ለዘለዓለም ላመስግንህ - Lezelalem Lamesginih (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir

  Рет қаралды 292,643

Apostle Yohannes Girma - Johnny

Apostle Yohannes Girma - Johnny

Күн бұрын

Пікірлер: 143
@zemenayaberra5034
@zemenayaberra5034 Жыл бұрын
በ ብዙ እምጠፋባቸዉ ግዜዎች ነበረ አስመለጥከኝ እንጅ ጌታሆን እወድሃለሁ
@amanuelgetachew9388
@amanuelgetachew9388 Жыл бұрын
ማምለኪያ ስፍራ በሌለበት በባዕድ ሀገር ነው የምኖረው ጆንዬ በዚ ቻናል የሚተላለፉ ፕሮግራሞች ያፅናኑኛል በቀጥታ ስርጭቶች አብሬ አመልካለው በ አካል ያለው ያህል እስኪሰማኝ ህብረት አደርጋለው ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛላቹ ዘመናቹ ይባረክ
@ApostleYohannesgirmaJohnny
@ApostleYohannesgirmaJohnny Жыл бұрын
Amen 🙏 Be blessed my dear brother !!!
@merontessemaofficial55
@merontessemaofficial55 3 жыл бұрын
I will praise you forever (2) May your fame spread throughout the earth Let your name be exalted in the heavens All creatures bring you glory Your love is too great for me to comprehend Your love is too great for me to comprehend Your mercy is too great for me to comprehend Your patience is too great for me to comprehend Your goodness is too great for me to comprehend I am indebted to you, I will never forget You have always been with me without getting tired I am here because of your patience I have seen so much of your goodness and love You walked with me throughout my life You carried me when I was faltering and weak You have were with me not only on the mountain but also in the valley You have been with me through all the ups and downs Your goodness is so great I can never forget Your wounded hands helped me when I'm weak Who would be here if you weren't with them? Every chapter of my life refers to you
@sabisami5252
@sabisami5252 3 жыл бұрын
እናቴ በመዝሙርሽ ሂውቴ ኣማረበት ዘምንሽ ይመር
@gospelsongs3211
@gospelsongs3211 3 жыл бұрын
Merry betam new miwodishe Geta yiberikish
@r.samsom
@r.samsom 3 жыл бұрын
Thank you so much!
@servantofgod1889
@servantofgod1889 2 жыл бұрын
Mery you are the best
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 2 жыл бұрын
እንድንችል ያሉትን በእውነትና በመንፈስ ኣምላካቸውን የሚያመሰግኑና የሚያከብሩትን ቅዱሱ እግዚአብሔር ያብዛልን። ከእግዚአብሔር ህልውና አትታጪ፣ ሁሌም መንፈስ ቅዱስ ይምራሽ፣ ምስጋናና ዝማሬሽ፣ አምልኮና ውዳሴሽ ወደፀባዖት ይግባ።
@tamuyegetaliji6642
@tamuyegetaliji6642 2 ай бұрын
ፍቅርህ እጅግ በዝተዋል ከኔ ማስተዋል ምህረት እጅግ በዝተዋል ከኔ ማስተዋል ትዕግሥት እግጅ በዝተው ከኔ ማስተዋል በጎነትህ በዝተዋል ከኔ ማስተዋል መርሳት የማልችለው በጎነት ቡዙ የቆሰሉ እጆችህ በድካሜ አገዙ አንተ አንተ ባትሆን እዚህ ማን ይደርሳል የህይወቴ ምዕራፍ ሁሉ አንተን ያመለክታል ለዘለዓለም ላመስግንህ ለዘላለም ላወድስህ ዝና በምድር ላይ እስከ አጥናፍ ይግነንህ ስምህ በሠማያት ከፍ ከፍ ይበልህ ፍጥረታት በሙሉ ክብርን ያምጡልህ ፍቅር እጅግ በዝተዋል ከኔ ማስተዋል የህይወት ጉዞ አብረህኝ ተጎዋዘህ ስሄድ ስበረከረክ አዝለህ ተሸክሜ ተራራ ብቻ አይደለም ሸለቆም ወሮደሃል በመውጣት በመውረድ መንገድ ሁሉ ከኔ ጋር ሆነኀል የህይወት ምዕራፍ ሁሉ አንተን ያመለክታልከ ክብር ላንተ ነው 4×
@Eal573
@Eal573 3 жыл бұрын
ጆዬ አላውቅም ስትዘምር የሚሰማኝ ጥልቅ የሆነ የእግዚአብሄር ቃል ሀይል ይሰማኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ። ሁሌ እንደምለው ሁሌ ስትዘምር ብቻ ባይህ ነው ደስታዬ የተሰጠህ ፀጋ ስለሆነ
@marti1861
@marti1861 Жыл бұрын
ሃሌሉያ ምንም ቃል የለኝም🙏🙏 ፍቅር እጅግ በዝቷል ከኔ ማስተዋል ምህረትህ እጅግ በዝቷል ከኔ ማሰተዋል❤ ኦ ለምልሙልኝ
@tiyaalemu394
@tiyaalemu394 3 жыл бұрын
Endet yal yamnefas kedus magagnat new wowwww keber hulu lanet basamayi lal labatachen yihun amennnnn
@tigistpaulos314
@tigistpaulos314 3 жыл бұрын
ነፍሳችን በጌታ ፊት በመንፈስ ቅዱስ ፍስስ እዲል የሚያደርጉ መዝሙሮች ናቸው የተሰጧቹ እናተ በረከቶቻችንም ;ስጦታዎችን ናቸው እናተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበርበት በአምልኮ
@ኢየሱስየጌቶችጌታነው-ሠ9ከ
@ኢየሱስየጌቶችጌታነው-ሠ9ከ 3 жыл бұрын
ጆኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ መዝሙሮችህ እጅግ ይባርካሉ አልጠግባቸውም ደግሜ ደግሚ ብሰማም አብረውክ የሚያገለግሎ ሁሉ በብዙ ተባረኩ ስፍት በሉ እውዳችዋለው ያባቴ ብሩካኖች
@gedaabdalaweyo7793
@gedaabdalaweyo7793 3 жыл бұрын
My God bless you...........bless you.......more......10000.....more.....stay........bless
@adisugizawu8724
@adisugizawu8724 2 жыл бұрын
@@gedaabdalaweyo7793 CV y ok /0
@TadeRoyal-s1z
@TadeRoyal-s1z Ай бұрын
ተባረኩልኝ ሁሌም ስሰመቹ በእንባ ወደ ሰመይ እገሰግሰለው!!! ጌታ ይብላው ዘመነቹን እስከ መምጫው እየመለከቹ ኑሩ!!
@takelefikremariam3636
@takelefikremariam3636 3 жыл бұрын
እንደሁሉ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር የሚያስጠጋ የተቀባ መዝሙር - እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ጆን
@mekiyosa2123
@mekiyosa2123 3 жыл бұрын
ውይ ውይ ሜሪየ ከገባሁበት የክፉ ሃሳብ እኮ ነው ስትዘምሪ የወጣሁት ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ የፀጋው ሁሉ አምላክ ይባረክ አንችን የቀባ
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 3 жыл бұрын
I can't think of any song that says what I want to say to Jesus, my Saviour!!! GOD bless you, fellow brothers and sisters!!! May this worship never stop in Jesus name.
@alemashokubazghi9456
@alemashokubazghi9456 9 ай бұрын
Taberki 🙌 teaching holy spirit 🔥🔥🔥God bless your life forever John you are our gifted 🙏 ❤️ Blessed More ⛪️🛐
@betlamgrma8696
@betlamgrma8696 Ай бұрын
ተባረኩልኝ ወንድሜ ጆ በቡዙ ተባረክ ይጨመርልክ ሰማይ ሰማይ የሚሸት ዝማሪ ውይ ተባረክልኝ ተባረኩልኝ
@asterhailu1954
@asterhailu1954 3 жыл бұрын
ሜሪየ አቤት ስወድሽ እኮ ፣ዘመንሽ ይባረክ አንችን የቀባች እጅ ትባረክ 🙏🙏🙏
@haranefram8861
@haranefram8861 3 жыл бұрын
Wow ewant lezalalam tabarksha keri dad anta yachemralah yabazalah eraganatah malkam selahun lajuchahan be kabat ,be esat selasadak
@haranefram8861
@haranefram8861 3 жыл бұрын
We love you all💖💖💖💖💖GOD blessd all
@zenebekuma
@zenebekuma 2 жыл бұрын
የጌታ ባሪያ ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን ምን አለበት ሌሎች ልክ እንደናተ በአምልኮአቸው ከእግዚአብሔር ጋር ማገናኘት ቢችሉ ሁሌም ዝማሬህን ስሰማ ውስጤ ሐሴት ያደርጋል ብቻ ዘመናችሁ በደስታ ይለፍ
@yosephlegesse7947
@yosephlegesse7947 6 ай бұрын
joniye geta abisito selamihn ena stegawuni yicemiriliki
@hiwotkibebew8865
@hiwotkibebew8865 3 жыл бұрын
አሜን ተባረኩልን የአባቴ ብሩካን። ደጋግሜ እየሰማሁት... ስንት ጊዜዬ!! እስካሁን ነፍሴን እያረሰረሳት ነው። 👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ferehiwottasfaye4740
@ferehiwottasfaye4740 Жыл бұрын
oooooo getaa hoy bezemenat mekakel sew alek getaa hoy indet bemenfes Yeteqexaxele choir naw tebarekuling 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@matiew2023
@matiew2023 2 ай бұрын
Praise Jesus
@amdeselassieayalew2908
@amdeselassieayalew2908 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን! ሁሌም እርሱን አምልኮ ማስመለክ እጅጉኑ ይብዛላችሁ። ኑሩልን! በረከቶቻችን ናችሁ።
@TesfayeEyob-ew9jw
@TesfayeEyob-ew9jw 6 ай бұрын
ጆን በጣም ነው ምወድክ ወንድሜ from አርባምንጭ
@hilkiahamen622
@hilkiahamen622 Жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ፍቅርህ ከማስተዋሌ ከምልህም በላይ ነው ❤❤❤
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 жыл бұрын
Egizabeher melkam new ✝️
@atnafuasfaw1860
@atnafuasfaw1860 3 жыл бұрын
ጆኒዬ በጣም ነው ማመሰግነው ኢየሱስን በአንተ በኩል ስለማገኘው በጣም አጥብቄ አመሰግንሃለው ተባረክ እናም ዘፀአት ኳዬር ዘመናቹ ይባረክ😍😍😍😍😍!!!!
@asterhailu1954
@asterhailu1954 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ ውይ ተባረኩ ዘጽአቶች
@demissiedaniel2022
@demissiedaniel2022 3 жыл бұрын
መዝሙር 139 (Psalms) 14፤ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች። 15፤ እኔ በስውር በተሠራሁ ጊዜ፥ አካሌም በምድር ታች በተሠራ ጊዜ አጥንቶቼ ከአንተ አልተሰወሩም። 16፤ ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችህ አዩኝ፤ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ። 17፤ አቤቱ፥ አሳቦችህ በእኔ ዘንድ እንደ ምን እጅግ የተከበሩ ናቸው! ቍጥራቸውም እንደ ምን በዛ! 18፤ ብቈጥራቸው ከአሸዋ ይልቅ ይበዛሉ፤ ተነሣሁም፥ እኔም ገና ከአንተ ጋር ነኝ።
@tesfayegemechu2484
@tesfayegemechu2484 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ባርኮቱን ያብዛላችሁ። ከእናንተ ጋር ማምለክ መታደል ነው። የማያልቀው የእግዚአብሔር ፀጋ ከእናንተ ጋር ሁሌም አብሯችሁ እንደሆነ ዝማሬያችሁ ይመሰክራል!!! በነገር ሁሉ መብዛታችሁ ይጨምር!!!
@eyerusalamyitbarek2203
@eyerusalamyitbarek2203 3 жыл бұрын
Oh God, your Love LOVE, mercy, favor, patience is greater greater for ever for me and Ethiopia, in you 🤲🤲🤲🤲🔥🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Kidustube-D
@Kidustube-D Жыл бұрын
ነብሴ ረሰረሰች በዚህ ዝማሬ ጆዬ ተባረከሃል አሁን ይብዛልህ
@naolelias
@naolelias 3 жыл бұрын
በኢየሱስ የተባረከ አና ኢየሱስ የገባዉ አንድህ ነዉ ጆ የተባረካችሁ ናችሁ!!!!!!!!!
@godisgoodallthetime1558
@godisgoodallthetime1558 3 жыл бұрын
It’s very powerful song… it touched my heart it filled with holy sprit May God filled u all more and moreeeee I wish it has Lyrics written thou
@addismamo6494
@addismamo6494 3 жыл бұрын
እግ/ር ይበርከችሁ ታበራኩ
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 Жыл бұрын
አሜን ለዘላለም ላመስግንህ የተገባህ ስለሆንህ
@mimihailegiorgis2525
@mimihailegiorgis2525 3 жыл бұрын
Ooooooo Hallelujah! Lamesginih Lezelalem, Eyesusé! Esey! What an anointed song! Anointed voice! Tebareku!
@ruthbehailu328
@ruthbehailu328 3 жыл бұрын
Joye and zeseat choir, ur such a blessing for us. The hillsong of Ethiopia 😍😍😍
@diorG18
@diorG18 2 жыл бұрын
This song is literally the song that ma soul sings for the lord whenever I've this intimate moment with him. ❤️❤️❤️
@CJCRoa
@CJCRoa 3 жыл бұрын
Even though I barely understand I love all your songs❤️‍🔥❤️‍🔥😭😭😭 more grace to you!
@ammanuelhabtam3659
@ammanuelhabtam3659 3 жыл бұрын
I’ll help you out with the translations.
@CJCRoa
@CJCRoa 3 жыл бұрын
@@ammanuelhabtam3659 thank you!
@abenezerbayu6398
@abenezerbayu6398 3 жыл бұрын
God bless you Pastor John. I was looking for 'አቤቱ እናመሰንሃለን' sung by John. I am sure I have heard it before, but can't find it any where. And I can't stop playing it in my head.Thank you and God bless you.
@WendesenHabesha
@WendesenHabesha 3 ай бұрын
የሚገርም ነው።ድቅ
@bereketabalem8187
@bereketabalem8187 3 жыл бұрын
Stay blessed, Glorify Jesus always
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Amennnnn tebareku betifu
@abejebelay6988
@abejebelay6988 3 жыл бұрын
Indeed, the Love of God is beyond our comprehension. God bless you for this wonderful song that draws us near to the Lord!
@Eal573
@Eal573 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ
@ephratazelalem9690
@ephratazelalem9690 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክህ Apostle Johnny. You are true God vessel.
@minalutadesse2224
@minalutadesse2224 3 жыл бұрын
Many blessings! I always love listening to your heart-touching gospel song!
@elizabethsahilu1812
@elizabethsahilu1812 3 жыл бұрын
በፍቅሩ የተነካ ሰው ዝማሬ ተባረኩ
@felekechjuta2284
@felekechjuta2284 3 жыл бұрын
Merryeeee anch yekeba geta inam enda anch bezema beqebagn endet des balegn❤❤❤❤❤ I love you so much !!!!
@dawitasres6359
@dawitasres6359 3 жыл бұрын
Your such a blessing for me bless you all
@rahelatumo500
@rahelatumo500 3 жыл бұрын
haleluuuuuuuuuuya
@rahelhaile8910
@rahelhaile8910 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካቹህ
@banchialemu-4647
@banchialemu-4647 3 жыл бұрын
Amen keberu lante new yena geta elelelele
@belayayele4618
@belayayele4618 3 жыл бұрын
Amen amen...Praise the LORD.
@mibrakweldemichael3897
@mibrakweldemichael3897 3 жыл бұрын
Thanks God blessed
@farisvlog8520
@farisvlog8520 3 жыл бұрын
love you god bless you and all your family 🙏❤️❤️❤️❤️
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 Жыл бұрын
ተባረክ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@biniambirhane9901
@biniambirhane9901 8 ай бұрын
Amen Amen halleluja tebarek
@teshomebeyene6568
@teshomebeyene6568 3 жыл бұрын
God bless you for amazing job.
@rahiltesfta6631
@rahiltesfta6631 3 жыл бұрын
አሜን
@abeilmecha859
@abeilmecha859 3 жыл бұрын
ጆኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!! 1
@endaleyohannes7106
@endaleyohannes7106 3 жыл бұрын
AMEN........AMEN........AMEN......... Lezelalem Lamesginih
@sarinamelore327
@sarinamelore327 3 жыл бұрын
አንተ አንተ በትሆን .... አሜን
@aynalemabrham1790
@aynalemabrham1790 3 жыл бұрын
Apostel jonye nabesa bmezmorhe rekete new yemtelew🙏❤
@christintadele1767
@christintadele1767 3 жыл бұрын
Glory Glory glory glory glory glory glory be to Almighty God.
@jerrytilahun9835
@jerrytilahun9835 3 жыл бұрын
ምህረት እጅግ በዝቶአል
@shambaleersumo9708
@shambaleersumo9708 3 жыл бұрын
God bless all of your l'm blessed
@eliaskelifo1433
@eliaskelifo1433 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ጆን
@lilyadane9972
@lilyadane9972 3 жыл бұрын
you are blessed
@habtishhabtish6555
@habtishhabtish6555 3 жыл бұрын
Geta simu ymesgen silenante God bless you more Joye
@barkotbanchu2624
@barkotbanchu2624 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@hilkiahamen622
@hilkiahamen622 Жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር❤❤❤❤
@abeneazerts8226
@abeneazerts8226 3 жыл бұрын
what an amazing song I heard here, Much Grace onto you!
@banchialemu-4647
@banchialemu-4647 3 жыл бұрын
Betam new mewdachu tebareku
@genetleykun5836
@genetleykun5836 3 жыл бұрын
God bless all of u Brothers & Sisters amazing song❤️❤️❤️
@hilkiahamen622
@hilkiahamen622 Жыл бұрын
ተባረኩ
@penieltv-addis2025
@penieltv-addis2025 3 жыл бұрын
You are a blessing to our nation.
@bethlehemandarge5928
@bethlehemandarge5928 3 жыл бұрын
Amen, God bless you ❤️
@jesusIsTheWayET
@jesusIsTheWayET 3 жыл бұрын
just wow.....GOD bless you
@liebekada1844
@liebekada1844 3 жыл бұрын
God bless ya all stay blessed
@ኢየሡሥጌታነው
@ኢየሡሥጌታነው 3 жыл бұрын
ለዘላለም ላመሥግንህ
@ገነትችይናልሆሳናምድያ
@ገነትችይናልሆሳናምድያ 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
@habtamuanbessie9537
@habtamuanbessie9537 3 жыл бұрын
Taberaku
@እየሱስብቻይታይልኝ
@እየሱስብቻይታይልኝ 3 жыл бұрын
amen god blees you 💞📖👏
@tsegawworku2024
@tsegawworku2024 3 жыл бұрын
What a song 😍😍😍😍
@edenbayisa
@edenbayisa 3 жыл бұрын
Wdochye Tebarekuln!!!
@hiruthabtmariam9833
@hiruthabtmariam9833 3 жыл бұрын
Amen Amen le le le le le le le le
@mikiyasmedmem2624
@mikiyasmedmem2624 3 жыл бұрын
#bless pastor
@GenetSol
@GenetSol 3 жыл бұрын
Pastor gata abzeto yebarkeh kalat yatereghal
@ashenafieyob8761
@ashenafieyob8761 3 жыл бұрын
ጌታን እንዳስበው አደረጋችሁ ኝ እን ደዚህ ያለ ት ው ልድ ያስፈልጋል ም ክንያቱም ሁለታሚ ረሳ ት ውልድ በዝቶ ዋል
@hlulanibvuma6197
@hlulanibvuma6197 3 жыл бұрын
Please help me the translation from 14min to the end 🙏🙏🙏🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦 I love Ethiopian worship
@micahlema2783
@micahlema2783 3 жыл бұрын
amen
@FikirlesewLjoch
@FikirlesewLjoch Жыл бұрын
Amen nw
@mercydekita3584
@mercydekita3584 3 жыл бұрын
ብርክ በሉ መልዕክታችሁ የበዛ ይሁን
@dejenetesfaye6153
@dejenetesfaye6153 3 жыл бұрын
የአዜብ ሀይሉን ድምጥ ሰማሁ ልበል
@marthametekia4771
@marthametekia4771 2 жыл бұрын
wow
@titanaabera8502
@titanaabera8502 3 жыл бұрын
🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@firewmeshelemo7843
@firewmeshelemo7843 3 жыл бұрын
ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen haleluja lante bicha kibr eyesusi
@birtukandesalegn3627
@birtukandesalegn3627 Жыл бұрын
❤❤❤
@mikesolaby
@mikesolaby 3 жыл бұрын
🙏🏻 🧡 🙏🏻
በገና ሆይ - Begena Hoy || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
11:43
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 349 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
እውነተኛ ወዳጅ - Ewnetegna Wedaj (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
9:17
ናፈቀኝ  - Nafekegn (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
16:54
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 511 М.
Yohannes Girma // አልፋና ኦሜጋ // Alpha and Omega
12:54
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 248 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН