ዛሬ የሚካኤል የዕረፍት በዓለ ነው ለሚሉት ካህናት የተደረገ ቅኔ/ ሞያ ጥናት/ ዘእማሆይ ገላነሽ ሓጻኒተ ቅኔ/

  Рет қаралды 7,319

Zetsion-ዘጽዮን

Zetsion-ዘጽዮን

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@EmebetDesalegn-x7g
@EmebetDesalegn-x7g 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም እያገዛችሁን ነው አመሰግናለሁ...
@zelalembirhanu499
@zelalembirhanu499 2 жыл бұрын
ይበል ነው መምህር:: እባክዎትን ይጨምሩ::
@maedotzorthodox5839
@maedotzorthodox5839 2 жыл бұрын
መምህርነ አልብየ ልሳን ዘእከስት ቦቱ ትፍስህትየ። እግዚአብሔር የሀብከ ወይጸግወከ ኩሎ ሰናየ።
@zelalemkebede947
@zelalemkebede947 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው።
@mahtotkokeb4478
@mahtotkokeb4478 2 жыл бұрын
አበየ/ላላ/
@zemariamgebru3606
@zemariamgebru3606 Жыл бұрын
መልካም ነው በጣም። አበየ እሚለውን ግስ አጠበቁት፤ ነገር ግን የቀተለ ቤት ስለሆነ ላልቶ የሚነበብ ነው እንጂ ጠብቆ የሚነበብ አይደለም። ስለዚህ አ ም-በ ም- የ ም ሦስቱም ላልተው የሚነበቡ ናቸው።
@Zetsion
@Zetsion Жыл бұрын
እውነት ብለዋል። አጥብቄ ካነብኩት አርማችሁ ውሰዱት። መልሼ አድምጬ አርመዋለሁ። አመሰግናለሁ
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 10 ай бұрын
ጥሩ
@samuelniku5034
@samuelniku5034 2 жыл бұрын
የጉባኤ ቃናን ሞያ ያስተምሩን
@maedotzorthodox5839
@maedotzorthodox5839 2 жыл бұрын
ባህቱ ንስቲተ ይጎነዲ
@tsehayugizachew9471
@tsehayugizachew9471 5 сағат бұрын
weld ye abeye balebet new
@musebirhanumuseblack9410
@musebirhanumuseblack9410 Жыл бұрын
Bertu
@Zetsion
@Zetsion Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@LiduTensaye
@LiduTensaye 4 ай бұрын
Tru new Memhr bichemrubet
@Zetsion
@Zetsion 4 ай бұрын
እሺ። አሜን
@Addisumelkie
@Addisumelkie 6 ай бұрын
koterawun ye H amlakie gizun ena ezilun siralin be misalie bichal ye mibezunm chemirilen
@Zetsion
@Zetsion 5 ай бұрын
ይከታተሉ, እንደ እግዜር ፈቃድ
@Silijunior123
@Silijunior123 Жыл бұрын
እረ ምነው አበየ አይጠብቅም ላልቶ ነው የሚነበበው
@Zetsion
@Zetsion Жыл бұрын
"ዐብየ= ከፍ ከፍ አለ" ነው ላልቶ የሚነብብ
@MichaelKesete-l9x
@MichaelKesete-l9x 5 күн бұрын
አረ ቀተለ ቤት ነው ላልቶ ነው የሚነበበው
@birhanutube3919
@birhanutube3919 2 жыл бұрын
አረ ድምፅ የለም
@zenaSiwedew
@zenaSiwedew 10 ай бұрын
አፈርብላ ወልደብእሲት ያለው አንተን ነው ከማታውቀው ነገር ማን ግባአለህ
@Zetsion
@Zetsion 10 ай бұрын
😂😂😂 ስድቡስ የማን ቅኔ ይሁን። እስቲ አማሆይን ይጠይቁልኝ ማንን እንዳሉ።
@EthioGeezMedia
@EthioGeezMedia 2 жыл бұрын
selam Memihir melkam new Bezihu Yiketil kzbin.info/www/bejne/o4XXhqGwbKhmo6c
የ' ወ' አገባብ/ሰዋስው
20:03
Zetsion-ዘጽዮን
Рет қаралды 6 М.
እጣነ ሞገር ቅኔ ምርሐት qne mirhat itane moger
17:25
ቅኔ ቁንቁኔ
Рет қаралды 20 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
የቅኔ ሙያ
25:31
ቅኔ ሊቃውንት
Рет қаралды 1,7 М.
ዓይነ ስውሯ የዜማ እና ቅዳሴ መምህርት
26:22
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 91 М.
በሊቃውንት አንደበት የቀረበ ቅኔ
19:13
AbukelemsisMedia አቡቀለምሲስ ሚዲያ
Рет қаралды 30 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
እጅግ ድንቅ የሆነ የቅኔ ማዕበል ከባሕር ዳር | Felege Genet Media 2022
16:11
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Рет қаралды 88 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН