ዜማ ዘነግሥ 1

  Рет қаралды 119,722

Murade Zema ሙራደ ዜማ

Murade Zema ሙራደ ዜማ

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@natenaelgirma4851
@natenaelgirma4851 3 жыл бұрын
የኔታ የእርሶን አቀራረብ ልዩ የሚያደርገው ሁሉም ሰው በቀላሉ ሊረዳው በሚችለው መልኩ ዘሩን ፤ምልክቱን እያሳዩ ደስ በሚል ድምፆ እያዜሙ ስለሚያቀርቡ ነው የቀረፃውና የድምፁ ጥራትም ከሌሎቹ የተሸለ ነው በርትተው ተስፋ ሳይቆርጡ ከቀጠሉበት በአጭር ጊዜ የብዙዎች ተመራጭ የአብነት መማሪያ ትዩብ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም የተሰጥዎት አስተያየት ምስክር ነው .... መማር ፈልገው ሁኔታው ላልተመቻቸላቸው ትልቅ እድል ነው....ማህሌታዊው ቅዱስ ያሬድ ብርታቱን ትጋቱን ያድልዎ...ለብዙዎቻችን ተስፋ ሆነውናል ይበርቱልን
@muradezema5374
@muradezema5374 3 жыл бұрын
amesginalehu
@muradezema5374
@muradezema5374 2 жыл бұрын
እሺ እበረታለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ፣ በጣም አመሰግናለሁ።
@hayle.gebriel
@hayle.gebriel 6 ай бұрын
ሥርዓተ ማኅሌት፦ 0:04 - ሚካኤል ሊቀ መላእክት 0:33 - አርባዕቱ እንስሳ 1:10 - ነቢያት ወሐዋርያት 1:44 - ማኅበረ ቅዱሳን 2:07 - ማርያም እግዝእትነ 2:31 - ረከብኪ ሞገሰ 3:01 - ኀበ ተርኅወ ገነት 3:30 - ስምዐኒ እግዚኦ 7:06 - ዳዊት ነቢይ 8:30 - ሚካኤክ መልአክ 9:02 - ሰላም ለክሙ ማኅበረ መላእክት ትጉሃን 9:42 - ማኅበረ መላእክት 10:16 - ወለወልድ ቃሉ 10:58 - ለገባሬ ኵሉ 11:51 - ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ ዘማርያም፦ 12:33 - ለኵልያቲክሙ ዘዮሐንስ፦ 13:10 - ለገበዋቲክሙ ዘዘመነ ጽጌ፦ 13:49 - ለአፉክሙ ዘአርባዕቱ እንስሳ፤ ዘዕርገት፤ ዘሩፋኤል ወካህናተ ሰማይ፦ 14:26 - ለመታክፍቲክሙ ዘሚካኤል ወገብርኤል፦ 15:04 - ለጕርዔክሙ ዘጻድቃን፦ 15:42 - ለሕፅንክሙ ዘልደት፦ 16:28 - ለአጻብዒክሙ ዘጥምቀት፦ 17:11 - ለአእዛኒክሙ ዘሆሣዕና፦ 17:49 - ሰላም እብል ለዘዚአክሙ ቆም ዘጴጥሮስ ወጳውሎስ፦ 18:44 - ለቃልክሙ ዘደብረ ታቦር፦ 19:24 - ሥላሴክሙ ሥላሴ መደበኛ፦ 20:04 - ወሰላም ለቅዳሴክሙ 20:53 - ሊቃናተ ነድ 21:47 - ወሰላም ለከናፍሪክሙ 22:29 - ሚካኤል ወገብርኤል 23:04 - ሊቀ መላእክት ሚካኤል 23:41 - ንሥረ እሳት ዘራማ 24:19 - ሰላም ለሚካኤል ዘነድ ሱራሁ ዘሚካኤል ወዘማርያም፦ 24:50 - ለልሳንከ ዘአርባዕቱ እንስ ወዘሩፋኤል፦ 25:26 - ለአዕናፊከ በጌታችን በዓላት፦ 26:00 - ለአጽፋረ እግርከ ዘኅዳር ሚካኤል፦ 26:36 - ጐሥዐ ልብየ ዘታኅሣሥ ገብርኤል፦ 27:07 - ሚካኤል ዘትቀውም በየማና ዘታኅሣሥ ደቅስዮስ፦ 27:42 - ተዘከረኒ ሚካኤል መደበኛ፦ 28:19 - ንዌጥን ዝክረ ውዳሴሆሙ 28:48 - ንዌጥን ዝክረ ወድሶታ 29:20 - ማኅፀንኪ እግዝእትየ ዘላይ ቤት፦ 29:53 - ይትባረክ ስምኪ ዘታች ቤት፦ 30:36 - ምንተ አዐሥዮ 31:11 - ለአፉኪ በበዓለ ወልድ፦ 31:41 - እግዚአሒረ ወሀቤ ብርሃን የመጨረሻ፦ 32:21 - ዘመንክር ጣዕሙ
@mesobsavingandcredit
@mesobsavingandcredit Ай бұрын
መመህር የቅዱስ ያሬድን በረከት እና ጸጋ ያፍስስልዎ ❤❤❤ ይበርቱልን እንጠብቃለን❤❤❤
@MoG12.
@MoG12. 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው መምህር ረጅም ያገልግሎት ጊዜ ይስቱዎት 👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🏿😘😘😘😘😘🥰🥰😘🥰🥰
@mulubirhanbeyene3345
@mulubirhanbeyene3345 3 жыл бұрын
በዚህ ዜማ ብንሰማው የመልክን ዜማ እንዴት ደስ ይለን ነበር መምህራችን
@destaweldegiorgis4594
@destaweldegiorgis4594 Жыл бұрын
Really great. Please continue doing this. It is a great contribution to the generation and the church.
@shemalesgbrselase1467
@shemalesgbrselase1467 Жыл бұрын
ይንን አውቆ መኖር እንዴት ለነፍስም ሆነ ለስጋ ደስታን እነደሚሰጥ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያዋርስልን
@aronmerhawi4720
@aronmerhawi4720 3 жыл бұрын
ይበል መምህር ጥዑመ ልሳን እግዚኣብሔር ናይ ኣገልግሎት እድሜ ይባርክ ቀጺለ ድማ ( ስቡሕ) በዜማ እንተትመሉልና ጽቡቅ ነይሩ ተሓንጢና ንጽበ ኣለና የቀንየለይ ።
@genteysus
@genteysus Жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወድዎት እባከዉን ወረብ በሚወረብበት ጊዜ ከበሮ እንዴት መምታት እንዳለብን ያስተምሩን
@bolpo7494
@bolpo7494 3 жыл бұрын
ይበል መምህር ስቡሕ በዜማ ሙሉልና please
@felegebrhankonso
@felegebrhankonso 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔያ። ማህሌት ሰገባ በጣም እቸገር ነበር በጣም ስፈልገው ነበር አመሰግናለሁ
@eyobg.michael4780
@eyobg.michael4780 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 zema melakti yesmealna memhrey xegueu yebzehalkum Egzabiher Amlak
@awekesidlel2470
@awekesidlel2470 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው !! እግዚአብሔር ይጠብቅዎ መምህር
@sisitetkelmariam8378
@sisitetkelmariam8378 Жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
@zablon2271
@zablon2271 2 жыл бұрын
Yenta egziabher yabrtaln edmnna tena yestote
@Miki25215
@Miki25215 Жыл бұрын
Kefele 2 yelem memher?
@henisoleyanatube3671
@henisoleyanatube3671 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን መልክአ መልኮችንም እንዲሁም ቢያቀርቡልን
@atsedegodefa9732
@atsedegodefa9732 2 жыл бұрын
ፀግኡ የብዛሓልኩም ክብሪ ሓዉና ዝደልዮ ትምህርት ምርኻበይ ደስ ኢሉን አነስ🤲❤🤲🤲❤🌻
@fsehatsegaye876
@fsehatsegaye876 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ በረከቱን ያድልልን
@natenaelgirma4851
@natenaelgirma4851 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይበርቱልን መምህር አደራ እንዳይሰለቹብን
@diyakongera3666
@diyakongera3666 3 жыл бұрын
ይበል ሊቅ በእውነት ደሞ በማህለት እንጠብቃለን በረከተ ያሬድ ይህድር በላእሌከ
@senaymichael4936
@senaymichael4936 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት መምህር፡ አርኬ መልክ ቢለቁልን ጥሩ ነበር
@amanutadele5350
@amanutadele5350 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በፍጥነት ይጨርሱልን
@haylemaryamaelemayehu2227
@haylemaryamaelemayehu2227 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘሩ ግን ማተሚያ ቤት እንደተጻፈ ነው እንጂ የማኅሌቱ እርም ዘር አይደለም ለምሳሌ እመትትኀየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ የመሳሰሉ በማኅሌቱ እርማት ዜማውም ፍጹም የጎደር የመልክዕ ዜማ ነው ማለት አይቻልም ሌላው ግን በጣም ጥሩ ነው ለብዙ ሰው ጥቅም ይሰጣል እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤንነት ይስጥዎት የታዬ
@abbyaklilu1883
@abbyaklilu1883 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ!
@muradezema5374
@muradezema5374 3 жыл бұрын
amen abro yaseman
@lemlemkubrom653
@lemlemkubrom653 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏amen kale hiwat yesmaln
@yeshiekibebemekonnen8628
@yeshiekibebemekonnen8628 3 жыл бұрын
ግሩም ነው።በርቲልንና ጨማምሩልን።ለዕለት ምግባችን።ፈጣሪ ጨምር ይግለ ጽላችሁ።
@alebelbirhanu8984
@alebelbirhanu8984 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ደግሞ ሰሎሞን ምቅናዩን ና አርባዕቱን መኀትዉንም ይቀዱት እና ያሰራጩት
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 2 жыл бұрын
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
@sofoniasnegussie1012
@sofoniasnegussie1012 3 жыл бұрын
Will you be able to attach the slide show to use in services at our church
@muradezema5374
@muradezema5374 3 жыл бұрын
send me your telegram number
@atcacadamics6234
@atcacadamics6234 3 жыл бұрын
ግሩም ድምጽ መልኮችን እንዲሁ ብታቀርቡልን
@bhlnanber3920
@bhlnanber3920 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ኣላቹ ፡ አመሰግናለው ።
@mengedi-hiwet
@mengedi-hiwet 2 жыл бұрын
Tsegu yebzehalka amlak thank you memher
@Halefom0719
@Halefom0719 5 ай бұрын
#ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሰአል በእንቲአነ ወቅዱስ ገብርኤል አእርግ ጸሎተነ ። #፬ቱ እንስሳ መንፈሳውያን ሰባሕያን ወመዘምራን ሰአሉ በእንቲአነ ፳ወ፬ቱ ካህናተ ሰማይኒ አዕርጉ ጸሎተነ ። #ነቢያት ወሐዋርያት ጻድቃን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ ምስሌክሙ ከመ ይክፍለነ መክፈልተ ወርስተ ለኩልነ ። #ማኅበረ ቅዱሳን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ መላእክተ ሰማይኒ አዕርጉ ጸሎተነ ። #ማርያም እግዝእትነ ወላዲተ አምላክ ሰአሊ በእንቲአነ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በሃበ እግዚአብሔር ። #ረከብኪ ሞገሰ መንፈሰ ቅዱሰ ወኃይለ ሰአሊ አስተምሕሪ ለነ ማርያም ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ። #ኀበ ተርህወ ገነት ወሀበ ተነጽፈ እረፍት ይክፍለነ ነሃሉ ውስተ በአቶሙ ለቅዱሳን። ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ:ሃሌ ሉያ:ሃሌ ሉያ:ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዐርየ: ሃሌ ሉያ:ሃሌ ሉያ:ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ:: በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ:ሃሌ ሉያ: ሃሌ ሉያ: አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ : ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም:: ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል:: ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል:: ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ በአሐቲ ቃል:: #ዳዊት ነቢይ በከመ ጸለየ እጼሊ ኀቤከ እግዚአብሔር አምለኪየ እንዘ እብል ከመዝ ጸወንየ ወኰኲሕየ ወታድኅነኒ ሊተ እምጸላዕትየ ወዓቃቤ ትከውነኒ ወእትዌከል ብከ ምእመንየ ወዘመነ ፍርቃንየ ረዳእየ ወምስካይየ ወሕይወትየ ወታድኅነኒ እምእደ ገፋእየ ሃሌ ሉያ በስብሐት እጼውዐከ ንጉሥየ ወአምላኪየ። #ሚካኤል መልአክ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ ወበእንተ ነፍሰ ኲልነ መልአኪየ ይቤሎ እመላእክት ሠምሮ መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ ። #ሰላም ለክሙ ማኅበረ መላእክት ትጉሃን። ሰላም ለክሙ ማኅበረ ነቢያት ቅዱሳን። ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሐዋርያት ፍንዋን። ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሰማዕት ወጻድቃን። ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሥላሴ ጉቡዓን። ሰላም ለማርያም ዘእሳት ክዳን። #ማኅበረ መላእክት ወሰብእ ተዓይነ ክርስቶስ ወእሙ። ሰላም ለክሙ ሶበ እከሥት አፉየ ለውዳሴክሙ። ፍሬ ማኅሌት እምልሳንየ ትቅስሙ። ምስሌየ ሀልዉ ወምስሌየ ቁሙ ። #ሰላም ለአብ ወለወልድ ቃሉ። ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ዘአካሎሙ አካሉ። ለማርያም ሰላም እንተ ተሳተፈት ስብሐተ እሉ። ሰላም ለመላእክት ወለማኅበረ በኲር ኲሉ። ጽሑፋነ መልክዕ ወስም በሰማይ ዘላዕሉ ። #ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም። ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም። ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም። ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም። ለሰማእታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም። #ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ። ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም ለባሲ። ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ። ኃይልየ ሥላሴ ወፀወንየ ሥላሴ በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ። #ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል ወሰላም ለቅዳሴክሙ ትጉሀነ ሰማይ ዝክሩነ በጸሎትክሙ። #ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል ሊቃናተ ነድ ዘሰማያዊት ማኅፈድ በእንተ በግዑ ዕቀብዋ ለዛቲ ዐጸድ ። #ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል ወሰላም ለከናፍሪክሙ ከመ ትዕቀቡነ ተማኅፀነ ለክርስቶስ በደሙ። #ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል እለ ትሴብሕዎ መላእክተ ሰማይኒ ሰአሉ ለነ አስተምሕሩ ለነ ቅድመ መንበሩ ለእግዚእነ ። #ሰላም ለከ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ወዲበ ሠናይቲከ ዓዲ ለሰብእ ሣህል አሐዱ እምእለ ይባርክዎ ለቃል እዙዝ ዲበ ሕዝብ ከመ ትተንብል በእንተ ሥጋሁ ነበልባል ርእሰነ ከልል። #ሰላም ለከ ንስረ እሳት ዘራማ ማህሌታይ ሚካኤል መዓርዒረ ዜማ ለረድኤትከ ዲቤነ ሲማ ለማኅበረነ ከዋላሃ እቀብ ወፍጽማ እመራደ ነኪር አጽንዕ ኑኃ ወግድማ ። #ሰላም ለሚካኤል ዘነድ ሡራኁ ይትከሀን ወትረ በበምሥዋዒሁ እምቅዱሳን አሐዱ እምእለ ይተግሑ ሐዋዝ በአርያም መኃልይሁ ነጐድጓደ ስብሐት ግሩመ ይደምፅ ጕህናሁ ። #ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል ወለድምፀ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግስቱ ለቃል ሞገሰ ክበሩ ሚከኤል ለተላፊኖስ ባእል አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሳህል እንበለ ባሕቲታ እሕትከ ማርያም ድንግል። #ንዌጥን ዝክረ ውዳሴሆሙ ለነቢያት ወሐዋርያት ለጻድቃን ወሰማዕት ለአእላፍ መላእክት ዘራማ ኃይላት ለምልእተ ጸጋ ማርያም ቡርክት ወለሥግው ወልዳ ነባቢ እሳት። #ንዌጥን ዝክረ ወድሶታ ለመንፈሳዊት ርግብ ዘመና ልሁብ እምከናፍሪሃ ይወሕዝ ሐሊብ ተጸውረ በማኅፀና እሳት ዘኮሬብ ወኢያውዐያ ነድ ወላሕብ። #ማሕፀንኪ እግዝእትየ ማርያም ይከብር ምስብዒተ እምጽርሐ አርያም ዘላእሉ ወእምኪሩቤል ትርብዒተ ፱ተ አውራኀ ወ፭ተ ዕለተ ፆረ ዘኢይፀወር መለኮተ አግመረ ዘኢይትገመር እሳተ። #ምንተ አዐሥዮ ለእግዚአብሔር አሐተ።በእንተ ኵሉ ዘገብረ ሊተ። ረስዪኒ እሙ አሥምሮ ግብተ። ማርያም እግዝእትየ ዘሜጥኪ እሳተ። ድኅረ በጽሐ ልሳኑ ዘለኪ ቤተ። #ሰላም ለአፉኪ አፈ በረከት ትሩፍ ወአንቀጸ ቅዱስ መጽሐፍ አማሕኅነኒ ድንግል በኪዳንኪ ውኩፍ ኢይተኀፈር ቅድመ ወልድኪ ወመላእክቲሁ አእላፍ አመ ሥርወ ልሳን ይትገዘም ወይትኀተም አፍ። #ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኀኒት ዘእምቀዲሙ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ እግዚአብአሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ።
@dak489
@dak489 2 ай бұрын
+++ Egeziabher yistlign +++
@delayselam7403
@delayselam7403 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስመዓልና።።።
@mqidyitub
@mqidyitub Жыл бұрын
ቃለ ህውትን ያሰማልን አቤት መታደል❤❤❤😢😢
@wondimhuntedla8027
@wondimhuntedla8027 3 жыл бұрын
yenta bewunet kal hiwet yasemalen yageliglot zemenewun yarzimiln
@mimiabraham160
@mimiabraham160 3 жыл бұрын
Amen Father 💕💕💕🌹🌹🌹
@mulubirhanbeyene3345
@mulubirhanbeyene3345 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ይህነው ዜማው
@georgeahadu8626
@georgeahadu8626 3 жыл бұрын
መመህር አበበ እናመሰግናልን
@binitru820
@binitru820 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@dagiman23
@dagiman23 Жыл бұрын
amen
@eyobbiza7887
@eyobbiza7887 4 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalnnnnnnnnn fetari agelgloton ybark
@fasicanbz1399
@fasicanbz1399 Ай бұрын
❤❤❤❤
@AbyHD
@AbyHD 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔታ። የቅዳሴ ዜማ ስረይ ምልክት ይቀቁልን እስቲ
@adiamfre7628
@adiamfre7628 3 жыл бұрын
Can you send me this
@Adanetameru
@Adanetameru Жыл бұрын
ምን አይነት መሰጠት ነዉ። እግዚአብሔር ይስጥልን የኔታ
@zemanhabtom7853
@zemanhabtom7853 Жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይስጦት
@esubalewgosaye2374
@esubalewgosaye2374 3 жыл бұрын
bexam arif bertu isti atixfu
@afeworkalemayhu237
@afeworkalemayhu237 2 жыл бұрын
Sirate kidase kifl 2 yileqeqi aba
@YeshakAbiyu-dz1tq
@YeshakAbiyu-dz1tq Жыл бұрын
ይሕ ምን መጽሐፍ ላይ ነው ያለው
@gebretsadkbalew3631
@gebretsadkbalew3631 8 ай бұрын
መጻፉን ብታጋሩን
@tamirattesfaye3068
@tamirattesfaye3068 2 жыл бұрын
pdf kyet enagegnalen
@TsedaluWarku-tg3ct
@TsedaluWarku-tg3ct Жыл бұрын
ሰናይ ውእቱ ኩለታሁ
@Medlote_Tibeb
@Medlote_Tibeb 3 жыл бұрын
yibel new!
@dagmaa8489
@dagmaa8489 2 жыл бұрын
Amennnn
@Asna-pn2wd
@Asna-pn2wd 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@sewnetmelaku1195
@sewnetmelaku1195 3 жыл бұрын
ዜማው ነው እንጂ ቃሉ የሰዓታት ነው አይደል
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 3 жыл бұрын
8:31
@berhatesfay2586
@berhatesfay2586 2 жыл бұрын
LIVE LOOOOONG
@fekadufisahaye3795
@fekadufisahaye3795 2 жыл бұрын
e/eeeellllll
@masaraterooba2344
@masaraterooba2344 10 ай бұрын
ስ ን ት አ ይ ነ ት ዜ ማ አ ለ በ ስ ን በ ት ት ም ር ት ቤ ት የ ግ አ ዝ ዜ ማ ፈ ል ጌ ነ በ ር ለ መ ዝ መ ር
@zelemiheret4890
@zelemiheret4890 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@eyobeamare9450
@eyobeamare9450 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hailuyafafi7803
@hailuyafafi7803 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ከተፈሥሒ እስከ ኪዳን ዘነግህ
1:27:46
ሀበሾቹ [Habeshochu]
Рет қаралды 129 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
#meharene Ab #መሐረነ ኣብ ዘደብረ ኣባይ
21:19
ኦርቶዶክስ መልስ አላት
Рет қаралды 5 М.
#ዜማ ዘመልክአ ኢየሱስ #በምልክት
36:14
Murade Zema ሙራደ ዜማ
Рет қаралды 25 М.
ለኵልያቲክሙ || ነግሥ (መልከአ ሥላሴ)
14:14
ደቂቀ ያሬድ Deqiqe Yared
Рет қаралды 11 М.
ትምህርተ ሰዓታት ክፍል - ፩  |  seatat zema part 1
24:21
ዜናዌ ትፍሥሕት - ZT TUBE
Рет қаралды 40 М.
ዜማ ዘነግሥ
33:21
ኖላዊ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:52:03