ዛሬ እዮባ እና ዮሐድ ያስተማሩትን ሰምቶ ማርያምን አለማወቅ ይከብዳል | teme | eyob | yohad | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

  Рет қаралды 5,390

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@fikukinfemichal8965
@fikukinfemichal8965 3 ай бұрын
ወንድሞቼ ቃላት የለኝም ለማመስገን ተባረኩ እመ አምላክ ትባርካቹህ 4:29
@me-fs4yy
@me-fs4yy 3 ай бұрын
እዮባ ዕውቀት ጨምሯል ከዚህም የበለጠ ይጨምርለህ መክንያቱም በዕውነተኘዋ የክርስትና መሰረት ላይ የታተምክ ድንቅ ወንደማችን ነህና ። ኦርቶደክስ ተዋህዶ ለዘላለም በአምላክ ፀጋ እንደተሞላች ትቀጥላለች !!!!! እናንተ ደግሞ ብርታቷ ናችሁና እግዛብሄር በረከቱን ያብዛላችሁ ። I love you all. !!!
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 3 ай бұрын
በእውነት ለወንድሞቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እመ ብርሀን በምልጃዋ አትለያችሁ ፍቅሯን በልባችን ጣእሟን በአንደበታችን ያሳድርብን አሜን (፫) እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘👑👑👈
@Shaina-pd7ho
@Shaina-pd7ho 3 ай бұрын
እዮባ ወንድሞቼ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋ ውን ያብዛ ድንግል ማርያም እናቴ❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwotz
@frehiwotz 3 ай бұрын
እዮባ ፀጋውን ብዝትዝት ያደርግልህ ❤❤❤
@asfaw8603
@asfaw8603 3 ай бұрын
ማርያምን ለመውሰድ አንፈራም ድንግልን ለመውሰድ አንፈራም የጠላትን ሀሳብ አንሰማም የጠላትን ሀሳብ አንሰማም ተባረኩ ወንድሞች
@SeliNaa502
@SeliNaa502 3 ай бұрын
ዮሀዴ and እዮባዬ የኔ ምርጥ ወድሞች ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ በናተ ያልተቀየረ የለም እኖዳችኋለን ❤❤❤❤❤❤ ተሙ ምርጥ ሰው ፈጣሪ አይነ ልቦናህን ያብራልህ ወድም አለም በደብ ክርስትና ገብቶህ የተዋህዶ ልጅ እደምቶን አምናለሁ ❤❤ፈጣሪ ይርዳህ👏🙏
@raya-ራዩማs5t
@raya-ራዩማs5t 3 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች ለምንድነው ላይክ የማታደርጉት ይሄኒ ሙዚቃና prank ቢሆን ኖሮ ስንት ላይክና view ይኖረው ነበር ያሳዝናል🥺 ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹህ✝️♥️♥️😘😘😘
@raya-ራዩማs5t
@raya-ራዩማs5t 3 ай бұрын
እናንተ ብታከብሯት ክብሯ አይጨምር ዝቅ ብታረጓት ክብሯ አይጎድል ያከበራት ልጇ ነው✝️👑♥️✅ ማርያምዬ እናቴ♥️♥️♥️ ግን ይሄን ያህል ምን ብታደርጋቹህ ነው እምጠሏት🤔???
@frehiwotz
@frehiwotz 3 ай бұрын
የዛሬን ነው ተመሰገን ዝምበላቸው ❤
@tkTk-nc6dy
@tkTk-nc6dy 3 ай бұрын
ወንድሞቻችን በርቱልን
@asther503
@asther503 3 ай бұрын
አይ ጴንጤዎች የመብረሃንን ለማጥላላት የምታረጉት ጥረት እግዚአብሔር ሳስባቹ ❤❤
@abebekidie4864
@abebekidie4864 3 ай бұрын
ወላጁን የሚወድ ሁሉ (አብን፡ድንግል ማርያምን) ከእርሱ የተወለደውን(ወልድን) ደግሞ ይወዳል 1ዮሐ 5፥1
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 3 ай бұрын
ጌታ ያከበራት ካላከበርክ ጌታ የመረጣቸው መላኢክት ሰማእታት ሐዋርያት ካላከበርክ የትኛው ጌታህን እንደምታመልክ ግልፅ ነው
@Miki-c4u2h
@Miki-c4u2h 3 ай бұрын
ማርያም ላይ ያላቸው ጥላቻ ብቻ አይደለም የእባቡ ምላስ በነሱ ላይ እየተናገረም ጭምር ነው
@ወለተስላሴከኔየበረታቹህአ
@ወለተስላሴከኔየበረታቹህአ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 3 ай бұрын
ፀረማርያም ማን እንደሆነ ግልፅ ነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የመረጣት እናት የፕሮቴስታንት ግን አፋቸው ይዘጋል ምክንያቱ የያዛቸው መንፈስ ፀረ ክርስቶስ ናቸው
