ዜድን ያልጠበቀችውን ስራ ሰርቼ አስደሰትኳት ሙሉ ለሙሉ አለቀ ስንት ብር ፈጀብኝ ሙሉ መረጃው

  Рет қаралды 7,226

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

Күн бұрын

Пікірлер: 149
@-ahadutube
@-ahadutube 17 күн бұрын
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለእናንተ ትልቅ የሆነ ክብር አለኝ ኑሩልኝ ስራዎችን ማሰራት ስትፈልጉ 0913720988
@RayouYoutube
@RayouYoutube 17 күн бұрын
በርታ ወድሜ ❤❤❤❤
@AbebaMekonen-c9g
@AbebaMekonen-c9g 17 күн бұрын
እስይ በጣም ደስ ይላል ያለም የሲሳይ ቤት ይሁንልህ ግን ግልጽ አድርግልን የቱ የእንጨት ነው የቡሉኬት ማለት ስለእንጨትም ስለቡሉኬትም ገለጻ አላደርክም በእግዚአቤር መልስልኝ ከቻልክ
@fahmecamihammed3617
@fahmecamihammed3617 16 күн бұрын
እኔ ብረቱን ጠይቄ በጣም ውድ ነው አሉ ባድፊት ልጠክር ብየ በብሌኬት አሣርኩ ብረቱ ስት ብር ይወስዳል
@ryanryan6901
@ryanryan6901 15 күн бұрын
ቢስማሩ ምንድነው በሻኩሽ እሚመታው በድሬን አይደለም. እንድ ነገርን ማሰራት እፈልጋለሁ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 12 күн бұрын
@@-ahadutube መስመርህ በኢሞ አይሰራም፣ whats የለኝም
@hemudtthemudtt
@hemudtthemudtt 17 күн бұрын
ያረቢ እኔም ቤቴን እንደዚህ ግቢ ሁኖ እንዳየዉ ዱአ አርጉልኝ እኔም ድክም ብሎኛል
@feruzaahemde2761
@feruzaahemde2761 17 күн бұрын
Allah yredsh absheri
@FafiFafi-n8q
@FafiFafi-n8q 17 күн бұрын
አላህ የግዝሽ እኔም
@sssadaaachannel322
@sssadaaachannel322 16 күн бұрын
አብሽሪ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ 17 күн бұрын
ማሻአላ ተባርካላ በፉቅር ኑሩበት እኩል ውዲ ሴቶቺየ እደዚህ አይነት ሩጃል ይወፉቃቺሁ ጥሩ ሰራ ከሊላ ሰው ተረፎ ራሰን ያሰደታል የዘመኑ ጀግና ብየሀለሁ 👍👍
@እማ-እማ
@እማ-እማ 17 күн бұрын
ላተ ማሻአላህ ብያለሁ እኛያረብሀገሮቹግን አላቅም መጠራራት ጂማት ይበጥሳል ነው ተረቱ ውዳቸ እኛን አይመለከትም ይሄ ወጩ ብዙነው ባቅማቺሁ ከለል አድርጉ ያየነውን ሁሉ እንሰራለን ስንል እማዳም ኩሺን ማርጀታቺነው 😢😢😢
@om_Ryane
@om_Ryane 17 күн бұрын
ለሚሸፈን ሴት በጣም አስፈላጊ ነው ግቢ አጥር ወላሂ ሂጀ ስላየሁት ቤት በትልቁ ከምሰራ ምነው አጥር ባሳጠርኩ የሚያስብለው
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 17 күн бұрын
