Zemedkun Bekele በTeddy Hawassa ቤት ለቀረቡለት ጥያቄወች , ትችቶች የሰጠዉ መልስ እና ማብራሪያ # Belay Bekele, Ayana , Baba

  Рет қаралды 57,301

Kezihm kezam - ከዚህም ከዛም

Kezihm kezam - ከዚህም ከዛም

Күн бұрын

Пікірлер: 687
@binyamzeleke8507
@binyamzeleke8507 17 күн бұрын
ቴዳ እናመሰግናለን ዘመዴ እድሜ ይስጥህ ትችላለህ❤❤❤❤❤
@Xcg1212
@Xcg1212 Ай бұрын
በላይ ሳቁ መቶ ወይ የሚያስቅ ነገር ኑሮ አደለም በግድ ነው እሚስቅ ድክመቱን የሸፈነለት ስለሚመስለው😢😢
@aben266
@aben266 Ай бұрын
በደንብ ተረድተነዋል ✌️
@serkeeshete
@serkeeshete Ай бұрын
በላይ በቀለ ትልቅ ሰዉ ትመስለኝ ነበር እንደቡና ቤት ሴት ያደርግሀልሳ
@fekadodesalen
@fekadodesalen Ай бұрын
bunabet new emiderew chet bet maryamn betam keshim sew new
@TenayeFenta
@TenayeFenta Ай бұрын
እያረረ ይስቃል እደዚህ አይነት ሰው ማየትም ያስጠላል ዘመዴ ተባረክ
@samreyene6682
@samreyene6682 Ай бұрын
በክብር ነው እኮ የሚመልስላቸው እነሱ ግን እያረሩ ይስቃሉ ያሾፋሉ።ዘመድኩን ግን ተልከው እንደሆነ ስለሚያውቅ በስርአት ነው የሚመልስላቸው ብልጥ ነው ጎበዝ።
@FanulNega
@FanulNega Ай бұрын
በቀለ ወያ የሴተኛ አዳሪ ባህሪ ነው የሚያሳየው ያልበሰለ እንጭጭ ሰው ነው ስርአት የለውም እኔ የዘመድኩን ደጋፊ አደለሁም ግን ሰው ይታዘበኛል ማለት ጥሩ ነው
@ፌቨፈቨ
@ፌቨፈቨ Ай бұрын
ቴዲ ለሚዲያ የሚሆኑ ሠዎችን መምረጥ ይኖርብሃል ። ጃል ወያ ለዚህ ሚዲያ አይደለም ለምንም በማይመጥን ተራ ሠው ነው።
@yordibm7855
@yordibm7855 Ай бұрын
ተው እንጂ ሲታገልልህ ለምን አልተቃወምክም ነበር😅
@yednekachewuayele
@yednekachewuayele Ай бұрын
እኔ ኦሮሞ ነኝ አያና ወለጋ ላይ በተለያዩ ክልል የተገደሉ አማራዎች ትርክት ነው ማለቱ ምን ያክል የአማራ ጥላቻ እንዳለውና የፈለጉትን ያክል ቢጨፈጨፍ ፍቃደኛ እንደሆነ ንግግሩ ያሳያል እና ዘግናኝ ሰው ነው እሄ የኦሮሞን ብሄር አይወክልም እወቁት
@BurteAna
@BurteAna Ай бұрын
+++ewinet new +++
@GimaSolomon
@GimaSolomon Ай бұрын
ዘመዴ እመብርሀን ባለህበት ቦታ ትጠብቅህ
@Gorawnana
@Gorawnana Ай бұрын
ጃል ወያ የሚባለዉ በገዛ ፈሱ የሚገለፍጥ ገልጃጃ በቂጡ እየረጠረ የሚገለፍጥ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Ай бұрын
