ethiopian fasting food ninich key wat recipe የፆም ምግብ አሰራር ሦስት አይነትድንች ጥብስ ወጥ ፎሶሊያ አስራር ምሳ እራ

  Рет қаралды 89,058

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

እንኳን ደና መጣችው❤🙏🙏 ዛሬ የምንስራው ጤናማ የሆነ የፆም ምግቦች ናቸው❤ሦስት አይነት ድንች ወጥ, ፎሶሊያ, ካሮት, ጥቅል ጎመን እንዲሁም በጣም የሚጣፍጥ የስላጣ ድሪሲንግ ይሆናል ስለምታበርታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
#ethiopianfastingfood#ninichkeywatr#የፆምምግብአስራር#በየአይነትድንችጥብስወጥአስራር#ምሳ#እራ#

Пікірлер
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
የቅመሞች አዘገጃጀት👇👇 kzbin.info/www/bejne/aanWlpJ5iLppqKc
@astergamene9250
@astergamene9250 Жыл бұрын
ጨው በጣም ትወጃለሽ ልበል ስራሽ በጣም አሪፍ ነው የጨዎ ነገር ይታሰብበት
@fitzyitba3405
@fitzyitba3405 Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እንደኔ ሰላጣ ለሚወድ ሰው ሰላጣ ድሬሲንግ ስላሰየሽን እባክሽ ሌላም ድሬሲንግ ብታሳይን ደስ ይለናል
@mekdesaga9534
@mekdesaga9534 5 ай бұрын
እንብላ በጣም ያሰጎመጃል
@abyssiniahagerie214
@abyssiniahagerie214 2 жыл бұрын
ዋው!! እንደ ሁልጊዜው ግሩም አሰራር።
@hirutdebissa1901
@hirutdebissa1901 Жыл бұрын
1ኛ ነሽ 🖐️ ይባረክ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ዜድዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ለየት ያለ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር ይገባዋል 👍👍👍👌👌👌❤🙏
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 2 жыл бұрын
በጣም እሚአምረው ዜድዬ ምረሰጥ ስራ እጅሽ ይባረክ❤😘
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 жыл бұрын
Watching this video from work and my mouth is watering yammy Thank you 💚💛❤️
@solsolrora7076
@solsolrora7076 2 жыл бұрын
Its looks delicious thanks for sharing I Learned a lot from you. Thank you all the way from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
Really appreciate you lots of respect ✊ ❤️❤️
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው እጆችሽ ይባረኩ
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 2 жыл бұрын
ምርጥ አሰራር ነው ተባረኪ እስክሰራው ቸኩዬአለሁ
@bethlehemnegussie8547
@bethlehemnegussie8547 2 жыл бұрын
💜💜💜betam konjo aserar nw ejish yebarek ehetae💜💜💜
@sabamengstab289
@sabamengstab289 2 жыл бұрын
Wowwww tebareki
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ሲያምር ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን ደስስ የሚል ሞያ አየው በእዉነት በርቺ ✅
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🤲❤🥰
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Esekezar yete nebereshe zedeye ejeshe yebarek ehete anechim betesebe aregign be qenenet hulunem serashen ayechewalewu beta migerem nw berechi
@melatamha9258
@melatamha9258 2 жыл бұрын
wow tebareki
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
እጅሽን ቁርጥማት አይካዉ ሀበሻ ሞያ አይታማም 😍
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አሜን❤❤
@مريم-ت8م8ذ
@مريم-ت8م8ذ Жыл бұрын
ዋውውውው
@lionessbiruk2979
@lionessbiruk2979 2 жыл бұрын
Ere zed altechalshim You always have some creativity Luv your channel Respect!!!
@lomilomi9211
@lomilomi9211 2 жыл бұрын
Yene konjo tabraki
@ፍትህበሰርለሚሠቃየውወገኔ
@ፍትህበሰርለሚሠቃየውወገኔ 2 жыл бұрын
ዋአው ቆጆ ነው በርች💐
@seyoumalemseged8182
@seyoumalemseged8182 2 жыл бұрын
Betam konjo aserar naw Ameseginalehu
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 2 жыл бұрын
Wow nice food thanks for sharing 🌹
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
ዋዉ ሲያምር
@ማሂየመድኃኔዓለምልጅነኝ
@ማሂየመድኃኔዓለምልጅነኝ 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ዜድነት 🙏❤❤
@burte6841
@burte6841 2 жыл бұрын
Wow enjish yebarek betam des yelal berech
@nebihatseid8347
@nebihatseid8347 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል 😋😋😋እጅሽ ይባረክ
@erisweetheart8156
@erisweetheart8156 2 жыл бұрын
Beautiful 👑👑👑❤️❤️❤️
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
ባለ ሞያ የምር
@OTHTUBE
@OTHTUBE 2 жыл бұрын
wow
@mazasimebekele3713
@mazasimebekele3713 2 жыл бұрын
አንደኛ ነሽ 👍❤
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 10 ай бұрын
Very nice job. እንዴት ነው ጥቅል ጎመኑን የከተፍሽው። አመሰግናለሁ።
@አረጋሽየደሙዋጋትዩብ
@አረጋሽየደሙዋጋትዩብ 2 жыл бұрын
Ejishi Yibark
@saratube9054
@saratube9054 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ
@tsionmola-kw2fd
@tsionmola-kw2fd Жыл бұрын
ማሩ ቢቀርስ የሰላጣ ድሬስጉ ውሰጥ😮
@አቤምቲዩብ-አ4ቐ
@አቤምቲዩብ-አ4ቐ 2 жыл бұрын
ጨው ዘይት ታበዣለሽ ይሄ ለጤና ጥሩ አይደለም በተረፈ ሲታይ ደስ ይላል
@meronzewdu5904
@meronzewdu5904 Жыл бұрын
እረ መርስ
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 2 жыл бұрын
ዜድዬ የኔ ቅመም ተባረኪልኝ:: እኔ ልጆቼ አቡካዶ ስለማይበሉልኝ እንዲ ፈጭቼ ነበር የምሸውዳቸው ይሄኛው ደግሞ ይሞከራል
@selamgoytom8175
@selamgoytom8175 2 жыл бұрын
Thank you it’s helpful ✅🙏🏽
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
😇 my pleasure
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 2 жыл бұрын
THANKS SO ❤♥MUCH SISTER 💓💖
@hiwotbekele4010
@hiwotbekele4010 2 жыл бұрын
Konjo naw betely ethiopia weste lale tiru amerche naw ejesh yebark
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
እርፍ ነው እስራር
@ዜድአሊቲዩብ
@ዜድአሊቲዩብ 2 жыл бұрын
ባለሞያነሽበርች
@bekekongo6797
@bekekongo6797 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 2 жыл бұрын
Masa Allha gobze ena dente wete ede serta alwekem emkrawalu 😘🙏👌
@peace2all51
@peace2all51 2 жыл бұрын
ንንች ወይስ ድንች?
@Yae_blue_Liu_blue
@Yae_blue_Liu_blue 2 жыл бұрын
Выглядит вкусно!
@nishuneeeshu7787
@nishuneeeshu7787 2 жыл бұрын
እጅሽ ይበርክ በጠም የምረል
@egegweldkidan9045
@egegweldkidan9045 2 жыл бұрын
በሆደሼ ነዌ አነዴ የሜታወሪው አይሰማሞ
@ለወደፊትብዙምትደሰታለህ
@ለወደፊትብዙምትደሰታለህ 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ብቅ በይ
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👌👌👌🌹
@ሰላም-ፀ4ተ
@ሰላም-ፀ4ተ Жыл бұрын
ወደፊት ትዳር ከያዝሁ ብየ ዳውሎድ እያደረኩ ነው
@fekermesoud7193
@fekermesoud7193 Жыл бұрын
😊999
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@ዮዳሄሳራ
@ዮዳሄሳራ 2 жыл бұрын
Egzbher ymsgen des yelal gobzi neshi berch
@peace2all51
@peace2all51 2 жыл бұрын
Please correct your title from ninich to Dinich
@አረጋሽየደሙዋጋትዩብ
@አረጋሽየደሙዋጋትዩብ 2 жыл бұрын
Ehite Demireshalhu Malshlgn
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
how to make ethiopian fasting food የፆም ምግብ አሰራር 4 አይነት
15:34
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 405 М.
Ethiopian fasting food የፆም ምግብ አሰራር ፈጣን ሁለት አይነት
7:57
Ethiopian Doro Wot ዶሮ ወጥ
20:08
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 29 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН