7 መጥፎ ምክሮች❗️ ትዳርሽን እና ቤትሽን የሚያፈርሱ ❗️ቅናተኛ ጎረቤቶችሽ / ወዳጆችሽ የሚመክሩሽ

  Рет қаралды 79,130

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 281
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
ሲፈርድብሽ የገዛ እህትም ምቀኛ ትሆናለች አንቺ ባለሽ ነገር ደስተኛ ካለመሆን ጀምሮ አንቺን ለመሆን መፍጨርጨር። ይባስ ብሎ አንቺ ያለሽን ማድነቅ ቀርቶ በማጥላላት ሞራልሽን ለመንካት መሞከር፣ ሰዎች ቤተሰቦችንም ጨምሮ እንዲርቁሽ ማድረግ ወዘተ... እኔ ይህንን የእርኩስ መንፈስ ሥራ እለዋለሁ በፀሎትም እዋጋዋለሁ 🙏🙏 ከደረሰብኝ ተነስቼ ነው ይህን ያልኩት 😭😭😡😭😢
@HassenSabri
@HassenSabri Жыл бұрын
ጥሩ ሰዎች እንዳሉ መጥፎ ባህሪ ያላቸው ሰዎችም አሉ አብዛኛው ግን እራሳችን በምንነግራቸው ነገር ነው የሚያጠቁን እኛ መያዝ ያቃተንን ሚስጥር ማን ይይዝልናል ስለዚህ ተናግረሽ ከምትጣያቸው አንቸኮ መሽቋጥ ነሽ ምንም አታወሪም ቢሉሽ ይሻልሻል አይ የኛ ሰው ስለማትናገሪ ቤትሽ ጀነት መስሎ የሚታያቸው ሰዎች ሁሉ አሉ ሁላችንንም አላህ ልቦና ይስጠን
@EyoukefyalewEyoukefyalew-dh1oi
@EyoukefyalewEyoukefyalew-dh1oi Жыл бұрын
Betam🙏
@EmuZeyud
@EmuZeyud Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ኮመንትብየዋለሁእማ ልክነሽ
@አፀደገሠሠ
@አፀደገሠሠ 9 ай бұрын
I agree with you say nothing is best way.
@hiwothiwi5999
@hiwothiwi5999 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው እንደዚ አይነት ጎረቤቶች ትዳርን ወይ ጓደኝነትን ብቻ ሳይሆን ማንነታችንንም ነው የሚያፈራርሱት፤ ያልደረሰባችሁ ምክሩን ተጠቀሙበት❤
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ባለሽ መደሰትን የመሰለ ነገር የለም:: ወዳጅ መስሎ የሚጎዳ ሰውንነው በጣም መጠንቀቅ❤️❤️❤️
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Metenikek aychalim gin Rasin mawok new zemedishim lehon yichilal.
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
​@@nejatali7088ትክክል
@mahihabesha941
@mahihabesha941 Жыл бұрын
ስወድሽ እኮ የምትሰሪው ቪዲዮ ሁሉ ጠቅሞኛል እህቴ በርቺ ሁሌም ከጎንሽ ነን እንወድሻለን❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Eshi yene fikir thank you ❤️❤️❤️❤️
@አዜብተሰማ
@አዜብተሰማ Жыл бұрын
በመጀመሪያ በሰላም እንድንገናኝ ለፈቀደ ለአምላካችን ለሉኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ቃልዬ የኔ ውድ እህት የምታነሻቸው ሀሳቦች በጣም ብዙዎቻችንን የሚነካ ሀሳብ ነው ግን እኛ ሰዎች ስንባል ለምን የማያገባን ነገር ውስጥ እንደ ምንገባ እኔ አይገባኝም የራሳችን ሐሳብ እራሱ ጭቅላታችንን ሊያፈነዳን ደርሶ ስለ ሰው ነገር መጨናነቅ በማያገባን ነገር መግባት ልቦና ይስጠን ሌላ ምን ይባላል ተባረኪልን እድሜና ጤና ይጥልን በርቺልን ቃሌ ብዙም አትጥፊብን
@selam1599
@selam1599 Жыл бұрын
ከብዙ ጉዳት ቦኋላ ቢሆንም በመላ በዘዴ ራቅ ማለት ያልሽዉ በጣም በጣም ጠቃሚ ነዉ ከህይወት ልምድ ያካበትኩት ምርጥ ዘዴ እና ዉጤታማም ሆኜበታለዉ ብዬ አስባለሁ።
@ኢትዮጵያ-ጨ4ረ
@ኢትዮጵያ-ጨ4ረ Жыл бұрын
ወሳኝ ጊዜ ላይ ወሳኝ ነገር አዳመጥሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቆጅት ቤቴ ተበጥብጦ ነበር
@samrawitnegatu6313
@samrawitnegatu6313 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ ከተኛሁበትና ካንቀላፋሁበት ህይወት ቀስቅሰሽኛል እኔም አንዷ ተጎጂ ነበርኩኝ ማለት ነው ለህይወቴ ትልቅ ትልቅ ትልቅ መስመር ሰተሽኛል በጣም በጣም አመሰግናለው አንቺ የተባረክሽ ትልቅ ሰው ነሽ ስራሽ ሁሉ የተሳካልሽ ይሁንልሽ ተከታታይሽ ሳምራዊት ነኝ በቃ ባጠቃላይ አስገርመሽኛል ❤❤❤
@menitube-3685
@menitube-3685 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንዬ❤ ይሄንማ ሁሉም ይስማ share✅
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you so much my dear ❤️🙏
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
​@@zemenawitምን ነበርበት ዛሬ በተለያየ ሚድያ እሚስጡትን ምክሮች ከዛሬ9 ዓመት በፊት በነበሩ ጌታን እንዴት አልጋ ልብስ አንዳይነት ሁል ቀን ጥለሽው ውጪ የበለጠና የተሻለ ሰው አለ ብላ የገዛ ዘመዴ መንገድ ላይ ጣለችኝ እግዚአብሔር ይፍረድ እኔም እስካሁን አላገባሁም 9 አመት ካለያየችኝ 4ወር እሩጉዝ ነበርኩ ዛሬ ልጄ 8 አመት ሞላት እግዚአብሔር ይመስገን እሱም አግብቶ ወለደ አሉኝ እስካሁን እንደምንታርቅ አስብ ነበር አሁን ግን ተስፋ ቆረጥኩ ግን ሰላምና ደስታ የለውም በትዳሩ ሁል ቀን ስለኔ ያወራል አሉኝ ቤተሰባቹ እስቲ እግዚአብሔር መልካም ነው እንደውም ሰሞኑን ክርስትና ጠርታቸው አማቴን የኔን ፎቶ ከአልበም ውስጥ ሲአጡ የት አደረግሽው የልጄን ፎቶ ብዬ ተጣልቼ ከደበቀችበት አውጥታ ሰጠችኝና እኔጋ ነው አሁን ፎቶ ሽ አሉኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ እኔ ብንታረቅ ደስ ይለኝ ነበር እስቲ ፀልዩልኝ ያኔ ልጅ ነት ነው አሁን ብዙ ተምሬአለሁ
@azalechkebede251
@azalechkebede251 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ጥሩ መስለዉ ይቀርቡና ያንችን ቤት ህይወትሽን ያምሱታል አንች ጥሩነገር ማድረግ ተፈጥሮሽ ሆኖ ሰዎች ግን እነሱ ጥቅም ሲፈልጉ ስልክ ልብሽን ቀጥ የሚያረጉ እማትፈልጊዉን እሚያናግሩሽ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽን ደግነትና በረከት የሚያሳጡሽ ጥሩ መስለዉ ነዉ ግን ከህይወትሽ ስታሰወጫቸዉ ሰላምሽን ታገኛለሽ 🙏አኔም በብዙ ተምሬበታለሁ በተለይ ኮፒ በስማም ግን አንች ለራስሽ ደሰ ያለሽን ብቻ መደሰት ነዉ እንዳልሽዉ life is very short thank you you reminded me so many thing anyways I appreciate you sharing your experience
@mulusewayalew8328
@mulusewayalew8328 Жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እመቤቴ ከክፋ ነገር ከነቤተሰቦችስ ትጠብቅሽ በጣም በውስጤ ያለውን ነው የመከርሽን እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልሽ እጅግ በጣም አስተዋይ ❤
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ Жыл бұрын
እውነት ነው በተለይ በስደት አስመሳይ ሰው ነው የሞላው
@elzabethasfaw3080
@elzabethasfaw3080 Жыл бұрын
Ehh mene honene newe gene. Beteley yehone neger setagegni beza happy endemohone negative negerune bemawetat destashene lekemushe yemokeralu. Selezehe specially sedete lay HI and BUY newe yemeyasefelegewe.
@agijack3439
@agijack3439 Жыл бұрын
በትክክል።
@hiwot8978
@hiwot8978 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ እንዳው ምን ልበልሽ የኔ መላክ ኡፍ የውስጤ ነው የተናገርሽው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏❤❤❤😘
@osratgold7930
@osratgold7930 10 ай бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻🇪🇹🇪🇹❤❤
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 Жыл бұрын
ቃልዬ ምርጥ ሀሳብ ነው ያነሳሽው በተለይ በትዳር ላልቆዩ ጠቃሚ ነው በትዳር 20አመት ሆኖኛል ምንም ነገር ቢሆን ቀይ መስመር ያስፈልጋል የሰው ነገር ከባድ ነው እኔ በተለይ ሰልችቶኛል አራት ልጆች አሉኝ መልካም ባል በቃ ጓደኞቼ እነሱ ናቸው የእውነት ነው የምልሽ ብዙዎቹ ጎድተውኛል ተምሬ አልፌበታለሁ የእቃውማ ያነሳሽው አስቆኛል 😂😂የኔ እቃ ሁሌም ፎርጅድ ነው ከዛ ግን ተደብቆ ይገዛል ያወራሁልሽ እስኪመስለኝ ስቄያለሁ አሁን ላይ በጥበብ መኖር ይሻላል እንደዛውም መጠን መልካም ሰዎች አሉ ብቻ ገደብ አስፈላጊ ነው ቃልዬ እናመሰግናለን እህትሽን ተባረኪ በያት የእህት ጉርብትና አይገኝም እድሜና ጤና ይስጣቹ።
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ሀሳብሽን እጋራዋለሁ እኔም እንዳንቺ ሀያ አመት በላይ በጥሩ ፍቅር በአምላክ እርዳታ እየኖርኩ ነው ግን ሰው ፍቅር እና መልካም ትዳር እንደሌለ ብቻ ማውራት የምትኖሪውን ማጣጣል ይወዳል
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ስላለሽ ብቻ አደለም ሰው በቃ ቅናተኛ ከሆነ ቆመሽ በመሄድሽ ብቻ ላማጥፋት ይሞክራሉ ግን እኮ ጠላት ከሩቅ አይመጣም
@mitu4533
@mitu4533 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@mb74091
@mb74091 Жыл бұрын
በእውነት ዘመንዬ እንኳን ዬአሃ ብርሐን ሰጠሽ እግዚአብሔር ስንቶች ናቸው ሚዋጉን በተለይ እኛ አበሻ ባለትዳሮችን ሌሎች ነው ሚዋጉን። 😔 ታንኪው ቆንጆ. ይህ የፍቅር ምክር ነው❤️
@YamrotAbate-r6s
@YamrotAbate-r6s Жыл бұрын
ወይኔ ቃልዬ ያንቺ ነገር የሚያምራቸው ያልሽው ነገር በጣም ይገርሙኛል ጤነኞች ሁሉ አይመስሉኝም አንቺ ግን የኔን ሀሳብ የምታወሪ ይመስለኛል የእድሜያችን ጉዳይ ይመስለኛል ኑሪልኝ
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Жыл бұрын
አህለንንን ጀግኒት አቦ ምችት ይባልሽ ጥሎብኝ ጀግና ሴት እዋደለው ኢንሻአላህ ሃገር ከገበው በረሴ ቤት እንደአንች ፋ ብቲን እላለው አሁን በማደም ቤት ቁረቁቡ እቀ በተሞለበት ትንሽዬ ክፍል እየዋኩ እንደለዋቀ ኩርሙትምት ብዬ እየኖርኩኝ ነው
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Ayzoshe hulum yalfal eshi 🫶❤️🌸 berchi
@mehserhmn4909
@mehserhmn4909 Жыл бұрын
ዘመናይት የኔ ቆንጆ ልክ ብለሾል እኔ በአንድ ወቅት አረገዝኩ ጎረቤቴ ስትሰማ እኔም እወልዳለሁ ብላ ያለእቅዳ አረገዘች ከዛ የኔ በመታፈን ምክንያት አልሆነም እሳግን ሴት ልጅ ወለደች የኔ ሳይሆን ቀረ እና በብዙ ነገርነው የምትከታተለኝ ዘመናይት ትክክል ነው ያልሽው የኔ ቆንጆ
@SenayitWorkineh
@SenayitWorkineh Жыл бұрын
ቃልዬ የኔማር በጣም በጣም ነው የምወድሽ ዛሬ ደሞ ስለኔ የምታወሪ ያክል ነዉ የተሰማኝ የምታነሻቸዉ ሀሳቦች ሁሉ ወደራሴ እንድመለከት እረድተዉኛል እባክሽ በርቺ እግዚያብሄር ፀጋዉን ሁሉ ያብዛልሽ።
@seblea5498
@seblea5498 Жыл бұрын
It’s hard to turn a sister to a best friend. You’re so lucky to have her and may God bless you both more❤ Your message is on point and whenever bad things happen, the advice is always leave and breakup. So sad, I thought life had two sides, but it always expected to have this fairytale life which is never true. I will be dead if I share any personal information with anyone even with family members is not always trusted with your private life❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
True 🌸 am very lucky ❤️🫶
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
​@@zemenawityalishiw hulu ewnet new tena bichako kehulum belay new. Gadegna bicha meselesh zemedim ale endesu yemeyaderig.
@newand9050
@newand9050 8 ай бұрын
የልቤን ነው የተናገርሽው ፀጋውን ያብዛልሽ ብልህ ነሽ ይጨምርልሽ❤❤❤
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 Жыл бұрын
ቃልዬ ተባረኪ❤ we should be mindful about the people surrounding us. በተለይ የሴት ጓደኛ
@ethio_family6342
@ethio_family6342 Жыл бұрын
Ftri ytbk 10 ste ymysknda mkenga wend ale eko
@merogezah9203
@merogezah9203 Жыл бұрын
Ggg😢😢😊4🎉❤❤😮7😮😮j😊😊8😮😢😢
@RodesRodes-b1w
@RodesRodes-b1w Жыл бұрын
የኔ ውድ ውሳኔ ላይ ደርሻለሁ ለሠው ምንም ላላወራ የሚገርመው ከአብሮ አደጎቼ የለየኝ ቅናት ነው እህት ስለሌለኝ እቀርባቸዋለሁ አማክራቸዋለሁ ግን በጣም ወሰኞች ምቀኞች ናቸው ስለምበልጣቸው ነው ለነገሩ ከአሁን በዋላ ማንንም አልሠማም
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
Dear Kaliye….. thanks again for your wise advice, especially for us women (wether married or not). 1ኛ ጢሞቴዎስ 6 6፤ ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው፤ 1ኛ ቆሮንቶስ 15 33፤ አትሳቱ፤ ክፉ ባልንጀርነት መልካሙን አመል ያጠፋል። We love you ❤❤❤, and keep up the good work!
@mahletademe5967
@mahletademe5967 Жыл бұрын
የኔውድ በጣም እውነት የሆነ ነገር ነው የምታነሽው እውነት ነው መልካም ሰውች እዳሉ ሁሉ ክፉ አስመሳዮች ሞልተውባታል እናም እህታለም ተባረኪ
@genetyared3181
@genetyared3181 Жыл бұрын
ልክ ነሽ በጣም ትልቅ በሽታ ነው ርቀትን መጠበቅ ጥሩነው
@lizch4348
@lizch4348 Жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ውነትሽን ነው ብዙ ይታያል በጋደኛ ሰውን አድትርቂ ያድርጉሻል 🙏🙏❤️
@yemaryamleje4033
@yemaryamleje4033 Жыл бұрын
ታድለሽ ቃልዬ እኔ እህቴ ጎረቤቴ ብትሆን 😢🎉🎉🎉🎉 እመለሳለሁ አይቼ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Awo egziabhar yemsgen ❤️❤️❤️
@zebibabreha4698
@zebibabreha4698 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሰዎች ከቤተሰብ ውስጥ ከሆኑስ ርቀህ የማትርቃቸው
@טיגיסטבלאי-ח6צ
@טיגיסטבלאי-ח6צ Жыл бұрын
ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን ምን ያህል አስተዋይ ልጅ እንደሆንሽ ልነግርሽ እፈልጋለሁ ብዙ ግዜ የገጠመኝን ነው እየመከርሽን ያለሽው ይገርማል እኔ እንዲህ አይነት ሰዎች መካከል ነኝ ያለሁት መልሰው ግን ካጠገቤ አይጠፋም ባባርራቸውም አስታርቁኝ ብለው ይመለሳሉ ግን ብሶባቸው አገኛቸዋለሁ እንዴት እንደሚሻለኝ አላውቅም ግን ተባረኪ❤
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx Жыл бұрын
መልካም ሴት ነሽ ምክርሽን እጅግ ጠቃሚ ሀሳብ ነው የምታነሺው የኔ ውድ በዚሁ ቀጥይ ካንቺ ብዙ እየተማርን ነው
@እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
@እኔምፍኖነኝ-ረ6የ Жыл бұрын
ልክ ነሽ ቃልያልሸዉ ሁላ እኔ ላይ ደርሳል አሁን ግን አልሀምዱሊላ ከተኛሁለት እቅልፍ ነቅቻለሁ ባሁን ሠአት ሠዉ ማመን ከባድ ነዉ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
True 🌸 💯
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 Жыл бұрын
ዋው የዛሬው ምክርሽ ተመችቶኛል
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Eshi yene konjo ❤️❤️
@dagmawitabdu8688
@dagmawitabdu8688 Жыл бұрын
please tell me how do protect the flower to stay not crumble in a week?
@meseretzewdie7103
@meseretzewdie7103 Жыл бұрын
እዉነት ብለሻል ቃል መማርያ እንዲሆን ያልሽው ሁሉ በተግባር አይተነዋል ግን እግዚአብሔር ከላችን ላይ ሳናስበው አነሳልን አራቀልን አይን ያወጣ ፍጥጫ ነበር አንዳዴ ሴጣን ሰው መስሎ ይመጣል ላልደረሰብን እጠነቀቅ ያልነቃ ይንቃ አነመሠግናለን
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
በጣም የገባኝ ነገር ሚስጥር ለሁሉም እንደማይነገር ነው ለጓደኛ እንኳን. የሆነ ጊዜ ላይ it will be used against you. So many many times I’ve made that mistake. Bless you for this advice dear.
@saraababa
@saraababa Жыл бұрын
You are totally right!! Since they know you deep down they are the one who will attack you when time comes. The best thing I learned now the problem you are in now shall pass so hang in there and try to find the solution on your own way trust me do not say any thing for anyone. You are your own captain!!
@roziasfaw7228
@roziasfaw7228 Жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ትክክል ነሽ በጣም የምቀርባት የምወዳት ጎረቤት አለችኝ እኔ የገዛሁትን እቃ ሁሉ ትገዛለች እኔ በማድረጎ ደስ ነው የሚለኝ ግን እኔ ካልከዛው እትገዛም እንዲ ብዬ እተወዋለው
@fereheiwotsemeon1941
@fereheiwotsemeon1941 Жыл бұрын
የኔናት እባክሽ ገደብ ይኑርሽ ፊት እትስጫት እንደዚህ እይነት ሰዎች መከራ ነው ሚያሳጭዱስ ውዳ ራቂያት።
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
ወይኔ ቃል አለሽ ጠፋሽብን እኮ ወይስ ከኔ ብቻ ይሁን የጠፋሽዉ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ወርቃማ መካሪ አስተዋይ ❤❤❤👍👍👍
@SalameAlamayew
@SalameAlamayew Жыл бұрын
ይገርማል ልቤውስጥ ያለውን ነው የሰራሹ ሚገርመው ጎሮቤቴ ሁሌታስገረመኝ ነበር ለምሳሌ ልብስ ያማረኝን እገዛና ለብሼ ታየኝና ውይ እሄ እቃ አያምርም ትለኝናበስንተኛው ቀን ገዝታው አየዋለው በጣም ነው የሚገረመኝ እሄማ ትንሽነው አና ሁሌ እራሴን እጠይቀዋለው በምን ላርቃት ብዬ አስበለው ..........
@nola_pt2226
@nola_pt2226 Жыл бұрын
ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነው እንዴት እንደምወድሽ❤
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
ይችን እማ በደንብ ልስማ ትጠቅመኛለች ሲመክሩኝ የጠቀሙኝ መስሎኝ ለምሰማ
@shegak5217
@shegak5217 Жыл бұрын
ጥሩ መልዕክት ነው፣ ከእንደዚህ አይነት ሰው በርቀት ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ጓደኞች አሉኝ።
@KedseteAlemu-xl9fe
@KedseteAlemu-xl9fe Жыл бұрын
ወይኔ ቃልዬ ግን የሆነቀን አማክሬሽ ነበር እንዴ የእውነት በጣም አስገርመሽኛል
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 Жыл бұрын
ትክክል ቃልዬ እንደዚ አይነት የቅርብ ሰው አለኝ ግን አልሰማቸውም አንዳንዴ ያሳዝኑኛል
@samiramohammed3447
@samiramohammed3447 10 ай бұрын
ትክክል ነሺ ትንሺ ቀደም ብየ ቢሆን የስማውሁሺ ጥሩ ነበር ግን ወለደፊት ተንኪይው
@finifine
@finifine Жыл бұрын
Thank you Kalye. I had soo many experiences with so called "friends" who were actually wolves in sheep clothing. I wish you were my neighbor and friend but I live far away from you in Germany:) keep up the good job sharing valuable information with us. Love your curls today:)
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Yene konjo ❤️🫶
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ቃልየ የኒ ልዩ ደርባባ ድንቅ ሴት ስወድሽ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 ለረጅም ጊዜ አዉቅሻለሁ ግን ስለፀጉር ብቻ የምትሰሪ መስሎኝ ብዙም አልከታተልሽ ነበር ሰሞኑን ግን መዳም አሜሪካ ሂዳልኝ ቁጭ ብየ እያየሁሽ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው እንዳዉም ሀሳቦችሽ ምክሮችሽ ለኒ እስከሚመስለኝ ድረስ 🥰👍
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Жыл бұрын
እወነት ነው የኔ ቁምነገረኛ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Yordi369
@Yordi369 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ትክክል ብለሻል በተለይ የክፍላገር ልጆች እንደዛ ናቸው:: ያዲሳባ ልጅ መሆንሽ ብቻውን ያስቀናቸዋል::
@genete8037
@genete8037 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት መርዝ አነጋገር በእንደዚህ አይነት ጥሩ የምክር program ላይ አትርጭ this is not about የክፍለሀገር ልዲ የመሆን ችግር በራስ ያለመተማመን ችግር ነው እሱ ደግሞ በማንም ላይ የምደርስ ችግር ነው:: በጣም ጥንቃቄ አድርጊ comment ከማድረግሽ በፊት
@አፀደገሠሠ
@አፀደገሠሠ 9 ай бұрын
Yesewu personality new enji yemetashibet bota matter ayadergim
@kalkidanmasresha6793
@kalkidanmasresha6793 Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ምስጥርሽን ሲይቁ ይንቁሻል
@اميحيتياتياميحيتياتي
@اميحيتياتياميحيتياتي Жыл бұрын
በርች እህቴ ከምር የራሤን ነገር የምታወሪ እኪመሥለኝ ፍዝዝ ብየ ነው የምሠማሺ ❤👏
@SaraSara-mt8sq
@SaraSara-mt8sq Жыл бұрын
ቃልዬውዴ❤❤ድርሶብኛል ግንአልስማሃችውም እዳውምጋብ አልካችው እንጅ እናትክክልነሽ❤❤❤
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
ትክክልብለሻል የኔውድ ለምክርሽ እናመስግናለን በርቺማም
@rasmealem9796
@rasmealem9796 Жыл бұрын
ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነው እንዴት እንደምወድሽ❤am tired of my neighbor's copy paste am telling you my darling
@ed-0075
@ed-0075 Жыл бұрын
Are Kaleye you told me what's in my heart! Kesew gar menor betam kebad new. I am experiencing this all the time and it made me decide to just focus on my (family and husband) and not care much for friends. betam yasazenal!
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Berchi yene konjo you're doing amazing 👏 🙌 ❤️
@ruthtube4247
@ruthtube4247 Жыл бұрын
I like your lipstick color would you tell me what brand and the color number please thank you & you are so beautiful and strong keep it up 🙏
@YabutYabu
@YabutYabu Жыл бұрын
የኔ ውድ ኸረ ምን ገድ ነው ያወራሽው እንዳለ ደርሶብኛል ግን ከባድ ነው ከሠው ጋ መኖር
@SelamawitSelamawit-zg2zc
@SelamawitSelamawit-zg2zc Жыл бұрын
ምክርሽ. በጣም ኣስተማሪ. በመሆኑ. ደስ. ብሎኛል❤️❤️❤️❤️
@tirhasabreha668
@tirhasabreha668 Жыл бұрын
Thanks shikorina ❤❤❤
@Seni_tube_fam
@Seni_tube_fam Жыл бұрын
ከህይወት የተቀዳ ምርጥ ምክር ❤❤❤ብርክ በይ እህቴ❤
@zenebuali
@zenebuali Жыл бұрын
Yene Konjo Sewedish eko betam new yemiketatelish, le house yemiyasfelig ekawoch bemulu asayen benatish
@HanaChane-dr5ww
@HanaChane-dr5ww Жыл бұрын
የትክክልነሽ እግዛቤርሔር ይባርክሽ
@DjDj-my8xf
@DjDj-my8xf Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ሚስጥሩን ያወራ ሰው ሁሉ ሸረኛ ነው ማለት ይህ ጥሩ አይደለም ምን አልባትም ጥሩ እህት አገኘሁ ብሎ ሊሆን ይችላል ።
@michubet
@michubet Жыл бұрын
"በመላ በዘዴ" እያልኩ ነው ያዳመጥኩሽ። እግዚአብሔር ይስጥልን
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🙌♥️ amen amen
@selumaethiopia7756
@selumaethiopia7756 Жыл бұрын
So true my friend. U always been a wise woman!!! God bless u
@senait689
@senait689 Жыл бұрын
Kal anchi yewnet yemtwedej fikir yehonsh sew nesh. Wey kalye betam tekami ena asteway mikir egziabher birik yadrigish. Betam amesegnalehu beseatu new yedereshiw.
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 Жыл бұрын
Oh My God... I cant believe it exactly happened and... I made a mistake but quickly learned!
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት ክፉ ሰው ይጠብቀን! ነገር ከምትሰሙት ተጠበቁ!
@seblemelese2336
@seblemelese2336 Жыл бұрын
ቃልዬ ምርጥ ነገር ነው ይዘሸ የመጣሽው በጣም እናመሰግናለን እሺ❤❤❤
@mekedesmuluye5219
@mekedesmuluye5219 Жыл бұрын
Betam tekekle eni erasu hule gizi negative eni bet lay yemetenager gorebet alech
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 Жыл бұрын
ቅን ሰው ነሽ 👍ከሁዋላ ያለው ደሞ አመት በአል ነው ያስመሰልሽ sis ❤❤❤
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
ትክክል ቃል ሁሌም ፋ ነዉ ቤቷ መታደሏ
@lilymola2015
@lilymola2015 Жыл бұрын
Kaliye tebareki betam telik lesson new I have experienced this betinishu betam toxic yeneber relationship nebergne.
@merondegu6017
@merondegu6017 Жыл бұрын
Kalya telegerame lay voice aregeleshe alemeleshelge eyewe yena konjo tebarekilge
@bezazemedu3138
@bezazemedu3138 Жыл бұрын
ውይ ቃልዬ ምን አባቴ ላድርሽ ማርያምን
@merkebabate7368
@merkebabate7368 Жыл бұрын
ቃልዬ ተባረኪ ሀሳብብሽ መልካም ነው ።
@rahelabate
@rahelabate Жыл бұрын
I love the way you present,i have an experience of my friend,she always told me that ,she is better than me interns of beauty,work experience ,child issue. I don t have child ,good family ,good job but i have inner peace ,always smiling but she always beside me to tell me those things to feel inferior and i dont want her to come in my home,what shall i do . I think u will write me something related to this .
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
ትምህርት ፣ስራ ፣ የልጆች አክቲቪቲ እንዳለብሽ እየነገርሽ ፣ ቀስ በበቀስ እራቂያት የኔ ውድ
@bettylulseged408
@bettylulseged408 Жыл бұрын
Melat yet tefach?
@KeduseFekere
@KeduseFekere Жыл бұрын
ግን ስለ አፕል ሳይደር ላይ ባለ ጉዳይ ልጠይቅሽ
@KeduseFekere
@KeduseFekere Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@ereyereyerey1376
@ereyereyerey1376 Жыл бұрын
Wow thank you so much for your good advice God bless you 👌👌💯💯💯💯💯
@Meraf-rg3md
@Meraf-rg3md Жыл бұрын
ልክ ነሽ አልተሳሳትሽም
@NetsanetTadesejimma
@NetsanetTadesejimma Жыл бұрын
የኔ እናት ፀጉሬ በጣም ይቆስላል ከዚ በፊት የሰራሽውን ቪዲዮ አይቻለሁ ግን እንዶድ ማግኘት አልችልም እባክሽኝ እርጂኝ ፀጉሬ እያሳፈረኝ ነው
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 Жыл бұрын
ውዴ የመምህር ተስፋዬ አበራ ን ገጠመኞች አዳምጪ
@habeshaw4353
@habeshaw4353 Жыл бұрын
I love your show . I make my own home products and you give me a lots of ideas. Keep up !
@MERONHAILE-bv5cc
@MERONHAILE-bv5cc Жыл бұрын
Thank you for hearing this word because lately, I'm experiencing this!!!
@YabutYabu
@YabutYabu Жыл бұрын
የ እህቴ ጎረቤቷ አንድ የባሏ ጓደኛ ልጆቿ የለበሡትን አይደለም ሚመገቡትን ሳይቀር ኮፒ ያደርጋሉ ብቻ የዎህ ስትሆኚ ከባድ ያደርጉብሻል
@belayneshseyoum3745
@belayneshseyoum3745 Жыл бұрын
እግዛብሒር ይባርክቨ ትክክል እቲ እወድቫለው🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎈🎈🎈🎈
@letish3773
@letish3773 Жыл бұрын
ቃልየ ማዓረይ ዛሬ ደሞ ብጣም ኣምሮብሻል ❤😍 ምክርሽን ኣይጠገብም እኮ😘
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you love ❤️ 😍
@rahwagebretnsae8599
@rahwagebretnsae8599 Жыл бұрын
Ewnet new egziabher hiwetsh tdarsh yaleshw hulu ybarek ❤
@ameleworkasmare8296
@ameleworkasmare8296 Жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ🙏🙏🙏
@MelonaAtnasia-oq8do
@MelonaAtnasia-oq8do Жыл бұрын
Ewnet henn ssema alekeskugn lemn atlum betam sletegodaw balebete bimekregnim alsemam bye sikerbugn meret ehonalhu wedewgn enji kfatn asbew aymeslegnim neber ahun gebtogn arfe tesebsbe sew endfera adrgew bchegna hogn alew medaniyalme alchekenebgnim endenesu emot neber gn balen ljochen fetari ategebe adrgo yhew ahun kenesu srk tadiya yalmetalgn bereket teykugn temesgen kfusewoch fetatari ayadrs ewnet betam koshasha new eni snt degag sewochin awkalehu gn tey silugn enezihn sewoch silugn alsema bye yaladeregugnin teykugn beyewahnete tetekemu enign alehu fetarimn emebrehann kdusann yeyaze ayfrm lenesu yblagn ahun baygermachihu lebalebete mn aderegn ylutal enin mels yelegnim sleni emebrehann tenageri elalehu bete endaymetu baygermachihu betam new mtselyew fetari ytebksh belugn
@Hanzi1223
@Hanzi1223 Жыл бұрын
Eski ke Ethiopia wede American sew simeta men yezo memtat albet blesh temekrinalsh
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው ያለንን አመስግነን በደስታ መኖር አለብን
@tigi432
@tigi432 Жыл бұрын
Thank you zemenay you got me on time God bless you
@yrgalemghebreslasie9555
@yrgalemghebreslasie9555 Жыл бұрын
Thank you qalye. You mentioned all. I don't want to take about bad neighbours or friends. I want tell you about my good neighbours. When my mother was passed away they treated us as a family and they gave us moral. I want say thank you for them. May God bless Good neighbours and friends.
@betykifle7512
@betykifle7512 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ሁሉም ጋር ነው ማለት ነው?
@enattilahun8576
@enattilahun8576 Жыл бұрын
BEWENT Zare selerase new yengershgn kalye konjo betam new mamsgensh
@rahwateame2423
@rahwateame2423 Жыл бұрын
Yes kaliye tebarki amharen bzuh achilm btam tru mkrThank you sis
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
እናመስግናለን ቃልየ ክበሪልን
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ያቺ እኔ የምቀናባትን ሴት❗️That girl Ethiopian version 🦋
16:05
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН