Ай бұрын
መቼ ተጣላችሁና😅
@Hawa-l3t
Ай бұрын
እሽ በጣም ነበር የምከታተላችሁ አሁን ግን ልትጃጃሊነው
@Haulat-t2j
Ай бұрын
የኔደርባባሴትአይዞሸ
@ኤስነኝወሎየዋ
Ай бұрын
ጂልቢጤናቺሁ😂😂
@ኡሙቲዩብ
17 күн бұрын
ደምርኝ ወዴ
@LoloIolo-g8p
Ай бұрын
❤❤👍
@JgZd-cl5kz
Ай бұрын
Mashalaa. Mashalaa. Mashalaa. Mashalaa Allah. Mashalaa ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉mashalaa. Mashalaa
@hananeasfaw
Ай бұрын
ትዳርላይ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ ሰአዲ ደግሞ ይቅርታ ስጠይቂ በስርአትጠይቂ የራስህ ጉዳይ አትበይ
@AaAa-o7y8p
Ай бұрын
ተጨፍግገህ ቅር ደሰ አለኝ😅😅😅
@حواء-ع6ش
Ай бұрын
ግልፍጥ ናችሑ ከሙሥሊም ይከን አንጠብቅም ነበር ነሠውልጅ ደሕና ነገር ያሥተምራል እንጅ እንድሕ አይነት የወረደ ነገር ታሥተላልፋላችሑ በገራወች
@medinaevryalley2246
17 сағат бұрын
አይይይይ
@HyHg-p9s
Ай бұрын
የሥልክህማይክ ከፍተህ እየመጣህ ባላወቀ መሆን😅
@FeizaMuhammed-v9i
Ай бұрын
Allahn feru
@SmartIn-gz4zj
Ай бұрын
አሰላሙአሌኩም እድህአዩነት ለምትሰራላቺሁ እምትታረቁ ትመሽተጣላቹሁ ሴቀጥል በትዳር ለምንትቀልዳላቹሁ
@لولواميحبيبتيقلبي
Ай бұрын
በትዳር ቀልድ ይቅሪባችሁ እሚትሉ
@HshHrh-f3f
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@RozaEyerus
Ай бұрын
ፕራንክ ሁሉ በጣም የሚያስጠላ ነው በተለይ ባለትዳር ሆናችሁ
@amiseid6687
Ай бұрын
ቀልድም ቢሆን ሰአድ ተሳቃለች ሲመታ❤😂😂😂😂😂
@NaeemaImam-tp9fp
Ай бұрын
😁😁😁
@AnshaSeid-gi7ei
Ай бұрын
የምር ትችያለሽ😂😂😂😂😂😂
@Jenatmehad
Ай бұрын
ግንያሰውየ እደዛ እየጨማመርእያወራ የትሂድ ያመችምየናተንመጣለት ይፍልጋል
@حبشي-ف2ي
Ай бұрын
የምር አኔ ራሱ ገርሞኝ
@ተወ
Ай бұрын
ትዳር መቀለጃነው እዴ
@hayatayaleo2705
Ай бұрын
ያወፍራሙሰውየእናተንለማለያዬትነውእሚጥረው
@zaherazahera4243
Ай бұрын
እረ ስራነውዝበሉ
@toyba_tube132
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@SelamZewda-v8q
Ай бұрын
አየህ እዴት እደሚያም
@HshHrh-f3f
Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
11:15
አጋዥን ላስተዋውቃችሁ😍ካለሷ መኖር የማልችል መሰላት
AWEL&SEADI
Рет қаралды 21 М.
11:42
አወል ሻጣዋን ሰቶ ከቤት አባረራት//ልጅሽን አልሰጥም አላት🙉
AWEL&SEADI
Рет қаралды 44 М.
38:33
ҚАДІР ТҮНІ БЕЛГІЛЕРІ | Нұрлан имам | #қадіртүні
Talim TV online
Рет қаралды 321 М.
0:37
OCCUPIED #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
0:42
GIANT Gummy Worm #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
0:48
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
27:03
💫ሶፊ ለ ማሂ መከረቻት,ወንድ ልጅን አትመኚ ዱባይ ልሄድ ነው✈️
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 94 М.
29:36
ባለማወቅ የባሏን ውሽማ የገዛ ቤቷ ያስገባች ሚስት #ethiopia #amharic #drama
ዛላ ፊልም | Zala Film
Рет қаралды 81 М.
11:14
የነ ሰይድድ ጌም በፍች ተጠናቀቀ ሁለተኛ ሚስቱን ፈቶ ወደየመን አመለጠ
Ethio kuwait tube ኢትዮ ኩዌይቲ ቲዩብ
Рет қаралды 3 М.
25:40
ማሪና ጉድ አፈላች ወገን ሶፊያን አሸማቀቀቻት / lijtofik
Lij Tofik
Рет қаралды 370 М.
18:29
ከዚህ ቡሀላ ማንንም አላምንም በአንዲት ሴት ግድያ ሙከራ ተደረገብኝ
Sofi
Рет қаралды 93 М.
24:23
🚦ማርክ ይሄን አልጠበቅንም ነበር ቤዚ ተመለሰች
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 52 М.
48:56
አልቃሻዋ ሶፊ ሞታለች አዲሷን ሶፊ ተዋወቋት @Sofiyaabdela6
Ethio Nas Entertainment
Рет қаралды 102 М.
22:39
ዋንቲያ በ ልጇ ደስታ አለቀሰች🥹😱
remu khan
Рет қаралды 322 М.
17:20
የወንድሙዋን ሚስት የምታሰቃየው ሴት
AWEL&SEADI
Рет қаралды 35 М.
9:33
አሁንስ አበዛሽው ሲበዛም ይመራል
AWEL&SEADI
Рет қаралды 47 М.
38:33
ҚАДІР ТҮНІ БЕЛГІЛЕРІ | Нұрлан имам | #қадіртүні
Talim TV online
Рет қаралды 321 М.