ልክ በቀኑ 🙌 እናቴን ጉድ ያስባላት የፀሎቴ ጥሩ News❗️🙌 ለካ እግዚአብሔር የነገሩትን አይረሳም📌

  Рет қаралды 19,330

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
ማን እንደ እግዚአብሔር)😘🕊🌟የእግዚአብሔርም መልአክ ለእርሱ ተገልጦ🌟 ✨አንተ ጽኑዕ ኃያል ሰው፥ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አለው።🌺መጽሐፈ መሣፍንት 6:12 ። ሚካኤል( ማን እንደ እግዚአብሔር)😘🕊 ትንቢተ ኢሳይያስ11:12 ለአሕዛብም ምልክትን ያቆማል፥ ከእስራኤልም የተጣሉትን ይሰበስባል፥ ከይሁዳም የተበተኑትን ከአራቱ የምድር ማዕዘኖች ያከማቻል። ትንቢተ ዘካርያስ4:8 ፤ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ።9 ፤ የዘሩባቤል እጆች ይህን ቤት መሠረቱ፥ የእርሱም እጆች ይፈጽሙታል፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ወደ እናንተ እንደ ላከኝ ታውቃላችሁ። 10 ፤ የጥቂቱን ነገር ቀን የናቀ ማን ነው? እነዚህ ሰባቱ ደስ ብሎአቸው በዘሩባቤል እጅ ቱንቢውን ያያሉ፤ እነዚህም በምድር ሁሉ የሚዘዋወሩ የእግዚአብሔር ዓይኖች ናቸው።
@Mikalegri
@Mikalegri Ай бұрын
I really appreciate you 🙏🙏🙏
@elfneshtemesgen
@elfneshtemesgen Ай бұрын
ቃልዪ በህይወቴ የሆነውን ታአምር የሆነውን ነገር ላጫውትሽ ልጆቼን ስራ ስሄድ እናቴ ጋር ነው የማስቀምጣቸው ከትምህርትም ሲመለሱ እናቴ ጋር ይሆኑና ከስራ ስመለስ እወስዳቸዋለው እናቴ የምትኖርበት አካባቢ በኪኮኖሚ የተሸለ ማህበረሰብ ነው ያለው ነገር ግን የእናቴ ቤት በአካባቢው ካሉ ቤቶች በጣም ደሳሳ ነበር ነገር ግን ውል ጊዜ በአካባቢው ካሉት ውስጥ እጅግ ዘመናዊና ቅንጡ የሚባለውን ቤት እየጠቀስኩ በእጄ ገንዘብ ያለኝ ያክል ቤትሽን ከዚህ የበለጠ አድርጌ ነው የምሰራልሽ እላታለው እሱዋ ደግሞ አይ ልብሽ ትልቅ ነው የሃሳብሽ ይሙላልሽ ትለኝ ነበር ከዚያ በዋላ ቃል የሖነውን እስካሁን ድረስ በእግዚያብሄር አሰራር እንደአዲስ ነው የምደመምበት ቃልዪ አንድ ቀን ልጆቼን ይዠ ከእናቴ ቤት ወደ ቤቴ ስሄድ እንድ የአካባቢው ነዋሪ ከአካባቢው ካሉት እጅግ ዘመናዊ ቤት እየሰራ ነበር ከልጆቼ ጋር በዚያ ሳልፍ ልጆቼ እማ ቤተክርስቲያን ነው አሉኝ የተሰማኝን ስሜት አትጠይቂኝ ከዚያ መኖርያ ቤት መሆኑን ነግሬ የኛም ቤት እነደዚህ እንደምንሰራው ነገርኩዋቸው ቃልዪ ለማሳጠር ያክል ከሰፈሩ እጅግ በጣም ዘመናዊና ቅንጡ ቤት እንድንሰራ እግዚያብሄር ፈቀደ ሰራን .ምን አለፋሽ በቀጥታ የእግዚያብሄር እጅ የገባበት ነበር.ከልጅነቴ ጀምሮ በጸሎት የምጠይቀውን አሁን እግዚያብሄር አከናውኖት አሳይቶኛል.እግዚያብሄር በጊዜና በወቅቱ ሁሉን ያከናውናል.ስላስረዘምኩት ይቅርታ
@lebeam4937
@lebeam4937 Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አደረገልሽ
@ethio4421
@ethio4421 Ай бұрын
It’s not long yene ehit! Enkuwan Egzeabher redash eseyyy
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
አረ ምንም ይቅርታ አያስፈልገውም የኔ ብርቱ ጀግና እሰይ እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ ፣ ብዙ አመት በደስታ ያኑራቹ
@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ Ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል ❤
@tsegayarefetesfahunegn172
@tsegayarefetesfahunegn172 Ай бұрын
እንኳን እ/ር ረዳሽ
@imobilezr7298
@imobilezr7298 Ай бұрын
