Zemen Tube ዘመን ቲዩብ is live!ልባም # ሴት ምን አይነት# ባህሪ# አላት?

  Рет қаралды 113

Zemen Tube ዘመን ቲዩብ

Zemen Tube ዘመን ቲዩብ

Күн бұрын

ልባም# ሴት #ምን #አይነት # ባህሪ አላት?

Пікірлер: 18
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 11 күн бұрын
ስላም ነው ዘሙ እንኳን ደና መጣሸ ልባም ሴት ባላት ምትኮራ በራሷ ምትተማመን አላማዋን ለማሳካት ወደዋላ ማትል ክብር ያላት ስውን ምታከብር ጠንካራ ፈተናዎችን ማለፍ ምትችል ናት❤❤🎉
@tebebtubeMM
@tebebtubeMM 12 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ዘሙ ጥሩና አስተማሪ ርእስ ነዉ ልባም ሴት በአስተሳሰቧም በምግባሯም የተከበረች ናት የሴትነትን ክብርና ልክ ያወቀች የተረዳች አስተዋይ በማስተዋል የምትኖር ሴት ናት
@azizamuhamede7239
@azizamuhamede7239 10 күн бұрын
ሰላም ሰላም ዘመንዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውደ የኔ ፍልፍልቅ. በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ጥሩ እርስ ነው ክበሪልን ውደ በሌላ ቪደዎ እስከምንገናኝ መልካም ቆይታ ይሁንልሽ ክብሪልን እናመሰግናለን ውድ በርች❤❤❤❤
@solowolde79
@solowolde79 11 күн бұрын
ሰላም ሰላም ዘመንዬ እንዴት አመሸሽ? ምሽት በቤትሽ ያደረግነው ቆይታ አድርገናል! ደስስስስ ይል ነበር! አቦ ዘመንሽ ይባረክ! ስለ ልባም ሴት ያነሳሽው ሀሳብ እጅግ ደስ ይላል! 🍦🍦🍦🍦🍦 አቦ በርቺልን!
@almazereta3143
@almazereta3143 11 күн бұрын
ሰላም እዴት ነሽ እህቴ ሰላም እዴት ነሽ ውዴ እንካን ደህና መጣሽ ጥሩ አስተማሪ እርእስ ነው እናም ጥሩ አስተማሪ እርእስ ነው ልባም ሴት ማለት በራሳ የምተማመን ሰው የምታከብር ፈጣሪዋን የምፈራ እዱሁም _____ወዘት ስለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን የኔ ውድ ❤❤❤🎉🎉
@Mediyejimmawa
@Mediyejimmawa 11 күн бұрын
ሰላም ሰላም ዘመንዬ እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ ምሽት ነዉ አሰተማሪ ርእስ ነበር ተምረንበታል ልባም ሴት ማለት ተሁት ቸሆነች ሰዉ አክባሪ በራሷ የምትተማመን የራሷንም የሰዉንም ነገር አክባሪ የሆነች ብዙ ማለት ይቻላል
@TadelechT
@TadelechT 11 күн бұрын
ሰላም ዘሙዬ የኔ ውድ የኔ ጎበዝ ጉብዝናሽን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ነው የምወድሽ እህቴ ብልህ ሴት ራስዋን ቤተሰቦዋን ቤትዋን እድሁም በዙራያዋ ያሉትን ሰዎ እጅግ በጣም የምታከብር ራሰዋን የምታሰከብር ብልህ ሴትም ልክ እደዝሁ❤
@AsetarBerkete
@AsetarBerkete 11 күн бұрын
ሰላም ሰላም የምወድሸ ውድ እሕቴ ዘሙዬ እንኳን ደሕና መጣሸልኝ ሰለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን በተረፈ በቀጣይ እንጠብቅሻለን በረችልኝ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን እንዲሆን ተመኝሁ❤❤
@ሀዉለትይቱብ
@ሀዉለትይቱብ 12 күн бұрын
ሰላም ሸላም ሰላምሺ ይብዛእኮን ሰላም መጣሺእህታችን ዘመንየ አሪፍእና ይደሰታል የሚል ቆይታአርገናል አስተማሪእርእስነዉ ያመጣሺዉ እናመሰግናለን አገሬ ችንን ሰላም ፍቅርአድነት ይመልስልን በርች
@eskedar-di1iq
@eskedar-di1iq 11 күн бұрын
ሰላም ዘመንዬ እደምን አለሽ እካን ደና መጣሽ ዉዴ ልባም ሴት ምን አይነት ባህሪ አላች የተረጋጋች እራሳንም አክብራ ሰዉን የምታከብር ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን በርቺ በቀጣይ በአሪፍ ቢዶ እጠብቃለን👍 🥰
@Samrawit6
@Samrawit6 11 күн бұрын
ሰላም ዘሙካ እንኳን ደህና መጣሽ አርፍ አዋያይ ርቀት ነበረ ተምረንበታል ልብን ሴት ፈርሀ እግዚአብሔር ያለህ ቅን ትግስተኛ ችግሮች በብልሃት የምትወጣ ሰውን አክባሪ ወዘተ ናት ለኔ ልባም ሴት
@difi3801
@difi3801 11 күн бұрын
ሠላም ዘመንንዬ ሠላምሽ ይብዛልኝ ሥለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን በጣም አረፍ ጊዜ ነበረን በያለንበት ሠላም ያርገን ልባም ሴት ያላት አመል በልኽ እልኸኛ ለቤተዋ ጠካራ ምንም ቢመጣባት ማትሸነፍ በሁሉም ነገር ደሥተኛ ሆና መኖር እንደኔ ይሄ ይመሥለኛል
@Zahara_M
@Zahara_M 12 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ አሪፊ ቆይታ ነበር ደስ የምል የመጣሽው እሪእስ እረሰችነን እንድንፈትሽ አርጎነን ብልህ ሴት ለራሶ አልፋ ለሰው የምተርፊ ወደፊት ወደኋ መሆን የለበትን እያስቀደማች ለስራወ ትጉ ፈጠርውን ፈሪ ሰው አክበር ለቤቶ የለት ፍቅር ልዩ አለህ ይወፍቀን ለኛም አሚንን 😂 በርች ዘሙካ
@HabtamHata
@HabtamHata 10 күн бұрын
ሰላም ሰላም እህዬ ዘሙ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽ ዋውውው አሪፍ ቆይታ ነበር ርዕስሽም ሸጋነው ያስተምራል እኔ ምን አይነት ሴት ነኝ ብዬ እራሴ ጠየኩበት ልባም ሴት ባህሪዋ ልዩና ደስስ የሚል ትህትናን የተላበሰች ነች ብዬ አስባለሁ
@FrdosMohamed-s4y
@FrdosMohamed-s4y 12 күн бұрын
አሠላም ኘለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወደና የተክበራችሁ የሀገሬ ልጅች በየአላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛለን በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነብር እናመሠግናለን በረቸ ዘመየ
@tenaderjew2599
@tenaderjew2599 11 күн бұрын
😍😍😍😍😍
@EyerusAbay-v4d
@EyerusAbay-v4d 12 күн бұрын
ስላም ስላም ጤና ይስጥልን እንኳን በስላም መጣሽ የመወድሽ የኔ መልካም እህት ዘሙካዬ ስላመሽ ይብዛልኝ እማ በጣም አሪፊ ርእስ ነው ልባም ሴት አስተዋይ ነት ለትዳሯ ታማኝ እንድውም ስውን አክባሪ ናት በርቺልኝ እማ❤
@almaz1207
@almaz1207 12 күн бұрын
ሰላም እህቴ እንኳንም ደህና መጣሽ ልባም ሴት መብት እና ግዴታዋን የምታቅ ስነምግባር ያላአት ሀይማኖቷንየምትወድ ሁሉም ነገር በትግስት የምታስብ ወዘተ ብየ አስባለሁ በተርፈ በርችልኝ እህቴ ❤❤❤
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
CORAN POUR DORMIR QUI APAISE LE COEUR (Recitation magnifique) 2021
1:31:41
DOUAA PROTECTION
Рет қаралды 18 МЛН
Zemen Tube ዘመን ቲዩብ is live!  እድል #ማለት# ምን #ማለት ነው
1:41:01
MAXAN KALA KULMEY SALIGA NABIGEENA SUUBANAA SIQA IBRAHIMIYADA
20:43
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 46( BY BRUNO )
47:48
Awra Tube
Рет қаралды 122 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН