ዛሬ ኮሜዲያን ያሲን የኳስ ኮሜንታተር ሆኗል ...በሳቅ ገደለን //ቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 279,432

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 360
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 10 ай бұрын
የዚህ ልጅ ጫወታ ሲመቸኝ ያሲኖ😂😂😂😂
@zehera-je7jj
@zehera-je7jj 10 ай бұрын
ስልጤ ውስጤ የሰለም ፀገነት የውበት ተምሰሌት ይሄነው ስልጤነት
@mekibebegebremikael2997
@mekibebegebremikael2997 9 ай бұрын
ስልጤ ውስጤ ነው ያልሽው ስልጤ ሰገጤ በሚባለው ቢሻሻል ምንም አያስቅም ስንት ኮሜዲ በሞላበት ሀገር 10 ኪሎ ሽንኩርት ስጠኝ ብትይው 9 ተኩል ይሰጥሻል አሁን እንኳን ተገላግለናል ከሌላ ነው ምንገዛው ከስልጤ ትተናል
@zehera-je7jj
@zehera-je7jj 9 ай бұрын
@@mekibebegebremikael2997 እዘው በሰፈሪሽ ሽንኩርቱን ብሆን አንጥለውም በትገዥንም የኘየለው ሪዝቅ በንም አይበለውም ወሬሽን ለአድማኖች ኒገረየቸው መስሜየችን ጥጥነው
@FatiyaHulchafo-pg5uo
@FatiyaHulchafo-pg5uo 9 ай бұрын
​@@mekibebegebremikael2997እኛም እኮ ሀራቄ አንሸጥም እኛም ለደብታራ መሸጥ አቁመናል😊
@birhanuman94
@birhanuman94 8 ай бұрын
​@@mekibebegebremikael2997
@Havase22Havase22-dd8oz
@Havase22Havase22-dd8oz 8 ай бұрын
ለምን እራሳቹ አትነግዱ😂ለነገሩ አረቄ ማን ይጠጣላቹ ምድረ ደብተራ​@@mekibebegebremikael2997
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 10 ай бұрын
ያሲኖ በጣም ነዉ የሚያዝናናኝ በተለይ የዮኔን አክት የሰራዉ በሳቅ ፍረስ ነዉ ያረገኝ ዮኒ የዋህ እና ሰዉ አክባሬ ትህትና ያለዉ ሰዉ ነዉ ፀዲም ግልፅ ነች የተሰማትን ከመናገር ወደኋላ አትልም😂
@abdulhakimusman3036
@abdulhakimusman3036 10 ай бұрын
torpe mibal yelem turbe atamo new miyaweraw lemasak yahil, kilatsewum kalatochunm ke familiw alawekachewum bedenb.tinsh zemenawi biyadergew yimeretal
@ፋጤደቡብቲዩብ
@ፋጤደቡብቲዩብ 10 ай бұрын
ያበድ ወልድ ሚከት እሎዲ ዮል ሀክ አጫቤዘ በሁ ይደጋሀ ያትፈጅ 😂😂😂
@Nejat197
@Nejat197 10 ай бұрын
ያሲኖ መልካም እድል ለስራህ ይቀረፅ በይቱብህ ልቀቅልን ዛሬ ግን ንፍር ነው ያልኩት በሳቅ በተለይ ዩንየን እና ፀጊን በደንብ ነው የገለፅክልኝ❤
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 10 ай бұрын
ወይ ያሲኖ እውነት ሀገራችን እንዳንተ ትሳቅልን ሰላም ለኢትዮጲያችን❤❤❤❤
@FatiyaHulchafo-pg5uo
@FatiyaHulchafo-pg5uo 10 ай бұрын
የሰኖ ያባድ ዉልድ የሰልጡማ ልጂ⚪🔶⚫💚 በሳቅ ሞትኩ😂😂
@bababossesila4112
@bababossesila4112 10 ай бұрын
ጩሎ ባድ የሌለይ ሰብ አለ ወይ
@FatiyaHulchafo-pg5uo
@FatiyaHulchafo-pg5uo 9 ай бұрын
​@@bababossesila4112ምን በሎትን ኤለይ በሁዶ??