​@@om_Ryaneትክክል ግድ ነዉ 🎉
@SaddHadf
@SaddHadf 17 күн бұрын
አዎ ወላህ
@almasbh6100
@almasbh6100 16 күн бұрын
ትክክል ምርኩዝ መያዝ ይመጣል እኛ ሤቶች እድሜአችን አጭር ነው 😢
@har5156
@har5156 17 күн бұрын
መሽአላህ ሴቶችእየ እንድህ ያለባል ይስጣቺሁ ወላሂ ጉለ አሚን
@HayathHyath
@HayathHyath 17 күн бұрын
አሚን ያረብ የኔማ ስት አመት ሙሉ የለፋሁበትን በላብኝ😢😢😢😢
@har5156
@har5156 17 күн бұрын
አይዛሺ የኔም የ7አመት የለፍሁበት ቤትን እንዳይሆኑ ሆን ባሌ ብየ ያመኩት የልጅ አባት ልፋቴ መናሆነ
@HayathHyath
@HayathHyath 17 күн бұрын
@@har5156 እኔም 7አመት ሙሉ የለፋሁበትን ሙልጭ አርጎ በላብኝ አላህ ይፍረደኝ
@makkiamakkia3478
@makkiamakkia3478 17 күн бұрын
አሚን
@Madina2023Ali
@Madina2023Ali 16 күн бұрын
አብሽሩ
@SdagCsfsjd-x5f
@SdagCsfsjd-x5f 17 күн бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ የጤና ቤት የልጅ ቤት ደስታ የተሞላበት ይሁንላችሁ
@HHh-h1f3w
@HHh-h1f3w 23 сағат бұрын
አይዞህ በርታ ተመልካቾች አበረታቱ
@HaytDerji
@HaytDerji 15 күн бұрын
ጀግና ባል መጨረሻችሁን ያሣምረዉ
@madinaali2321
@madinaali2321 5 күн бұрын
አሚንንንን ያረብ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 17 күн бұрын
ማሻአላህ አማቻችን የምወልዱበት የምከብዱበት ያርገዉ የአክስቴልጅ እድለኛናት እደተ ያለ ባል አላህ ስለሰጣት😅ማሻአላህ ብያለሁ
@-ahadutube
@-ahadutube 17 күн бұрын
አመሰግናለሁ አማቶቼ
@Meka-yc3fc
@Meka-yc3fc 17 күн бұрын
ማሻአላህነው እኛቤትሰርተንአስቀምጠናቸውእኮ ጥጋባቸው አልተቻለም ባልማለትእደዚህለፍቶሰርቶሴያኖርነው
@fathimaahmed8304
@fathimaahmed8304 17 күн бұрын
እኔ ቤቴም የቡሌኬት ነው በቡሌኬት አሣጥሬ ጨረስኩ አልሀምዱሊለላ በሩ ነው የቀረኝ❤❤❤
@AdisalemJiru
@AdisalemJiru 17 күн бұрын
@@fathimaahmed8304 ስንትጨረሰብሽ ዙርያውን ነው በአሁንሂስሳብነው
@moamna9019
@moamna9019 17 күн бұрын
መሸኣላህ
@fafi-3rd
@fafi-3rd 17 күн бұрын
ማሻአላህ ግን እኔ ሁሉ ያምረኛል 😂ዝምብየ በቆርቆሮ ብቻነበር ያጠርኩት መሠረት ሳላደርግ አሁን ቆጨኝ
@SaedaMustafa
@SaedaMustafa 14 күн бұрын
ወንዲማችን ማሻአላህ በጣም ጠቃሚ ነው የምታቀርብለን 🎉🎉እና ባጠቃላይ ለሁሉም ሰንት ይጨርስብናል ስንትስ ነው ይዘን መጀመርያለብን ?
@سميرةبننعلي
@سميرةبننعلي 18 сағат бұрын
በአላህ ዙሪያውን ሳይገነባ መታጠር አይችልም እደ አብደላ እደምመልስልኝ ተስፋ አለኝ❤❤
@-ahadutube
@-ahadutube 18 сағат бұрын
ይቻላል
@imam12MohammedMosa
@imam12MohammedMosa 6 күн бұрын
ماشاءالله تبارك الله ♥
@حضرمحمدسيد
@حضرمحمدسيد 17 күн бұрын
መሸአሏህ በጣም ያምራን እኔም እደዚህ ነው ማሳጠር የምፈልገው ለግዜው በቆርቆሮ ካለወሀልክ አሳጥሪያዋለሁ
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 17 күн бұрын
ማሻ አላህ የጤና ቤት ያርግልህ ወድማችን
@-ahadutube
@-ahadutube 17 күн бұрын
አሚን
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 17 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@BitBaba-g2w
@BitBaba-g2w 15 күн бұрын
ማሻአሏህ ወዲም❤❤❤❤❤
@MadinaAdam-s6n
@MadinaAdam-s6n 17 күн бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤
@EeEe-lj1gb
@EeEe-lj1gb 12 күн бұрын
እኔመካነሰላም ነኝ ማሰራት እፈልጋለሁ ቆይ እደዉላለሁ ጀዛክ አላህ ህይር
@DjjfCjcj
@DjjfCjcj 16 күн бұрын
ማሻአላህ ተበረካለህ ወንድም ገራዶላይ 60 ቆርቆሮ ለመሥራት ሥንት ይፈጃል አሁን ላይ አላህ ያብጀው ሁሉንም ያረብ
@Fthyhtube
@Fthyhtube 12 күн бұрын
ماشاءالله تبارك الله الله يزيدكم
@Hadeea-x2o
@Hadeea-x2o 12 күн бұрын
መሽአላህ ወድም
@ፋኖስ-mo3ha4me9d
@ፋኖስ-mo3ha4me9d 17 күн бұрын
ማሻ አላህ
@ToybaYmam-u6m
@ToybaYmam-u6m 17 күн бұрын
ማሻአሏህ
@EmuahmedAyalew
@EmuahmedAyalew 17 күн бұрын
መሻአላህ. ተባረከ እረህማን ብለአፋ
@skettube4149
@skettube4149 16 күн бұрын
ግን ጎበዝ አስተዋይ ሰው
@እሙሀያት-ፈ1ቨ
@እሙሀያት-ፈ1ቨ 17 күн бұрын
ባለቤት የቆመበት ነገር ያምራን አምሮበታንመሽአላህ ተባረከላህ
@Meriym496
@Meriym496 17 күн бұрын
ማሻአላህ የደስታ ቤት ያድርግላችሁ
@MeriemAkhtar
@MeriemAkhtar 15 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉አሚንንንወድማችንማሻላህ
@SdagCsfsjd-x5f
@SdagCsfsjd-x5f 17 күн бұрын
ኡሻአላህ እናሰራለን
@Ahmad-dy4xe
@Ahmad-dy4xe 17 күн бұрын
ማሻአላህ በረታህ ልን ወድማችን❤
@hemudtthemudtt
@hemudtthemudtt 17 күн бұрын
መሻአላህ የፊያ ቤትያርግበት ዉለዱ ክበዱ ደስ ይላል ግቢ የሆነ ቤት
@የምስቴቅመም
@የምስቴቅመም 17 күн бұрын
ላተ ማሻአላህ ቤዬአለሁ በሰላም በደስታ በፈቅር ወልዳቹ ከብዳቹ አላህ ያኑራቹ ግን ቪድዬህን እንዴት ዳዉሎድ ላርገዉ እቢ አለኛ
@-ahadutube
@-ahadutube 17 күн бұрын
በውስጥ እልክልካለሁ
@HappyCookingApron-ee6pd
@HappyCookingApron-ee6pd 7 күн бұрын
በአለህ ሰንት ይፈጃል ላጥረ😊ብሊሰ መልሰ
@BsnsUwhwu
@BsnsUwhwu 16 күн бұрын
መሽአላ
@semiraebrahiml987
@semiraebrahiml987 17 күн бұрын
መሽ አላህ 50kአሰገብት
@SilsKar
@SilsKar 16 күн бұрын
በብረት ብቻ ቢታጠር ምን ይሆናል ውሀልክ ሣይኖርው ቋሚና ማገር በብርት አርጎ ማጠር ችግሩ ምድነው በአላህመልሡልኝ የምታቁ
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube 17 күн бұрын
ማሻአላህ ባል ብሎ ዝምአንተነህ
@BasboaaBasbosa
@BasboaaBasbosa 17 күн бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል
@FathimaAdem
@FathimaAdem 17 күн бұрын
የደስታ የጤና ቤት ያድርግላቹሁ ደስ ይላል
@-ahadutube
@-ahadutube 17 күн бұрын
አሚን
@SadaAssfaw
@SadaAssfaw 17 күн бұрын
ማሻአላህ
@NefisaAbebe
@NefisaAbebe 17 күн бұрын
ወላሂ ማሻ አላህ ያምራል የባለ ሙያውን ቁጥር
@ዘይነብመሀመድ-ዐ4ጐ
@ዘይነብመሀመድ-ዐ4ጐ 6 күн бұрын
እኔም ማሰራት እፈልግ ነበር ያስቀመጥከው ቁጥር አይሰራም
@ToybaSie
@ToybaSie 16 күн бұрын
የኔ ጥያቂ በአላህ መልስልኚ ተታች በግብ ታስረ ተላይ ቆርቆሮ ነው እደ የምደረግበት እኔም አሰደስጥር ነው አሁን ቆሪስ እና ሺትቤት ማስማስ ነው የቀረኚ😢
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa 16 күн бұрын
ጀግና
@SeadaSaid
@SeadaSaid 17 күн бұрын
እየጠበኩህ ነበር ማሻ አላህ
@Saada-g5f
@Saada-g5f 17 күн бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ
@nzbsjhzbbz
@nzbsjhzbbz 17 күн бұрын
ማሻአላ እኳንለዝህአበቃህ አላህያስድግህ
@-ahadutube
@-ahadutube 17 күн бұрын
አሚን
@HayathHyath
@HayathHyath 17 күн бұрын
ማሻአላህ ያምራል
@መክያዬመካነሠላሟ
@መክያዬመካነሠላሟ 17 күн бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ ለ300ካሬ ታራቱም ምአዘን ለማሳጠር ስንት ቆርቆሮ ይፈጅብኛል ወድም ታወክ ሹክበለኝ
@farahtube_FARAHTUBE
@farahtube_FARAHTUBE 17 күн бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ያስደሳህ ያረብብብ እውነተኛ መረጃ ስለምታቀርብልን አላህ በእውነት ላይ ያፅናህ ወንድም
@-ahadutube
@-ahadutube 17 күн бұрын
አሚን
@OneDay-gw4yf
@OneDay-gw4yf 17 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ያምራል
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 17 күн бұрын
ጀግና ነህ ወንድማችን እኔ 555 ካሬ ልክ እንደ አንተ ለማሳጠር ስንት ይፈጅብኝ ይሆን ?
@HdhdhtHdhhf
@HdhdhtHdhhf 16 күн бұрын
ብረቱን በቆርቆሮ ቢስማር ነው የሚመታው
@AdisalemJiru
@AdisalemJiru 17 күн бұрын
ጎበዝበርታ❤ እስኪ የቦለኬት 200ካሬ ኤልሼፕ ነውየተሰራው ስንትብርይበቃኛል አጥር በቦለኬት
@btslover9310
@btslover9310 17 күн бұрын
እኔ ከፊለፊት በግንብ ከጎን እና ከጎን በቆርቆሮ ነዉ ማሳጠር የምፈልገዉ ስንት ይፈጅብኛል ለ200 ካሬ
@fatimabibi5517
@fatimabibi5517 16 күн бұрын
👍
@BsnsUwhwu
@BsnsUwhwu 16 күн бұрын
ሀይ 7:05 7:07
@እሙሀያት-ፈ1ቨ
@እሙሀያት-ፈ1ቨ 17 күн бұрын
ከቤቱ በላይ አጥሮ አምሮን ወይግዜ ገናብዙእናያን ☔☔☔☔☔
@Hg-qd1sn
@Hg-qd1sn 17 күн бұрын
ማሻ አላህ እሆ ሊኩ ምዲነዉ ዲጋ ነዉ ወይስ ቡለካት ነዉ ወድሜ መልስልኝ
@-ahadutube
@-ahadutube 17 күн бұрын