ያንቺን ፀሎት የሰማ እግዚአብሔር የኛንም ይስማን
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Amen amen
@Hagi776
@Hagi776 Ай бұрын
አሜን🙏
@elsaselemon4057
@elsaselemon4057 Ай бұрын
Amen❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@aberabasha7196
@aberabasha7196 Ай бұрын
@@zemenawit
@Ethiopia_Leikun
@Ethiopia_Leikun Ай бұрын
እግዚአብሔርን ስለምትወጅ እወድሻለሁ። በርቺ።
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ
@tigestalemu-c1u
@tigestalemu-c1u Ай бұрын
ቃልዬ እዉነት ነዉ በእግዚአብሔር ተስፍ መቁረጥ የለብንም ያልተመለሰዉ ጥያቄአችን ለበጎ ነዉ
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
True my dear
@tigistmaki2614
@tigistmaki2614 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ባንቺ ውስጥ ጌታዬ እኔን መክሮኛል ትናንትና ተስፋ በቆረጥኩ ሰአት አምላኬ እይሰማኝም ባልኩበት ሰአት ከአመድ ከትብያ አንስቶ ሰው አድርጎኝ ታሪኬን ቀይሮ በክብር ያኖረኛል ዥ ዛሬ ላይ ሆኜ ሳስበው እንኳን ተፈተንኩ ያሁሉ መከራ ለካስ ለበጎ ነው የዛሬውን ማነቴን ለመስራት ነው ለካስ በዛ ሁሉ ውስጥ ያሳለፍከኝ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ለእመቤቴ ለጭንቅ አማላጇ ክብቅ ለቅዱሳን መላእክቱ ክብር ለጻድቃን ለሰማዕታቱ ዛሬ አዲስ ሰው ነኝ አምላኬ መደገፊያ መሸሸጊያ የሆነልኝ
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 Ай бұрын
ቃልዬ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ ሁሌ ምትናገሪው የእግዚአብሔር ቃል በጣም የሚባርክ የሚያበረታታ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ውዴ 🥰🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Amen amen my dear
@SamrawitBerhanu-l3o
@SamrawitBerhanu-l3o Ай бұрын
ቃል ቪዲዮሽ inspire ያደርገኛል ሁሌም በርቺ የኔ ቆንጆ እና ደሞ እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ ነው እሱም አባት እንደሌላቸው አልተዋችሁም ብሎናል ተስፋ እናድርግ እሱን ሁል ጊዜም ሰይጣን አውቆ መልካሙን ደብቆ ክፉውን ያሳያል ተስፋ ሊያስቆርጠን በፀሎት መበርታት አለብን ❤❤❤
@firansh1115
@firansh1115 Ай бұрын
ቃል በጣም ነዉ እያለቀስኩ ነዉ ያዳመጥኩሽ አንዳዴ እግዚአብሔር ከኔጋርያለ ይመስለኛል ደግሞ የረሳኝ ከጓደኞቼ በታች እስከመቼ እለለሁ ለቤተሰቦቼ ለራሴ የማልሆነው ሆድ ይብሰኛል በጣም አሁንም ተሰፋዬ አምላኬ ብቻነዉ ክርስትያን በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆርጣም አሜን
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Amen my dear
@selamselam2754
@selamselam2754 Ай бұрын
"እግዚአብሔር እንደ ኩፉ መንፈስ ወድያውን ወድያውን አይሰጥም" ልቤ ውስጥ የቀረች ሙሉ ሀሳብ:: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ውዳችን
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Yes God's work is a masterpiece .. He has an amazing hand! Quality takes time.