@alamudinkemale9418
@alamudinkemale9418 9 ай бұрын
😂😂😂ኤለ​@@bababossesila4112
@አስቱበርበሬ
@አስቱበርበሬ 10 ай бұрын
በጣም ነው ያሳቀከኝ ይመችህ 😂 😂 😂 ዮኒ ምርጥ ሰው እንዴት እንደምወደው ሰው አክባሪነቱ
@alem6980
@alem6980 10 ай бұрын
ያሲን አልተቻልክም 😂😂😂 ዮኒ ጸጊ በጣም ነዉ እምወዳቹ ሸዋቹ በጣም ደስ ይላል ደግ ናቹ እግዛቢሄር አምላክ ጤና ሰላም ይስጣቹ ይባርካቹ 🙏🏾
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 10 ай бұрын
ፀዲ መቸም ይሔ ልጅ ሲመጣ ያመቱን ሳቅ ነው የምትሥቀው ይመችሽ አቦ እንወዳችሗለን የኢቢኤስ ክሩ ሁላችሁ ተባረኩ
@Ethiopia804
@Ethiopia804 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አራ ይመችህ ❤❤❤❤❤ያስልጤው
@lulu9788
@lulu9788 10 ай бұрын
የሲኖ የባድ ወልድ አንደኛ በሳቅ😂😂
@philips5757
@philips5757 10 ай бұрын
የሲኖ የባድ ወልድ ነፍ ዓመት ኑርልን የሳቃችን ሚንጭ
@abdulhakimusman3036
@abdulhakimusman3036 10 ай бұрын
torpe bila mishanfifew kalatochu yastekakil
@IsekMohammed
@IsekMohammed 10 ай бұрын
አሚን
@zekiyashikur7581
@zekiyashikur7581 10 ай бұрын
የአማራ ብሄር ኮሜንታተሮች ግን ለምንድነው አማራ ካልሆነ ሁሌም መጥፎ ኮመንት ምትፅፉት......🤔🤔
@zakiazakia6479
@zakiazakia6479 10 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ኮመድ😂😂😂😂አረ በሰው እፉፉፉፉፉፉ
@rdpg5746
@rdpg5746 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@FatimaAhmad-w5f
@FatimaAhmad-w5f 10 ай бұрын
እውነት ነው ፅጊ ፊቷ ይናገራል
@hayatandualem-cn7xg
@hayatandualem-cn7xg 10 ай бұрын
ጀግና ነህ አራዳ ማለት አንተ ነህ በባህሉ ሁሉም ሊኮራ ይገባል
@rimemhdi680
@rimemhdi680 10 ай бұрын
አረ ዘጋሀኝ ጅል ባለ ጊዜዎች በቃ ህዝቡን ማጥፋት ቢያቅታችሁ ቋንቋውን ለማጥፋት ድር ግን አህያ ትነዳለች እንጅ አትነዳም
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 10 ай бұрын
ይለያል የዛሬው❤❤
@MmMm-ot1cc
@MmMm-ot1cc 10 ай бұрын
ሁሉን አሟልቶ ነው ፈጣሪ የፈጠረው ይሁኒየ የኔ መልካም ለሰው ያለው ክብር አድናቂህ ነኝ❤❤
@amefke2069
@amefke2069 10 ай бұрын
አይ እቺ አለም ላንዱ ደስታ ሌሎች ተጨንቀወ መወጫ አተዋል በፀሎት እ ንበርታ
@Havase22Havase22-dd8oz
@Havase22Havase22-dd8oz 10 ай бұрын
ያሲኖ የምር ትችላለህ በርታ የዛሬዎቹ ኦድየንሶቹ ግን ፈዛዛ ናቸው ድግስ ቤት አድረው ነው እንዴ የመጡት ፀጊ እና ዮኒ የኢ ቢ ኤስ ድምቀቶች እንወዳችዋለን❤❤❤
@ZebibaZebiba-z6e
@ZebibaZebiba-z6e 2 ай бұрын
መድረክ አያያዝ ላይ ትለያለክ ሁሉም አፉን አአአአ አድርጎ እና ከ funny 😂😂😂😂😂 ጋር ዋው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅!!!!!
@muhabahabeb6531
@muhabahabeb6531 10 ай бұрын
በሳቅ ገደለን 😂😂😂
@HassenSabri
@HassenSabri 10 ай бұрын
ይመችህ ያሲኔ የባድ ወልድ
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 10 ай бұрын
😜😜👎👎👎እናተ አመዳም ውሾች የአማራ ህዝብ በዱሮን እና በጀት ይጨፈጨፋል እናተ ትጨፍራላቹህ ነገ በናተም ይመጣል ሰው እንዳለቀሰ አይኖርም እንደሳቀም አይኖር ለሁሉም ተራው ይደርሰዋል👹👹👹👹
@shagahailu2781
@shagahailu2781 10 ай бұрын
የፀጌ ጉድ ወጠ ዮኒ የዋ❤😂
@shewashon2983
@shewashon2983 10 ай бұрын
ያሲኖ ወራቤ ላይ 500 ካሬ መሬት ጠብቅ በተረፈ አዝናንተህኛል ይመችህ😅😅😅
@haftamohali
@haftamohali 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@eliastadesse4145
@eliastadesse4145 10 ай бұрын
ስልጤን አንድ ደረጃ ከፍ አረገው
@jdcell63
@jdcell63 10 ай бұрын
ወገን በድሮን እያለቀ እናንተ ቀልዱ😭
@dao-107
@dao-107 10 ай бұрын
ሰዉ ሰዉ ትሸታለህ ከልብ ከሆነ
@قاسمقاسم-د4ن
@قاسمقاسم-د4ن 10 ай бұрын
አርፎ መቀመጥ ነዋ አደብ ካልገዛ ይቀጠቀጣል
@dao-107
@dao-107 10 ай бұрын
@@قاسمقاسم-د4ن እንዳትረሳት አንተም። ቤተሰብህም መአት ሲወርድብህ ምነው ፈጣሪ ስትል ያልከውን አስታውስ
@jdcell63
@jdcell63 10 ай бұрын
አውሬሬሬሬሬ
@madotube3523
@madotube3523 10 ай бұрын
በወንጭፍ ጥለፈዉ
@KaleabKassaye-h2m
@KaleabKassaye-h2m 10 ай бұрын
ጭፍጨፋ ዘ ነገደ ቅዳሜን ከሰዓት አዘጋጆች ማለት ይሄ አደል እንዴ😂😂😂😂 ይመችህ ያሲኖ
@ዋነፍሴምንይሁንመጨረሻሽ
@ዋነፍሴምንይሁንመጨረሻሽ 9 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkkk ተፌቀርከቢ በሲልጢኛይ
@bayeda3062
@bayeda3062 10 ай бұрын
የስልጤው 🥰🥰
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ 9 ай бұрын
ክክክክክክ ስልጥኛዉን ብያቁት ይበልጥ ይፈረፈሩ ነበር ክክክክክክክ😂😂😂
@የስደተኞች
@የስደተኞች 10 ай бұрын
ኮሜዲያን የሲኖ ያሳቀችን ምንጭ ❤❤
@ሰሚራስልጤዩቱብ-ጠ5ወ
@ሰሚራስልጤዩቱብ-ጠ5ወ 10 ай бұрын
ስልጤ ነት እለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ksm2kiyar
@Ksm2kiyar 9 ай бұрын
🎉
@kalkali
@kalkali 10 ай бұрын
ያሲዬ የኔ አባት ስወድህ የምር በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂
@melayoutube4130
@melayoutube4130 10 ай бұрын
ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን😭😭😭ሠብስክራይብ አድርጉኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@genat8844
@genat8844 9 ай бұрын
IshiYeneWudd❤❤
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf 10 ай бұрын
ሶልዬ❤❤ የኔ ጀግና ቸሩ እግዚአብሔር ማማዬን እና ሙሄን ነብሳቸውን ይማርው❤ ሶልዬ ስወድህ እኮ አድናቂህ ነኝ❤ የገጠር ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው የ❤❤
@yacobashenafi4152
@yacobashenafi4152 10 ай бұрын
I love this guy. He is brilliant!!! Keep it up dude.
@samiguragewtube2573
@samiguragewtube2573 10 ай бұрын
ቅመጠለይ ጣለይ የባደይ ወልድ አኩም ቀመጠሌይ 😂
@SalahKashif-y2e
@SalahKashif-y2e 9 күн бұрын
በየሳምንቱ EBS እየመጣህ ፈታ አርገን 🙏🏾
@abdilke2005
@abdilke2005 10 ай бұрын
ጩሎ ሀቂቃ ስልጤ በሆንክ ሂነይ ጊዝ ሂደግ ኮሜዲ የሼጣንን ኮሜዲይ ሂደጋኔ የዲና ትምህርት ተማር አስተሚር፣ ተሀቅል ቴለይ ሰብ አቲደበላኒ ሀቅላ አትጊፈር
@HananHanan-xm1jk
@HananHanan-xm1jk Ай бұрын
ሙሥሊም ሆኖ ግን ያሢኖ ያሢኖ እያላቹ አታሽቃብጠ
@HanaHaben
@HanaHaben 10 ай бұрын
ዛግን እንጂ እስኪበቃን እነሱም ቢሆኑ የውሸት ሳቅ ነው የሳቁት በሕይወቴ እንደዚህ የሚያዝግ ኮሜዲያን አላውቅም አረ የቶማስ ያለህ…
@amiloveve6892
@amiloveve6892 9 ай бұрын
የእውነት ደስተኛ ሁናችሁ ነው እየሳቃችሁ የምጨፍሩት ወገኖቻችሁ እያለቁ አርሶ አደሩ በፀሀይ በብርድ ተገላቶ የከሰብት አዝመራ እየወደመ እየተቃጠለ ምንም ለማያቁት ሚስኪን ገበሬዎች ባታዝኑ ላዝመራው ለህሉ ልታዝኑ ይገባል ካልበላችሁ አትስቁምና 😭😭😭
@FatimaFatima-ft4es
@FatimaFatima-ft4es 10 ай бұрын
እኛ ኔት ዘግቶ እየጨፈጨፈ ያለዉን አዉሬ መንግስት አስቁሙልና አብረን ነዉ መጨፈር አንዱ ሲያለቅስ ሌላዉ ይጨፍራል ከዚህ በፊት ትግራይ መች ይሆን ሰላም የሚሰጠን ድፍን 5 አመት ሞላዉ በመጨፍጨፍ ኤጭ
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 Ай бұрын
አረ ለዮኒ የተሰጠው ተመቸኝ!!!😍❤😘❤
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 4 ай бұрын
Sema gize atefeje bezu gize ayechehalehu comedianene akumena film or music sera
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 10 ай бұрын
ያሲኖ በጣም ትችላለ አንደኛ ለዛ ያለው ጨዋታ በርታ።
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 10 ай бұрын
ክክክክ ያሲኑ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን. ከመባቃት ከመናናቅ. መከባበር. አንዲነት ዪስጠን
@abdurezaktube
@abdurezaktube 10 ай бұрын
ፈታ አረግን ይመችህ ብሮ ያበድ ወልድ
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 10 ай бұрын
ዝም ብለህ ያንተን ዝግጅት እስቲ እንየው ከትችትህ በፊት ሁሌም ችግሩ እንደአንተ አንዱ የአንዱን መተረብ ሥራው ስለሆነ አያስገሬምም ።
@ኡሙሙስዓብኢንሻአላህ
@ኡሙሙስዓብኢንሻአላህ 10 ай бұрын
የበድ ወልድ ኒባሪና
@abdurezaktube
@abdurezaktube 10 ай бұрын
ፈታ አረግን ይመችህ ብሮ ያበድ ወልድ
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 10 ай бұрын
ወይይይ ያሲን አገኘሀቸው እነዪኒንን ግን ጸጊየ ሳቅሽን በጣም ደስ ይላል
@MyLOVE-f7u2d
@MyLOVE-f7u2d 6 ай бұрын
ያሲኗ ምርጥ ሰዉ የምር ትመቸኛለህ😂😂😂❤
@bintMuhammed-w6o
@bintMuhammed-w6o 4 ай бұрын
አይ ያሲኖ 😂😂🤣🤣🤣በሳቅ ገደልከኝ 🥰🥰🥰🥰
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 4 ай бұрын
Ewnetene nw yemelehe adamete rasehen eyewe kelede lefelefelu tewelete
@ሉሲአፋር
@ሉሲአፋር 10 ай бұрын
የሮኮ ማስታወቂያ እንተዋወቃለን አድበርታይዝመቱ ግዜን ይገላል አሳጥሩት
@hggff9535
@hggff9535 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ሳቂ ጠፍቶብኛል 😢😢 ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን
@abdi-uz6iw
@abdi-uz6iw 10 ай бұрын
ያሲን ልባሳሀ ያቆምሳኖ 🎉🎉🎉🎉🎉
@honey48757
@honey48757 10 ай бұрын
Tebelach Askale 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@honey48757
@honey48757 10 ай бұрын
Gobez Ye Silte Lij ❤❤❤❤ Wedenihal Berta Teberata 👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 4 ай бұрын
Yasine sema kelede keza tebelo ayekeledem
@dao-107
@dao-107 10 ай бұрын
ምርጥ ልጅ በርታ❤
@መኪነኝመኪነኝ
@መኪነኝመኪነኝ 10 ай бұрын
Yaseno🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@munamsmuna
@munamsmuna 15 күн бұрын
ዮኒን ለማየት ነው የመጣሁት ❤❤❤
@UaeUae-yw1cs
@UaeUae-yw1cs 10 ай бұрын
ተዉ ግን አርቲስቶች ድምፅሁኑ በድሮን ለሚያልቀዉአማራ
@መኪነኝመኪነኝ
@መኪነኝመኪነኝ 10 ай бұрын
He is so fan🥰🥰🥰🥰
@AndiNasr-q9n
@AndiNasr-q9n Ай бұрын
Siltea bthonu betam new mtskut
@sameeras6715
@sameeras6715 10 ай бұрын
ዘሬ ከፈቱኛነበረ😂😂😂😂
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 10 ай бұрын
እዉነትም ሳቄን ተነጥቄ አለሁ ወላሂ ምንም ፈገግ አላልኩኝ እንኳን ልስቅ
@kediromoh9273
@kediromoh9273 10 ай бұрын
Teleyaleh ....zak
@smer354
@smer354 10 ай бұрын
በጣም ነዉ ይሳከኝ
@Nebil-rj4un
@Nebil-rj4un 4 ай бұрын
ያሲኖ ሁሌም ልዩ ነህ 👌👌👌
@ዜድአርድቦዋ
@ዜድአርድቦዋ 10 ай бұрын
ዩኒየ የኔ የዋህ አልቃሻ ❤❤
@Leyilashafi
@Leyilashafi 10 ай бұрын
my ስልጤ❤❤❤
@MohammedIbrahim-sp6iq
@MohammedIbrahim-sp6iq 9 ай бұрын
አንድ የሚያስቅ ነገር የለም ሳቅ እርቆኛል ማለት ነው
@hassetdino7413
@hassetdino7413 2 ай бұрын
ያሲን ትችላለህ !
@NooRiya-l8f
@NooRiya-l8f 10 ай бұрын
የኔ ሱሉጡመ😊
@banchibt
@banchibt 9 ай бұрын
ያሴኖ የሳቄ ምንጭ
@yenagnuayalew2420
@yenagnuayalew2420 Ай бұрын
Tegeye.lebeshen.besak.
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv 9 ай бұрын
ያሲኖ ይመችህ
@ኡሙረያንባባዬ
@ኡሙረያንባባዬ 9 ай бұрын
ወላሂ ፀግየን ስወዳት ❤❤❤❤
@gola5905
@gola5905 10 ай бұрын
የሲን አለሀ የቂረሀ
@AbYassin-n9h
@AbYassin-n9h 9 ай бұрын
የሲኖኖኖ😅😅
@SofiyaDarfta
@SofiyaDarfta 10 ай бұрын
አረ በሰቅ ገደለኚ የሲኖ😂
@AbYassin-n9h
@AbYassin-n9h 9 ай бұрын
የሲኖ ብሮሮ
@halimahalima152
@halimahalima152 10 ай бұрын
insha'Allah ❤❤❤❤❤😊😊
@biniayamseyoum3671
@biniayamseyoum3671 8 ай бұрын
1ኛ
@gola5905
@gola5905 10 ай бұрын
ጎበዝ
@Yosefyosef-pu3lm
@Yosefyosef-pu3lm 9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤👌👌👌
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ 10 ай бұрын
ያሲኖ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ወላሂ ዩኒን በደብ ነው የገለፅው ሞኩት ባሳቅክክክክክክክ
@ZainabZainab-er7qp
@ZainabZainab-er7qp 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@lailalaila6779
@lailalaila6779 10 ай бұрын
የሲኖ መልከም እድል አለህ ይጠብቅህ ስልጤ ይቅር ነው
@kere6628
@kere6628 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,6 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,4 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 71 МЛН
9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 7
21:59
EBC Entertainment
Рет қаралды 197 М.
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,6 МЛН