ድንጋይ ነው ተጠርቦ የተዘጋጄ
@KamlieHussen
@KamlieHussen 13 күн бұрын
እስቲ የኔንም ወሎ ለጊሂዳ ወረዳ ሂድና ስራልኝ
@SelemanHedham
@SelemanHedham 16 күн бұрын
እፋፋፋፋ ወላሂ ከባድ ነዉ
@GGg-nf9wt
@GGg-nf9wt 16 күн бұрын
እኔም እያጠራኩኘ ነዉ ግን ወጨዉ ዝምነዉ😊
@habibaseid2595
@habibaseid2595 17 күн бұрын
ማሽአሏህ የደስታቤት ይሁን ወንድሜ
@-ahadutube
@-ahadutube 17 күн бұрын
አሚን
@negat-k6e
@negat-k6e 16 күн бұрын
120 ቆሮቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ይፈጃል❤
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 17 күн бұрын
የትነዉ አሺዋ 11ሺ እኔ ትናትና ከመርሳ 29ነዉ ያመጣሁት አንድ ሲኖ ድጋይ 24ሺ አንድ ሲኖ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 16 күн бұрын
ወንድሜ ከኤል ሸብ አሰራርና ከአሞራ ክንፍነው ሚባለው የትኛው ይሻላል ግራተጋብቸ ነው እኔ ኤል አልኳቸው እነሡ ደግሞ የዛኛው ዲዛይን ይሉኛል ምን ትለኛለህ ለዩነቱስ ምድነው? ካየኸው መልስልኝ ወንድሜ😊
@ኢንሻአላህከአላህተስፍአል
@ኢንሻአላህከአላህተስፍአል 17 күн бұрын
መሸአለህነው 200 ካሬ ብዙ ነው መሰል እኔ አነሰኝ አልገዛም ብየ አመት አባከንኩ
@skettube4149
@skettube4149 16 күн бұрын
ወንድማችን ውሃ አስወጥተህ ነው ወይስ?
@MENESA-l1c
@MENESA-l1c 17 күн бұрын
Masha allah berta wendime gn gbiw sefabgn kelayi bekul dikaw edet new
@-ahadutube
@-ahadutube 17 күн бұрын
Kelaym chemre new yegnaw new bye new
@ShshahShasvgs
@ShshahShasvgs 16 күн бұрын
በደስታእምትኖሩበት ያድርጋችሁ እዳታስከፍትሚስትህከከሆነች የምታሰራው
@smirahussain3227
@smirahussain3227 8 күн бұрын
በአላህ ሰትቆርቆሮነዉ ቤቱ 70ቆሮቆሮ ሰትክፋልይሆናል መልሱልኝ የምታቁ
@BsnsUwhwu
@BsnsUwhwu 16 күн бұрын
ሀይ❤
@zinababrahim1600
@zinababrahim1600 10 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አብደላህ ኮቦልቻ ሚጢቆሎ እምትባለው ሀገር የተጀመረ ቤት ነበረኝ እምታስጨርስልኝ ከሆነ አሳውቀኝ ካልቻልክ የምታውቀው ካለ አስተዋውቀኝ ጀዛኽ አሏህ ኸይር ወድሜ
@-ahadutube
@-ahadutube 10 күн бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ መርሀባ በውስጥ አናግሩኝ
@saada8052
@saada8052 13 күн бұрын
ክትራትበታማኝነት ትሰራለህ
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 17 күн бұрын
አብደላ ወንድሜ እንደትነህ በጣም ተቸግሬአለሁ ወንድሜዋ ቦታ ገዝቸ በስሜ ካርታ አሰራሁ እናም ቤት ልሰራ ፕላን ስሩልኝ አልኩ ከዚያም መስራት የምትችይው ፎቅ ነው G+1 አሉኝ ምን ላድርግ ስለፎቅ የምታውቀው ካለህ
@-ahadutube
@-ahadutube 17 күн бұрын
በውስጥ አዋሩኝ
@መኪ-ጐ7ወ
@መኪ-ጐ7ወ 17 күн бұрын
የት ነዉ የሙያተኝዉን ስልክ
@-ahadutube
@-ahadutube 17 күн бұрын
ኮሜንት ላይ አለ
@makiyaaziza2545
@makiyaaziza2545 17 күн бұрын
ኩታበርህዶ ያጥራልወይ
@እሙፈርዛን
@እሙፈርዛን 16 күн бұрын
ውሀልክ ባይኖረው በቆርቆሮብቻቢሆን ምንድነውችግሩ??
@ሉባባአብዱ
@ሉባባአብዱ 4 күн бұрын
ጨቱን ምስጥ እዳይበላውነው እድጠነክር
@wasanelove860
@wasanelove860 17 күн бұрын
❤❤
@m1band688
@m1band688 17 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@FuhhGjhg
@FuhhGjhg 17 күн бұрын
በአላህ እዳታለሰፈኝ ስንት ካሬ ነው
@OneDay-gw4yf
@OneDay-gw4yf 17 күн бұрын
200 ካሬ
@skettube4149
@skettube4149 16 күн бұрын
ኧረ አትጨርሰው አብይ በቆርቆሮ የታጠረን አጥር አፍርሱ እያለ ነውኮ😂
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 17 күн бұрын
ኧረ አታስቀኝኝኝ😂😂😂😂😂😂😂 የምን አጥር ደግሞ ቤቱም ማለቂያው ሩቅ ሆኖብኛል
@-ahadutube
@-ahadutube 17 күн бұрын
አብሽሪ
@Hh-lf2ov
@Hh-lf2ov 17 күн бұрын
የትነው ግን በረሃነው
@-ahadutube
@-ahadutube 17 күн бұрын
አባይ
@rabiafentawu1821
@rabiafentawu1821 17 күн бұрын
የትነዉግን ማሻአላህብያለሁ
@hemudtthemudtt
@hemudtthemudtt 17 күн бұрын
@@rabiafentawu1821 ዉርጌሳ
@እሙካሊድ
@እሙካሊድ 17 күн бұрын
ወድም ለመቶ ካሬ ስት ቆርቆሬ ይበቃል ለማላጠር
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 17 күн бұрын
አብደላ ቀለል ያለች ሽንት ቤት ጉድጓድ ዋጋ ንገረኝ ፕሊስ????
@-ahadutube
@-ahadutube 17 күн бұрын
በቅርብ ኢንሻ አሏህ
@ዘቦግደለሿ
@ዘቦግደለሿ 17 күн бұрын
እኔስ ዙሪወን በእጨትእና በኮሽም አሳጠረኩት
@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ 17 күн бұрын
አህሰን ሀቢበቲ እኔም እደዛ ነው ማደርገው ሁሉን በጥራት ስንል ባረብ ቤት አረጀን
@MandAjm
@MandAjm 17 күн бұрын
ሱቅለመክፈትስትብርዪበቃል
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 17 күн бұрын
አላህ ይስጥህ ወላሂ ትለያለህ ስታስረዳ አደኚነህ አላህ ይጨምርልህ
@SilsKar
@SilsKar 17 күн бұрын
የቤቱ ድዛይነሰ ምድነው አለየኝም መልሥልኝ
@-ahadutube
@-ahadutube 17 күн бұрын
ክብ ነው
@SilsKar
@SilsKar 17 күн бұрын
እደዛለማለተሰ ሠሠይሆን ኤልነወሰ አሞራክፍ ለማለት ፈልጌነው ደበኛችን
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 17 күн бұрын
ክብ አለሽ እኮ ኤልም አሞራክንፍም አይደለም
@SilsKar
@SilsKar 17 күн бұрын
እሺ አመሠግናለሁ
@LaJs-o9d
@LaJs-o9d 17 күн бұрын
የታገርነዉ ግን ጪርያለነዉ
@farahtube_FARAHTUBE
@farahtube_FARAHTUBE 17 күн бұрын
በድንጋይ ወይም በብሎኬት ቢሆን የውሀ ልኩ ምንድነው ልዩነቱ ማለቴ ጥቅሙንም ወጮኑን ብታብራራው
@Meka-yc3fc
@Meka-yc3fc 17 күн бұрын
ከድጋው ውሀልኩነው ጠካራው የድጋብቻከሆነአይቆይምእናይለያያል
@DhhBdbd
@DhhBdbd 16 күн бұрын
ማሻ አላህ❤
@حواءمحمد-ي5م
@حواءمحمد-ي5م 17 күн бұрын
ማሻ አላህ
@LaJs-o9d
@LaJs-o9d 17 күн бұрын
ማሻአላህ
@እሙፈርዛን
@እሙፈርዛን 16 күн бұрын
ማሻአላህ
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН