zemary hawaz tegegn( Deacon) ይቅርታ ዘማሪ ዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ፡፡ ይቅርታ ከተሰኘው ቁጥር 3 የዝማሬ አልበም

  Рет қаралды 2,466,752

ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE

ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE

Күн бұрын

Пікірлер: 776
@hamelmalmistre8599
@hamelmalmistre8599 Жыл бұрын
ጠዋት ከቤቴ ስወጣ ይህንን መዝሙር ከሰማሁ ቀኔ ብሩህ ይሆናል ... ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@feaventamana3008
@feaventamana3008 2 жыл бұрын
እኔ ግን ይህንን መዝሙር ሳዳምጥ ሰላም ያለዉ እቅልፍ እተኛለዉ አምልኮ ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ። አሜን፫
@ዘመን-ጀ6ቐ
@ዘመን-ጀ6ቐ 2 жыл бұрын
የምን መዝሙር ነው ስላልገባኝ ነው የኦርቶዶክስ ነው እባክሽ ካወቅሽው
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 жыл бұрын
@@ዘመን-ጀ6ቐ እያጠራጠሩን ነዉ እጂ ልጂ ድሮ ነበረ ይላለሉ አሁን ግን እግዚአብሔር ይወቅ
@himilayaconsulting3478
@himilayaconsulting3478 Жыл бұрын
አሁን ተአድሶ ኦኗል😢😢
@bbb-wu6sz
@bbb-wu6sz Жыл бұрын
​@@ዘመን-ጀ6ቐ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@bbb-wu6sz
@bbb-wu6sz Жыл бұрын
​@@ዘመን-ጀ6ቐ😊😊
@አመተማርያም-ነ9ረ
@አመተማርያም-ነ9ረ 4 жыл бұрын
ልብ ይነካል ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ ተቀበለኝ የድግል ማርያም ልጅ ቸሩ መደሐኔአሐም እንደበደላቺን ሳይሆን እንደቸርነትክ ማረን ይቅርበለን😭😭😭😭💚💛❤🙏🙏🙏
@tinanan3572
@tinanan3572 4 жыл бұрын
@cellstore7779
@cellstore7779 4 жыл бұрын
Mama
@eumgssan1260
@eumgssan1260 4 жыл бұрын
Amennnnn Amennn Amennnn
@merrymerry2253
@merrymerry2253 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@chv7605
@chv7605 3 жыл бұрын
@@merrymerry2253ዝማሬመልክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ፈጠሬሆይ ይቆርበለኘ 😭😭😭
@SaraSara-xm8ex
@SaraSara-xm8ex 3 жыл бұрын
እሄን መዝሙር አሉ ርተዶክሥ ቤተ ክርስቲያን ዉሥጥ የምዘምርበት ቀን ቅርብ ነዉ🙏🙏🙏💞😭💕🙏🙏
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 4 жыл бұрын
ክርስቶስ አሰየሱስም "ከኔ በስተቀር መዳን በሌላ በማንም የለም " አለ አሜን ጌታ እየሱስ ይቅር ይበለን ወንድማችን የተባረከ ዝሜሬ
@astergebregziabher5462
@astergebregziabher5462 3 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍ ❤️❤️❤️💒💒 ዝማሬ መላእክት ይስማልን ሀዋዝየ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 3 жыл бұрын
ሐእግዚአብሔር ዝማሬ መለእክት የሰመልን
@woyinshetwolde1939
@woyinshetwolde1939 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nardiswagg2194
@nardiswagg2194 4 жыл бұрын
ይሄንን መዝሙር ስሰማ ግን የሀጢያቴን ጥልቀት አስበዋለሁ አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ ዛሬም ስላቆምከኝ አመሰግንሃለሁ አቤቱ ያንተ ልጅ ልባል አይገባኝም ካንተ ውጪ ግን ማንም የለኝም ይቅር በለኝ 🙏 እንደቸርነትህ አቤቱ ማረኝ ወንድሜ ሀዋዝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
ኸረ ጉድ ነው ኦርቶዶክስን የሚሞልጨው ነብይ ነኝ ባዩን እዩልኝ። ኸረ አስቀይሙልኝ በናታችሁ። 👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/oKS1fpejfN2seZI
@sosonatali8733
@sosonatali8733 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwety ysemal
@e..d2200
@e..d2200 3 жыл бұрын
መቸ ተመቸኝ ማረኝ ይቅር በለኝ ይቅርታ ይቅርታ፫ 😥😥😥😥😥😥😥 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 👏❤💚💛
@yohinaweletyohines2013
@yohinaweletyohines2013 4 жыл бұрын
ይቅርታ 😥😥😥😭😭 ይቅር በለኝ ጌታየ 😭ዝማሬ መላእክት ያሠማል ❤
@mubaratbangky4564
@mubaratbangky4564 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@ramtechh8202
@ramtechh8202 4 жыл бұрын
@@mubaratbangky4564 Amen. Amen. Amen
@godislove7321
@godislove7321 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@sarasara7556
@sarasara7556 4 жыл бұрын
ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ
@sarasara7556
@sarasara7556 4 жыл бұрын
በለኝ አሜን አሜን አሜን
@ኢየሱስጌታነው-ከ8የ
@ኢየሱስጌታነው-ከ8የ 3 жыл бұрын
❤""እኔ ብሰማው ብሰማው አልጠግብም አባቴን ሁልጊዜ ስለማሳዝነው ይህን መዝሙር እየዘመርኩ ነው ይቅርታ የምለው ❤አባብዬ❤ ይመልከተኝ ድካሜን በፍቅሩ ያሸንፍ ጠቅልሎ ይውሰደኝ❤❤❤
@ልናገርእዉነቱ
@ልናገርእዉነቱ 4 жыл бұрын
በእዉነት ይቅርታ በኃጥያት እየ ተጨማለቅሁ ኣልፀዳም እያልኩ ስላስቸገርኩ ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ ቢሆንም ግን ኣፅድተህ ስላነፃሀኝ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ኣመሰግንሃለዉ
@ፍቅርተሥላሴሰላምተስፋአም
@ፍቅርተሥላሴሰላምተስፋአም 4 жыл бұрын
*ይቅርታ🙏 ይቅርታ🙏* *ይቅርታ 🙏ይቅርታ🙏* *ይቅርታ🙏 ይቅርታ🙏* *ተቀበለኝ /ይቅር በለኝ ጌታ😭😭🙏* *ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏 አሜን ፫🙏* *እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ብዙ ቸርነቱ ይቅር ይበለን🙏🌍🇪🇹🙏*
@גרמיגרמי
@גרמיגרמי 4 жыл бұрын
ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ አርግልነኝ ጌታ
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ውንድሜ በጣም ነው ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ይምዎድህ ሁሌ መዝሙር ሰሳማ ውስጥ ይናካል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜን
@Martha_Takela
@Martha_Takela 4 жыл бұрын
ጣፋጭ ዝማሬ ነው እናመሰግናለን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የቅድሰት ቅዱሳን ቅድስት ድግል ማርያም ምልጃ አይለይክ በቤቱ ያፅናክ ከፈተናዎች ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅክ እድሜ ይስጥልን ተወዳጅ ወንድማችን
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 4 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር በዚህ ሰአት ነው የሚያስፈልገን 🙏🏽🙏🏽
@abushabusj584
@abushabusj584 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@LlLl-dy9bb
@LlLl-dy9bb 3 жыл бұрын
@@abushabusj584 😭😭😭😭🙏🙏🙏
@novelteame6851
@novelteame6851 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏♥️
@tawabeshtoto9772
@tawabeshtoto9772 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማየት ያዋርስልን አሜን
@eskedarbekele3344
@eskedarbekele3344 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዝም ብሎ ፀጋውን ያብዛልህ ከልጅነቴ ጀምሮ በሰንበት ትምህርት ቤት ያንተን መዝሙር እየሰማሁ ነው ያደኩት ... ሰማያውያን, ሜንፍቦስቴ, ልብን ያረሰርሳል ምትዘምረውም ከልብህ ነው ስለ ክርስቶስ ያለህ ፍቅር ይገርመኛል ተባረክ ሃዊ😍🙏
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE 2 жыл бұрын
አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@ayelechgeberwold3447
@ayelechgeberwold3447 Жыл бұрын
@@ZEMARIHAWAZTEGEGNE ፨፨
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Amen Amen amen ❤❤❤❤❤
@tegestasras6768
@tegestasras6768 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፅጋውን ያብዛልህ በጌታ በ እየሱስ ስም አሜን 🤲
@LidyaYemane-m7r
@LidyaYemane-m7r 6 ай бұрын
Ehen mezmur betam new emwedew ssemaw enbaye mefses ayakomm 😥😥😥🥰🥰🥰🥰
@zainarak-qr2lt
@zainarak-qr2lt 11 ай бұрын
ወድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ ቀሪ ዘመንህን ሁሉም እግዚአብሔር ይከተልህ ይተለን ማር ነዉና ይቅር ይበለን የመግስቱ ወራሺ ያድርገን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@ኤሎሔኤሎሔ
@ኤሎሔኤሎሔ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልአትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏ሀዋዝ በአንተ መዝሙር እየተፅናናሁ ከባድ የአራስነት ጊዜ አሳልፌአለሁ😭😭😭😭😭
@betelhembelacew9837
@betelhembelacew9837 5 жыл бұрын
ወንድማችን ጌታ ዘመንህን አንተንም ይባርክ ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። ይቅርታ እሱ ካልተቀበለን ማን ይቀበለናል ኢየሱስ ሁሌም ጌታ የዘላለምም አምላክ ነው
@علياحمد-غ3ش1ث
@علياحمد-غ3ش1ث 4 жыл бұрын
ይቅረ 😭😭😭ይቅረ 😭😭😭ይቅረ😭😭😭በለኝ በኔሃጥኣት ሳይሆን ኣይቀርምይቅር😭😭😭 ይበለንፈጣሪእንደ ስራችን ሳያይ እንደቸርነቱ ይቅርይበለን ኢ/ያሃገራችን ከክፉ ይጠብቃት👏👏👏
@gandgandaderismohamed5901
@gandgandaderismohamed5901 4 жыл бұрын
Srw
@tigisttig2188
@tigisttig2188 4 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይቅር ይበልክ ውንድማችን አሜን ዝማሬ ማላእክትን ያስማልን በቤቱ ያቆይክ ካተዋህዶ እምናት ጥሶ የውጡትን ልበችሁን ይማልስላች እግዝአብሔር በይቅርታ ይቃበላችሁ
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 4 жыл бұрын
ኦረቶ ዶክስ ለዘላለም ትኖረ 🙏🙏🙏
@seblekebede1599
@seblekebede1599 3 жыл бұрын
Amen Amen Yker Ybalen
@እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
@እመአምላክንልጇነኝለእመቤ 3 жыл бұрын
ኧረሲስተር አይደለም ብነግርሽ እራስሽ ያስጠላሻን እኔምነደደኝ
@blumacpictures3291
@blumacpictures3291 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤😭😭😭😭Amen Amn Amen😭😭
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 3 жыл бұрын
Yethadeso mezmuer new
@yonatanwedma8163
@yonatanwedma8163 3 жыл бұрын
@@seblekebede1599 ????
@መሲመሰረት-ዘ7ወ
@መሲመሰረት-ዘ7ወ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አምላኬ ጌታዬ ማርን ይቅር በለን
@ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
@ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔርን ይበረከህ
@ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት
@ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት 6 жыл бұрын
በጣም ትገርማላችሁ ተኩላ እግዚአብሔር ልቦናችሁን ያብራላችሁ ሌላ ምን ይባላል እመብርሀን ልጅሽን ሳልክድ ነፍሴን ፀጥ ያርጋት ልጅሽ
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ድንግል ለንሥሀ አብቂኝ ከሥደት መልሽኝ ሲጀመር እመቤታችን ድንግል ማርያም እመኑኝ ብላለች እንዴ ? የሌለ ለምን እንናገራለን የተጻፈው ሌላ የምታወርው ሌላ ከመጽሐፍ ቅዱስ ተስማሚ
@ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት
@ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት 5 жыл бұрын
Salame Biru ይህ ልጅ መናፍቅ ሆኗል ተወግዟል ስለዚህ ይህን ልጅ አትስሙ ከሀዲ
@maranatafentaw5038
@maranatafentaw5038 5 жыл бұрын
Selalelju eyzmra lijuen endalked men malet naw ewntgawen managed gabtoat ewnten martoal maden ba kerstos becha naw maden lela bamnem yalem geta lebonchuen yemles eda wandma
@vucuc4324
@vucuc4324 5 жыл бұрын
የምትገርሙ ናችሁ እውነቱን ላለመረዳት ነው ኦርቶዶስ ነን ካላችሁ ምድነው የምታመልኩት ታውቁታላችሁ የሚያስተምሩ አችሁ ስድብነው የምትኖሩት ነው አይፈድባችሁም
@ivanachamaun7232
@ivanachamaun7232 5 жыл бұрын
Egziabher lehulachinm mastewaln ysten dingil maryam bamalajneto tgobgnen
@zewduasefa6816
@zewduasefa6816 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዝማሪመላእት ያሰማልን ወድማችን
@genetfanaye5523
@genetfanaye5523 5 жыл бұрын
አሜን ዝማሪመላክትን ያሠማልን እድሜና ፀጋንይሥጥልን ከተዋህዶ ማእበልአይለዬን ተዋህዶለዘላለም ትኑር ሣልሠማው ከዋልኩ ያመኛል ልዬዬምሥጋና ቃናውዬማዬጠገብ መዝሙር እልልልልልልልልልልል
@mesiimesii1464
@mesiimesii1464 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክን ያሳማክ የተዋህዶው ልጂ
@maserthailu5177
@maserthailu5177 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@sooqusabya6078
@sooqusabya6078 3 жыл бұрын
አሜን ኣሜን ኣሜን ይቅረ በላን ጌታ ዝማር መላኣክ ያሰማልን ወንደሜ🙏🙏🙏
@destamamo4895
@destamamo4895 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጌታችን እየሱስ ከርስቶስ ሆይ ማርን ይቅር በለን አንደበደለችን ሰይሆን እንደምህርት ማርን
@saras50
@saras50 4 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማረ መላእክት ያሰሜልን ወንድሜችን እልልልልልልልዝማረመላእክትያሰሜልንወንድሜችን ፀጋዉና በረከቱ ይደረብህ
@natsanetkahsay3155
@natsanetkahsay3155 3 жыл бұрын
Abiet gieta hoy ykr belen D, hawaz God bless u
@ወለተጊዮርጊስየቅዱስ-ተ3ቘ
@ወለተጊዮርጊስየቅዱስ-ተ3ቘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ወንድማችን በእውነት በርታል
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ልብ የምነካ መዝሙር ነዉ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ጌታ
@መሲየድንግልልጅመሲየ-ጠ1ኈ
@መሲየድንግልልጅመሲየ-ጠ1ኈ 4 жыл бұрын
በእውነት ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ በእድሜ በጤና ያቆይልን እልልልልልልልል
@maramawitwudneh2034
@maramawitwudneh2034 3 жыл бұрын
ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ 😭😭😭😭😭😭😭 ወድማችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንክን ሳብ እረዘም ያረግልክ 🙏🙏🙏
@hele4222
@hele4222 4 жыл бұрын
ሀዋዝ ተባረክ ስለእውነትየተመረጥክ ዘማሪ ብቻ ሳይሆን የጌታ መንፈስ የፈሰሰብህ ዘማሪነህ ነብስን ያረሰርሳል ዝማሬህ ተባረክ
@አለምነኝየክርስቶስምስክስ
@አለምነኝየክርስቶስምስክስ 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ስወድክ እኮ አዋዝ ወንድሜ ጌታ ዘመንእን ይባርከው በብዙ ተባረክልኝ👈❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hyoo3893
@hyoo3893 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን፫ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውድ ውንድማችን
@tegesttango6542
@tegesttango6542 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜነ አሜ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@tigitigi1999
@tigitigi1999 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማን ማረኝ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ ተቀበለኝ ጌታ 😭😭😭♥️♥️♥️ኡኡፍፍ አረ ስድት በቃሽ በለኝ አምላኬ
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏👏👏👏
@bzjshhshshsjjs8317
@bzjshhshshsjjs8317 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ይቅር በኝ ፈጣሪ
@firokebede6239
@firokebede6239 4 жыл бұрын
amen amen amen
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
@የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kenumeba6621
@kenumeba6621 4 жыл бұрын
amen amen
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@yohannesgetnet9219
@yohannesgetnet9219 3 жыл бұрын
tebarek wendmachin tsegawun yabzalh
@jawaphones3790
@jawaphones3790 4 жыл бұрын
ልብ ይነካል ይቅርታ፣ይቅርታ፣ይቅርታ፣ አቤቱ እንደኔ ሀፂያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ ዋይይ ነፍሴ አምላክሽ ፊት ምንይዘሽ ትቀርቢ ነው የስደት ኑሮ ዘመኔን ጨርሰው ጌታ ሆይ ለንሰሀ አብቃኝ። እልል ዝማሬ መላእክ ያሰማልን አሜን፫
@merhaieberko4633
@merhaieberko4633 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemre melkt yasmal atfcalew bedykalew yekrta yekrta tekeblge yekerta😭😭😭😭😭😭
@ተስፋለኝባገሬኢትዮጵያ
@ተስፋለኝባገሬኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን እግዝአብሄር ይባርክህ
@AaAa-yy3xk
@AaAa-yy3xk 4 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን😭😭😭😭😭
@asnatiro9907
@asnatiro9907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይቂርታ በልን ጌታ ማረኝ 🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@ሀናየተዋህዶልጅ
@ሀናየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
ይቅርታ ይቅርታ ይቅ ተቀበለኝ ጌታ😭😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😭😭😭
@vucuc4324
@vucuc4324 4 жыл бұрын
እውነት ነው ተባረክ ወድሜ ጌታ ትልቅ ነው
@clickcell3543
@clickcell3543 3 жыл бұрын
ይቅረታ ይቅረታ ይቅረታ አቤቱ ማረኝ ይቅረ በለኝ😭😭😭😭😭😭አቤቱ እንድ ቸረነተህ ማረኝ🙏🙏🙏
@weyeneshetayele5574
@weyeneshetayele5574 2 жыл бұрын
አሜንአሜንሁላችንንም ይቅርይበለን ይቅርባይአምላክነው እናእንደበደላችን ሳይሆንእሱይቅርሰለሚልለን ነው
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 4 ай бұрын
የኔ ኢየሱስ ቅጣኝ እና እግርህ ስር አኑረኝ
@misirtube8392
@misirtube8392 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እንደ በደሌ ብዛት ያልቆጠረብኝ አምላኬ ምህረቱ ብዙ ነው ይክበርልኝ በዘመኔ ሁሉ ። ወንድም ስለተሰጠ ፀጋ የክርስቶስ ኢየሱስ ስም ይከበር
@almaz2abebe842
@almaz2abebe842 2 жыл бұрын
Amennn🙏🙏🙏
@zekaryasabate382
@zekaryasabate382 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@samerasamera553
@samerasamera553 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክቲ የስመዐልና ዝማሬኩም የቀብሉልኩም ዘማርይ ያርድ ዝተቀበከ
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
ሐዋዝዬ በጣም ነው የማከብርክ ጌታ ይባርክህ ዝማሬ መልእክት ያሠማልን
@suzireza1301
@suzireza1301 3 жыл бұрын
ይቀሪታ ይቀሪታ ይቀሪታ 😭😭😭😭😭😭😭 ተቀበለኝ ጌታ😭😭😭😭😭😢😢😢😢🙏🙏🙏
@bety3546
@bety3546 3 жыл бұрын
A. En. Amen. Amen. Enme. Hateyiateyiuane. Yikere. Yibelyi Wedmyi. Ande. Teyikyi. Letyikhe. Bayigebayime. Eshe. Kalhe. Asauekeyi
@የማርያምልጅነኝየማር-ሠ8ዠ
@የማርያምልጅነኝየማር-ሠ8ዠ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ ተቀበለኝ ጌታ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ትኑር ትኑር!!!
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ደ2ጸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ደ2ጸ 4 жыл бұрын
ይቅርታ ይቅር በለኝ ጌታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@imissmeinefamiliy2994
@imissmeinefamiliy2994 4 жыл бұрын
ይቅረ በሉለይ ኩልኹም ዝበደልክኹም ምሕረት ግበሩለይ ብስም ጎይታና እየሱስ ተባረኽ ሓወይ ዘመንካ ይባረኽ
@bizuneshatale9250
@bizuneshatale9250 Жыл бұрын
Ykirta ykirta ykirta Amen Amen Amen ykirta atefechalu Geta slehulum ykirre belegn geta I just love this mezemur thank you for for this 💚💛❤👍👍🌿☘🍀🌹🌷💐🌾✝
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይቅር ይበለን ይቅርታ ይቅር ይበለን አባታችን አቤቱ ይቅር በለን ማረን ቃለሂወት ያሰማልን መግስተሰማያት ያወረስል።
@etenubelete1266
@etenubelete1266 4 жыл бұрын
amen egziabher yikir yibelen behiwot sininor sichenken or sikefan bicha sayihon hulem fetariyachinin yikrta meteyek ena mamesgen yasfeligal EMEBRIHAN behedkibet bekomkibet bota hulu atleyih
@hanashenkut1973
@hanashenkut1973 6 жыл бұрын
በሰማው በሰማው አልወታልሽ አለኝ የ ጌታን ምህረት ሳስታዉሰው አይኔ በ እምባ ይሞላል ስለ ምህረት ቸርነቱ ጌታ ስሙ ይባረክ ሐዋዝ የ ጌታ ልጅ ነበርክ አሁንም የ እሱ ነህ ማንም ከ ጌታ እቅፍ ዉስጥ ሊያስወታክ አይችልም ጌታ መልካም ነው ዘመንህ በ ቤቱ ይለቅ ብያለው ጠላት ሁል ግዜ ሰዉን ከ ጌታ መንገድ አስወጥቶ ማንከራተት ልማዱ ነው እንደ አንተ ስያምልጡት ደግሞ በስድብ እና በመጥፎ ቃላት ሊያሳምምክ ይሮጣል ግን ጌታ ከ ፊት ቀድሞ ተሻግረካል እና በ ጌታ ደስ ይበልክ ተባረክልኝ🙌🙌 ስለ አንተ ጌታ ይክበር ይምስገን🙏🙏🙏
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን
@tsegagebremichael2578
@tsegagebremichael2578 4 жыл бұрын
Amen wendmye tebarek God bless you
@የእየሱስምርኮኛነኝእወድሀ
@የእየሱስምርኮኛነኝእወድሀ 6 жыл бұрын
አሜንንንን ተባረክክክክ ሀዋዝየ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ ወድሜ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ አሜንንን
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 жыл бұрын
እልልልልልልልል ወንድማችን ዘመንህ ይባርክ ይቅርታ ይቅር ይበለን
@SamiSami-ms3su
@SamiSami-ms3su 5 жыл бұрын
አሜን ይቅር በለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድም ዲ/ን ሐዋዝ
@vucuc4324
@vucuc4324 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይል ለመጀሪያ ጊዜ ልብን የሚነካ መዝሙር ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይበርከው
@ኣክየማሪያምልጅ
@ኣክየማሪያምልጅ Жыл бұрын
እህህህ ከቤትህ ሪቀ መቸተመቸኝ 😭 ስለድምህ ይቅሪ በለኝ ማረኝ ጌታ 💔😭
@helenhelen1212
@helenhelen1212 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ጌታዬሆይ ሀፂያቴ ብዙ ነውና ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭
@tigitigi1999
@tigitigi1999 9 ай бұрын
ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ ተቀበለኝ ጌታ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏ዝማሬመላእክትን ያሰማልን
@ganatganat9388
@ganatganat9388 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@AminatAli-fs8yg
@AminatAli-fs8yg 6 ай бұрын
አሜን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይበለን
@ME-ki6gv
@ME-ki6gv 4 жыл бұрын
ከሎት በፊት ሁልጊዜ ይህን የንስሀ ዝማሬ እሰማለሁ፡፡ በቅበት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያገናኛል፡፡ በእዉነት ድንቅ ነዉ!
@beletemulu7640
@beletemulu7640 Жыл бұрын
ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ አሜን ይቅር ይበለንቅ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ወለተሰማይትየድግልማርያም
@ወለተሰማይትየድግልማርያም 4 жыл бұрын
ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ ተቀበለኝ ጌታ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅርበለኝ እደስራየ ሳይሆን በምህርት ይቅር በለኝ ማርኝ 😭😭
@መዕረፍየይኣለካኒእንዶየሱ
@መዕረፍየይኣለካኒእንዶየሱ 5 жыл бұрын
ኣሜን(3) ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድሜ ተባረክ
@ቃልኪዳንስዩም
@ቃልኪዳንስዩም 5 жыл бұрын
እፉፉፉፉፉፉ ልቤን ነካኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@Sara-gh7ec
@Sara-gh7ec 2 жыл бұрын
አሜን ማሬን ይቅር በሌን🙏🙏🙏❤❤❤ ተበራክልኝ😘
@marthayohannes645
@marthayohannes645 5 жыл бұрын
ልብ ይነካል ይሄ መዝሙር…. አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ይቅርታ አድርግልኝ... ይቅር በለኝ ማረኝ....
@danieldan9983
@danieldan9983 4 жыл бұрын
Rufhv ugh
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 4 жыл бұрын
Amen
@ጫልቱቶሎሳ-ጐ4ኘ
@ጫልቱቶሎሳ-ጐ4ኘ 6 жыл бұрын
ተባረክ ጌታ ይባርክህ ሃሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን
@አይንዬመትርየስየኪዳነምህ
@አይንዬመትርየስየኪዳነምህ 5 жыл бұрын
ተባርክ አይባልም የመባርክ ስልጣን የለንም እግዚአብሔር ይባርክህ ነው እሚባለው
@ethiolove7219
@ethiolove7219 5 жыл бұрын
@@አይንዬመትርየስየኪዳነምህ ቱ ቱ
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 жыл бұрын
@@አይንዬመትርየስየኪዳነምህ ትክክል ማር ede መናፈቅ ayene swre የለም
@ኢየሱስየርህራሄአምላክነህ
@ኢየሱስየርህራሄአምላክነህ 4 жыл бұрын
@@አይንዬመትርየስየኪዳነምህተባረክ አይባልም?? “የሚባርኩህንም እባርካለሁ፥ የሚረግሙህንም እረግማለሁ፤ የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ።” - ዘፍጥረት 12፥3
@merrymerry2253
@merrymerry2253 4 жыл бұрын
ይቅርታ ይቅር በለኝ ጌታየ ለዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
ኸረ ጉድ ነው ኦርቶዶክስን የሚሞልጨው ነብይ ነኝ ባዩን እዩልኝ። ኸረ አስቀይሙልኝ በናታችሁ። 👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/oKS1fpejfN2seZI
@zudhzuudah7270
@zudhzuudah7270 4 жыл бұрын
ዝማር ማላእክትን ይሠማን ኦ ኣምላክ በዓይኒ ረአየኒ
@siifanromo9175
@siifanromo9175 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amlake ye atiyate yiker balegn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nfngatubxbx6523
@nfngatubxbx6523 2 жыл бұрын
የድንጋል ልጅ ይቅር ይበለን ሁላችንን
@lulyatesfalem1190
@lulyatesfalem1190 3 жыл бұрын
ልብ ልብ ልብ ይነካል ይክርታ መሀረኚ ገይታ
@ኢየሱስቤዛዬ-ኀ7ጘ
@ኢየሱስቤዛዬ-ኀ7ጘ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ይቅርታ ይቅርታ ተቀበለኝ ጌታ አባት ሆይ በደላችንን አትቁጠርብን 😭😭😭😭 ማረን በምህረት አይኖችን ተመልከተን
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለሀይውት ያሰማልን ተዋህዶው ትኑረ ለዘላላም
@ናርዲወሎየዋ-ጰ1ቨ
@ናርዲወሎየዋ-ጰ1ቨ 3 жыл бұрын
😢ይቅር ታ😢😢ይቅርታ😢 ይቅርታ😭😭😭አንተ 🙏በምህረት😥ህይቅር 😭😭በለን 😢ምን😓 ይዥ 😥እቀርብ 😥ይሆን😓😥😓😓መጣሁ😥😥😥😥😥 ማርኝ😥😥 ይቅር 😥😥በለኝ👏👏ዝማሬ👏👏👏 መለአክ 👏👏ያሠማልን👏👏👏
@sisinana7034
@sisinana7034 3 жыл бұрын
አሜንአሜን
@mereali9536
@mereali9536 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማር ምላኣክት.ያሰማን ኣምላክሆ ብሰላም ዉድ ሃገርች ምልሰነ
@ramarama9068
@ramarama9068 2 жыл бұрын
Egziabher abzito ybarkh wendime bexega ytebiqh luv you from 🇪🇷 bzuh baygbangim mezmur semalehu des ylengal.
@wubetekilu1345
@wubetekilu1345 4 жыл бұрын
ተዋህዶለዘላለምትኑር
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ።ዝማሬመላእክትያስማልን።ልልልልልልልልልልልልተዋህዶለዘለምትኑር።አሜን
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Amen Amen amen
@amalmaltube432
@amalmaltube432 3 жыл бұрын
Kale hewot yasemalen tegahun yabza wandemachin yekir balan yekir balan yekir yekir yekir yekir haa 🤲🤲😭😭😭😭😭😢😢😭😭😭😭🤲🙈🤲yekir2x taqabalen geta 😭🙏
@ማንእንድእናትሽ
@ማንእንድእናትሽ 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ህወትይ የስማልን ጌትሆይ ይቅር በለን
@tigitemu1200
@tigitemu1200 5 жыл бұрын
Amen (3) hawaziye egna das endalen abatachinim das elowal ena kari ye hiyot zamanihen be liju be eyasus kiristos ebarakileh
@mestawotnigusu1830
@mestawotnigusu1830 2 жыл бұрын
Kalhiyot yasemalin zimare malaykt yasemalin 💗💓🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@selamselam8359
@selamselam8359 3 жыл бұрын
ወንድሜ አንተላይ ያለዉ የሚያረሰርስ መንፈስ ስሙ ይቀደስ ጌታዬ
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 14 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39