#ዛሬ ቆቦ #ተጨንቃለች ምስራቅ አማራ #ፋኖ #ግንባር እየገባ ነው! ህዝቡም በጣም ደስተኛ ከመሆኑ የተነሳ ውሃ እና ምግብ እየሰጡት ይገኛሉ ሸር አድርጉት !

  Рет қаралды 173,430

ከድር ራያ /kedir raya

2 жыл бұрын

Пікірлер: 542
@kedirraya2949
@kedirraya2949 2 жыл бұрын
#ከድር_#ራያ-ዩቲዩብ #ሰብስክራይብ#ላይክ_ #ኮመንት,#ሸር በማድረግ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቦቼ !!! telegram= t.me/KedirRaya Facebook=facebook.com/tigabu.kedir
@rabia6064
@rabia6064 2 жыл бұрын
ስማ ከድር ራያ እሰከዛሬ ምን ስትሰራ እደነበር ታውቃለህ ስራህን። ያለፈው አለፈ አማራነትህን ራያነትህን የሚለየው አሁነው ፋኖን በሚዲያህ እንድህ አገልጥጠህ ፋኖን ጠብቅ ከነማንጋር እደምታወራ እናውቃለን ፋኖን ጠብቅ አማራነትህ ይለይለታል።📢
@salamtube6972
@salamtube6972 2 жыл бұрын
Fano fano atbele gemtam melwu ye ethopia meklkaye serawute new 😡😡😡
@salamtube6972
@salamtube6972 2 жыл бұрын
Ante gemtam sinte ye debubi wotadere kaleke behwla fano fano telale
@ዜድየመርሳዋ
@ዜድየመርሳዋ 2 жыл бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ ኢንሻአላህ☝️ፋኖየ አላህ ከቁጥር ሳያጎል በድል ይመልሳችሁ ደሞቸ ስወዳችሁ ፋኖ ኩራታችን💚💛❤️💪💪💪💪💪
@mahmodjamal1146
@mahmodjamal1146 2 жыл бұрын
ውድ የአማራ ልጆች. ወታደራዊ መረጃ መደበቅ አለበት
@hadiaha3001
@hadiaha3001 2 жыл бұрын
ትክክል
@halimasaudi6924
@halimasaudi6924 2 жыл бұрын
ትክክል
@የራያዋነኝወለተሰንብት
@የራያዋነኝወለተሰንብት 2 жыл бұрын
ትክክል አማራ ሸገር ይሄን ነው ማሰየት በረቃችው ነው. እኔ
@amanuelzeleke5540
@amanuelzeleke5540 2 жыл бұрын
Very right.
@yonaskeshi1863
@yonaskeshi1863 2 жыл бұрын
የመቼ ነው
@asefumoges2997
@asefumoges2997 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድል ይመልሳችሁ የራያ ጀግኖች 💚💛❤💪💪💪
@ነኝየፍኖምርኮኛ
@ነኝየፍኖምርኮኛ 2 жыл бұрын
አሜን
@nebasolomon1255
@nebasolomon1255 2 жыл бұрын
Amaan konjt
@rere7481
@rere7481 2 жыл бұрын
@@ነኝየፍኖምርኮኛ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Kidist392
@Kidist392 2 жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤ ከቁጥር አያጉልብን እግዚአብሔር ከእናንተጋ ይሁን✊🤲🤲🤲🤲🤲
@ሀይሚወሎየዋ-ዸ5ኰ
@ሀይሚወሎየዋ-ዸ5ኰ 2 жыл бұрын
ይሂኮኦ ወድሜ መረጇአ ሆናቸዉ ለጥላት ተዉ እደዚህ አይነት አታዉጡዉ ወድሞቸ እግዚአብሔር ይከተላችሁ🙏
@الببخنال
@الببخنال 2 жыл бұрын
የወሎ ልጃች በአረብ አገር የምንኖር ብር ማዋጣት አለብን ፍኖ ከቆሰለ ማሳከሚያ ፍኖ ከራበው መመገቢያ እባካችሁ እናዋጣ እኛን ለመጠበቅ ሊምቱ እየሄዱ እኛ የወር ደመወዝ ብሰጥ ምን ችግር አለው እበሰካችሁ እንርዳ።
@እኔነፍጠኛነኝ
@እኔነፍጠኛነኝ 2 жыл бұрын
በርቱ ተደራጁ ተገናኙ ምከሩ በታማኝኝኝ አካውንት የጥይት የማሣከሚያ እና የሪሽንንን ላኩላቸው አሁን የያዙት በእናንተ የተገዛ መሣርያ ነው
@hadiaha3001
@hadiaha3001 2 жыл бұрын
ዘመዶቸ ለፋኖ መደገፍየምፈልኩ ፋኖ መዳ ይቱብ አለ ተቀላቀሉ የነምሬ ወዳጆ በቀጥታ በድምፅ እየተገናኙ የሚርዱበት ጉርፖ አለ ብር ብቻ ሳይሆን ቴጆን ሰብስክራይፖ ሸር ማርግም እርዳታነዉ
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ወላሂ የኔም ሀሳብነው
@علببرنبؤتزن
@علببرنبؤتزن 2 жыл бұрын
እህቶቼ አለላችፍኖሚዲያ ግናእዬ እነኑረዲን ከፍተዋል አህመዲሀበሻም ሁሉንበዛታገኝኙታላችሁ
@wollobetamhara8642
@wollobetamhara8642 2 жыл бұрын
አትለጥፍ እንዳታሥጨረሷቸው😭😭
@ሰይድኤጁ
@ሰይድኤጁ 2 жыл бұрын
ድል ለፋኖ☝☝☝💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 2 жыл бұрын
አማራየ ❤❤❤❤❤
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 2 жыл бұрын
ፋኖ ጀግንነቱን ያስመሰክራል ድል ለአማራ ድል ለፋኖ እናሸንፋለን
@እኔስማርያምንእወዳታ-ቘ6ሰ
@እኔስማርያምንእወዳታ-ቘ6ሰ 2 жыл бұрын
አቤቱ ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቃቸው ሀገራችን ሰላም አድርግልን
@sarawuld7014
@sarawuld7014 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesisisay409
@mesisisay409 2 жыл бұрын
ድል ለፋኖ የኔ ጀግኖች💚💛❤💪💪
@selemonabebe2727
@selemonabebe2727 2 жыл бұрын
ድል ላማራ ፋኖ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን
@ግዛቸውዋለ
@ግዛቸውዋለ 2 жыл бұрын
ጀግኖቻችን ድሉ የናንተ ነው።ዋው ደስ ትላላችሁ
@الببخنال
@الببخنال 2 жыл бұрын
ወገኖቸ አላህ ይርዳችሁ አላህ ይደግፈችሁ አይዛን የአማራ ልጃች ዲሉ የኛ ነው አማራ አንዲሆኖ አተነሳ እካን ወያኔን ኢትዩን ይጠብቃል
@alimengesha4094
@alimengesha4094 2 жыл бұрын
ወንድሞቸ ድል ከናንተጋ ይሁን ከናንተ ጎን መሆን እድለኛነት ነው ።የአማራ ህዝብ ሆይ ከፋኖ ጎን በመቆም ትብብራችሁን ቀጥሉ አባቶች ሂወታቸውን ለመስጠት የቆሙትን ወጣቶች አፍናለሁ የሚልን መንግስትን ተተርሶ ፍኖን ለማውደም የሚመጣን አካል አውግዙ ለሞት አትፍሩ እውነትን መከተል ሀገርን ማዳን ስለሆነ አላህ ከጎናችሁ ይሆናል።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sofiasofia3567
@sofiasofia3567 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅችሁ አላህ ያገዛችው አላህ ይርድችው ዲሉ ለአማር ዱሉ ለአማር ዱሉ ለፎኑ
@dubaidubai8155
@dubaidubai8155 2 жыл бұрын
ጭንቅ ሲመጣባቸው ምስኪኑን ፋኖ በግባር ይላካል በሌላ በኩል ድግሞ ትጥቅ ፍታ ይባላል የአማራ ፋኖ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@toyba1599
@toyba1599 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ድል ላማራ ፋኖ አማራየ 💪💪💪💪💪✊✊✊✊✊
@ayalemhayulin9013
@ayalemhayulin9013 2 жыл бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ
@sofiya1088
@sofiya1088 2 жыл бұрын
አብይ ፋኖ አልፈልግም ብሎእያሳደደ እየገደለነው ለምን ከቻለ መከላከያ አይዋጋል አማራን ለማስጨረስ መከላከያውን አስቀምጦ ፋኖ እዲዋጋ እድሞት
@adisuzewale8774
@adisuzewale8774 2 жыл бұрын
አማራ ነኝ ፋኖ
@abduhassen2564
@abduhassen2564 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ ጀግኖች ብርታትና ጥንካሬን ይስጣችሁ ልባችሁ የማይዴነግጥ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
አማራ ጀግና ነው ላመነበት ይሞታል ቅንጣት ለህይወቱ አይሳሳም ስነልቦናው በአሸናፊነት የተገነባ ነው በድል ተመለሱ ጀግናዎቼ።
@ethiopia8894
@ethiopia8894 2 жыл бұрын
አብይ እዳይመታቸው በዲሮን ጥላቴ እሚለው አማራን ነው ጥንቃቄ ያዲርጉ
@AaAa-bf9xi
@AaAa-bf9xi 2 жыл бұрын
አቤቱ ቸር አምላክ ሆይ ድል ለፋኖ በድል ተመለሡ🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💗💗💕💕💕😍😍😍😍😍
@alemnesh8689
@alemnesh8689 2 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛልየድንግል ልጂድልን ያቀናጃቸው ድል ለፋኖ
@makeyabdalh1986
@makeyabdalh1986 2 жыл бұрын
አማራየ በርቱልኝ ጀግኖቸ
@driftdub9230
@driftdub9230 2 жыл бұрын
ድል ለጀግናው ፍኖ ፍኖ አማራው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
አማራየ ፋኖየ ጀግናዎቼ በድል ተመለሱ ቅዱስ ገብርኤል እየመራ ጠላታችሁን ያስገዛላችሁ።
@halimasaudi6924
@halimasaudi6924 2 жыл бұрын
የአላህ አንተ ሚስኪኑን የማራ ን ህዝብ በቃ በለው ያረብ ዉዶች አላህ ይጠብቃችሁ
@SeadaMohmmed
@SeadaMohmmed 2 ай бұрын
አሏህይጠብቃችሁ ወዲሞቸ ዲል ላማራ ፋኖወች❤❤❤❤❤
@bf7767
@bf7767 2 жыл бұрын
እመብርሀን እነቴ በቃ በይን እስከመቼ የወገን ስቃይ😥
@nazrulislam4787
@nazrulislam4787 2 жыл бұрын
ጀግኖቸ ከቁጥር አያጉድላችሁ በድል ተመለሱ😥😥😥😥💚💛❤💪💪💪💪
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
አሚንንንንያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭
@ሥአዳነኝየፍኖዋችእህት
@ሥአዳነኝየፍኖዋችእህት 2 жыл бұрын
በድልተመለሡጀግኖቻችን አላህይጠብቃችሁ ተቁጥርእዳጎልብንያረብ🙏🙏😥😥😥
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
ግን ወንድማችን ሚዱያ ላይ መረጃ መደበቅ አለበህ እሰኪ አላህ ይጠበቃችሁ ያረብ
@rabitube1028
@rabitube1028 2 жыл бұрын
አማራየ አሏህ ይጠብቃችሁ
@musteadem-rz8te
@musteadem-rz8te 5 ай бұрын
ድል ላአማራ እዝብ ብለነል
@gjguuhghhu8332
@gjguuhghhu8332 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ
@seadatube8438
@seadatube8438 2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንም ሰላም ያርግልን በቃ ይበለን በሰላም ተመለሱ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 жыл бұрын
ድል ለጥምር ሀይላችን ጀግኖች ክብር ለአየር ሀይላችን ኢትዩጽያ ታሸንፍለች ኢንሻአላህ ከአላህጋር
@fbdbdhdhxb3346
@fbdbdhdhxb3346 2 жыл бұрын
😭😭ድል ለፋኖ❤️❤️❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@y.a8320
@y.a8320 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ከናተጋር ይሁን🐅🐅🐅💐
@ayalejigu3461
@ayalejigu3461 2 жыл бұрын
ወድሞቸ ቅዱስ ሚካኤል ይራዳችሁ የውነት አምላክ ( አላህ)
@سعيدهسعيده-ش2ي
@سعيدهسعيده-ش2ي 2 жыл бұрын
ከቁጥር አትጉዴሉ ዲል ለናንተ ይሁን ግን ለምን ፖሰትከው እር ልብ ጎዙ
@fbdbdhdhxb3346
@fbdbdhdhxb3346 2 жыл бұрын
💋💋💋💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፋኖየ
@የጁገነቴ
@የጁገነቴ 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ የህን መከራ አላህ ያንሳልን
@wasihunassema8360
@wasihunassema8360 2 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ ሆይ ከፊት ከኋላቸው ጠብቃቸው በሰላም ተመለሱ ጀግኖች
@ሀዩነኝየራያዋአማራ
@ሀዩነኝየራያዋአማራ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ከአይን ያውጣችሁ ደሞቼ ዱሉ አማራ ይሁን ያረብ ድል ለመላው አማራ ህዝብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@mulu04j
@mulu04j 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ከናንተጋ ይሁን አሜን ድንግል ማሪያም ትከተላችሁ ቅድስ ጊውርጊስ ይጨመርላችሁ አሜን ኢትዮጵያና ህዝቦቻ ለዘላለም ፀንተን አእንኑር አንድ ያርገን
@nebasolomon1255
@nebasolomon1255 2 жыл бұрын
Amaaan
@زيزىبلاوىمرحبا
@زيزىبلاوىمرحبا 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቸ ወገኖቸ ደሞቸ ከቁጥር ሣትጎሉ በድል ተመለሡ አላህ ይጠብቃች 💪💪🙏🙏👌👌👍👍
@hassenseid6049
@hassenseid6049 2 жыл бұрын
ጀግኖቻችን በርቱንልን አላህ ይጠብቃችሁ
@yaqoobyusaf5018
@yaqoobyusaf5018 2 жыл бұрын
አላህከናተጋይሁን።የኛጀግኖች🇪🇹🇪🇹ድልለናተ
@ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
@ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል 2 жыл бұрын
ድል ለፈኖኖኖኖኖ💪💪💪💪💪
@sየኢማራቱ
@sየኢማራቱ 2 жыл бұрын
እራያወች ጀግኖች በርቱ ያለፈውይበቃል
@kwaitea1416
@kwaitea1416 2 жыл бұрын
እህህህህ እኔሥወላሂ በጪቀት ልሞትነው አማራየ አላህ ይቁምላቺሁሁሁሁ 💔🤲
@ihyg279
@ihyg279 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ
@mehamedseid7747
@mehamedseid7747 2 жыл бұрын
አላህይጠብቃችሁ ጀግኖች ድልለአማራፋኖ
@halemarachu1332
@halemarachu1332 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር.ከናተ.ጋይሁን😘😘😘😘😁😍😍😍😁😘😘😘😘💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@juliettejulie5256
@juliettejulie5256 2 жыл бұрын
ዲል ለአማራ ፋኖ
@tsehaytadesse346
@tsehaytadesse346 2 жыл бұрын
በድልተመለሱ እግዚያብሔርይከተላችሁየአማራደምመላሾች
@tuiaoaaauuai7351
@tuiaoaaauuai7351 2 жыл бұрын
አላህ ከናተ ይሁን ድል ለፋኖ ሺ አመት ኑሩልን
@የራያዋነኝየናቴናፋቂ
@የራያዋነኝየናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
አላህይጠብቃቸዉ ያራብ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 2 жыл бұрын
Amhara: Pride of Ethiopia and Africa!
@birukihebesa9538
@birukihebesa9538 2 жыл бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ💚💛❤💚💛❤
@kidushussein3661
@kidushussein3661 2 жыл бұрын
ጀግናዉ የአማራ ፋኖ አቢይን አሳፍረዉ ዲል ለአማራ ህዝብ ዉርደት ለአማራ ጥላቶች ሺንፈት ለአብይና ለባንዳወች አማራ ያሸንፍል አሚ አሚን አሚን
@fooddoor8670
@fooddoor8670 2 жыл бұрын
የአሳምነው ልጆች በርቱ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
@halemahahmad906
@halemahahmad906 2 жыл бұрын
አላህ ያጠክራችሁ 💚💛❤🤲🕌🌹⛪️አብሺሩ አማራየ
@halemahahmad906
@halemahahmad906 2 жыл бұрын
የአላህ 🤲🤲አላህ ጥላከለላ ይሁናችሁ🤲ዴሞቼ#😥😥😥💚💛❤አማራየ😥ተቁጥር አትጉዴሉብን🤲😥ፈጣር ከክፉ ነገር ይጠብቃቼው🤲🤲🤲አብሺሩ💚💛❤ ድል ለእናንተ ፋኖየ አማራየ💚💛❤😥👆
@fatmamalasat7388
@fatmamalasat7388 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን
@M..የዋጃልጅነኝ
@M..የዋጃልጅነኝ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ቸር ወሬ አሰማን ዋጃ ቆቦ መቼ ነው ነፃ የሚወጡት 🥺🥺🥺🙏💚💛❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፋኖወቼ😍😍😍
@hayatti2922
@hayatti2922 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ከክፋ ተነገረ ይጠብቃችሁ እውነት ሁሌም ታሸንፋለች የኔ ጅግና የነፍጥ አንጋቢ ልጅ🎓🎓🎓🎓🎓💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@abetufiredilin8621
@abetufiredilin8621 2 жыл бұрын
የፋኖ እናት ማህፀን ይለምልም
@seadawollo6403
@seadawollo6403 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምልበል አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ
@seadaahmed2905
@seadaahmed2905 2 жыл бұрын
አላህከክፉነገርይጠብቃቹ ወገኖቼ😭
@misikernigatu6787
@misikernigatu6787 2 жыл бұрын
••• ፈለግንም / አልፈለግንም እንደ አማራ እንድናስብ አድርገዉናልና ?! አይዞህ የኔ ትዉልድ !! መራራ ቢሆንም ትግላችን እመኑኝ አሸናፊዎች ነን ። " የአማራ ብሔርተኝነት ይለምልም !! "
@ዳኒመሰለ
@ዳኒመሰለ 2 жыл бұрын
ቆማር ነው ተጠንቀቁ የተጠናከረ መረጃ ይናራችሁ እንላለን በርቱልን
@titinatitna7812
@titinatitna7812 2 жыл бұрын
ዉድ የአማራ ልጀ❤❤💔💔
@serketeshome1711
@serketeshome1711 2 жыл бұрын
ጀግኖች በረቱ ፈጣሪ ከናቴ የሕን💚💛❤💞💞💞💞
@ሞሚቲዩብሞሚቲዩብ
@ሞሚቲዩብሞሚቲዩብ 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ በድል ተመለሱ
@maham857
@maham857 2 жыл бұрын
ወላሂ እነሱን ሳይ ልቤ ፍቅል ፍቅል አለ አይዞን ጀግናው ያአማራልጂ አይዞን ጀግናውፋኖ አላህ ከተበዳይ ጎንነው ኢሸአላህ አሁንም ወደፊትም ኢትዮጳ ትበለፅጋለች
@abiyahmed5925
@abiyahmed5925 2 жыл бұрын
ጀግኖቻችን በርቱልን ግን በጣም ከባድ ሻጥር ሥላለ እራሣችሁን ጠብቁ!!
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድል ይመልሳችሁ ጀግኖቻችን ድል ለፋኖ ሞትና ሽንፈት ለጠላት
@sadiayaly9643
@sadiayaly9643 2 жыл бұрын
እሰይ ወሎሎቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞች
@seadaahmed2905
@seadaahmed2905 2 жыл бұрын
አሚንደሜ😭
@ascc6335
@ascc6335 2 жыл бұрын
በድል ተመለሱልን ጀግናወቻችን
@ዘሀቡገለታውሴን
@ዘሀቡገለታውሴን 2 жыл бұрын
ፍኖ💪💪💪💪💪💪
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 2 жыл бұрын
ፋኖየ✈️✈️✈️❤❤❤❤❤❤✈️✈️✈️
@سميرهسميره-ح2ص
@سميرهسميره-ح2ص 2 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ ጀግኞችህን ጠብቅ ከፋኖ ጎን ቁም ይሁዳውን አብይ ተጠቀቀው
@samahal2269
@samahal2269 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወገኖቻችን። እመቤቴ ቅድስት ድንግል። ማርያም ጥላከለላ ትሁናችሁ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ። ከፊት ይቅደምላችሁ በድል ተበለሱ። ሁላችንም ከጎናቸው። ልሆን ይገባል
@sofiyahossen8401
@sofiyahossen8401 2 жыл бұрын
አላህይጠብቅሁአማራደሊለአማራ💚💛❤💪💪💪💪
@sumayaseidtube8680
@sumayaseidtube8680 2 жыл бұрын
አላህ በሰላም ይመልሳችሁ የምወዳችሁ
@zahrazahra205
@zahrazahra205 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይጠብቃችሁ. በድልተመለሱ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ቅዱስ ፈረሰኛው ጌዎርጊስ ከፌት ይምራችሁ
@samuelhaile2706
@samuelhaile2706 2 жыл бұрын
For sure Fano Will make History. Free From Junta Raya Alamata, Waja Timuga and Korem. Viva Fano.
@mulerraya5732
@mulerraya5732 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናተጋረ ይሁን ድል ለፍኖ ድል ለኢትዮጲያ
@ghfyhyutuggy825
@ghfyhyutuggy825 2 жыл бұрын
ወንድሞቸ አላህይከተላችሁ እኔስአልቅሸአልወጣልኝ አለ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@ከመስራትምከመናገርምበፊት
@ከመስራትምከመናገርምበፊት 2 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች አላህ ሰላማቹሁን ያብዛልን
@emuaemyar6472
@emuaemyar6472 2 жыл бұрын
እኔስ አልቻልኩም ያረብ በሰላም ለወላጆቻችሁ ይመልሳችሁ አንድም ሰዉ ሳይነጠል
@tigestwube7709
@tigestwube7709 2 жыл бұрын
ድል ለመከላከያ ድል ለፍኖድል ለልዩ ሀይል ለፖሊስ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ድል ለናተ።ለጁንታው ውድቀት አመድያገው
@lulimuhdinlulimuhdin683
@lulimuhdinlulimuhdin683 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከናተ ይሁንላቺሁ ድልን ያጎናፅፋቺሁ ጀግኖቼዋ ምናቺሁ ይጠላ እስኪ ምን አድርጋቺሁ ለህዝብ ኑራቺሁ ለህዝብ ሙታቺሁ የጠላቺሁ ይፈር እናተ ንገሡ አዎ ንገሡልን ዘመታቺሁ እንጂ እምባን ልታብሡ እንዴ ብልፅግና አገር አታምሡ ታዲያ ጥፋታቺሁ እስኪ ምኑ ላይ ነው እኔን የቼገረኝ እሄንን ማወቅነው አብሽሩ ጄግኖቼ ፋኖነት ትልቅ ነው ለህዝቡ የሚኖር ለህዝቡ እሚሠዋ ፍትህን የሚያውቀው ፋኖ ነው ፋኖ ነው!!!
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
አማራዬ አላህ ይጠበቃችሁ ያረብ ያረብ