@Genetshiferaw-ij5nj
@Genetshiferaw-ij5nj 3 ай бұрын
እንደ ፓስተር ሸዋፈራው እና እንደ ነብይ እንዳልክ ቢባሉ ይመቻቸዋል ይሰማል አነቶኔ😅😅😅😂😂😂
@MeniTadesse
@MeniTadesse 3 ай бұрын
ሸዋፈራው እየቆመጠጠ ለዛውን እያጣ ስለመጣ ጴንጤ ቤት እያመነዠከ ቀሪ ዘመኑን በፈረንጅ ጡረታ አለ ሀሳብ ለመግፋት ነው 😂😂😂😂😂 እንዳልክ ጴንጤ ቤት በጣም ከብዶታል 😮 ከታዘባቹ መርዝ እንደቀመሰ ውሻ ተክለፍልፏል መጨለሉ አይቀርም ገና የሚያንደፋድፈውን መንፈስ አዳራሽ ይሞላል 👹 ቅልብልብ ምላሱ ይብስበታል 👹👹👹👹👹👹🔥🔥🔥🔥
@misrach2350
@misrach2350 3 ай бұрын
እንዳልክ እንዴ ዘርፌ መረት ላይ ስንፈራፈር እናያለን 😂😂
@alemneshhnebese2127
@alemneshhnebese2127 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏
@Hesai-u3s
@Hesai-u3s 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊
@me-fs4yy
@me-fs4yy 3 ай бұрын
ወደዱም ጠሉም ማርያም በአምላክ የተመረጠች የእየሱስ መገለጫ ናት ። ይሄን የገማ ጭንቅላታቸሁን መሬት ውስጥ ቅበሩት ።
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል ልጇ ያከበራትን የመረጣትን እናቴ ብሎ ሲርበዉ ጡቷን የጠባዉን አለማክበር ምን ይሉታል??? ስለዚህ ከዲያቢሎስ ነዉ መሰረታቸዉን የወረሱት እንደ ዲያቢሎስ ይንጫጫሉ ያሳዝናል
@me-fs4yy
@me-fs4yy 3 ай бұрын
እዮባ - እየሱስ የግል አዳኝ ነው የሚለውን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አሳየኝ በለው? Even እየሱስ ጌታ ነው የሚልስ አለ ?
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 3 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው የሚል አለ ሮሜ 6:23 1ኛ ቆሮ 12:3 ፊሊ 2:11
@israel9958
@israel9958 3 ай бұрын
ፕሮቴስታንት የሚለው መጠሪያቸው ተፅእኖ ስላሳደረባቸው የክርስትናን እምነት በሰሙት ሁሉ ላይ ይቃወማሉ፤ ዐይናችሁን ይክፈትላችሁ።✝️✝️✝️
@yade716
@yade716 3 ай бұрын
@@israel9958 በመጀመሪያ ክርስትናን የት ታውቀዋለህ? ዘጋስጫ የተባለው ወራዳ ሰውዬ የጻፈውን መጽሐፍ እያነበብክ ክርስትና አይገባህም።
@endashawalemu4740
@endashawalemu4740 3 ай бұрын
የሉተር ትራፊ አይደለህ የምታነበው መጽሐፍ ቅዱስ የሰጠችክ ኦርቶዶክስ እኮ ነች ባዶ በርሜል ማለት አንተ ነህ ከቅዱሳን ከመላእክት ተጣልተህ የት አባክ ትገባለህ ሰይፍ ይዘው ይጠብቁሀል
@yade716
@yade716 3 ай бұрын
@@endashawalemu4740 ጂል ነህ። በአለም ላይ በ3000ቋንቋዎች ከተሰራጨው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የኦርቶዶክስ ድርሻ ከ0.0000001% ያነሰ ነው። አሁን፣አሁን ጫናው ሲበረታባችሁ እንጂ ኦርቶዶክስ የምትታወቀው መጽሐፍ ቅዱስን በመደበቅ ነው። መጽሐፍ ቅዱስንም የሚያነቡት ለህይወት ሳይሆን ኃይማኖታቸውን defend ለማድረግ ብቻ ነው።
@Diknesh-s4k
@Diknesh-s4k 3 ай бұрын
​@@yade716 eski y 100amet enkan tarik saynor orthodox lmezlef afen atikefet end eder bet beybotaw mikefet haymanot yzeh
@yade716
@yade716 3 ай бұрын
@@Diknesh-s4k አልፈርድብህም ጭንቅላትህ ከኢትዮጵያ ውጭ ስለማያስብ። ወንጌል እኮ ለ2000 አመታት ተሰብኳል። ኢትዮጵያ ውስጥ ሲደርስ ግን ገደላችሁት።
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 3 ай бұрын
Bewente fidale Nate emamlke waldite amlke
@Eotc628
@Eotc628 3 ай бұрын
Tell this to ake lemibalew
@frehiwotz
@frehiwotz 3 ай бұрын
ኔሉ ደፊባቸው 😂😂😂
@Tomejkara
@Tomejkara 3 ай бұрын
ሴትን የሚያመልክ ልክስክስ ትዉልድ
@amanuelkassa4980
@amanuelkassa4980 3 ай бұрын
@yared716 እኛ የምንለውን የምናምነውን እናውቃለን። ማርያምን አናመልካትም ምክንያቱም ከኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ ስለሚል ። ለእመቤታች ግን የሚገባትን ክብር እንሰጣታለን ያ ከጎረበጠህ ምን ማድረግ አንችልም ።
@yade716
@yade716 3 ай бұрын
የት አግኝተሃት ነው ክብር የምትሰጣት? በእውነትና በመንፈስ ክብር የሚሰጠው እኮ እግዚአብሔር ብቻ ነው። በመንፈስ ከሞቱ ቅዱሳን ገር እንድታወራ ማን መብት ሰጠህ? ላውራ ብትልም አጋንት ናቸው የሚከቡህ።
@WubalemasratWubalemasrat
@WubalemasratWubalemasrat 3 ай бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ ሮሜ ፲፫-፯
@yade716
@yade716 3 ай бұрын
ንግግራችሁ ሁሉ አስጠያፊና ኢ-መጸሃፍ ቅዱሳዊ ስለሆነ ለረጅም ጊዚ እንኳን መስማት አይቻልም።
@tsegasamuel5523
@tsegasamuel5523 3 ай бұрын
Drows syetan mech yegzyabher kal ysemal fetari lbona ysth
@raya-ራዩማs5t
@raya-ራዩማs5t 3 ай бұрын
ኢ መፅሓፍ ቅዱሳዊ ማን እንደሆነ እናቃለን ምድረ መናፍቅ
@yade716
@yade716 3 ай бұрын
@@raya-ራዩማs5t ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊውማ መጽሐፍ ቅዱሱ ለራሱ እንደ ሚመቸው የደለዘው፣ የሰረዘው፣ ቃሉን ቆርጦ የጣለው፣ ያጣመመው፣ በቀሚስ ለባሾች የሚመራው የወራዶች ስብስብ ነው።
@SenayitFekadu
@SenayitFekadu 3 ай бұрын
አፍህን በከፈት ቁጥር ምን አይነት ጭንቅላት እንዳለህ እያሳየህ ነው እሺ
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 3 ай бұрын
​@@yade716 አሃ ተሃድሶዎችን ነዋ🤣
@yade716
@yade716 3 ай бұрын
ተመስገን ጅሎ፣ ወንጌላውያን ማርምን አይጠሏትም። እኛ የምንጠላው ለማርያምን የመለኮትን ክብር መስጠት ተገቢ አይደለም። እሷን መለማመን፣ ለሷ መስገድ አያስፈልግም ነው የምንለው። እኛ የምንለው ይህን ማድረግ ጣኦት አምልኮ ነው። እናንተ የሰራችሁት ጣኦት እውነተኛዋ ማርያም አይደለችም። እናንተ የሳራችኋት የሰማይዋ ንግስት የተባለችውን ሰይጣን ነው። እንደ ተመስገን የመሳሰሉ ኦርቶዶክሳውያን ይህ እውነት ሊገባቸው አይችልም።
@hhiyy2136
@hhiyy2136 3 ай бұрын
Kaaaaaaa miski😂😂😂😅😅
@kokifikadu
@kokifikadu 3 ай бұрын
እናንተ ምትጠሉት እናንተ ማን ናቹህ ሶፍት ሚያበላውን ተቃወሙ ድንግል ማርያምን እንወዳታለን እናከብራታለን ፈጣሪ ስለመረጣት።
@hhiyy2136
@hhiyy2136 3 ай бұрын
Penxeeeeeeeeeeeee adarashu wust mazlal bicha 😂😂😂😂
@tsegasamuel5523
@tsegasamuel5523 3 ай бұрын
Beka goroh tedefnal aseraw video bedenb admet kemawrath befit
@tsegasamuel5523
@tsegasamuel5523 3 ай бұрын
​@@hhiyy2136👍😂😂😂
@frehiwotz
@frehiwotz 3 ай бұрын
እዮባ ፀጋውን ብዝትዝት ያደርግልህ ❤❤❤
@frehiwotz
@frehiwotz 3 ай бұрын
የዛሬን ነው ተመሰገን ዝምበላቸው ❤
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,2 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 355 М.
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 4,9 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 23 МЛН
ተሜ  ለጴንጤዎች ከባድ እዉነት አነሳባቸው | temu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
1:41:27
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,2 МЛН