@selinatadesse6570
@selinatadesse6570 Ай бұрын
በጣም ብቸኝነትሽን ብቻ ነዉ ሁሌ ምታሳይኝ እና አንዳንዴም ማለት በርግጥ ፕራይቭሲ ሊሆን ይችላል ማለት ብዙ ነገር ነዉ ካንቺ የምወስደዉ ልጆች እንዳሉሽ ነግረሽነበር ማለት እኔም ልጆች አሉኝ እና እንዴት ነዉ ሀንድል የምታደርጊዉ የሚለዉንም ብትደባልቂበት ደስ ይለኛል ግን ለራስሽ የምትሰጪዉን ቦታ በጣም ነዉ ምወደዉ
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ፣ በዚህ ሰአት ብዙም ስለዚህ ነገር ማስረዳት አልችልም ፣ ነገር ግን ለሁሉም ጊዜ አለው ይላል አይደል ፣ በቅርቡ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከቤተሰቦቼ ጋር ሆነን እንሰራለን ፣ ግን ሁሌም ስለምታበረቱኝ ከልቤ አመሰግናለሁ።
@titamengistu7440
@titamengistu7440 Ай бұрын
"ዳር ዳር ያልሽበትን" ❤ አንዴ ሳይሆን ብዙ ጊዜ እግዚአብሔር በአንቺ በኩል ከተንጋደደ ሃሳብ እንደመለሰኝ ብታቂ ቃልዬ❤ እግዚአብሔር ስለ አንቺ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Amen amen my dear
@almnesheyegremu7934
@almnesheyegremu7934 Ай бұрын
አምሮብሻል ቃልዬ የኔ አስተዋይ ጥበበኛ ሴት እኔም ለልጆቼ ስል ብዙ አሳልፌአልሁ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ህይወት ተቀይሯል ❤
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Thank you my dear
@ameleworksahile3495
@ameleworksahile3495 Ай бұрын
እንዴት ተቀየረ እስኪ ሼር አድርጊኝ?
@mahletademe5967
@mahletademe5967 Ай бұрын
የኔ ደርባባ ሁሉ በእግዛብሔር ነው እና የሚሆነው ስራው ድቅ ነው እውነት ነው ብዙ ተስፋ የቆረጡ ለምን ብለው እግዛብሔርን የሚወቅሱ ይኖራሉ ነገር ግን እግዛብሔር የራሱ ቀን እና ጌዜ አለው ሳይሰጠን ሲቀር ለኛ ስለማይበጀን ነው እና የሱን መጠበቅ እላለሁኝ አቤት መድሀኒያለም ለኔ ስንት ነገር አድርጎልኛል ተመስገን ተባረኪ
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
True thanks
@melat21
@melat21 Ай бұрын
ቃልዬ አንድያልጁ እስኪሰጥ እንዲሁ ወዶን እንዴት ይረሳናል❤❤❤እንኴን ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል አደረሰሽ ❤❤❤ we missed you more ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Enkuan abro Andersen meli
@nuale23
@nuale23 Ай бұрын
ዛሬ ሊቀመልአኩ ተራዳኢው ገናናው መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ
@eelluma2950
@eelluma2950 Ай бұрын
አሜን ❤
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Amen amen
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Ай бұрын
Amen 🙏
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ Ай бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው እኛት ግስት የለንም አምላክ ትግስት ይሰጥን
@dehnatube
@dehnatube 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ ለሁሉም ቀን አለው እሱ ያበርታን! እሱ ያደረግልን ብዙ ነው እንኳን የለመነውን ቢሆን ያልነውን ፈፅሞልናል ይሄ ደግ አባት!
@TsionBegashaw-i5g
@TsionBegashaw-i5g Ай бұрын
ቃልዬ በጣም ብርቱ ሴት ነሽ እውነት ነው ተስፍን የሰጠ እሱ የታመነ ነው ።ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Amen my dear
@arsemakebede7612
@arsemakebede7612 Ай бұрын
እዴ ቃልዬ ለኔ ነዉ እንዴ እግዛብሄር የላከሽ ምን እንደምልሽ ግራ ገባነኝ ሁሌ የምትመክርን ነገሮች በህይወቴ ተስፋ በቆረትኩባቸው አንቺ ትመጪና ዳግም ወደ አምላኬ ፊቴን እንዳዞር እያረክሽኝ ነው የዛሬው ደግሞ ያወራሻቸዉ በሙሉ ሰሞኑን ስላቸው የነበሩ ናቸው ፈጣሪ ለኔ ሲል የሚልክሽ እየመሰለኝ ነው ምክኒያቱም በጣም ብዙ ነገር ተደጋገመብኝ ኑሪልኝ የኔ እናት ከነመላ ቤተሰብሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ
@hihi-gy8zz
@hihi-gy8zz Ай бұрын
በታም ይገርማል በዙ ጊዚያት ነው ድንገት ያንቺ ተከታታይ የሆንኩት። ትምህርትሽ በታም ደስ ይለናል ። አንዳልሽው አግዝእብሂር ምን ይሳንዋል። Thank U.
@mahletbirhan
@mahletbirhan Ай бұрын
የእውነት ሴት ነሽ ❤❤❤
@tigi432
@tigi432 Ай бұрын
ቃልዬ አበረታሽኝ እግዚአብሔርን እጠብቀዋለው ብዙ አድርጎልኛል አሁንምእጠብቀዋለው🙏💕
@azalechkebede251
@azalechkebede251 Ай бұрын
ቃልዬ ቆንጆ እግዚአብሔር ፍጥረቱን አይረሳም እኛ እየረሳነዉ እንጂ በራሳችን ሁሉንም እምንወጣዉ እየመሰለን ከቤቱ እንርቃለን ጸሎትና ጾምም እንተዋለን ያም ሆኖ አይረሳንም ሊያስተምረን ፈተና ያመጣል ያኔ እንጨነቃለን እናለቅሳለን በዛዉስጥ አስተምሮ ያሳልፈናል ወደ ቤቱም ይመራናል እዉነት ጌታደግ አምላክ ነዉ እነለምነዉ እንማጸነዉቤቱም እንመላለስ የሚያረጋጋ መንፈስ አለ እዉነት ደስታን ነዉ እምናገኘዉ እዛዉስጥ ስንሆ። ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁንአሜን
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Amen my dear
@tigistyadat2166
@tigistyadat2166 Ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ አትጠገብ ዛሬ የአመቱ ሚካኤል ነው❤❤ሁላችሁም::
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ቤተሰቦች
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Enkuan abro adreswn dear
@medihanthebana6822
@medihanthebana6822 Ай бұрын
ጌታ ዘሜንሽን ይባረክ ቃልዬ ሁሌ በምታስቴላልፈው መልእክት እንዴቴነካው በጌታ ላይ ያለሽ እምነት ግሩም ነው በእ ኔ ውስጥም እየተጋባብኝ መጣ አትጥፈ የኔ እናት በአንች ውስጥ ትልቅ ጸጋ ጌታ አስቀምጧል Keep preaching my dear sister❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Eshi my dear, will do and thanks
@መዶሀንቴኢየሱሰ
@መዶሀንቴኢየሱሰ Ай бұрын
የእኔ ቆንጆ እግዝያብህር ይባርክሽ ስለሁሉም ነገር
@hareghaile1889
@hareghaile1889 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ እውነት ነው ያልሹ❤❤❤❤
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h 29 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ እንዲህ ስልሽ ደግሞ እኔ ጠንካራ ሆኞ አይደ ለም ግን የእግዚአብሔር ኃይል ድጋፍ ማየት እንደሚችል እወቂ
@Genetshiferaw-ij5nj
@Genetshiferaw-ij5nj Ай бұрын
ቃልዮ በእውነት እኔ ውስጤ ደክሙዋል ወደ ተስፉ መቁረጥ ተቃርቤአለው ።አላውቅም
@aynalemashebir8781
@aynalemashebir8781 Ай бұрын
ፈጣሪ አይረሳም እውነት ነው
@Eyerusz7k
@Eyerusz7k Ай бұрын
ጎበዝነሽ ሁልግዜ አዳምጥሻለሁ ብዙግዜ ምክሮችሽ ሂወትን እንድንረዳዉ ያደርጋል❤❤❤❤❤
@Sebleabesha
@Sebleabesha Ай бұрын
ቃልዬ እግዚአብሔር የረዳው እንደዚህ እንዳንቺ ሻይን ያረጋል ስሜትሽ ይጋባል ምክንያቱም መደገፊያሽ አምላክሽስለሆን ቃሉበደንብ ሼፕ አድርጎሻል ተባረኪ ይብዛልሽ በኢነስተግራም ላናግርሽ ፈልጌ ነበር መልስሽን እጠብቃለሁ የኔ ውድ እህት❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Eshi my dear
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
What is the name of your Instagram
@meharihiwot9683
@meharihiwot9683 Ай бұрын
Berase Enji Be Egziabher Tesfa Alkoretkum gin alfo ayew yihon😢😢😢
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Ай бұрын
ቃልዬ እንደምነሽ እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ ሁልጊዜም የሚገርመኝ ቤት ውስጥ መስራት ያለብኝ ሰርቼ በሰራሁትም ደስ ብሎኝ አረፍ ስል ያንቺ video ሽልማት ሆኖ ይለቀቅልኛል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም ይላል ቃሉ እና ፈጣሪ ያንቺን መረዳት ማስተዋል አመስጋኝነት ጥንካሬሽን ለኛም ይስጠን የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Amen lehilachenem my dear
@kiya2113
@kiya2113 28 күн бұрын
የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤ ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪአምላክ ይመስገን🙏🙏
@Beti-2721
@Beti-2721 Ай бұрын
እሺ ቃልዬ የኔ ቅን እግዚአብሔር እንደ ሀሳቡ እንድትኖሪ ይርዳሽ ፀጋውን ያብዛልሽ❤
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Amen yene melkam
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 Ай бұрын
ቃልዬ 🥰🥰🥰ተባረኪ በብዙ እንባ ነው ሸምቼ የጨረስኩት😢😢
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Ayzoshe yene konjo
@menberemenweyelet2252
@menberemenweyelet2252 Ай бұрын
አፌን ከፍቼ ቀረሁ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እህቴ
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Amen dear
@samerawittegegn2733
@samerawittegegn2733 Ай бұрын
ከልብ ለልብ የተላከ መልእክት ተባረኪ
@AnnaMelese-g2n
@AnnaMelese-g2n Ай бұрын
Preach girl!🙏🏿 I’m living testimony of Gods grace!🙏🏿
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Yesss, thanks dear
@kid7188
@kid7188 Ай бұрын
ቃልዬ እነም ፍራሽ ላይ መተኛ ዛሬም እወዳለሁ ባለቤቴ ግን ደስ አይለዉም
@rahelmoges5460
@rahelmoges5460 Ай бұрын
የኔ ዘመናይ ስወድሽ ቀኔን ፍክት ነው የታደርጊልኝ
@MisraEbrahim-t4m
@MisraEbrahim-t4m Ай бұрын
Egzihaber yimesgen kaliye 😢😢😢 Egzihaber ende sew ayidelem!
@melatTUBE
@melatTUBE Ай бұрын
❤አንደኛ
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Thanks sis
@rahelgulilat8163
@rahelgulilat8163 Ай бұрын
Lene ymetenagrigne now yemeslgne egziabeher abzeto yebarekeshe AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lovewins3908
@Lovewins3908 Ай бұрын
Omg this message is 100% for me am stdying at the university and am really thinking of giving up . Am a mother of two children +jobb +responsibility from my family but this messge i feel like it gave me strength 💕
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Yes keep going my dear, God is with you! You can do this eshi
@YemisrachAmare
@YemisrachAmare Ай бұрын
ቃልዬ ውዷ እህቴ እንኳን አደረሰሽ።
@SalameAlamayew
@SalameAlamayew Ай бұрын
ቃልዬ የምርነው ምልሽ ብዙግዜ የረሳኝ የመስለኝና ከወጀበ ሲጠበቀኝ ደሞ እውነትም ለካአጠገቤ ነው እላው
@TeahyeGasawa
@TeahyeGasawa Ай бұрын
ቃልየ አንችን የሰማ ቸሩ እግዚአብሔር የኛንም ይስማ ቃልየ እኔ ከተፈጠርኩ ጀምሬ እንደተከራተቱክ ነው ግን አንድቀም ተስፋ ቆርጭ አላቅም አስራ ምናምን አመት በሰው ሀገር በቃኝ ብየ አገር ገባሁ እግዚአብሔር ልጅ ሰጠኝ አሁንም ልጁን ትች ስደት የአስር ወር እፍፍፍ ብቻ ይከብዳል ህወት ከባድ ነው😢
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ፣ የማያልፍ ጊዜ የለም ፣ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@TeahyeGasawa
@TeahyeGasawa Ай бұрын
@zemenawit እሽ እማ አሜን አመሰግናለሁ😍
@yrgalemghebreslasie9555
@yrgalemghebreslasie9555 Ай бұрын
You are right kalye. Egziabher bizegeym yemikedmew yelem.
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Ай бұрын
መምህርት ቃልዬ ተባረኪልኝ የኔ ልጅ። እንኳን ለመለአክት አለቃ ለቅዱስሚካኤል የአመት በአል በሰላም አደረሰሽ ተባረኪ🙏🙏🙏🩷🩷🩷
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Amen amen enkuan abro Andersen
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Ай бұрын
እንኳን አደረሰን ለቅዱስ ሚካኤል የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ
@Haile-ux7id
@Haile-ux7id Ай бұрын
Tebareki, whenever I watch your videos it lifts me up.. keep going sis, God is using you for many, I see and find a lot of wisdom in you! “Mirkuze shembeko meche honena” God is faithful!
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
👐yes amen
@mahihabesha941
@mahihabesha941 Ай бұрын
Yes we love you dearly❤❤❤❤❤kal .. Thank you I really enjoy your video
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
You are so welcome
@nahomlegesse-n6r
@nahomlegesse-n6r Ай бұрын
ተባረኪ አንቺ ቆንጆ የእግዚአብሄር ሰው ቃለህይወት ያሰማልን !
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Thank you so much
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@menenbayou4930
@menenbayou4930 Ай бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ ስወድሽ ❤... አንቺን ሳይ በረታለው ኑሪልኝ
@edentasew8077
@edentasew8077 Ай бұрын
Egziabher eyetetekemebshe newe betame yemiyasnana yemiyasaref newe zemeneshe yebareke
@ehitegetaneh306
@ehitegetaneh306 Ай бұрын
ምክርሽ እኮ❤❤❤❤❤❤
@tadelubedaso6836
@tadelubedaso6836 Ай бұрын
egziaber yibarkshe dimthshe erasu selam yisetale tiru mikir new
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 Ай бұрын
Ewnet Egziabehar abezeto yebarekshe eyan segan demi alegeletewem yeminfese kidusce hasabe enge enbayen new yamitashew tebarikiy kekefu holo yeserale amilke bedemo yekeleleshe❤❤❤
@TigistGirma-21
@TigistGirma-21 Ай бұрын
ተባረኪ❤
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Amen dear
@maranatagebre5374
@maranatagebre5374 Ай бұрын
ብርክቲ መጣሽልኝ 😍እንግዲህ የሳምንት ቀለቤን ልውሰድ::
@samrawitsamuel6487
@samrawitsamuel6487 Ай бұрын
You don't know how much I love you maryamn ❤ Egziybher be kebr be moges be tena tebko yanurln
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 Ай бұрын
Amen tekekel Egzbhar weleta Ayrsam Egzbehar Melkam New thankyou 🙏
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
You're welcome my dear
@bemnetagmas
@bemnetagmas 23 күн бұрын
ye film sem wud ​@@zemenawit
@EmeshashMahitemu
@EmeshashMahitemu Ай бұрын
ተባረኪ
@meronmeri2864
@meronmeri2864 Ай бұрын
እውነት ግን አሁን ያለውበት ህይወት ይቀየራል ቃልዬ በእንባ ነው ያዳመጥኩሽ የረዳሽ አምላክ ይርዳኝ
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Thanks dear
@trhastsige2295
@trhastsige2295 Ай бұрын
ምን ጉድ ነሽ ግን የኔ ነገር ማን ነዉ ሚነግርሽ 😢😢😢???? ግን እኔ እንካን እዛላይ ነዉ ያለሁት 😢 ለመውጣት እመኩር ኣለዉ ግን እወድቃለዉ 😢 😢😢
@yordanossemere5050
@yordanossemere5050 Ай бұрын
Thank you so much it is true 💯
@tirhasabreha668
@tirhasabreha668 27 күн бұрын
Kalye shikorina thanks 🥰🥰🙏🙏
@meseretabebe3628
@meseretabebe3628 Ай бұрын
Enatwan ayteh lejuan malet enante ga new egziahbher be betu yanuresh
@jeyegetachew6380
@jeyegetachew6380 Ай бұрын
God bless you more ❤
@aso8662
@aso8662 Ай бұрын
yene konjo kal l love you kanchi bezu neger temeralewe Nurilegne❤😊
@merontamrat851
@merontamrat851 Ай бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረስሽ ❤❤❤❤
@bizubizu379
@bizubizu379 Ай бұрын
Thank you.
@peacetotheworld8226
@peacetotheworld8226 Ай бұрын
ቃለየ የኔ ቆንጆ ደርባባውኣ ኮመነት መስጠት ቡዙም ኣልወድም ግን ያንቺን ቃል ስሰማ እውነትም እግዝያብሄር ባንቺ ውስጥ ኣድሮ እኛን እያሰተማርሽን ወደ እግዝያብሔር እንድንጠጋ ተስፋ እዳንቆርጥ እያረግሽን ነው ያንቺን ቪድዮ ስኣይ ፈካ እላለው እግዝያብሔር ጸጋውን ሰጥቶሻል ተባረኪ የኔ እህት❤
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Amen my dear!
@sintayehuwyohannes9777
@sintayehuwyohannes9777 Ай бұрын
You are such a motivation 😊😊😊!
@ayenlemzewedu6969
@ayenlemzewedu6969 Ай бұрын
ኡፍ ምን አይኘት እህት አህት ነሽ ብርክ በይ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤
@mahletezema888
@mahletezema888 Ай бұрын
ቃልዬ እኔን የሚሰማኝ ነው የተናገርሽው አንዳንዴ ለምንድን ነው ምፀልየው እላለሁ ግን መፀለዬን አላቆመም አንድ ቀን እግዚአብሔር ይሰማኛል ብዬ ስለማስብ።
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Yes he will dear
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho Ай бұрын
Zemenawit selamsh ybza betam new motive yemtaregign demo betsh sitamr tsidatwa❤pls yaregishiw shash yet endemishet tekumign yeminegregn atahu thankyou🎉
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Please search it in here... You can find it on Ethiopian sections www.etsy.com/search?q=eartrian+&ref=search_bar&dd_referrer=https%3A%2F%2Fwww.etsy.com%2F%3FDgoogle%26Dcpc%26Detsy_e%26DSearch_US_Brand_GGL_ENG_General-Brand_Core_All_Exact%26DA1%26D_k_Cj0KCQiA0fu5BhDQARIsAMXUBOIyKQG10miyUfMEJH0qhJcoyW6p3biXbO6LhwLe7nKwfqttI7SsR5AaAuhpEALw_wcB_k_%26Dgo_227553629_16342445429_536666953103_kwd-1818581752_m_%26D227553629%26gad_source%3D1%26gclid%3DCj0KCQiA0fu5BhDQARIsAMXUBOIyKQG10miyUfMEJH0qhJcoyW6p3biXbO6LhwLe7nKwfqttI7SsR5AaAuhpEALw_wcB
@selamawitsolomon7758
@selamawitsolomon7758 Ай бұрын
Yen wed mekari ehite betam ewodshalew
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Love you too sis
@KlmuwaMola
@KlmuwaMola Ай бұрын
Yena konjo hulame sekfa edzi ayente mekerocheshe yabrtughale mkfatan yawkeshe eskimselghe mekershe yegrmghale anchi yestghe ftari yemsegne
@yeruq
@yeruq Ай бұрын
Lanchi yederesew amlak lenem yidresilign, Amen.
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Amen amen dear
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 Ай бұрын
የኔ ውድ የኔ ብርታት ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Amen dear
@ibra6602
@ibra6602 Ай бұрын
Merci ❤
@AF-yu2wo
@AF-yu2wo Ай бұрын
Kalye Anch sisema birtat yisemanal tebareki Thank you sis❤️🙏
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
You are welcome 😊
@Truelove-n9l
@Truelove-n9l Ай бұрын
Enamesegnalen yne konjo tawki yhon gn le bizu እህቶችሽ tlk brtati endemtsechi keep it up kal yne ❤❤ i never give up 🎉
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
You're very welcome my dear
@AbebaTilahun-l5x
@AbebaTilahun-l5x Ай бұрын
ምክር ሲያስፈልገኝ ከተፍ እምትይው ነገር ይገርመኛል❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Haha yene konjo
@ZeharaMame
@ZeharaMame Ай бұрын
Betkikle amagh tsnat ged ylewal❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 Ай бұрын
ውቧ ቃልዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ለቅድስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሰሽ ❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Enkuan abro Andersen dear
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 Ай бұрын
Besakam Byesakam Egzbhar Melkam New ❤
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
True, dear!
@Tirhas2861
@Tirhas2861 Ай бұрын
ተባረኺ🌺
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Amen amen
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 Ай бұрын
Kaleye yene konjo 🙏🙏😍😍
@fremlkam
@fremlkam Ай бұрын
my blessing kaliye ቀሚስሽ 1ኛ ናት❤
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Thanksss dear
@lolitakebrom3217
@lolitakebrom3217 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሰው አይረሳም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Yes %
@lydiashkor7472
@lydiashkor7472 Ай бұрын
o m g thank you sis😪😪😪😪💞💞💞💞💞💞
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Most welcome 😊
@Mikalegri
@Mikalegri Ай бұрын
Thank you so much my dear sister 🙏
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
My pleasure 😊
@nunawaktola2594
@nunawaktola2594 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ቅብጥ በይ ሲያምርብሽ
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Haha eshi my dear
@meseretgebremedhen8037
@meseretgebremedhen8037 Ай бұрын
ሰላም የኔ እህት ሰላም ነሽ እጣኑን የት ገዛሽው መልክት አስከምጭልኝ
@zemenawit
@zemenawit Ай бұрын
Sure zinimarket.com/
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
ይድረስ ለቅን ልቦች ባለቤት
9:58
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 77 М.
ሐረግ ( ክፍል 36)
36:59
ለዛ
Рет қаралды 355 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН