7 የቀንድ ከብት አውጥቻለሁ || "የሰዴ ሙጃ ትውስታየ" || አዝማሪ አበበ መብሬ || azmari abebe mebre || sedie muja memories

  Рет қаралды 125,021

Zema Ethiopia ዜማ ኢትዮጵያ

Zema Ethiopia ዜማ ኢትዮጵያ

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@gebregziabherkebad
@gebregziabherkebad 8 күн бұрын
ምርጥ አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት
@AbduAbdu-q1o
@AbduAbdu-q1o Жыл бұрын
አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ ማነው እንደኔ በስደት ያላችሁ አዝማራ ስሰማ አገር ቤት የሚለው የገጠር ልጅ መሆንኮ መታደል ነው 😢😢😢
@מטקומל
@מטקומל Жыл бұрын
¹1
@hawiduguma5438
@hawiduguma5438 Жыл бұрын
ስማዳ፡የነጭጤፍአገርሙጃ፡ነዉ፡ያደግኩት፡ጥሩየገራገርአገር፡በቆሎ፡እሸቱ፡ሽንብራ፡እሸቱ፡ጥሩውጠላ፡ልዩአገርነበር፡ሰውየውልክ፡ናቸውፍየል፡ነው፡የሚሰጥየነበረ፡ሰዉየውን፡ስሰማና፡አገሩን፡ሲያነሱት፡እና፡ሰውየዉን፡ድምጽ፡ስሰማ፡ትውስታው፡አስለቀሰኝ፡አሁን፡የአለሁት፡አሜሪካ፡ቢሆንም፡የአገሬን፡ባህል፡በጣም፡ስለምወድ፡እከታተላለሁ፡እግዚአብሄር፡ይስጣችሁ
@andayaman4097
@andayaman4097 Жыл бұрын
የመጨረሻ የበሰለ ኣዝማሪ። ቃላቶቹ የኣንድ ፍላስፋ ምክር ናቹዉ የኔ ጌታ። ሙሉ ጤናና እድሜ ይስጣቻዉ። ኤርትራዊነኝ ኢትዮጵያም ጎራ ብየ ኣላቅም። ኣባቴም በሂወት እያ ሊጎበኛት ሲመኛት የነበረና ሳይሳካላት ከዚ ዓለም ተሰናበተ። እኔ ፈጣሪ ከረዳኝ ኣንድ ግዜ በጎንደር ንግደት እነግዳሎህና እርስዎ ያሉበት ከተማ መጥቸ ማይጠገብ የኣዝማሪ ጣዕማቸዉ እቋደሳሎሁኝ።
@robela3468
@robela3468 Жыл бұрын
Great !የአገሬንባህልበጣምስለምወድእከታተላለሁ::
@AlexWalexMelese-q6y
@AlexWalexMelese-q6y Ай бұрын
ሺህ ዓመት ኑርልን ጋሽ አቤ
@GUNAMOUNT
@GUNAMOUNT 3 ай бұрын
Edme yestewet, abate, leke mekwas
@hailemaryamalemu1822
@hailemaryamalemu1822 Жыл бұрын
አበበ መብሬ ይለያል።በጣም የሚገርመው በዚያ በድሮ ዘመን ከጎንደር እስከ አማራ ሳይንት ድረስ ተሻግሮ መጫወቱና ወገኑን እስከ ቅድመ አያት እየጠራ እያስታወሰ መጫወቱ ነው።የድምጹ ተሰጥ ኦ ጭራእ እጹብ ድንቅ ያሰኛል። የፕሮግራሙ አዘጋጆች ፈጣሪ ይባርካችሁ።እንዲህ አይነት እንቁ ሰዎችን ስላስተዋወቃችሁን
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 Жыл бұрын
Hailemaryam Alemuእናመሰግናለን ፡፡
@dawitlulit8293
@dawitlulit8293 Жыл бұрын
እመቤቴ ትጠብቄት አባቴ
@mogessisay1852
@mogessisay1852 Жыл бұрын
ይህ ሠው የመላከ መንክራት ትምህርት አየተከታተለ እየፀለየ እየሠገደ የመምህር ግርማ የፈውስ አገልግሎት ላይ ቢገኝ የፈወሳል በምየው የቀና አሰመትቶበት ነው ጥቆመየን ተጠቀምበት ልጅ የተማረ ካለህ ልጅህ ይከታተልልህ የአለም ህዝብ አየተፈወሠ ነው እኛ ግን ከሀገር ውስጥ እያለን አልተጠቀምንባቸውም አባታችን እርግጠኛ ነኝ እስከዚያ ቅባ ቅዱስ እያደረገ ይስገድ vidio ተከታትላቹ አድኑት እገዛ ያስፈልገዋል እድሜው ገና ነው ቸለልተኛ አትሁኑ ፀሎቱን ስትጀምር ዘፈኑን አቁመው ከፀሎቱ ጋር ስለማይሔዱ ግን እግዚአብሔር ን በመሠንቆው ማመስገን ትችላለህ እንደ ቅዱስ ዳዊት እግዚአብሔር ን ብታመሠግን ተሎ ሠይጣኑ ይያዝልሀል ልዑል እግዚአብሔር የሠራዊት ጌታ ይመርህ አሜን የአይንህ ነገር ልቤን ሠብሮታል ።
@TesfayeGetahun-v3b
@TesfayeGetahun-v3b 6 ай бұрын
አይኑን ሊድን ይችላል። ለምን እንደ ህፃናቶቹ አንሰነስብለትም። የሱ ሐገር ውስጥ ሊታከም ይችላል።
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ሐሳባ ነው፡፡
@בלאיפריאל-ע7ק
@בלאיפריאל-ע7ק Жыл бұрын
አድራሻውን ወይም ስልክ ቁጥር ቢኖር የበለጠ ጥሩ ነው እኔም ለእደዚሁም ለሥራ እፈልጋለሁ አበበ መብሬ። ከዚህ ላይ ግን አቤልን ሳና መሰግን አናልፍ የብናት ሀገር የአባታለም ሀገር ነው እብናት ።
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 Жыл бұрын
እናመሰግናለን፡ስልኩን ቪዲዮው ላይ አስቀምጠናል፡፡
@absabs9609
@absabs9609 Жыл бұрын
ሢያለቅሥ አሥለቀሠኝ አላህ ያጠክርክ የአይንህ ብረሀኑን ይሥጥህ
@addisbelay9098
@addisbelay9098 6 ай бұрын
Thank you. I am happy he remembers high profile well known farmers and land lords in Sede Muja like Demksos Wondyfraw and his brother Beyene Wondyfraw,
@የማዳምቅመሞችቤት
@የማዳምቅመሞችቤት Жыл бұрын
ሙጆችየ እጅ ወደ ላይ አሳዩኝ😮😮😮
@alebelbest9307
@alebelbest9307 Жыл бұрын
ግሩምድምፅ
@tamruagnchew4198
@tamruagnchew4198 Жыл бұрын
kibr na tena yistilin
@בלאיפריאל-ע7ק
@בלאיפריאל-ע7ק Жыл бұрын
❤ በጣም ጥሩ ትዝታ ቀስቃሽ የዓም ተጫዋች ነው
@betemhiret
@betemhiret Жыл бұрын
በርቱልን 👌👌
@titililiya3096
@titililiya3096 Жыл бұрын
ውይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ልዩ ነሽ ❤❤❤❤
@yetbarek63
@yetbarek63 Жыл бұрын
አገራችን ልዩናት፣ጥበበኞቿን አዝማሪ፣ካይላ፣ፋቂ ቁጢት በጣሽ እያለ የሚያዋርድ ህዝብ ያለበት።ሆድ ይፍጀው ነው።
@agona4373
@agona4373 Жыл бұрын
ፕሊስ የዓይናቸው ችግር የሚታከም ነው አሳክሙዋቸው። መቀሌ ኲሓ ላኩዋቸው ጥሩ የዓይን ህክምና አለ እዚ እኔ መቀሌ ነኝ።
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 Жыл бұрын
የምትተባበረው ከሆነ እናውራ እስኪ፣በ0900099633 ደውልልኝ
@samiayalew80
@samiayalew80 Жыл бұрын
ዋው ዜማወች እውነት በጣም ነው እምከታተላቹ እና በጣም እምትወደዱ እምትናፈቁ ናቹ ሽአመት ኑሩልኝ
@demelewlemma6790
@demelewlemma6790 Жыл бұрын
Emye masinko, tizitash erekike yalegizew derash; enese Kanchi Lela jazz telahu bechirash.
@wondosentesfaye6362
@wondosentesfaye6362 Жыл бұрын
ሁሉ ድሮ ቀረ መገን ዘመን አይ ጊዜ ደጉ ዘመን
@alekamotivations2613
@alekamotivations2613 Жыл бұрын
wow
@SamuelGetaneh-l1m
@SamuelGetaneh-l1m Жыл бұрын
አይዜማ አይ ቅኔ በጣም ይማርካል
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Aynehin yezegaw telatehe saytan naw egziabhair aydelem. Ke memhir girma hide tedenaleee .
@Ethio2001
@Ethio2001 Жыл бұрын
አቅራቢው አድናቂህ ነኝ
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 10 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@kelemworksewalem5010
@kelemworksewalem5010 Жыл бұрын
Zema ethiopia...bertu
@የማዳምቅመሞችቤት
@የማዳምቅመሞችቤት Жыл бұрын
ለሀገሬ አብቅቶኝ ሳገባ ለሰርጌ ይምጡልኝ እሯ😀😀😀😀😀 ሙጃ እና ስማዳ የሆናችሁ ለሰርጌ ተጠርታችኋል ደሞ ባል አላገኘሁም ግን አባል ላይ ነኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@zenatali2004
@zenatali2004 Жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ አደይይ ይሄ ሞት ባይኖር❤😢😢😢
@HailuAregaw
@HailuAregaw 4 ай бұрын
@nebretabby9301
@nebretabby9301 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 Жыл бұрын
❤❤❤❤wowowow
@SisayTsebay-zf3ef
@SisayTsebay-zf3ef Жыл бұрын
Des ylalai silakacgewun binagengggg
@yenesewybekall5144
@yenesewybekall5144 Жыл бұрын
በርቱ አዳዲስ ፊቶችን እና ስራዎችን አደንቃለሁ ።
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 Жыл бұрын
thank you
@mekonengebray6515
@mekonengebray6515 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@asiyaebrahim7097
@asiyaebrahim7097 Жыл бұрын
Ebnat agare ayiii
@genetmessalie6041
@genetmessalie6041 Жыл бұрын
ይኼን ሰውየ በድምፅ ብቻ ነበር የምሰመው ወይ በጣም ስወደው።
@נגההונניאו
@נגההונניאו Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Abraham-zy7df
@Abraham-zy7df Жыл бұрын
I am not sure where Abebe Mebre is from, the style he plays the Kirar and the melody of his songs look like that of Sekota/ wag.
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 Жыл бұрын
he is from ebnat gonder
@layikuntefera9409
@layikuntefera9409 11 ай бұрын
ምን አለበት አየር ማረፊያ የርብ ወንዝን አስገብታችሁ ብትቀርጿቼው ያምርነበር
@elssaandarge1156
@elssaandarge1156 Жыл бұрын
ehenen sewuye wede bermil giorgis wusedut aynu yiberaletal
@FyffGfyf
@FyffGfyf 8 ай бұрын
አልጋና ትራሱ አሁን ለመድነው የሚያዘቃዝቀው የሚያቃናው ቀን ነው ግዚያትና ወራት ዘበል ያለደሁን ለምን ይታገላል ወዳጅ ጠላት ሊይሆን ነብሥ ይሆናል አማራ ማር ሒሆናል ፋኖ ግዜ የጣለው ሰው ይሆኖል ይሆናል ፋኖጂ
@Adare300
@Adare300 6 ай бұрын
..
@bx5831
@bx5831 Жыл бұрын
ኧረ እረፍት ስጡት የሚጠጣም ስጡት ምድረ ምሃይም ጉረሮውን ሊሰነጥቁት ንው እንዴ
@Ethio2001
@Ethio2001 Жыл бұрын
Befeterhi agenagngn sewoyewon befeterhi?
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 10 ай бұрын
0900099633 dewul
@נגההונניאו
@נגההונניאו Жыл бұрын
ם
@tewodrosawy6759
@tewodrosawy6759 Жыл бұрын
ትዝታ ቀስቃሹ😡
@yetbarek63
@yetbarek63 Жыл бұрын
ደጉ የገጠር ሰው፣ውሸት አያውቅ ፣ቅጥፈት የለ፣የደግነት ጥግ።
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
ኡፍፍፍ አንድ ምርጥ ቃል አገኘው ከሚያመረው ግጥሞት ውስጥ 👉 ካራ እየተሳለ ጭድ ይበላል በሬ 👉 አላውቀውም እኔ ነገ እሞት ወይ ዛሬ 👉 አልጋ ና ትራሱ አሁን ለምንድን ነው 👉 የሚያዘቃዝቀው የሚያቃናው ቀን ነው 👉 ተረገጡኝ ብለህ መሬት አትቆጣ 👉 ይህ ሁሉ ያንተ ነው ልብሱን ቢያነጣጣ 🤔🤔 ..... .........................................ይገርማል ................... ቲኒሽ አስተካክየዋለሁኝ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
የሸለመኝ ማን ነው ብቻ ሆነ ኮ ግጥሙ 🤣🤣🤣 ድምጾት ግን ዋውውው ይችላሉ ምርጥ ቂጥሽ ጡትሽ ከሚል ባለጌ አዝማሪ እርሶ ምርጥ
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН
Fikeraddis nikatebeb Old album some musics
48:36
Funky Tube
Рет қаралды 54 М.
Tekle Adhanom - Nostop Relaxing Music (Eritrean Music)
1:06:59
አደራጀው ተስፋ|| Aderajew Tesfa|| አዝማሪ#kererto #አዝማሪ @damatmedia
31:52
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН