"ዛሬ ትዳራችን ጥሩ መሆን ለነገ ዋስትና አይደለም" እንመካከር በቅዳሜ ከሰዓት

  Рет қаралды 51,597

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
Symbol rate: 27500
Polarization: vertical
FEC: 5/6
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Пікірлер: 129
@chunatube4272
@chunatube4272 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ቲጂ ከልብ አመሰግንሻለሁ ከጋብቻ በፊት ሰው ቅድመ ዝግጅት እንዲያረግ ቀለል ባለ ሁኔታ በሚገባ መልኩ በጥሩ ስነ ምግባር ልዩ ዝግጅት ሰለምታቀርቢ ከልብ አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሌላው ውድ ወንድሜ ተሬ ከብዙ አመት በዋላ ስላየሁክ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ልጅ ሆኜ የምትመክረኝን ምክሮች አስታውሳለሁ መልካም ምክሮችክ ዛሬ እረድተውኛል አንድ ቀን ይጠቅምሻል የምትለኝ ዛሬ እየመነዘርኩት እየተጠቀምኩበት ነው ተባረክ በብዙ በዚህ አጋጣሚ ደሞ ውዱ ባለቤቴ አካሌ የኔ መልካምን የኔ የዋህን ላመሰግነው እውዳለሁ ወዱ ባሌ ዘመንክ ይባረክ የህይወቴ የኑሮዬ ድምቀት እውድካለሁ ተሬ ምክርክ በቤቴ ፍሬ አፍርቶዋል ተባረክ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
#እንመካከር መመካከር ለትዳር ብቻ ስይሆን ለሁሉም ነገር አሰፈላጊ ነው በመመካከር የማይፈታ ነገር የለም 👍
@chunatube4272
@chunatube4272 4 жыл бұрын
እኛቤትም መኮራረፍ በጭራሽ አይቻልም በ5 ደቂቃ እንነጋገራለን ያ ደሞ የበለጠ ፍቅራችንን አጠንክሮታል ተሬ ተባረክ
@marti6263
@marti6263 4 жыл бұрын
የዛሬው ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 3 жыл бұрын
Wow, a men who is truly living the word of GOD! Am proud of u brother Tare!!! You boldly spoke the basis of ur success, the word of GOD! We never sleep with out praying.... We have rules made to deepen our love to one another..... If we all did what the BIBLE says, we would have appreciated marriage a lot more!
@raheltesfaye7411
@raheltesfaye7411 3 жыл бұрын
What an educated man he is.. great interview TG. Carry on with the great work😉👍
@zeynebaahmad2569
@zeynebaahmad2569 4 жыл бұрын
አላህ ጥሩውን ትዳር ይሰጠን ያረብ በወሬትዳር አይገኝም ሁሌም ነገር ፈጣሪ ሲሰጥ ነው
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
ትክክል
@gafat
@gafat 3 жыл бұрын
ቲጂ ለመጀመርያ ጊዜ የማውቅሽ የእርቅ ማዕድ ላይ ነው ስወድሽ ድምፅሽ ደግሞ ሁልጊዜም 1ኛ
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 4 жыл бұрын
ፍጣሪ ሆይ እኛም ከስደት መለሰ ፅዳ ያለ ባለ ሰጠን አሜን በሉ አንጂ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 жыл бұрын
እውነት ነው ዋውዋውዋ👍👍👍
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
ትዳር አላህ መርጦ ሲሰጥ ነው እንጂ በፍልስፍና እና በወሬ አይደለም ለሁላችንም አላህ ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጠን አቺ ትብሽ አተ ትብስ ተባብሎ ከሳምት በዋላ አተ ብስብስ አቺ ብስብስ ከመባባል ይሰውረን
@sofiseid8072
@sofiseid8072 4 жыл бұрын
በጣም እህቴ አሚን በሉ ያበናት
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
@@sofiseid8072 አሚን ውዴ አሁላይማ የምናየውና የምንሰማው ነገር ወደትዳር አለም ለመግባት ያስፈራናል ግን ሁሉም ነገር አላህ መርቆ ሲሰጥ ነው
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ስለ ጋብቻ ወይም ወንድና ሴት ግንኙነት ተቃራኒው ቁርኣን 'የኣሏህ መመሪያ ' ምን እንደሚል እነሆ ፥ - ወንዶች ፡ እንደ ገንዘቦቻቹ መጠን በጋብቻ፣ በግዥ (በባርነት)፣ እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር ያለገደብ መገናኘት (ወሲብ) ተፈቅዶላችኋል ይላል (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፬ [እል-ኒሳእ]፡ ቁ. ፳፬ )።👉📖 - ወንዶች፡ የማይታዘዙ ሴቶቻቹን፡ ተቆጧቸውና መኝታቹን ለይታቹ ምቷቸው ይላል (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፬ [አል-ኒሳእ]፡ ቁ. ፴፬)።👉📖 በአጠቃላይ ፡ አንቀጾቹ ከፈጣሪ አምላክ የተሰጡ አይመስሉም ።🤔
@wolloardibotube2681
@wolloardibotube2681 4 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራማችሁ በጣም ነው የሚመቸኝ p/s እንዳታቋርጡት በርቱ !!
@user-um5pk1tg7y
@user-um5pk1tg7y 4 жыл бұрын
ትግስት በጣም ነው እመወድሽ የምታቀርቢው ሁሉ ነገር በጣም አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ
@thomasmulata8859
@thomasmulata8859 3 жыл бұрын
You are absolutely right
@SaraSara-wl4ts
@SaraSara-wl4ts 3 жыл бұрын
ትጊየ ስውድሺ ምርጥ ስው እርቅ ማድ ላይ አንችን እና ምቲን እየስማሁ ስለ ትዳር ስለይቅርታ ተምሪየ አለሁ 👌👌👌👌😍😍😍😍😍😍
@user-pf6rp1rv1k
@user-pf6rp1rv1k 4 жыл бұрын
ትግስትዬ የኔ ቆንጆ በጣም ብቁ ከሚባል በላይ እውቀት አለሽ በእውነት በጣም አስተማሪ ፕሮግራም
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@tgsy836
@tgsy836 3 жыл бұрын
ጠያቂዎም ተጠያቂውም ጨዋወች ናቹ ተባረኩ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
Great marriage tips!
@lubablubab701
@lubablubab701 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነው
@fshhdh5296
@fshhdh5296 4 жыл бұрын
በጣም አሪፈትምረትነው በረች
@dinkinesholana7921
@dinkinesholana7921 4 жыл бұрын
ዉይ ቲጂዬ እንዴት እንደምወድሽ ግን የምወድሽ በምክንያት ነው ገና የእርቅ መአድ ስትጀምሪ ጀምሮ አድማጭ ነኝ እስካሁን በጣም ብዙ ትምህርት አጊንቻለው ያንቺን ፕሮግራም በማዳመጥ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ
@fikryejesus2569
@fikryejesus2569 3 жыл бұрын
Fetari yibarkh le bzwoch msale mehon tchlalek bless u
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 3 жыл бұрын
WOWWW 👏🏽👏🏽❤️❤️Stay Blessed🙏🙏!!
@erireehadgu148
@erireehadgu148 3 жыл бұрын
Betam Astemari neww gin betam atere Egiziabher yisitilin tebareki
@bielergirlcreative4781
@bielergirlcreative4781 4 жыл бұрын
That's true!!
@hayatnurahmed8260
@hayatnurahmed8260 3 жыл бұрын
Great work TG 👏
@gezararai3491
@gezararai3491 4 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ የሰው ትዳር መበጥበጥና ማፋታት ሥራ ብለው የሚይዙትንም ቢናገሩልን ጥሩ ነበር :: ወይ ሌላ ውይይት ክፍለ ጊዜ ብትይዙ በዚህ ጉዳይ ላይ ጥሩ ይመስለኛል :: በሐይማኖት ሰበብ ወይ በምቀኝነት ወይ ደግሞ "እንዲፋቱ ብለን አልነበረም" እየተባለ እንደ ቀልድ ማፋታት የተለመደ ነው ::
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
ወይ ገድ እንዲዚህም የሚያደርግ አለ ? ይገርማል
@hibisetkassay923
@hibisetkassay923 3 жыл бұрын
ከቅዳሜ ከሰአት አንደኘ ነው! አስተያየቴ የምታቀርቢያቸው እንግዶችና የምትሰጫቸዉ ሰአት አይመጣጠንም ሚገራርሙ እንግዶች ትጋብዠና ሀሳባቸውን ሳይጀምሩ ከሰአት አንጻር ይመስለኘል ታቋርጫቸዋለሽ ስለዚህ በሶስት ጊዜ ወይም ከዛ በላይ ከፋፉለሽ በደንብ ሀሳባቸውን ቢገልጱ ከላይ ከላይ ባያወሩ አንቺ ራስሽ ብዙ ብዙ ነገር ውስጥሽ አለ አንዳንዴም ከራስሽ ከስራሽ ልምድሽን ብታካፊዬን !
@firyotfiryot397
@firyotfiryot397 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው ተጂ የምታቀርቢዉ ፖሮግራም ገንቢ ነው የጥይበት
@marthaborga7713
@marthaborga7713 3 жыл бұрын
Nice advice
@rozaeshetu3630
@rozaeshetu3630 3 жыл бұрын
በትክክል ይህ እውነት ነው ዋዋዋዋ
@sulamith.9031
@sulamith.9031 4 жыл бұрын
Great interview thank you TG you are always amazing.tgye gize gin eyatere new pls.
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@heavenheaven6993
@heavenheaven6993 4 жыл бұрын
ምርጥ ምክር
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
ዋዉ ትልቅ ትምርት ነዉ
@edenadmasu8390
@edenadmasu8390 Жыл бұрын
ድንቅ ነዉ❤️😍
@hakimmediadreyob4357
@hakimmediadreyob4357 4 жыл бұрын
እንመካከር#Endalk tv
@alemtaye3269
@alemtaye3269 3 жыл бұрын
Betam betam tiru new enamesegenalen wedemachen
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 3 жыл бұрын
ይህን ፕሩግራም እምትወዱ ላይክ
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 жыл бұрын
መምህር አልነበር እንዴ እንዴት አበራ ብለሽ ጠራሽው? በጣም information ባገኝ ስለሱ ደስ ይሉኛል አብሬው ተምሬ ነበር
@yonashaile6136
@yonashaile6136 4 жыл бұрын
ተሬ አሪፍ ገለጻ ነው እናመሰግናለን ዮናስ የልደታው ነኝ ከኖርዌይ።
@rovallove672
@rovallove672 3 жыл бұрын
እስኪ ውሰደኝ ኖርዌ??
@natiami9249
@natiami9249 3 жыл бұрын
wow betam teru temheret new yesetehen
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
ቲጁ የምታቀርቧቸውን አማካሪዎች/እንግዳዎች የት እንደሚገኙ አድራሻዎች ብትሰጡ ብዙ ግዜ ሀገራችን የትዳር ትምህርቶች አይሰጡም በምን መንገድ ሊገኙ እንደሚችሉ ብታሳውቁ ተጠቃሚ ሊያገኛቸው
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 3 жыл бұрын
በብዛት ፡ የቀርቡት ፡ሙሉ ፡ ወንጌል ፡ አማኞች ፡ ናቸው ፡ እዛ ፡ ሂድ ፡ ታገኛቸው ፡ አለህ
@rozaeshetu3630
@rozaeshetu3630 3 жыл бұрын
እውነት በጏዳ ብዙ ጉዲ አለ ወገኖቼ ይፈወስን ነው
@naomibeyene9742
@naomibeyene9742 3 жыл бұрын
አነዜህ:በጣም:ደሰ:የሜሉ:በጣም:ቅን:የሆኑ:ባልና:ሜሰቶች:ናቸው::እግዛብሄር:ይባርካቸዉ::
@zed6309
@zed6309 2 жыл бұрын
Wow, 👏👏👏👏
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 3 жыл бұрын
Ewnet new betseb kemnem belay new lebtsebek yalik keber des yelal Allah yechmrlacgw👌👌
@gebichonati2981
@gebichonati2981 3 жыл бұрын
ምን እሚባል አባባል አለ ምን ጊዜም ከምቾት ውጣ ይላል!
@sadaabrar3658
@sadaabrar3658 4 жыл бұрын
ቁም ነገር ሢሔን ተመልካች ጠፉ
@esayasbekele5558
@esayasbekele5558 4 жыл бұрын
Tg true New.... Engdocheshm betam besaloch nachew...
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@rozaeshetu3630
@rozaeshetu3630 3 жыл бұрын
በጠም ነው ዬተባረኩባችሁ ግታ ዘመናችሁን ይባርክ ተወዳጂ በል ነህ ኑርላት
@getnetbelay542
@getnetbelay542 3 жыл бұрын
betam yemigarem timerete newe endate aynete sewe yabezalene
@Sport_365
@Sport_365 4 жыл бұрын
የስፖርታዊ ዜናዎች በየለቱ መከታተል ትችላላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን
@edenadmasu8390
@edenadmasu8390 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@FreindsITsolution
@FreindsITsolution 3 жыл бұрын
wow
@hymikal3106
@hymikal3106 4 жыл бұрын
I don’t get it why they dislike this program?
@tsegishabbiyu4838
@tsegishabbiyu4838 4 жыл бұрын
Betam dess yemil program new bizu temirebetalehu sewyewun saledenikewu alelilfem Egzabehr Yeberekewu
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@genetalemu3760
@genetalemu3760 4 жыл бұрын
ቲጅየ በጣም እንመሰግናለን ግን እኔ ብቻ ነኝ ሁላችንም እ ወደ አ ወይስ በርቀት ስለሆነ ?
@meryemmohammed4737
@meryemmohammed4737 3 жыл бұрын
Ebakeshe tijiya efaleshalhu batame bametesaribate zurya chegerane tefachiyalashe beya asebalhu
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 3 жыл бұрын
Betame arefe genzabi new tgye qetybte
@Jesus_aboveall
@Jesus_aboveall 4 жыл бұрын
Gieta zemenh ybark des yemil tmhrt new
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@Jesus_aboveall
@Jesus_aboveall 3 жыл бұрын
@@tenalehulum እሺ እህቴ ኣመሰግናለው
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 3 жыл бұрын
Egzhber dserda nw Jesus Christus geta nw
@user-qj9qd1jf6l
@user-qj9qd1jf6l Жыл бұрын
Silkachun Felge Neber
@sadaabrar3658
@sadaabrar3658 4 жыл бұрын
ድራማ እና ቀልድ ቢሖን ??
@anebagetachew6327
@anebagetachew6327 3 жыл бұрын
Ketegabu bohala fikir arigif bilo yitefal yiha demo yewenidoch gud new
@iivivgvkvkvv781
@iivivgvkvkvv781 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@csghxndjbzbdjhd8257
@csghxndjbzbdjhd8257 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ትዳርክን ይጠብቅልክ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 жыл бұрын
Fetari melkam tidar yistachu Benatachu subscribe adrgugn yager lijoch 💚💛❤
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።📝📝📝
@mieronasefa9544
@mieronasefa9544 4 жыл бұрын
Wawe adenkuke gobeze
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@bezuyeges2812
@bezuyeges2812 4 жыл бұрын
Diyakon Terefe Abera Yeledeta leje yesefere Asetemariye selayehuk des belognal.
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@solomongerma2406
@solomongerma2406 4 жыл бұрын
ምንው የመጀመሪያ ሪፓርተር አለባብስሽ ይታሰበብትት።
@rosenoire2075
@rosenoire2075 4 жыл бұрын
betame dese yemile programme newe
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@rozaeshetu3630
@rozaeshetu3630 3 жыл бұрын
ይገርማ
@rozaeshetu3630
@rozaeshetu3630 3 жыл бұрын
ይገርማል
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 3 жыл бұрын
Zemenh yilemlem ende ante Ant ybeza be Hagere ethiopia
@liya1048
@liya1048 3 жыл бұрын
maloo ትጅዬ saggantaa Kana sa'atti Itti Nuuf Dabali.Bayyee Gababate Nuu Harka.Plz Itti Yaddii.Barumsa Guddaa Irra Argacha Jira
@qimemtube165
@qimemtube165 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እየተደራደረግን ጓደኞቼ
@user-lc3gg5gz3l
@user-lc3gg5gz3l 4 жыл бұрын
🥀 ሶላት 🥀 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ✅✅✅✅ ሁለተኛውማ ሶላት መስገድ ነው ስርዓቱን አሟልቱ እንደሚገባው። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ 🌸አምስቱን ሶላቶች በተራ መስገድ🌸 ፈርድ ነው ግድ ነው አይደለም የውድ መግሪብ ኢሻእ ሱብሂና ዙሁር አምስተኛው ደሞ ይባላል አሱር ። ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ 🥀 መስገዱ ግድ ነው እኒህን አምስት 🥀 ፣ ሐብታም ቢሆን ድሐ ወንድም ቢሆን ሴት፣ ሸርጡን እያሟሉ በስነ ስርዓት ፣ ግድ ነው መስገዱ ካሉ በህይወት ። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ 🌾 ማንም አያድንም ሶላት ለማይሰገድ 🌾 ፣ አባትም እናትም ዘመድም አዝማድ ፣ መልአክም ወልይም ሴትም ቢሆን ወንድ የዛች የቂያምለት ሲቀርብ አላህ ዘንድ። 🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐 በህይወት እያለ እሱ ካልሰገደው ፣ ማንም አያልፍለት ለሚያወናብደው፣ ማነም አያድነው ከጌታች ቁጣ፣ አጥብቆ መስገድ ነው ሳያበዙ ጣጣ፣ የመጨረሻ ቀን ማምለጥ አይችልም፣ ሶላት ካልሰገደ በዝችው ዓለም፣ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 የሶላት ወንበዴ ሞልቷል በየዘርፋ፣ እሰግድልሐለሁ እያሉ እሚቀጥፋ፣ አንተ እኛን ካድመን ሶላቱ የኛ ነው፣ ብለው ያሞኙታል እሱም ተላላ ነው፣ እንኳን ለሰው ሊሆን የነሱ ሶላት፣ እስኪ ለነፍሳቸው ጉዱን ይወጡት፣ እንዲህ ያሉን ሰዎች ምን እንበላቸው፣ የእስላም ካባ ለብሰው የዲን ጠላት ናቸው። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ ይሄ ሶላት ማለት የእስላም ምልክት ነው፣ ሶላት የማይሰግድን ምንም ሰው አትበለው፣ እርኩስ ነው እርጉም ነው ጠማማ ወልጋዳ፣ ጉዱን ያገኘዋል ጀሀነም ሲነዳ፣ በጀሐነም ጉድጓድ ገብቶ ሲቀቀል፣ ስራውን ያገኛል ምን ቢውደለደል። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ የመንደር ወንበዴ ትልቁ አመፀኛ፣ በራሱ ያዘለ የወንጀል ቁራኛ፣ የሸይጣን ጓደኛ የወንጀል ወጠጤ፣ የጥፋት መነሻ የአዛቡ ሐጤ ፣ የሐጢአት ከተማ የተንኮል ጉድጓድ፣ የእብሊስ ባለ ሟል አለው ብዙ ጉድ። ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ በረካ የሌለው በድሜውም በርዚቅ፣ ወራዳ ቀላል ሰው የጠላ ኸሊቅ፣ የገማ ሚያስጠላ የሚሰራው ሁሉ የወንበዴ አለቃ ጠማማው ወደሉ፣ ከራማው ተገፎ ባዶውን የቀረው፣ የተንኮል መፍለቂያ የጠላው ፈጣሪው። ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ግዴታ መሆኑን ሶላትን የካዱ፣ እስላም አይባልም ተወስኗል ፍርዱ፣ ለትክትና ብለው የማይሰግዱትማ፣ ሶስት መዝሀብ አለ ልንገርህ ብትሰማ፣ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 ሻፊእና ማሊክ ሞት ፈርደውበታል፣ አንድ ሶላት ቢተው ቅጣት ወስነዋል፣ አህመድና ደሞ ሌሎቹ ፈርደዋል፣ እስላም አይባልም ከእስልምና ወጥቷል፣ አቡ ሐኒፋማ ያሳለፋት ፍርድ ወህኒ ቤት መኖር ነው ሶላት እስኪሰግድ። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ ለሶስቱም መዝሀቦች ማስረጃ አላችው፣ አጥንተህ እወቀው እንደሚገባው፣ ሶላት ወንበዴ ጉዱን አንዘልቀውም፣ ዝም ነው ዝም ነው አያስለፈልፍም። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ ☪በሐጅ ሙሐመድ ወሌ አሕመድ ☪ ✍ አቡ ማሂ ሙሀመድ ⚛ ابو ماحي محمد اسلفي⚛kzbin.info/www/bejne/f4XNia2fgZl4qsk
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ]፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ማለት መጽሐፍ ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ'ኣሏህ' ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ፡ ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ይላል (ቁርኣን ፡ ምዕራፍ ፭ የማእድ ምዕራፍ [አል-ማኢዳህ]፡ ቁ. ፵፮-፵፯ )።👉📖 ስለዚህ ፡ ክርስትና ሃይማኖት እውነተኛና ትክክለኛ መሆኑን ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር መስክሯል ።🤔 በተጨማሪ ፡ ምእመናን (ሙስሊሞች) ፡ ገነት [ጀና] ለመግባት ሲሉ በ'ኣሏህ' መንገድ ላይ ይጋደላሉ፣ ይገድላሉ፣ ይገደላሉ ይላል (ቁርኣን ፡ ምዕራፍ ፱ [አል-ተውባህ]፡ ቁ. ፻፲፩) 👉📖 ። ይሄ አንቀጽ ኢ-ሰብዓዊና ኢ-ሰላማዊ መሆኑ ለማንም ግልጽ ነው ። ነገር ግን ገነት ለመግባት አምስት ጊዜ ሶላት ስገዱ የሚል አንቀጽ በተቃራኒው ቁርኣን ውስጥ አይገኝም ። ካለ የት ምዕራፍና ቁጥር ላይ ነው ፧🤔
@slassianentertainment2992
@slassianentertainment2992 4 жыл бұрын
ደረጄ ሀይሌ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ በሳቅ አንጫወት 😂😂😂
@vipami399
@vipami399 4 жыл бұрын
Buzu tebazu. Ethiopian muluwat. Tefafgachu nuru. The country can not aford to have any more ppl.
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
So what do you suggest then ???
@aschutadesse1345
@aschutadesse1345 4 жыл бұрын
Egzihabher ystlen batam astamari naw
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@aschutadesse1345
@aschutadesse1345 3 жыл бұрын
@@tenalehulum እሺ አመሰግነለው
@umulanudtube9756
@umulanudtube9756 4 жыл бұрын
@UClXyyxha9mkmWA-5hYuxtNw
@meryemmohammed4737
@meryemmohammed4737 3 жыл бұрын
Yeha sawe erasu teru nagare nawe yaminagarawe ara wpayena tedparane tadagute
@bettytefera2248
@bettytefera2248 4 жыл бұрын
ስሙን ስትጠሪ ማስተካከል አለብሽ ስሙ" ዲያቆን ተረፈ አበራ" ነው!!! የማዕረግ ስሙን ሳትጠሪው የተቆረጠው በስህተት ነው??
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 3 жыл бұрын
አልወጣም አይደል እንደጓደኞቹ ?
@bettytefera2248
@bettytefera2248 3 жыл бұрын
እስከማውቀው በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጥላ ስር እንዳለ ነው!!!
@etartfilms7601
@etartfilms7601 4 жыл бұрын
ሜላት ነብዩ እዉነታዉን በራሷ አንደበት አፈረጠችዉ ሠርጉ ……. kzbin.info/www/bejne/imnCnYivaJdrfsU
@edenteshome3957
@edenteshome3957 3 жыл бұрын
Tidare tigste ytikale kigzbher gare
@addisunegassa5196
@addisunegassa5196 4 жыл бұрын
ባሎች በመመካከር አይገባቸውም
@alexgeremewyimer6520
@alexgeremewyimer6520 3 жыл бұрын
uhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh enes dekmognal eski teamirun yisra ena enen sew yargegn lelijoche yesebat amet yetidar hiwot dekmogn taktogn ahun yaw libe wit tidaru fersual wereketu mekeded new yemitebekew yetenkara enatochin akim yistegn tg ye yene enat enen besine libona keamlak betach honesh bitidegifign amlak wagashin yikeflishal yihen sitsfilish enkua hulu negere zilo neber ere enes meche new hiwotin yematatimat fekadish kehone 0911554092 bitdewiyilign ebakish
@fhcvvcdjhk8887
@fhcvvcdjhk8887 4 жыл бұрын
ጋብቻን አላህ መርጦ ሲሰጥ ነዉ እንጅ በፍልስፍናና በወሬ አይገኝም የትዳር በረካ በአያቶቻችን ዘመን አልቋል ሲገናኙ እዩን እዩን ሲለያዩ ስም አታንሱብኝ ሆነ ምን አላት እንጅ ማናት መባል ቀረ አንዳንደኮ ግዥ ነዉ የሚመስለዉ ሀሀሀ
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ስለ ጋብቻ ወይም ወንድና ሴት ግንኙነት ተቃራኒው ቁርኣን 'የኣሏህ መመሪያ ' ምን እንደሚል እነሆ ፥ - ወንዶች ፡ እንደ ገንዘቦቻቹ መጠን በጋብቻ፣ በግዥ (በባርነት)፣ እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር ያለገደብ መገናኘት (ወሲብ) ተፈቅዶላችኋል ይላል (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፬ [እል-ኒሳእ]፡ ቁ. ፳፬ )።👉📖 - ወንዶች፡ የማይታዘዙ ሴቶቻቹን፡ ተቆጧቸውና መኝታቹን ለይታቹ ምቷቸው ይላል (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፬ [አል-ኒሳእ]፡ ቁ. ፴፬)።👉📖 በአጠቃላይ ፡ አንቀጾቹ ከፈጣሪ አምላክ የተሰጡ አይመስሉም ።🤔
@anebagetachew6327
@anebagetachew6327 3 жыл бұрын
Betam tikikil zimbilo yifelasefalu tidar ke lay seset new
@samiritimima4210
@samiritimima4210 4 жыл бұрын
Tg konjoo
@iivivgvkvkvv781
@iivivgvkvkvv781 4 жыл бұрын
Wwwwwwwwww
@vipami399
@vipami399 4 жыл бұрын
Why is marrage is so important in ethiopia with a population of 110 million. I wish if she talk about realationshipe than marriage.
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 жыл бұрын
110 million የተቆጠረው እኮ እነ ሰው ገዳይ ቄሮዎች ተቆጥረው ስለሆነ : ጤናማ ቄሮ ብቻ ሲደመር ቁጥሩ ይቀንሳል : ገዳዬች አይቆጠሩም
@martahaile6990
@martahaile6990 3 жыл бұрын
@Vip ami... For some people marriage is the end goal of relationship.
@selinayeaymerolij8075
@selinayeaymerolij8075 3 жыл бұрын
I think most people are marriage lol. In my opinion it is kind of good because there are many men are don’t understand about marriage . If they watch this program , they may learn on it
@zeynebaahmad2569
@zeynebaahmad2569 4 жыл бұрын
አላህ ጥሩውን ትዳር ይሰጠን ያረብ በወሬትዳር አይገኝም ሁሌም ነገር ፈጣሪ ሲሰጥ ነው
@marthaborga7713
@marthaborga7713 3 жыл бұрын
Nice advice
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 115 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 29 МЛН
"አንተ ታውቃለህ"ተግዳሮትን ምናልፍበት ጥበብ። Kesis Ashenafi
23:19
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 22 М.
#Kritikachannel#Shorts video 🙏🙏🙏
1:00
Kritika Channel
Рет қаралды 68 МЛН
Многие думали что Фёдору конец!
1:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 2,2 МЛН
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 6 МЛН