No video

ዛሬ ሚስቴ አሰበደችኝ ተመልሰሽ ሒጂ አልኳት እቃ ካልገዛሀልኝ አልቀመጥም አለች እስኪ እናተ ምን ትላላቹ በኮሜት አሰቀምጡልኝ አረብ አገር

  Рет қаралды 22,103

wela Tube የተኝቢ

wela Tube የተኝቢ

Күн бұрын

Пікірлер: 224
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
የመዳም ቅመምን ስታገባ ታዲለሀል እያዳዲህ 😢 አመስግነህ ተከባክበህ ያዝ እራሳችን ቤትሰረተን እቃአሟልተን እናተን ተሸክመን የቤተሠብ ናፈቆት የልጂናፈቆት እህህ እረስቱ አገረስንገባ በፈቅረ ይያዙን ቅጭላታችንን ያዲሱልንንን አላህን ይፈሩ አሚን በሉ ወነቴነው ሳህ ወለላ እሲ በላይክ ግለፁ 😢😢😢 ወላሂ ካጀቴነው😢
@HawaDubia
@HawaDubia Ай бұрын
ተሸክመን አይባልም😢😢😢😢
@NM-jl7jm
@NM-jl7jm Ай бұрын
አወ ትክክል ነሺ እህት
@eexx5392
@eexx5392 Ай бұрын
ትክክል
@user-zx8fo2fj4h
@user-zx8fo2fj4h Ай бұрын
👍👍👍👍👍
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 21 күн бұрын
አወን ወላሂ❤
@swaa3739
@swaa3739 Ай бұрын
ሴት ልጅ አይናፍር ደርባባ ስትሆን ነው ደስ እሚለው
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg Ай бұрын
Sah ❤️
@ሁሉ
@ሁሉ Ай бұрын
ከሰው አገር ተንከራተ ቢሆንም ቢያንስ የተንከራተችበትን ራሱን ማገኘቷ ትልቅ ነገር ነውና አላህ ይጨምርልህወንዶች ከዚህ ተማሩቢያንስ ሰርታችሁ ማምጣት እንኳን ቢያቅታችሁ እየተሰራውን ቁም ነገር ላይ ለማድረግ ሞክሩ😢😢😢
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Ай бұрын
ወዶች የእቤት እቃ እዲገዛ ብዙም አይፈልጉም እኛሴቶች ደሞ የቤት እቃ አንጠግብም🤣🤣🤣🤣
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
የኔም ባል ጎበዝ ነው ጀዛውን አላህ ይጨምርለት ይጠብቅልኚ እህቶቸ መልካም ትዳር አላህ ይስጣችሁ ውዶቸ
@user-gz8ys3de9n
@user-gz8ys3de9n Ай бұрын
🎉😂😂😂😂😂
@JjhggKhan-ob9bl
@JjhggKhan-ob9bl Ай бұрын
እኔ ውሽማሽ ነኝ
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
​@@JjhggKhan-ob9bl😢😢 ዝሙት ሀራም ነው አላህን እንፉራ ከጥመት አኡዙቢላ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Ай бұрын
አሚንንንንአይለያችሁ
@user-mz5ic2qt9j
@user-mz5ic2qt9j Ай бұрын
በለፋችበት በሬ በሬ ትላለክ😢
@hussenahmed6105
@hussenahmed6105 19 күн бұрын
ብሬ አላለም እሷ በሰዉ ሀገር ተንከራታ ያጠራቀመችዉን ይዘህ በመቆየትህ እናመሰግናለን
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ወይኔ አይሞቃት አይበርዳት 😮እሱ መቶ ጊዜ ስያወራ እሶ አዴም አታዋራ እኔም አዳቺው ነኝ 😮አይሞቃኝ አይባርዳኝ ሰው ግን ኩራት ይማስላውል😢ዝም ስል😮😂😂😂
@user-ev5mb3un3t
@user-ev5mb3un3t Ай бұрын
የጠለባቹበት አፖልኬሽን ንገረን
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo Ай бұрын
ተውጂ ብር ተቀበለችህ 😅 አልቀረብህም
@hawlet.adem123
@hawlet.adem123 Ай бұрын
ገረማኝኮኔምእሳበለፉቺበትብር😅😅😅😂
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn Ай бұрын
እኮ አይገርምም በራሷ ብር አስወጣችኝ አሳበደችኝ አይከብድም
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Ай бұрын
እንደኔ ገርሟችኋል?
@LaylaNasry
@LaylaNasry Ай бұрын
እኮ😂😂😂
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Ай бұрын
ክክክክክ እኮ ያሷ ብር ይሆናል
@Hdeh-ef1kh
@Hdeh-ef1kh Ай бұрын
መሸአለህህህህ የእቀሽን ምርጨ ለይ ሰለደቅሽ አለልፍም መሸአለህህህህ ብያለሁ አመረራጥሽ ከለረቸው ስያምሩ አለህ ይጨምርልሽ ግን ወገውን ና የጠለብሽበትን አፕልኬሽን በትነግን አሪፍ ነው አሰቀምጡልን የጠለብሽበትን አፕ
@Toyba-pc9bi
@Toyba-pc9bi Ай бұрын
ኧረ ደሴ ልጆች አሉ online ሚሰሩ
@Hdeh-ef1kh
@Hdeh-ef1kh Ай бұрын
@@Toyba-pc9bi ኢሺ ግን እኔ ደሴ አረለሁም የቡተጀረ ልጅ ነኝ
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn Ай бұрын
ብሬ ብሬ ብሬ አልክሳ በሰው ቤት ተሰቃይታ ባፈራችው ገዘብ ትደሰት ወዶች ግን እቃ መግዛት አይወዱም እኔም ባሌ ግዛልኝ ብየ ብለምነው ምን ያረግልሻል ነው የሚለኝ እኔው ስሄድ አሟላለሁ
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Ай бұрын
አይይይለካየሁሉምናቸውተቃጠልኩእኔማአይይይ
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn Ай бұрын
እኛ ሴቶች እቃ ስንወድ ወዶች የቃ ብዛት አይወዱም አድ ሰሀን አድ ጭልፋ አድ ብረድስ ካለ ሙሉ ነው የሚመስላቸው ዋናው ብራችንን ባማና ማስቀመጣቸው ነው ስንሄድ እንገዛለን ኢንሻአላህ አልጋ ዶላብ መጅልስ ካሰሩ ትናንሽ እቃወችን መግዛት አይወዱም የሴት ስራ ነው የሚመስላቸው ያፍራሉ ይመስለኛል አላቅም
@imubilal6947
@imubilal6947 29 күн бұрын
​@@AAa-gs6dn😂😂😂ትክክል
@mekiyahussen7639
@mekiyahussen7639 Ай бұрын
ማሻአላህ እቃው ስያምር ዋጋውን ብትናገሩ አርፍ ነበር
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል አብሸሩ አልሀምዱሊላህ ጀግና አልሀምዱሊላህ ወንድም እህት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd Ай бұрын
እርጋታ❤ማሻአላህመጨርሻሽንያሳምርው❤❤❤
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo Ай бұрын
ዋጋውን ተናገሩ እኛ እቃ ማየቱ መፊ ፍይዳ
@Hawiti_31
@Hawiti_31 Ай бұрын
የአይሹ አድነቂዎች❤❤❤
@hannatube7994
@hannatube7994 Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉ወሌ ጎበዝ በርታ ዩቱብ እዲነው ሚሰራው በርታ 👍👍💕
@user-om8zz5qi5k
@user-om8zz5qi5k Ай бұрын
መሸለሀ.ደሰ.እል.የኔም.በል.በሁል.ነጋር.የሰደሰተኝ❤❤
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
መሻአላህ የትአገረልጆችናችሁ ልጂ ዉለዱ አልወለዳችሁ ከሆነ
@sebletube6489
@sebletube6489 Ай бұрын
ቻሉት ወንዶች እኛ እቃ እንወዳለን. 40ሽ ከሆነ አሪፍ ነው እንደ ውም 100ሽ ገምቼ ነበር
@user-jk6be2vc8h
@user-jk6be2vc8h Ай бұрын
እረ ብር ብር አትብል እስዋ በልፍችብት ነው
@yarab4997
@yarab4997 Ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔውድ ማሻአላህ ስታምሪ
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg Ай бұрын
ወዪኔ ብርዊ ነው እሚባለው
@user-om8zz5qi5k
@user-om8zz5qi5k Ай бұрын
ጎቦዝ.ነሸ.ከዚ.አልተሸከምሸም
@lubaba-p8g
@lubaba-p8g Ай бұрын
የኔውድ ማሻአላህ እኔም የቤት እቃ መቸ ነው የምወደው. ወላሂ አልገዛም ብየ እሡቅ ሥሄድ ያምረኛል ገዝቸ እመጣለሁ ምን ይሻለኛል
@user-rv9tb9qs1s
@user-rv9tb9qs1s Ай бұрын
ማሻአላህ ግን ብሬ ብሬ አልክሳ ይገባታል
@LeylaButajira
@LeylaButajira Ай бұрын
ማሻሀላህ እቃው ያምራል
@user-dp1jg7pe5h
@user-dp1jg7pe5h Ай бұрын
የኔ ማር. አትፍሪ. አብሽሪ
@shabah3857
@shabah3857 Ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል እቃው ትራስ ልብሱ እና ፍራሽ ልብሱን እዘ ሚሰረ ከለ አድራሻቸውንንገሩኝ የናንተ አይነቱን
@welatube3491
@welatube3491 Ай бұрын
ዬለም
@medifentaw7513
@medifentaw7513 Ай бұрын
ብሩ ከየት እደመጣ ለኛ ተወው እንኩዋን ይችን የዝብ ጠንጋራ እናቃለን😂
@user-em5rd5tf2s
@user-em5rd5tf2s Ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m Ай бұрын
አተ ታስቃለህ እርዚቁንም ፈቅሩንም ጤናውንም ልጂልም አላህ ይስጣችሁ❤❤❤
@user-dp1jg7pe5h
@user-dp1jg7pe5h Ай бұрын
ማሻአላህ. በይ😂😂😂😂
@user-ym4zf1ms2f
@user-ym4zf1ms2f 16 күн бұрын
ሳይህ ዱርየ ትመስለህ
@ZEDYOUTUBE-bi9ds
@ZEDYOUTUBE-bi9ds Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ አህለን ፊኩም ማሻአላህ አላህ ጤናችሁን ይባርካችሁ ውለዱ ክበዱ
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj Ай бұрын
የቤትእቃ የምተሞላሴት ጀግናናት አቃየማይገዛሴት ሰነፈሰትናት እኔም ባለን የሄንግዛ የሄንግዛ እያልኩ ላሳብደወነው አላሀምደሊላህ ምርጥባልሰቶኛል
@HawaDubia
@HawaDubia Ай бұрын
🎉ወላሒ እኔምነኝ😂
@sartt1717
@sartt1717 Ай бұрын
እኔምነኝአልሀምድሊላህ
@Kadija-pv3ge
@Kadija-pv3ge Ай бұрын
@@SmaksWjaj እኔም ክክክክ
@user-vo4ni4zo7b
@user-vo4ni4zo7b Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መሸአለህ አይለየቹ
@wasmiWasmi2024
@wasmiWasmi2024 Ай бұрын
ያምራል ጎበዝ ለምን ከዝህ ይዘሽ አለርሽ
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j Ай бұрын
ማዛፈን ሀገር ሞልቶ
@aminattube4607
@aminattube4607 Ай бұрын
እቃወች ማሻአላህነቸወ ከየትነወ የገዙት ከአረብአገረወይሠ እዛወ ነወ የገዛሻቸወ ???
@rawdalhammadi8524
@rawdalhammadi8524 Ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ተብሮ❤❤❤❤❤❤❤
@JjhggKhan-ob9bl
@JjhggKhan-ob9bl Ай бұрын
ወላ በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤❤
@feke2tube
@feke2tube Ай бұрын
አይወልዩዩዩዩዩብር ስትወዱ የሀገገርርርር ወንዶች ኧረ ምን ገዛችበጣም ትንሸነው ብዙ ነገር ይቀራል ገና የቤት ሙሉ እቃ ካልገዛቹ😂😂😂😂
@HawaDubia
@HawaDubia Ай бұрын
😂😂😂😂
@Ekrutubetube814
@Ekrutubetube814 Ай бұрын
ወሊዮ ወገውን ብትነግረን ጥሩ ነበር
@Kadija-pv3ge
@Kadija-pv3ge Ай бұрын
እኔም እቃ እወዳለሁ ወላሂ እደውም ብዙ ይቀራታል ክክክክ😂
@aishamohammed7804
@aishamohammed7804 Ай бұрын
አቤት እርጋታስወድሽ
@SaraSaraa-lg6nl
@SaraSaraa-lg6nl Ай бұрын
አረ ወለ አታማር
@SadeeaSa
@SadeeaSa Ай бұрын
ብሩ ልምን አትናገሩም
@user-zx8fo2fj4h
@user-zx8fo2fj4h Ай бұрын
ወለሂ ሚስት ማሻ አለህ ነት እርገተወ ዉበቱወ አራ ማሻ አለህ በደብ ተከበከበት የችልከዉን ሁል አድርግለት ዉለድ ክበድ ትደረቹ ይመር እኛንም አለህ በሰለም ከበለችን ከልጀች ከቤተሰቦቸችን ይደብልቀን
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Ай бұрын
አራ በአላህ ስንት ነዉ ያጫራሰባቹሁ ንገሩን እኔ ቡተጃራ ነኝ። እሽ።
@user-dt4hx5ov3v
@user-dt4hx5ov3v 24 күн бұрын
መሸአላህአላህይጨምርላች
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs Ай бұрын
ማሻአላህሚስትህስታምር
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
😂ወዶች እቃ ሲሏችሁ ዴምስራችሁ ይመታል
@zuzumohammed8947
@zuzumohammed8947 Ай бұрын
ሤቶች እቃ እንወዳለን
@feke2tube
@feke2tube Ай бұрын
ርእሰ በደብ ለመሰራት ሞክር እዲታይልህ በርቱ
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s Ай бұрын
ብርአስወጣጅኝ አላለም ክክክክክክ
@SelamKfle
@SelamKfle Ай бұрын
አላህ ይጠብቃቹ
@user-mo8yr6cm7y
@user-mo8yr6cm7y Ай бұрын
ሚሥትህንሚዳላይአታውጣ ማሻላህነውይሄንእርጋታሽንለኔምቢያካፍልኝጥሩነው
@user-xy8ep9pd7w
@user-xy8ep9pd7w Ай бұрын
ጽሁፉ ምንድን ነው ተሳስቶ ነው ወይስ ክክክ በሉ ደምሩኝ እመልሳለሁ
@hmyoutube4054
@hmyoutube4054 Ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ደስ ስትሉ ጎበዝ ናት ባህሏን አለመልቀቋ❤❤❤
@user-dt3vc6jt2j
@user-dt3vc6jt2j Ай бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ግዛላት😂 ወልዩ 150 ካሬ ስት ቆርቆሮ ይሰራልኛን መልስልኘ በኮሜት
@welatube3491
@welatube3491 Ай бұрын
100
@Aviva-sj6so
@Aviva-sj6so Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወላሂ የዕቃዎች ሁሉም በጣም ነው የሚያምሩት በተለይ ማሻ አላህ🎉🎉
@feke2tube
@feke2tube Ай бұрын
የእፍፍፍፍፍፍ ካሜራ በጣም ትፈራለች አሰለምዳት ማይክ ስጣት አብሸሪሪሪሪ ቀሰ በቀሰ ትለምዳለች ❤❤❤ እቃው በጣም አሪፍነው ሰው እዲገዛቹ ብሩ ለምን አላወራቹምምምም
@SidraEthio
@SidraEthio Ай бұрын
እር በመጀመራ ጀመርህም ብር ብር አተበር😢😢
@user-zz2kr3vl6j
@user-zz2kr3vl6j Ай бұрын
ወንዳች የቤት እቃ ጥላታችሁ ነው በል ቻለውውው
@vvvffff1290
@vvvffff1290 Ай бұрын
ሳህአኔባሌምንይሰራልሻልአቃየምሰበስቢውይለኛልግንለምአይወዱምአኔምስቄዝምአለዋለሁ
@TtUu-ly3vd
@TtUu-ly3vd Ай бұрын
ውጭ ስለሚጨቃችው ነው
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Ай бұрын
ምርጥባል ክበርልኝ❤❤❤
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo Ай бұрын
😂እደማያቅ አትሁን እድሜ ለማዳም ቅምም እሶ ቀልጣ የስራችው ብር አፍህንሞልተህ ብሬ ስትል አታፍርም ሆ😅
@semeratube4098
@semeratube4098 Ай бұрын
@@zahramohamed-ok4oo ሆ
@MmAs-qy2oi
@MmAs-qy2oi Ай бұрын
ሰህ12አመት ሰርተ ደሞ ጎቦዝነኘ ይለል በጠምነው የገረመኝ የል የለት ምስት በሰው ሀገር12
@LaylaNasry
@LaylaNasry Ай бұрын
እኮ😂😂😂
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g Ай бұрын
ቅመሞች እኮ አንደኛናቸው❤
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Ай бұрын
እህቴ ይባቃሻል እቀ እቀ አትባይ አልሐምዱሊላህ በይ ብር ከለሽ ያሥራ እድል ፍጣርባት 12ሁለት አማት ቀለል አደለም በስደት ላይ ወቶም መቅራት አለ ሱብሐናላህ አላህ ይጣብቀን ብቸ እና ይባቀሻል ወደ ስደት አትምጭ ዱኒያ አትሞለም እሽ እቤትሽ እማቤት ሁናሽ ተቀማጪ በተራፈ ለኛም ዱዓ አድርግልን ። ተንብባዉ አሰያት እሄን ኮመንት።
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
እቤትህ ሠትራት ሚድያ ላይ ማውጣት ለምን አሥፈለገ???? ሴትልጅ እቤቷ ትሠተረ ነው የሚለው ድናችን አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም
@gfhf3604
@gfhf3604 Ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x Ай бұрын
ማሬ ፁጉሩን በታኛበት ቁርጭዉ እሽ ማሸአለህ ታምራለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@welatube3491
@welatube3491 Ай бұрын
አረ
@Abeni
@Abeni Ай бұрын
ታዲ ይችን የመሠለች ልጅ ምነው። ባታወጣት
@user-ut4do8mz7h
@user-ut4do8mz7h Ай бұрын
ሚስትህን ለብርብለህ አታዉጣት መቸፈኑቢቀር ለአለም አትሺጡሴቶች
@user-hv6ke1nh3p
@user-hv6ke1nh3p 19 күн бұрын
ኡነትከሆነጥሩነዉአተእራስህካልተቀየሪክ
@user-el7vh3vp2h
@user-el7vh3vp2h Ай бұрын
መሽአላህ አላህይጨምርላችሁ
@abduseman1733
@abduseman1733 Ай бұрын
የቁርጥሳሀን አለች ማሻላህ
@user-bd2ju1jf9m
@user-bd2ju1jf9m Ай бұрын
ክክክክ ሚስተሠ ሚስቴ ስም የላትም እደ
@AaBb-rc8nf
@AaBb-rc8nf Ай бұрын
ያረብ ሀገር ሴት ብሞት አላገባም ለባሎቻቸው ክብር የላቸውም ምላሳቸው ከጅራፍ ይረዝማል ገንዘባቸውን የምትፈልጉ አግቡ😮
@NuryaAlem
@NuryaAlem Ай бұрын
😂😂😂😂😂ጥክረህ ከሰራህ ነው አቀረብህም
@AaBb-rc8nf
@AaBb-rc8nf Ай бұрын
@@NuryaAlem እኔ ብር አለኝ አልሀምዱሊላህ
@fffff1230
@fffff1230 Ай бұрын
ምንነዉአንድባልሽበለህሞክሳመቸምየዉስጥህንአላህይወቅኧረተዉክክክክክክክክክአይሀበሻየኔምስክንብቻአላህይወቅ
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m Ай бұрын
ዋጋ ተናገሩ
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo Ай бұрын
አሁን እኛ እቃ ምንም አያደርጉልንም ዋጋውን ተናገሩ
@fatumaibrahim5507
@fatumaibrahim5507 Ай бұрын
አላህ ስኪተው ክፎ እዳታናግረን
@user-hh3wm2dg4w
@user-hh3wm2dg4w Ай бұрын
ታሥረሀልደ ግን
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Ай бұрын
የሀገሬስኒ ማስቀመጫውን ከየትነው የገዛሽው እፈልገውአለሁ
@user-hh3wm2dg4w
@user-hh3wm2dg4w Ай бұрын
ብሬን አላልክም አይደብርህም የሧ የሸቃሊት ነውጅ
@rabiasaid9888
@rabiasaid9888 Ай бұрын
ማሸአላ አለይኩም አላህ ይጨምርላችሁ
@Rozaguraga
@Rozaguraga Ай бұрын
ማሻላህ❤
@furat2642
@furat2642 Ай бұрын
Le misteh yaleh fikir das yilal,masha Allah
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
እስላም አሌኩም ወድ የአገሬ ልጆች ሰወደች ደምሩኝ አበረታተን❤❤❤❤
@Gurage4
@Gurage4 Ай бұрын
ሰታምሩ ማሻአላህ❤❤❤
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Ай бұрын
ላምን ተወጣተላህ ምስትህን ክክክክክ ለምን አጠጣም ጣግባህል
@semeratube4098
@semeratube4098 Ай бұрын
ርእስክ አስተካክል ወልዪ
@user-bg4hl4nu7z
@user-bg4hl4nu7z Ай бұрын
የት ነው ያላችሁት ሰንት በር ፈጀ ብጣም ያምራል ❤❤
@AmenaA-xs2cz
@AmenaA-xs2cz Ай бұрын
አይሹ አብሽሪ አትገኘ❤❤❤❤❤❤❤
@kabetube
@kabetube 13 күн бұрын
ማሻአላህ
@sadasada6552
@sadasada6552 Ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤ የኔ ውድቺ
@XbxbDhd-ms1xw
@XbxbDhd-ms1xw Ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤
@SaraSaraa-lg6nl
@SaraSaraa-lg6nl Ай бұрын
ማሻ አለህ የአበይቼ
@user-of1yo5py9w
@user-of1yo5py9w Ай бұрын
ማሻላህ
@SurprisedClogShoes-wj1xg
@SurprisedClogShoes-wj1xg Ай бұрын
.አኔ ና ቺ ብቻ😂ት ላላህ😂 እዴ. ሀ ና ን😂 አገባች🌹 እንዴ. ማሻ ላ 🤣 አይሻ🤣 ወሌ🤣 መጀመራ🤣 አትናገረም ነበ. አሁን🤣 በጣም. ታውራ ላህ🌹
@user-mm4ie4rs4c
@user-mm4ie4rs4c Ай бұрын
የኢቶሰዉ40ሽለቃ አይሰጥም የመዳምቅመም የሰራቺዉብርነዉከከከከከ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
ሀለትመቶም አይሰጥ😂😂
@swaa3739
@swaa3739 Ай бұрын
እረ እህት አይናፍርነቱ ነው እሚጠቅምሽ
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js Ай бұрын
አረ እውነትሽን ነው. በግድ አይናአውጣ ሁኚ እያልክ አትችላትም.
ቤቴ  ልሸጠው  ነው  እድለኘው ማነው
10:08
wela Tube የተኝቢ
Рет қаралды 5 М.
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 88 МЛН
ፀሐይ በርታ በጉሊት ገበያ
7:18
አርዓያ Areaya
Рет қаралды 6 М.