በሽተኛ ስለሆነ ነው እንጂ እንዴት ስለሚገደለው ንፁሃን ወገኖቻችን ሲነገረው 32 ጥርሶን አግጥጦ ይገለፍጣል ጅል ስለሆነ ነው የግዜ ጉዳይ ነው ነገ ያገጠጠውን ያህል ያለቅሳል በቁሙ የሞተ እሬሳ ነው
@assiekassiek5760
@assiekassiek5760 Ай бұрын
ውነት ውነት
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Ай бұрын
😅😅😅😅
@TgestBilelegn
@TgestBilelegn Ай бұрын
ዘመዴ ምርጥ ሠዉ ነዉ ከአማራ ትግል ለማውጣት ዘመዴን አትጣሩ አይሳካም
@AberaAbate-pg7nd
@AberaAbate-pg7nd Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍
@Yosef-s3z
@Yosef-s3z Ай бұрын
ዘመዴ ጅግና ነህ ተባረክ👌👍👌👍💯💯💯👌👌👍💚💛❤️
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 Ай бұрын
ዘመድኩን በእውነት ጎበዝ ነው በደንብ ነው የሞገተው እንደ እውነት
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms Ай бұрын
በላይ በቀለ ገጣሚ ነው አልተማረም ግጥሙንም ያስተማሩት አማሮች ናቸው ።።ልክ ፀጋዬ ገብረመድህን ማለት ነው።
@ramadan1707
@ramadan1707 Ай бұрын
አማራ ማነው ለራሱ ያልተማረ በድንቁርና አገር እያወደመ ያለ መንጋ ነው
@thaile9751
@thaile9751 Ай бұрын
@@ramadan1707 ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ቂቂቂቂቂቂቂበጣም ነው የሳቁት:: ከእለታት አንድ ቀን በአጋጣሚ የተረከብካትን ሃገር አንተ በእውቀት ችግር ምክንያት ልታፈርሳት መሆኑን ሳይገባህ መቅረቱ ራሱ አሳዛኝ ያደርግሃል::አንድ መሪ እንዴት በሁለት አመት ውስጥ ከ95% ድጋፍና ተወዳጅነት ወደ 5% ይወርዳል? የአለምን ሪከርድ የሰበረ ነው::
@Finfine672
@Finfine672 Ай бұрын
​@@ramadan1707😂 የአማራ አሻራ የሌለበት ከተማ የ አማራ ታራክ የሌለበት ኢትዮጵያ እስካሁን ፈልገሽ አታገኝም ሽመልስ አብዲሳ ቤተመንግስት ነፍጠኛ ነፍጠኛ ነው የሚለው ብሎ ነበር አሁን ቤተመንግስት እያስሩ ነው😊 ኢትዮጵያ ውስጥ አማራን የሚያስታውስ ነገር አይጠፋም ኢትዮጵያ ካልጠፋች❤
@abrahamalemayehu6572
@abrahamalemayehu6572 Ай бұрын
እነደዚህ አይባልም ይህ የደደብ ሰው ሐሳብ ነው?
@gashawchalie6841
@gashawchalie6841 Ай бұрын
ዋው፣ዛሬ ዘመዴ ጊዜ አገኘ ፈልቅቆ ጋታቸዉ፣ ቴዲ እናመሰግናለን አዳፈቁ እኮ መስማት አቃታቸዉ
@SelamBekele-li4xr
@SelamBekele-li4xr Ай бұрын
ዘመድኩን ጀግናው በርታ በርታልን 💚💛❤️ ሌላ ምን ይባላል!
@jessicajone2229
@jessicajone2229 Ай бұрын
ዘመዴ አላህ ይጠብቅህ እዉነተኛ ሰው ነህ ።አላህ እውነት ይወዳል ።ወለጋ የታረድት ሙስሊም አማራዎች የጮኸላቸው ዘመዴ ነው አላህ ይጠብቅህ
@s0lomon150
@s0lomon150 Ай бұрын
ዘመዴ ዘመዴ ዘመዴ ነጭ ነጯን ይናገረዋል አይገልፀውም🙏🙏🙏 ድል ለፋኖ💪💪💪💚💛❤💪💪💪
@TetFfhu-ox1nr
@TetFfhu-ox1nr Ай бұрын
አቤት ዘመዴን ግን ከአማራ ትግል ለማሥወጣት የሚደረግ ጥረት
@selamawitHaile-n2g
@selamawitHaile-n2g Ай бұрын
Amaran lezih tegil yabekaw zemede new gin bandawoch alarf alu
@ZeyedZeyed-cg5wr
@ZeyedZeyed-cg5wr Ай бұрын
Uutjuythuuthበወጰፀጰ​@@selamawitHaile-n2g
@WondyeAmen
@WondyeAmen Ай бұрын
ዘመዴን የተቸሁበት ቀን ትረገም ደግሜ ደግሜ የምሰጠው ቃሌነው ዘመዴ እናመሰግናለን እኛ አማራወች እንወድሀለን ውለታህ አለብን ይሄሁሉ ያልፋል ያኔ በክብር እናከብርሀለን ውለታህን እንመልሳለን በቀለ ወያ ምነው የሰጡህ መርፌ ሳቅ ሳቅ የሚያስብል ነው ቂል ነው የሆከው ዘመድኩን ሁላችሁንም አትመጥኑትም ቃሌ ነው
@TetFfhu-ox1nr
@TetFfhu-ox1nr Ай бұрын
ዘመድየ ወርቅ ነው
@yemsida1758
@yemsida1758 Ай бұрын
አይምሰልህ እንደ ዘመዴ አጭበርባሪ የለም ከአብይ የባሰ ቅቤ ምላስ ነው ምላሱን አምነህ ገደል እንዳትገባ ለገንዘቡ ነው የሚኖረው።
@SoleAlde
@SoleAlde Ай бұрын
ena yazenkut belay yefeta eyalku mechu yeha deleb denez
@WondyeAmen
@WondyeAmen Ай бұрын
@@SoleAlde አወግ ምን አልባትም ችግር ውስጥ ሊሆንም የሰችላል ውድ ያው ብልፅግና እዳየነው የሚጠቅመው ከመሰለው የማያደርገው ነገር የለም
@getachewyosef2103
@getachewyosef2103 Ай бұрын
From intellectual and logical perspectives, Zemedekun is brilliant and amazing. ❤
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Ай бұрын
በላይ በቀለ ለካ የተማረ መሀይም ነው ንግግሩ በእውነት ምንም አይጥምም ሰገጤ ነገር ነው ለካ ግጥሙ ብቻ ነበር ትንሽ ያፌመሰው አሁን ግን ጃል ዝጀሮ ሆኖ መጣብን
@ሐብታምዘተዋሕዶ
@ሐብታምዘተዋሕዶ Ай бұрын
በጣም
@TetFfhu-ox1nr
@TetFfhu-ox1nr Ай бұрын
ወላሂ ገለፅከዉ ይሄ ግም ተላላኪ
@fekadodesalen
@fekadodesalen Ай бұрын
Ede aletemerarm Eko sekaram beyebotaw tela areki chat kalkam ayaweram sijemer hulum yaw nachew atshewudu tikitok yalu sewech
@abuabera1701
@abuabera1701 Ай бұрын
ተምሯል እንዴ? በምን ?
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 Ай бұрын
ትምህርት አልተማረም፣ አፉንና ከንፈሩን ብቻ ነው በሰርጀሪ ወደከሰል ምድጃነት ያስቀየረው።
@TetFfhu-ox1nr
@TetFfhu-ox1nr Ай бұрын
ምርጥ የሀረ ር ልጅ ዘመድየ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወያ አማኑኤል ሆሥፒታል ይግባ
@Fentefe
@Fentefe Ай бұрын
ዘመዴን ለማሸማቀቅ ስለ አማራ ምን አገባህ ይሉታል አማራን ሰው ለማሳጣት
@binyamzeleke8507
@binyamzeleke8507 17 күн бұрын
ትንሽ ምንግዜም ትንሽ ነው።ዘመዴ በርታ።
@EskenderWoldayes
@EskenderWoldayes Ай бұрын
ቴድዬ ምሪጥ ልጅ ኑሪልን ክፉው አይንካ የእኔ ጌታ ❤❤❤
@TetFfhu-ox1nr
@TetFfhu-ox1nr Ай бұрын
ወያ አፈር ብላ ወላሂ የዘመዴን እግር አትሆንም አንተ ጅል ከሀይማኖት ጋር ልታያይዝ ሞከርክ ጅል ዘመዴምርጥ ሠዉ ነዉ አንተጃል አር ነህ
@tube-xv2dv
@tube-xv2dv Ай бұрын
እነዚህ ኦሮሙማዎች አማራን ለማጣላት የማይቆፋሩት ነገር የለም አማራን ጎጃም ጎንደር እያሉ ለመከፋፈል ለጎንደር አሳቢ በመምሰል ሌላውን ማቃሸሽ አይቻልም አማራ አንድ ነው።
@GashawAbate-p7h
@GashawAbate-p7h Ай бұрын
No. Amhara people are not one and the same. They have considerable differences and positions. Beware, guy.
@tube-xv2dv
@tube-xv2dv Ай бұрын
​@@GashawAbate-p7h​@GashawAbate-p7h ጅል የኦነግ ርዝራዥ አማራ ገና ያሳያህል በፊት የምታጃጅለው አማራ የለም አሁን ላይ አማራ አማረነቱ በክዱ እየገረፈክ እንደ ከበት እየነዳህ አማራነቱን ያስክብራል።
@RehamaMohammed
@RehamaMohammed Ай бұрын
ዘመድኩን የሚናገረው ደሥይለኛል ስለስልምና ኡስታዞችን ውሐብያ ማለቱን ቢቆም ሙሢሊም የመጀመሪና የሗላ የሚሊ የለም ሙሲሊም አድነው በተረፈው በጣምነው ደሥየሚለኝ
@tube-xv2dv
@tube-xv2dv Ай бұрын
ዘመዴ ኑርልን
@mamenasha
@mamenasha Ай бұрын
ዘመዴ በጣም በጣም አመሠግንሀለሁ ለሚሞተው ለሀገሩ ለዘሩ መጥፋት እኔ እያለሁ ዘራችን አይጠፋም በማለት የተደላደለ ኑሮው : ሀብቱ ወጣትነቱ ሳያሳሳው እስከመሰዋት ለሚፋለመው እውነተኛው ግፍ ፈንቅሎ የአወጣውን ኢትዮጲያን በልቡ አስቀምጦ ለነፃነቱ የሚታገለውን ፋኖ ከራሱ አልፎ የኢትዮጲያን ህዝብ ከሆዳሙና ከደነዙ ከጠባቡ ብለጽግ እና ነፃ እንደሚያወጣው አምነህ ከጎኑ መቆምህ ሀቀኛ ሀገርህን እና ህዝቡን ወዳድ መሆንህን ያሳያል ድል ለጀግናው ፋኖ
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Ай бұрын
እግዚአብሔር እም ልክ ይከፍልሃል ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ብእግዚአብሄር ፊት ከፍ ይላል ለእውነት በመቆምህ እናክብርሃለን ተባረክ ❤❤❤
@eagleconstruction5721
@eagleconstruction5721 Ай бұрын
እንደ በላይ ሰገጤ ፕሮ ማክስ ግን አይቼ አላቅም😂😂
@TetFfhu-ox1nr
@TetFfhu-ox1nr Ай бұрын
ግን እኮ ዘመዴ እነዚህ አይመጥኑህም
@TetFfhu-ox1nr
@TetFfhu-ox1nr Ай бұрын
❤❤ዘመድየ የአንተን ምት እኔ ብሞት ደሥ ይለኛል አላህ ይጠብቅህ
@AaAa-bf3ud
@AaAa-bf3ud Ай бұрын
😅😅😅😅
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Ай бұрын
ምሰኪን ነሸ ለምን ትሞቺ ለሱ ብለሸ ለኔ ጀግና በጫካ ያሉት ብቻ ናቸዉ ፍጣሪ ይጨመርላቸዉ 🙏
@gidaygmichael1144
@gidaygmichael1144 Ай бұрын
ምን ያስቀዋል ??? በጣም ግለጽ ና በመረጃ ነው ዘመዴ የሚናገረው ። ተመልካች የራሱ ሚዛን አለው በጣም በሳል ነህ ዘመዴ እኛ ተመለካቾች በጣም ተመልሶልናል ።
@-dawit
@-dawit Ай бұрын
ዘመዴ፤ በአንድ ወቅት የሆነ ሰው ስትናገር ለምንድን ነው ሰው የምትዘረጥጠው ብዬ ተናግሬህ ከቴሌግራም ብሎክ አድርገኸኛል። ነገር ግን ዛሬ በእውነት አከበርኩህ፤ እውነትም እመብርሃን ከጉንህ ነህ። እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋውን ያድልህ!
@desalegntadese9210
@desalegntadese9210 Ай бұрын
ሜጀር ጀነራል ዘመድኩን በቀል
@almazgziegua2397
@almazgziegua2397 Ай бұрын
ወይ በላይ ቢያንስ በሚያስቅ ነገር እንኳ ሳቅ ምን ቢሰጡህ ነዉ ወይስ ምን አይነት መረጃ ወይም ነዉር ቢያዝብህ ነዉ እንደዚህ የምትጃጃለዉ በሳከዉ ልክ ትከፍለበታለህ
@binyamzeleke8507
@binyamzeleke8507 17 күн бұрын
እና ምን ይባል።
@Mashquke
@Mashquke Ай бұрын
አይ ዘመዴ መፃፌን ግን አላቆምም This is Love Bro! Thanks.
@atalelzewdie8472
@atalelzewdie8472 Ай бұрын
Ayana,I don't support some of your ideas. But I have the respect for your decency,way of argument and challenge. I respect you man like I do for Teddy Hawasa,Zemedkun, and some individuals with ideas instead of hate feeling.
@GetinetMenen
@GetinetMenen Ай бұрын
ዘመዴ ትለያለህ ጀግና ነህ
@desalegntadese9210
@desalegntadese9210 Ай бұрын
ዘመዴን የሚችለው ምንም ምድራዊ ሀይል የለም
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 Ай бұрын
ዘመዴ ምርጡ ሰው አቤት ቃልህና እውቀትህ ሲጣጣም ደስ ይላል ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@ashuGeneralBusiness-b5b
@ashuGeneralBusiness-b5b Ай бұрын
ዘመዴ እናመሰግናለን።
@abge5258
@abge5258 Ай бұрын
ቴዲ ለምንድነው ኮመንት ስናረግ ሁለት ግዜ ያረገዋለ ለምድነው? ዋው ዘመዴ በጣም ተመችተኸኞል ኢትዮጵያዊ ነህ ይገባሀል እነዚህ ብልፅግናዎች እኮ በብሄር በክልል እየከፋፈሉ ረጅም ግዜ ኢትዮጵያ ለመበዝበዝ ነው እንጂ ወገንህ እየተገደለ እየተበደለ የግድ የተበዳ ብሄር መሆን አለብህ እንዴ መጥፎ ነገር መቃወም ሰውኞ ነው
@ketemaayele7702
@ketemaayele7702 Ай бұрын
በላይ በቀለ ወያ፥ ለሚዲያ የማይመጥን የመንገድ ዳር የቆመ ጨለሌ ነው የሚመስለው። እጅግ በጣም ቀላል ሰው ነው ለካ!
@rozaaregawi2247
@rozaaregawi2247 Ай бұрын
አዕምሮ ላለው ሰው ለኦሮሞ ህዝብ የሚጠቅመው የዘመድኩን ሀሳብ ነው
@yohannesteshome1317
@yohannesteshome1317 Ай бұрын
ወይ በላይ፣ እጅግ "ጨዋ" መሆንህ ፍንትው ብሎ ዛሬ ታየ። ግዜ ደጉ! ከምጸትህና ሳቅህ ጀርባ ያለው ትክክለኛ ማንነትህን ስለገለጽክልን እናመሰግናለን!
@EskenderWoldayes
@EskenderWoldayes Ай бұрын
በእውነት እላሀለ ዘመዴ ምሪጥ ኢትዬጰያ ልጅ ነወ ይህ ምድረ ባንዳ ሁሉ እግዚያሐቤሪ የናንተን ሜውደቅያቹሁን ያፋጥንል ምድረ ሴጌጤ ሁሉ
@alemtube7986
@alemtube7986 Ай бұрын
ክበርልን ዘመዴ ኑርልን ምርጥ ኢትዮጵያዉይ ነህ❤❤❤❤ይመችክ
@SikoSilo-rq3vg
@SikoSilo-rq3vg Ай бұрын
አያናን ቁጭ አድርጎ አጠጣት 😂😂😂
@EyobTegegne-gi2ck
@EyobTegegne-gi2ck Ай бұрын
😂😂
@LulsegedAssefa
@LulsegedAssefa Ай бұрын
አቶ አያና ምነው የጎጃም ፋኖ አንገበገበህ ነው ባንተ ቤት የአማራ ፋኖን መከፋፈልህ ነው ? ተንበጫበጭክ እሳ
@selamawitHaile-n2g
@selamawitHaile-n2g Ай бұрын
Merz yehonew sew new siyastela
@LulsegedAssefa
@LulsegedAssefa Ай бұрын
ዘመዴ ተው ከነዚህ ሠዎች ጋ አቻ አይደላቹህም እነኝህ ያንተን ያንዷን ቀን እንኳ ትምህርት ግማሿን ቀን ያልተማሩ ወጠጤዎች ጋ አትሟገት ቴዲንም ተወኝ በለው
@Degu21
@Degu21 Ай бұрын
በላይ በቀለ ወያ ቆሽሿል
@Jakikuma
@Jakikuma Ай бұрын
🎉❤🎉 ዘመዴ ጀግና ነህ በእዉነት
@TenayeFenta
@TenayeFenta Ай бұрын
አውቀህ ሙተሀል ትወው በናትህ ዘመዴ ተባረክ
@HkB-c3e
@HkB-c3e Ай бұрын
ነቅቶባችኋል ዘመዴ የኦነግ ደጋፊዎች ስለሸኔ አታወሩም ጎንደር ጎጃም እምትሉ አያገባችሁም እናንሻን መግደል ነው የናንተ ታሪክ ሸኔ ጀነራል ገደለ ማረከ የለም ፋኖ የናንተ አደለም ያማራ ጀግናነው
@rozaaregawi2247
@rozaaregawi2247 Ай бұрын
ዘመድኩን የሀቅ ሰው ነው አትችሉትም።
@RetaKetema-j1c
@RetaKetema-j1c Ай бұрын
ዘመድኩን በቀለ እውነትም እናትህ ጀግና ወልዳለች።የማደንቀው የነበረው ወያ የቁልቁሊቱን ተያይዞታልና መጨረሻውን ያሳምርለት።
@tesfayagonfa7904
@tesfayagonfa7904 Ай бұрын
አያና ጥያቄ ሳይሆን ማቀሳሰር ነው የያዝከው አልተሳካልህም ዘመድኩንን አትችለውም
@simretekebede7712
@simretekebede7712 Ай бұрын
ምርጡ የ 2ሺ 16 ደደብ በላይ የወያ የልጅ ልጅ ዘመዴዋ አንጀት አርስ ሺ ለጠላቱ
@SoleAlde
@SoleAlde Ай бұрын
yesew lij endezh banda yewerdal hooo
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 Ай бұрын
Teddy Hawassa : civilized discussion!!!!! We appreciate your great job. You have set a good example.
@HabtuBerhe-k5k
@HabtuBerhe-k5k Ай бұрын
አይ ዘመዴ ድሮም እወድሐለሁ ለወደፊትም እወድሀለሁ አከብርሐለሁ አይ በላያ ያረከዉ እስካርብ የግብፅን ባንዲራ ይመስላል አይይይይይይ ክክክክክክክክክ
@HenokKidanu
@HenokKidanu Ай бұрын
ዘመዴጀግናነህ!ማንምእንዳንተአይመለስም
@betremariam5662
@betremariam5662 Ай бұрын
መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ ነው ። ድል ለዲሞክራሲ አሜሪካ አስፋልት ላይ
@ocean.jo4
@ocean.jo4 Ай бұрын
ዘመዴ ማለት እኮ የቡዳ መድኃኒት ነው።
@MaximoHadas
@MaximoHadas Ай бұрын
ወዮ በላይ የከበት መርፌ ወጉት መሰለኝ ጭንቅላቱ ናውዛል!!!
@WondyeAmen
@WondyeAmen Ай бұрын
😂😂😂😂
@ሐብታምዘተዋሕዶ
@ሐብታምዘተዋሕዶ Ай бұрын
😂😂😂😂
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@misikirgelan7970
@misikirgelan7970 Ай бұрын
ይመስላል
@yabsiraylekal1042
@yabsiraylekal1042 Ай бұрын
አያና አልተሳክቶም ማቀሳሰር እንጂ ጥያቄ አይደለም ።
@mitekuamde870
@mitekuamde870 Ай бұрын
በውይይት ላይ መሳቅ ማሽሟጠጥ በሀሳብ ማነስ ነው።ዘመዴ ታኮራለህ ሰነምግባርህ ትህትናህ በዓይን ይታያል
@MohammedNuriya-jq7nu
@MohammedNuriya-jq7nu 11 күн бұрын
ዘመዴ ጀግና❤❤❤❤
@SelamBekele-li4xr
@SelamBekele-li4xr Ай бұрын
አያና 👴🏽 የሚሉህ ምን አገባህ ስለ ፋኖ የምትናገረው ስለ ኦነግ አውራ
@mekedesalena6212
@mekedesalena6212 Ай бұрын
ዘመዴ ጀግና ❤❤❤
@sewaregmelaku4045
@sewaregmelaku4045 Ай бұрын
ዘመድኩን በርታ ማንም ይበል ማን ወደፊት
@Degu21
@Degu21 Ай бұрын
በቀለ ወያ ፆታ የቀየረ ይመስላል
@tewabechyifru5123
@tewabechyifru5123 Ай бұрын
Zemede and le enatu shi letelatu edmena tenawun egzabher yisth
@Dreamofhop603
@Dreamofhop603 Ай бұрын
Zemede is out of this world!"I trust you as far as i can throw you" Said pp representative 😂😂!Kudose Zemede
@AndargeManaye
@AndargeManaye Ай бұрын
ትክክልነህዘመዲ
@Fanoyema
@Fanoyema Ай бұрын
Zemede thank you, You are doing good job
@Emamimami
@Emamimami Ай бұрын
ብልፅግና ሙሉ አፈቀላጤ ቢያመጣ አንድ ዘመዴ ይበቃል እውነትም ሺ ለጠላቱ
@selamawitHaile-n2g
@selamawitHaile-n2g Ай бұрын
Zemede ewket kebsler ena ketehetena ga 💪💪💪💪👍👍👍👍🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@betselotemu8742
@betselotemu8742 Ай бұрын
ዘመዴ👏👏👏👏
@binyamzeleke8507
@binyamzeleke8507 17 күн бұрын
ውይ ዘመዴ ማርያምን ትችላለህ ይህን ሰው ዝብላችሁ እዩት በአማራ ሞት እየተሳቀ ነው።
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc Ай бұрын
እኃ እየጠጣህ ዘመዴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏
@SetotawDagne
@SetotawDagne Ай бұрын
የሚልዮን ሠዎች መዳኒት ዘመዴ!!! ሺአመት ኑር...
@KdstWale
@KdstWale Ай бұрын
ዘመዴን ለመጠየቅ ሞራል ያስፈልጋል መንፈስ ቅዱስ ነው የሚያናገረው ስለዚህ አትድከሙ
@abge5258
@abge5258 Ай бұрын
ዘመድኩን ከዚህ በፌት ባላቀውም ወንድማችን ጃል ለጥያቄ መልስ አልሰጠኸኝም ላልከው ምን እንዲል ፈልገህ እንደሆነ አልገባኝም አንድ በአንድ ተንትኖ ነው ያስረዳህ
@kidustube7539
@kidustube7539 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን አደብት የሰጠህ ለእኔ መምህር እውነቱን እውነት ውሸቱን ውሸት የምትል እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመቤታችን እና ቅዱሳን ዐይናቼውን ከአንተ አያንሱ።
@DerjeMamo-j8u
@DerjeMamo-j8u 7 күн бұрын
ቴዳ እኔ እምለው በላያ የሚባለው ሠውዬ የሆነ ነገር ይጎለዋል ለምን እንደፖለቲከኛ አያወራም
@zumalazar9290
@zumalazar9290 Ай бұрын
Thank you ayana for advocating for all of us ❤
@Mariontube
@Mariontube Ай бұрын
በላይ ግን ፈጣሪ ልቦና ይመልሰልህ ሰው ልብ ካጣ ያኔ ነው እና የሚሞት ስታሳዝን
@abrahamaddis9811
@abrahamaddis9811 Ай бұрын
አንጀት አርስ መልስ ተሰጦሀል ባባ፡፡መንግስት ያሰራቸው ሁሉ የህዝብ ልጆች ይመስሉኝ ነበር፡፡በላይ በቀለ ወያ እንኳን አወቅንህ አንት መርጦ አልቃሽ፡፡
@mekedesalena6212
@mekedesalena6212 Ай бұрын
ዘመዴ ኑርልን ❤❤❤
@Danawit2345
@Danawit2345 Ай бұрын
በላይ ፖለቲካ አትችልም ካንተስር ያለው ቢጠይቅና ቢተነትን ይሻለኝ ነበር አሁንም ለሌላ ግዜ ፖለቲካ አትስራ ጨዋ ያዳምጣል ባግባቡ ጥርት ያለ መልስ ይመልሳል ፖለቲካን ሁለቱ ከታች ያሉ ጨዋና ተንታኞች እድሉ የሚገባው ለነሱ ነበር በላይ አትችልም
@astugzat
@astugzat Ай бұрын
በላይ ለውይይት የምትመጥን ሰው አይደለህም ሀሳቡን በሀሳብ መሞገት ስትችል ደጋግመህ ትገለፍጣለህ።የምትገለፍጠው ደግሞ የምር ሳቅህ መጥቶ አይደለም ዘመዴን ለማናደድ እና ሀሳቡን እንዲስት ለማድረግ ነው
@lewoyehutizazu-gh5ig
@lewoyehutizazu-gh5ig Ай бұрын
ዘመድኩን በቀለ ከባድ ሚዛን ነው።ይከብዳል
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL Ай бұрын
ደብተራና ጠንቋይ የወንጌል አማኝንማ መቼም ሊወደን አይችልም ስራውን እናፈርሰዋለን በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
@AbebuAndarga
@AbebuAndarga Ай бұрын
ከሺህ ልጥ አንድ ፍልጥ ይላል የሐገሬ ስው።አንድ ዘመድኩን በለጠ።
@yabsiraylekal1042
@yabsiraylekal1042 Ай бұрын
አይ ዘመዴ ከባድ ሚዛን ታዝረከርክልኝ ጀመር እሔን ቅንቅናም ሁላ ።
@asmaretamiru1559
@asmaretamiru1559 Ай бұрын
አይ በቀለ ወያ እንደዚህ የማትረባ ቆሻሻ ትሆናለህ ብየ አስቤም አላውቅም ነበር!!! 1, ማንነትህነ በ"ጨላ" የሸጥህ ዕቃ 2, ሠሞኑን ያበደ መልክ እየታየብህ ነው 3, ሀሣብ ሲሰጥህ የምትስቀው ሠው መሳቅ ይመስልሃል!!
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 32 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 96 МЛН
ТЮРЕМЩИК В БОКСЕ! #shorts
00:58
HARD_MMA
Рет қаралды 2,6 МЛН
በቃ ወድጄሻለው ፡ እንድትለይኝ አልፈልግም ❤️
28:37
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 81 М.
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 32 МЛН