Tap to unmute

how to make ethiopian food beef tibs የደረቅ ጥብስ አሰራር

  Рет қаралды 394,277

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 134
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
አረ ተይ በአምሮት ገደልሺኝ ደስ ሲል ስወድሽ አንደኛ ነሽ በርቺልኝ እናመሰግናለን እንደዚ ሰርታቹህ ለምታሳዩን ሰዎች የእዉነት ክብር ይገባችል 💚💝💚💝💝💝💚💝💚💝💚💝
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ዜድዬ ዋው በጣም ልዩ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ👌👌👌👍👍👍❤🙏
@Mebrate99
@Mebrate99 6 ай бұрын
1) ጎድን ሥጋ ነው የሚባለው "ጎዲን" አይደለም። 2) ጮማ ስጋ እየጠበስሽ ዘይት መጨመርሽ ትልቅ ስህተት ነው። ጮማው ሲበስል እየቀለጠ ስለሚመጣ ተጨማሪ ዘይት አያስፈልግም
@maryamfentesh8476
@maryamfentesh8476 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ የሴት ወይዘሮ ሴቶችዬ ሙያ እንማር ማይረባ ውኒጥ ውኒጥና የማናቀው ቦለጢቃ ከምንዳክር
@solomonberahne3432
@solomonberahne3432 2 жыл бұрын
ከማሰለ ይልቅ አጥምቱን እዳረግሽው ለትንሽ ደቂቃ ዝም ብትይው እና ጉልደን ብራውን ሲሁን አዴ ብቻ ገልብጠሽው ብተይው አይገነትርም ውሀም አያወጣም ደረቅ ያለ አሪፍ ጥብስ ይሁናል በተረፈ በረቺይ ሼፍ ሰለምን ከካናዳ
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 2 жыл бұрын
አጥሚት? ከማሰለ? አልገባኝም።።።
@ናኒ-ጰ1ኰ
@ናኒ-ጰ1ኰ 2 жыл бұрын
ስላም ዚዬዬ እንኳን ስላም መጠሽልን ስጋው በጣም ያምራል fresh እንደህነ ያስታውቃል ኬት አገኝሽ እስቲ ንገሪን ቦታውን እንድንገዛው እባክሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
@amanuel5687
@amanuel5687 6 ай бұрын
ዋው ቆንጆ ጥብስ በጣም እናመሰግናለን እህታችን
@brooke5273
@brooke5273 7 ай бұрын
video ስትሠሪ ለስለስ ያለ በመሣሪያ የተቀነባበረ ሙዚቃ ጨምሪበት በተረፈ በርቺ
@leylafikadu6143
@leylafikadu6143 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አሰራር በጣም እደሚጣፍጥ አምናለው
@zebibaseidmola7803
@zebibaseidmola7803 10 күн бұрын
ቀጥይበት
@MeseratTsegeye
@MeseratTsegeye Жыл бұрын
Wow yene Enat igshi yibarek🌻💓🌻💓🌻💓 wedishalewu
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 2 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ አህቴ በርቺ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
Betam amesegenalew ❤️❤️
@salemtegen8077
@salemtegen8077 2 жыл бұрын
ያገርችን ምግብ ዉዝ አለው ጠአሙም ቆንጆ ነው
@mikias7643
@mikias7643 Жыл бұрын
It only has good taste but no benefits
@dfdfg9066
@dfdfg9066 2 ай бұрын
መራቄ ቅጥን ወይይይይ ማሻአላህ በያለሁ
@زهرةعلي-ج5غ
@زهرةعلي-ج5غ 2 жыл бұрын
በርች.ጎበዝ👍👍👍👍👍👍👍
@techaddicted1235
@techaddicted1235 Жыл бұрын
Thank you. Can you write the recipes with your description?
@derejemoges4292
@derejemoges4292 2 жыл бұрын
ዉሀ የተፋብሽ ቶሎቶሎ ስላማሰልሽው ነው።
@terytill3652
@terytill3652 Жыл бұрын
Yes brother I cooked ቸርቸር ጎዳና ጥብስ naver forgettable 😋
@giuseppecito1678
@giuseppecito1678 Ай бұрын
Very nice food . Well done .
@emebetkassa6002
@emebetkassa6002 2 жыл бұрын
ስጋው የበሬ ነው በተረፈ በርች
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አዎ የበሬ ነው🙏❤❤
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ
@asterdemme860
@asterdemme860 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ባለ ሞያ ነሽ
@rashiid187
@rashiid187 2 жыл бұрын
Smell must be amazing how much I love Ethiopian
@gezusudan6827
@gezusudan6827 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሰርቼ ቀመስኩት በጎን ያደረግሽው ሚጥሚጣ ነው ማሃያለው ግን አላወቅኩትም
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ስናፍጭ ነው ማማዬ
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 Жыл бұрын
Thank You.
@sosiyana
@sosiyana 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አሰራር ነው ችግሩ ግን እኛ ስጋ ገዝተን የምበላበት አቅም የለንም
@yw4039
@yw4039 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 what a comment
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ስጋው በተለይ ጮማው ማማሩ ይጠበስ የምትሉ ❤❤❤
@hffcfty5583
@hffcfty5583 2 жыл бұрын
ውውውውውው 1ኛ ነሽ ማማይይይ በኡወነት 💯💯💯✔️✔️✔️✔️🤛🤛🤛
@mohammedalkubabe9787
@mohammedalkubabe9787 Жыл бұрын
ماشاء الله ☝❤
@ababeyame8902
@ababeyame8902 2 жыл бұрын
ዋወ በጣም ደሲላል የኔዉዲ
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ 2 жыл бұрын
ዋው ሲያምር 🥰🥰🥰🥰😋😋😋በርቺ
@melat2223
@melat2223 2 жыл бұрын
Keyet nwe sega metgeziwe?
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 жыл бұрын
Wow yummy looks really good I I'm pretty sure test delicious too well you made me hungry I'm about to go and try the same way you cooked it see how it goes thank you so much
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 жыл бұрын
ግን ምግብ መሰራት ያፈራል
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 27 күн бұрын
Good 👍
@minamohamed7617
@minamohamed7617 5 ай бұрын
አሪፍ ነወ ነጭ ሽንኩርት ረስተሻል
@emebetali-i3p
@emebetali-i3p 3 ай бұрын
ቅቤም ተረስቷል
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg 5 ай бұрын
Wooow batem aref now marre barechi ❤❤
@mimi-jf8kl
@mimi-jf8kl 2 жыл бұрын
Woww yummi 😋 sigawm min belen engzaw ewnet betam konjo ejesh yebarek 🙏
@endalkadiss5409
@endalkadiss5409 2 жыл бұрын
ዋው ያምራል።
@abrahamzekios2666
@abrahamzekios2666 2 жыл бұрын
Thanks from tigrayns USA keep up the great job.
@leylafikadu6143
@leylafikadu6143 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አሰራር ነው ቀጣም እንደሚጣፍጥ አምናለው
@belayche4050
@belayche4050 2 жыл бұрын
Thank you for sharing ❤️
@melkamugashu
@melkamugashu Жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው።ጨውን በመጨረሻ እንደፍላጎታችን ዲሽ ላይ መጨመር አይቻልም?
@terytill3652
@terytill3652 Жыл бұрын
Salt goes as your health
@territesscohen5718
@territesscohen5718 Жыл бұрын
What is that mean Goden Meat?
@Calvinbrooks2019
@Calvinbrooks2019 6 ай бұрын
What is godin in Enlish? What part of a cow is it coming?
@meramahmed7727
@meramahmed7727 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 2 жыл бұрын
ሞክሼዬ
@Tgyosi-dg7nl
@Tgyosi-dg7nl Жыл бұрын
Wow yamirala tibsu
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 2 ай бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻
@biniyammengiste7413
@biniyammengiste7413 Жыл бұрын
Good job 🎉
@hanimkerim5608
@hanimkerim5608 11 ай бұрын
ነብሰ ጡር ነኝ አምሮቴን አመጣሽውውውውው
@Loveafricalovetheworld
@Loveafricalovetheworld Жыл бұрын
Yummy 🤤 what is the pans brand please ?
@muhammadsaied3996
@muhammadsaied3996 2 жыл бұрын
ጉበዘ በረች
@chaltuwaktola3150
@chaltuwaktola3150 Жыл бұрын
Wow wow wow ❤
@yarla9133
@yarla9133 2 жыл бұрын
It is really nice tibs ! Eje yeskoretmal ! Bravo
@meronmekonnen9407
@meronmekonnen9407 2 жыл бұрын
Wuy yene enat gobez.
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 жыл бұрын
ምንድነው የጉደን ሰጋ ማለት ከበግ ከፋይል ከብት ውጭ ነው አልገባኝም
@Hነኝየሳዳትተማሪ
@Hነኝየሳዳትተማሪ 2 жыл бұрын
እኔም አልገባኝ
@gabrielgabriel8908
@gabrielgabriel8908 Жыл бұрын
ነብሴ ሞራና ጮማ ልዩነቱ ምንድን ነው?
@germabonso2069
@germabonso2069 Жыл бұрын
ምክንያቱም ደረቅ ጥብስ ብለሽ ነበር የጀመርሽው በርግጠኝነት ለመናገር ስጋው ይገነትራል
@alemtube7319
@alemtube7319 2 жыл бұрын
ሳላም ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው እህቴ አስጎመጀሽኝ እጅሽ ይባረክ ዋውው ብያለሁ ♥♥♥♥♥♥♥
@HeyruGemal
@HeyruGemal 6 ай бұрын
Yamral berchi
@noahnoah1454
@noahnoah1454 10 ай бұрын
ስጋውን ከየት ነው የምትገዢው?
@ሀናንዩቱብ-ዘ8ጨ
@ሀናንዩቱብ-ዘ8ጨ Жыл бұрын
mshe.alhlih
@KhalidMNur
@KhalidMNur 7 ай бұрын
Waaaaaaaaaaw🤑
@addislij3053
@addislij3053 2 жыл бұрын
Wheew! 😅 you always make delicious looking food. 😋😋 Thank you for sharing.
@gazueranigo728
@gazueranigo728 2 жыл бұрын
wow nice fry
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 2 жыл бұрын
Wow yummy yummy
@HaymiShewaye
@HaymiShewaye 2 ай бұрын
ስራሽ ሀሪፍ ነው ግን ስጋውን ብዙ ጊዜ ስታጥቢው አላይም ለምን
@Ethiopiamekonnen
@Ethiopiamekonnen 2 ай бұрын
ፍሬሽ ከሆነ አለመታጠቡ ነው ቆንጆ የሚያደርገው ካልሆነ ሲጠበስ ውሀው ይበዛል
@onemobile6833
@onemobile6833 Жыл бұрын
👍👍👍👏👏👏😘😘
@goitomgebremedhin8131
@goitomgebremedhin8131 2 жыл бұрын
Zedye thanks
@yayaahmed9050
@yayaahmed9050 7 ай бұрын
በመጀመሪያ ቢላሽን ሳይ !
@gfhj2889
@gfhj2889 2 жыл бұрын
Woooowwwwww 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@najmaibrahimhussein6171
@najmaibrahimhussein6171 Жыл бұрын
❤❤
@tube210
@tube210 2 жыл бұрын
ስጋው አይታጠብም?????
@dawitgebreyesus3669
@dawitgebreyesus3669 Жыл бұрын
indeeee... endet konjo tibs hone !
@zamzamalii756
@zamzamalii756 Жыл бұрын
dasila wade
@tenagnelemma952
@tenagnelemma952 2 жыл бұрын
ልዩ ነው
@هدىايمان-ع7ب
@هدىايمان-ع7ب 2 жыл бұрын
😋😋😋😋Wowwww
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 жыл бұрын
ሰጋ ነው ባአላህ 😍
@ruthtesfay6320
@ruthtesfay6320 2 жыл бұрын
The meat look soo good wherw do you this kind of meat please?
@ruthtesfay6320
@ruthtesfay6320 2 жыл бұрын
I mean where did you buy this kind of meat?
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 2 жыл бұрын
Ethiopia
@senait7876
@senait7876 Жыл бұрын
በጣም ይጣፍጣል ግን ቢላዋ መቀየር አለብሽ
@asterwoldegaber1025
@asterwoldegaber1025 2 жыл бұрын
Yummy food thank you 😊 😋
@hfjgufhxnf5157
@hfjgufhxnf5157 2 жыл бұрын
Mamee
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
Wowww👍👍👍😋😋እናመስግናለንክልብ
@Reemaa20
@Reemaa20 2 жыл бұрын
Wooow yummy 😋
@zeyedekebede275
@zeyedekebede275 2 жыл бұрын
Amazing !! Melkam ken 🙏!
@allisonbleb
@allisonbleb Жыл бұрын
lega tibs?
@mitikuabush1714
@mitikuabush1714 7 ай бұрын
ለምን ጮማውን አወጣሽው ቢያስቀዝንም ጮማ ይባላል እኮ እኔ በበኩሌ በጣም እወዳለው የወረስኩት ነው
@Hነኝየሳዳትተማሪ
@Hነኝየሳዳትተማሪ 2 жыл бұрын
✅✅✅
@palyo0
@palyo0 2 жыл бұрын
What kind of meat is that?
@ልጆቼሂዎቴ
@ልጆቼሂዎቴ 2 ай бұрын
Beef
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
😋
@fouziyafouziya4180
@fouziyafouziya4180 2 жыл бұрын
Wwwww
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️
@bettytube2
@bettytube2 Жыл бұрын
እሕቴ ይገኝ እንጂ አሰራሩን የኢትዬጽያ ሕዝብ አይጠፋውም ዝም ብለሽ አትጃጃይ
@ሁሉበሡፍቃዲነዉ
@ሁሉበሡፍቃዲነዉ 2 жыл бұрын
😂👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍
@haiimatube2871
@haiimatube2871 2 жыл бұрын
❤️
@amanuelghebreweldi
@amanuelghebreweldi 7 ай бұрын
Taksssss
@germabonso2069
@germabonso2069 Жыл бұрын
ወይንም አትችይም
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 2 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍😋😋😋😋
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 2 жыл бұрын
Balmoya
@semaineshhagos2596
@semaineshhagos2596 Жыл бұрын
Your stoik
Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር
15:16
Ethiopian food how to make tibs recipe የቲቢት ጥብስ አሰራር
10:02
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 121 М.
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 55 МЛН
ጎመን በስጋ አሰራር How to make gomen besiga
13:12
MARE & MARU
Рет қаралды 288 М.
የፍየል የሸክላ ጥብስ አሰራር
10:41
Melly spice tv
Рет қаралды 50 М.
How To Make Spicy Ethiopian Chicken Stew: Doro Wat
10:31
Munchies
Рет қаралды 2,5 МЛН
ደረቅ ጥብስ አሰራር //Derek tibs //Ethiopian Food
8:02
Surprise your guests at Christmas dinner! Juicy Stuffed Pork Loin in bacon.
12:23
Easy & Delicious Recipes
Рет қаралды 2,8 МЛН
የበግ አሩስቶ (Lamb Ariosto) - Ethiopian Food
13:12
Bahlie Tube
Рет қаралды 506 М.
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН